በሰሜን ሸዋ ዞን በጦርነቱ ወቅት 8 የሃገር መከላከያ ሰራዊት አባላትን በግሉ ህክምና ያደረገ ወጣት ጋር የተደረገ ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @kukushtedy2107
    @kukushtedy2107 3 роки тому +11

    ጥበበኛ አዋቂው ዘመድኩን ውለታህን የኢትዮጵያ እምላክ እግዛብሄር ይክፈልክ ድንቅ ነህ ።

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 3 роки тому +11

    እግዚአብሄር ውለታህን ይክፈልክ ወንድማችን።

  • @ኢትዮድያትቅደም
    @ኢትዮድያትቅደም 3 роки тому +2

    አማራየ ጀግናየ ኢትዮጵያዊ + አማራ እንደት ደስ ይላል የእውነት መታደል ነው

  • @wudiasahlemariam6847
    @wudiasahlemariam6847 3 роки тому +1

    ይፉት የውሃ ልክ የደግነት ጥግ
    ሰላምታነ ባህሉ ደግ ነህ መልካም ደግ ይላል ሲመልስ

  • @ሄለንየድንግልማርያምልጅ

    የሸዋ ታሪክ ብዙ ነው ዘመዴ ጀግና በርቱ

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 3 роки тому +5

    I am proud Young responsible Ethiopian jagenu man ! Well done exlent job 👏 for yours country 🇪🇹♥️🇪🇹♥️

  • @baba2191
    @baba2191 3 роки тому +9

    ጀግና ነህ አማላክ አንተንም እንዲሁም በጦርነቱ የተጎዱትን ሁሉንም የጥምር ጦሩን አባሎች ምህረቱን ይስጣችሁ !!

  • @merry5936
    @merry5936 3 роки тому +1

    አንተ ምትደነቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ከነቤተሰብህ ጀግና ነህ እድሜ ከጤና ይስጥልን ድካምህን እግዚአብሔር ቆጥሮታል ሁሉንም አተረፍክ ተባረክ ወንድሜ ላንተም ጤናህን ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 3 роки тому

    ወድሜ የዉነት ጀግና ነህ ያረብ አላህየ ሀገራችንንሠላም አድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅🐅

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 роки тому +5

    ዘመድኩን የሀገሬ ልጅ ይህን በማድረግ ህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ የልብህን ህመምመሰ እግዚአብሔር ይፈዉስልን

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዉንድሜ ይህ ግዳታችን የሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህ ሁሉም ለኢትዮጵያ ሀገሬ ይህ ሁሉም ለእኔ ነዉ አመሰግናለሁ 💚💛❤️❤️❤️🙏 🙏

  • @riyazraais7962
    @riyazraais7962 3 роки тому +1

    ጀግናዬ አንበሣ ነሕ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ ኢትዮጽያ ሠላምሸ ይብዛ

  • @burtukantaddele1920
    @burtukantaddele1920 3 роки тому +2

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ዉለታህን ይመልሰልህ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 роки тому +1

    ደጉ ሰምራዊ ብየሀለው ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ተባረክ

  • @mekdiasefa1584
    @mekdiasefa1584 3 роки тому +2

    ሸዋ ብዙ ታሪክ ያላት ሀገር ናት

  • @merry5936
    @merry5936 3 роки тому +2

    ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች በክብር ለተሰዉት እግዚአብሔር ነፍሳአቸዉን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 3 роки тому +4

    አግዚአብሄር ይባርክህ፣ ደጉ ሳምራዊ፡፡❤❤❤❤

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 3 роки тому +4

    What a real hero he is!! Dear Ethiopians, lets stand together so that Ethiopia raise very high!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @fessehamellese8132
    @fessehamellese8132 3 роки тому +1

    እምባ እየተናነቀኝ የሰማሁት እዉነተኛ ታሪክ ፡ አዎ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይወዳታል የሚባለዉ በራሱ በዘመድኩን ሥራ ዉስጥ አሳይቶናል ተመስገን።

  • @banchgetnet3825
    @banchgetnet3825 3 роки тому +3

    His name fits his norms values... ተባረክልን

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 3 роки тому +1

    ድል ለኢትዮጲያ ጀግኗቺቻቺን የቁርጥቀን ልጆቺ

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 3 роки тому +2

    አማራዬ ፋኖ እናቴ ከለላዬ በአዴን ነው ዋናው ተጠያቂ የአማራ ጠላት 1ኛ ገዱ 2ኛ ተመስገን 3ኛ ተሻገር እኔ ከ3ዓመት በፊት አማራውን አስታጥቁት መጥፎ ጎረቤት ያለው ሠላም ተኝቶ አያድርም አደራጁት እያልኩ ስናገር ስጮህ ነበር ናቁኝ የሚሰማኝ አጣሁ አማራ ኢትዮጵያን ከኔ በፊት ስላለ ብቻ ጠላት ያፈራው ትግሬን ብቻ አይደለም በቴዎድሮስ ዘመን እንግሊዝ፥ ጣሊያን፥ ጅቡቲን የነጠቀችን ፋረንሣይ፥ ሁሉም ነጭዎች ናቸው፧ አማራ እያንዳንዱ ወታደር መሆን አለበት"{በቃ መገደል}

