የቅኔ ሙያ ለጀማሪዎች እና ለተቀኙት | Qine lekulu ቅኔ ለኲሉ
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ሰላም ሰላም ውድ ተመልካቾቻችን በእናንተ ጥያቄ መሰረት ሁላችሁም የቅኔ ሙያ በUA-cam የምትማሩበትን መንገድ አዘጋጅተናል ከዚ በፊትም የተለያዩ የአባቶች ቅኔዎች ከነ አማርኛቸውና ሙያቸው አቅርበናል ። ግእዝን ወደ ቀድሞው ክብር መመለስ + የመጽሐፍ ቅዱስን አንድምታ በቀላሉ ለመረዳት + የቤተ ክርስትያን ታሪክ ለመረዳት + ንቁ አስተዋይና ደስተኛ ሕይወት ለመኖር ከፈለጋችሁ ተቀላቀሉን ሌላ ምንም አማራጭ የላችሁም እናመሰግናለን ።
/ @qinelekulu
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚኣብሄር ይባርካቹ መምህር ቀጥሉለት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው።
በጣም ናመሰግናለን ውድ መምህር
በጣም ጡሩ ነው ይቀጥል ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ኣምላክ ናይ አገልግሎት ዘመኖም የንውሐልና
መላከ እግዚአብሔር ያፅናይክሙ
አሜን ለኲልነ
እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ይባርካቹ ክቡር ኣባ
ቃለህይዎትያሰማልን
ጸጋህን ያብዛልህ መምህራችን
❤❤❤❤❤
senay wetu wetre betigihat qetselu ewuran nihine aeinte libine yiberh! eg/r yihubekim tibeb we tsega beafedifido!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ዋው እኔም ጀምሬ ነበር ተሳክቶልኛን ቀጥሉበት ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
Nice
አመሰግናለሁ
በጣም አስተማሪ ቅኔ ቱብ ነው ግን በጣም ይቆያሉ ከተቻለ መላክ ብጨምሩ ልማር የሚፈልግ ሰው በጣም ግሩም ነው አገባብ አገላለፅ
አመሰግናለው ወንድም እናስተካክላለን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባ።
እግዚኣብሄር ጸግኡ የብዝሃልኩም የነታየ
ስለገቢር ተገቢሮ ይስሩልን መምህር
አሜን
በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት
ኣሜን
በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስትልን ቢጨመር ጥሩ ነበረ ሁሉ ግዜ ንጠብቃልን
በጣም እናመሠግናለን መምህር ግን ምነው ሶስት ክፍል ብቻ ሠርተው ዝም አሉ ቀጥሉበት እንጂ
❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ጅምር መምህር
ሰላም ሰላም መምህር *ቅኔ ለኩሉ* ብጣዕሚ ደስ ዝብልን ኣዚዩ መሃርን ዝኮነ መደብ ኢዩ ሞ ኣጀኩም ቀጽልዎ በርቱዑ
ኣነ ኣማርኛ ክዛረብ ስለ ዘይክእል እምበር ጽቡቅ ገረ መመስገንኩኩም ነረ
ስለዚ ፍቃድ እንተ ኮይኑ ስልክኩም ናይ whateApp ለኣኩለይ ፡
በጣም ደስ የሚል ትምህት ነው ።ስልካቹ watsup
Thank you very much
ምሳሌው ግን ግዕዝ ቋንቋ ይሁን
ሆረ ኢየሱስ እም ገሊላ ሀበ ዮሐንስ ይላሉ
A trick : watch series at kaldroStream. I've been using it for watching lots of of movies these days.
@Louie Graham Yea, I've been watching on kaldrostream for months myself :D
ሙያ እና ዜማልክ ሙሉውን እስከ መወድስ ያለውን vidio ስራልን
Konjo hasab new bedenb ketlubet lebzu share enargalen
እሴብሕ እሁየ አመሰግናለው ወንድሜ
ለመጀመር
ወንድም እባክህ እንደዚሁ ክፍል አራት እያልክ እባክህ ብርሃን ወንድምእባክህእንደዚሁክፍልአራትእያልክእባክህብርሃን ሁነን
እግዚአብሄር ያክብርልን ። ፩ ጥያቄ አለኝ ፡ ቅኔ ለመማር የግዕዝ እውቀት አስፈልግም እንዴ ?
የግእዝ እውቀት እኮ የሚኖርህ ቅኔ ስትማር ነው። ቅኔ ተማርክ ማለት ግእዝ ቋንቋን አወቅ ማለት ነው ። በእርግጥ አነባብ እና አንዳንድ ግስ አውቀህ ቅኔ ብትማረው ቶሎ ለመረዳት ይጠቅምህ ይሆናል ። ቅኔ ስትማር ግን አነባቡ ሙያው ግሱ የአማርኛ ፍቹ እና ሎችም ቀላሉ መንገድ እየተረዳህ ስለምትማረው ግእዝ ማወቅ ግዴታ የለብህም ።
@@qinelekulu eshi egziabher ystlgn🙏