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 роки тому

    ጎበዝነህ ወድሜ ዘርህ ይብዛ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 роки тому +1

    ክብር ለጀግች ለኢትዮጵያ ሀይሎች!!!

  • @Myen0912
    @Myen0912 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሁሌ ቅን ❤️ሰዎች አሉት።

  • @chuchualex7849
    @chuchualex7849 3 роки тому +1

    God bless you brother great job keeping it up long live ethiopian

  • @የወቅሸትልጅነኝ
    @የወቅሸትልጅነኝ 3 роки тому

    የኔ ወንድም ጀግናዬ ጀግንነት ከአባቴ ነው ዘመድኩኔ ያንተን የልብ ህመም ተቋቁመህ ችለህ ለእማማ ሀገሬ

  • @bateyteshome2096
    @bateyteshome2096 3 роки тому

    እባዬን ማቖም አልቻልኩም ይሄን አገር ወዳድ ይህን ምስኪን ህዝብ እኮ ነው የሚገሉት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 роки тому +2

    ይሁዋንስጋዜጠኛው እናመሰግናለን

  • @hiwet5
    @hiwet5 3 роки тому +2

    መድንያለም እደሜክን ያርዝመው ወድም አይዞን ወገኔ እዳተ አይነቱን ያብዛልን💓💓😭

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር የልብህን ህመም ይፈውስህ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 роки тому +2

    ኡድናቆት የለም አዲት አዝማሪ ብትሆን ወይም ሀገር አፍራሽ ቢሆን በሚሊዮን ትኮምቱ ነበር ወድሜ ጀግናነህ እዳተ. አይነት ያብዛልን

  • @tirusew
    @tirusew 3 роки тому +2

    In the history of mankind there are people with big hearts, he is one of them

  • @hadyaahmed2482
    @hadyaahmed2482 3 роки тому

    ጀግና አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 роки тому +3

    በጣም ይገርማል በአውነት 48 ብቻ ኮመንት ለዚህ በጎተግባር??

  • @tfcdddttttdxyg9111
    @tfcdddttttdxyg9111 3 роки тому

    የኔ ጀግና

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 3 роки тому

    እግዚያብሔር ይስጣችዉ

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 3 роки тому

    እግዜ አብሔር ይክፈልህ

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 3 роки тому

    ጀግናው አማራየ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 3 роки тому +1

    ተባረክ ወድሜ❤

  • @ሀናንውሎየዊ
    @ሀናንውሎየዊ 3 роки тому

    የዘመኔ ጀግና ብየህ አለሁ

  • @ash4805
    @ash4805 3 роки тому

    Woow Jegna brovo man.egzihaber yimesgen.

  • @zainasied615
    @zainasied615 3 роки тому

    ፍጣሪይ ይጠብቅህ ውድማችን

  • @123MYPEOPLE
    @123MYPEOPLE 3 роки тому +1

    Blessings

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 3 роки тому +1

    የእግዚአብሄር ስራ ረቂቅ ነዉ የሚባለዉ ይኸዉ ነዉ።ዘመድኩን ከጦርነት መሀል ጁንታ ይሆናል ብለዉ በጥርጣሬ የሸኙት እነኝህን ሰዎች እንዲተርፉ ሲባል ጌታ እነኝህ የመከላከያ አባላት ከወደቁበት ቦታ የወሰደዉና ጥንካሬዉን ሰጥቶ እነኝህን ሰዎች ከሞት ያዳነዉ የጌታ ስራ ነዉ ዘመድኩን በእነኝህ ሰዎች ምክንያት ጌታ የልቡን ጤንነት እንዲሰጠዉ የዘወትር ፀሎቴ ነዉ።

  • @nebiyatzd6471
    @nebiyatzd6471 3 роки тому

    የእኛ ጀግና

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 3 роки тому +2

    አንተ ደጉ ሳምራዊ ነህ ተባረክ

  • @addislove6602
    @addislove6602 3 роки тому +1

    God bless you Zemdkun.

  • @asinlake4106
    @asinlake4106 3 роки тому

    Endesemu zemedekun werkeshet gegna merci beaucoup bonne

  • @amlesetabebaw5710
    @amlesetabebaw5710 3 роки тому +3

    አይ አማራ ፀናት ወኔ ፈርሀ እግዚያቤር

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 3 роки тому

    ጤናውን ይሰጠው

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 3 роки тому +1

    ዘመድኩን ወገኔ በመሆንህ ኮርቼብሃለሁ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ አባትህ ወርቅነሽ ወንድምተካሁ ከሆነ የማግኘት ዕድሉ አለኝ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 роки тому +1

    አደራ እደቤተሰብ ጠይቁት አደራ እውነትም ዘመድ ኩን አደራ በሂወት ስትኖሩ እደቤተሰብ ዘመድኩንጠይቁት አደራ ስትድኑ እዳትረሱት ወድሞቸዘመዴ እግዚያብሔር ይባርክህ ወድሜ እዳተ ያሉትን ያብዛልን

  • @asheyosef5964
    @asheyosef5964 3 роки тому +2

    እናንተም ኢትዮጵያን ለማዳን ከማለት
    ሀገራችን ኢትዮጵያ ለማዳን የሚል ልማድ ይኑረን በቃ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሀገራችን ኢትዮጵያ ነው የሚባለው

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724
    @fetaryitebikishyasenishiwu724 3 роки тому

    Fetar chmiro yisitih tbarki edimena tenawun yisitihi

  • @selamawitnegash1449
    @selamawitnegash1449 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ አተም ምህረቱን ይላክልህ ልብህን ያድንህ

  • @emanmekonn2883
    @emanmekonn2883 3 роки тому

    💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @nuruabdu780
    @nuruabdu780 3 роки тому

    የሰፈር ልጂ ነው አውቀዋለሁ

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 3 роки тому +1

    👍👍👍❤❤

  • @fakretasan1177
    @fakretasan1177 3 роки тому

    ሠላም

  • @ggtt913
    @ggtt913 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌😘😘🥰🥰

  • @fatumashifw913
    @fatumashifw913 3 роки тому +1

    ayzieshy ethioppaa bzu lijciey aleash

  • @ewnetubihons3168
    @ewnetubihons3168 3 роки тому +2

    አማራ ሆይ ፦ሶስት እውነታወችን አትርሳ፡፡
    አንደኛው እውነት ወያኔ ደብረብረሀን የደረሰው በጀግንነት በልጦ ተዋግቶና በዉጊያ ብቃቱ ልቆ ሳይሆን በአብይ አህመድ የኦሮሙማ አዛዦች የ”አፈግፍጉ” ሴራና ተንኮል እንደዚሁም በወያኔ ረብጣ ብር ክፍያ ጭምር መሆኑን ታውቀለህ፡፤ስለዚህ የተሰራብህን ውድመትና እልቂት በልብህ ቋጥረህና አቂመህ ያዘው፡፡ ወያኔ ዲጋሜ ሊወርርህ እንደማይመጣም ማረጋገጫው መንግስት የሚነዛው ፖለቲካ ሳይሆን ተሸንፎ እጅ ሲሰጥና ይህንኑ አንተው ራስህ ስታረጋግጥ ብቻ ስለሆነ ይህንን ከማድረግ እንዳትዘናጋ፡፡
    ሁለተኛው እውነታ ደግሞ ይህ ነው፡፤ በመሀል አገር እነ አብይ አህመድ "ሸኔ" እያሉ በሚያሞካሹት ኦነግ የደረሰብህ ተነግሮና ተሰፍሮ ያማያልቅ ግፍና በደል አሁንም እንዲቀጥልበት እየተደረገ ነው፡፡ ኦሮሙማ 31 ዙር ያሰለጠነው ዘመናዊ መሳሪያን እስከ አፍንጫው የታጠቀ በመቶ ሽህወች የሚቆጠር ልዩ ሀይል በተጠንቀቅ የቆመው ለማን ይመስለሀል? የአማራ ልዩ ሀይልን ምስረታና ስልጠና አስመልክቶ እነ አብይና ፈረሶቹ እነደመቀ መኮንን የሰሩብህን ትረሳዋለህን? ከዚሁ ጉዳይ ጋር በተያያዘ አይናብራወቹ የቁርጥ ቀን ልጆችህ እነጀኔራል አሳምነው ጽጌና ዶ/ር አምባቸው መኮንን በነአብይ የረቀቀ ሴራ ምን እርምጃ እንደተወሰደባቸው ትዘነጋዋለህን??
    ሶስተኛው እውነታ ማስጠንቀቂያ ሲሆን አንተኑ ራስህን ይመለከታል፡፡ ቆርጠህ በአንዲነት ስትነሳ ለአጭር ጊዜም ቢሆን የጠላቶችህን አሰላለፍና ቁመና መዝነሀዋል፡፡ እነማን የት ላይ እንደቆሙ እንዳየሀው ሁሉ በጠላቶችህ ላይ ያነሳሀውን ክንድህን አበርትተህ፣ አጠንክረህና አንድ ሁንህ ተነሳ፡፡በቅድሚያ በውስጥህ ያሉ ለሆዳቸው የተሸጡ ሆድ አድሮችንና ከሀዲወችን አስወግድ፡፡ የጀመርከውን አንዲነት እንደብረት አጠንክረህ ቁም፡፡ ነፍጥህን እንዳናገብክ መሆንህን ይወቁ፡፤ በሆዳሞችም በተረኞችም ተታልለህ ከአቀድከው ግብ ሳትደርስ ትግልህን እንዳታቋርጥ፡፡ ብቸኛው መተማመኛህና በህይወትና በሰላም የመኖር ዋስትናህ “በጠላቶቼ አልገደለም “ብለህ በአርበኝነት ያነሳሀው ነፍጥ አስተማማኝ ድልን ሲያስጨብጥህ ብቻ ነው፡፡
    ድርድር፣ ውይይት፣ ምህረት፣የብልጽግናን ካድሬ መቀያየርና ሹምሽር…ወዘተ አንተን በእኩልነት ሳይሆን የበታች ሆነህ እንድትኖር ማታለያወች ዘዴወች እንጅ የችግሩን ምንጭ የሚያደርቁ ሀቀኛ መፍትሄውች አይደሉም፡፡ አንድ ሁን፡፡ ፋኖን ተቀላቀል፡፡ በያለህበት ለሆዳሞችና ተረኞች እምቢታህን በተግባር አሳያቸው፡፡ ፋኖ የኔ ነው እኔም ፋኖ ነኝ ብለህ የአማራ ህዝባዊ ሀይልን ተቀላቀል፡፡ ልዩ ሀይሉን ተቀላቀል፡፤ በገንዘብና በመንደርተኝነት ከተሸጡት የጦር አዛዦች በስተቀር መከላከያ ሰራዊቱ የኢትዮጵያ ሰራዊት ነውና በአገሪቱ መከላከያ ልዩ ልዩ ተዋጊ ክፍሎች ውስጥ የአማራው ቁጥር እንዳያንስ መከላከያውን በስፋትና በከፍተኛ ቁጥር ተቀላቀል፡፡ ሊያጠፉህ የመጡ የወያኔና የኦነግ ጠላቶችህን ታገላቸው፡፡አሸንፋቸው፡፡ በዚህ አድራጎትህም ፖለቲክኞቹን አሳፍራቸው፡፡ከእንግዲህ በኋላ እንደስካሁኑ ሳይቀድሙህ የራስህን ወሳኝ እርምጅ ቀድመህ ውሰድ፡፡ በዚህም አድራጎትህ ሊያጠፉህ ከተነሱብህ ጠላቶች ራስህን ከማዳንህ ባሻገር ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን በእኩልነት እንድትኖር ለምትፈልጋት ኢትዮጵያ ለአንዲነቷና ለነጻነቷ ከሚታገሉ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ሀይሎች ጋር በጋራ ቆምክላት ማለት ነው፡፡ ነጻነትና እኩልነት የሚመጡት ነጻነትም እኩልነትም በትግል፣በእውነትና በተግባር ሲረጋገጡ ብቻ ነው፡፡

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 3 роки тому

    እናተምየማትተካነብብሳችሆንላገራችሆእየከፈላችሆነውቴያሳችሆነውውዱቼእኮንአላህአተአፍችሆ

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 3 роки тому

    enkewanm kenante tefeterku zemedkun wendema jegnaye uuuuuuuuu kalat yelgnm

  • @esubalewtemesgen1659
    @esubalewtemesgen1659 3 роки тому +1

    እግዚአብሐር ያንተን ህመም ባህር ገደል ይጣልልህ ዘር አዉጣ ዘመድ ኩን!!!

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 3 роки тому

    ewnetim zemedkun zemed honhal lehagerih lijoch jegnayeeeeeeee akebrhahahu

  • @starta4678
    @starta4678 3 роки тому +1

    Thank you. I need this guy phone number please. We owe him so much

  • @Belle-jv8nm
    @Belle-jv8nm 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @miserts7657
    @miserts7657 3 роки тому

    Metadel yeluhal yehe new.