የመጥበሻ ኬክ |የብና ቁርስ | በቴምር እና አፕል | የተሰጠኝ ስጦታ| ስጦታ ለ አንድ ሰው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 200

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 роки тому +52

    የ ተጠቀምኩት
    አንድን ኬክ ለመስራት እንድ አፕል
    አራት ቴምር
    ግማሽ ኩባያ ኦቾሎኒ
    🔴ክሬሙን ለመስራት🔴
    እንድ እንቁላል
    ሶስት የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    አራት የሾርባ ማንኪያ ወተት
    አንድ የሻይ ማንኪያ ፔኪንግ ፓውደር
    ትንሽ ፔኪንግ ሶዳ
    አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
    ሶስት የሾርባ ማንኪያ እርጎ (እርጎ ከሌለን በ አራት የሾርባ ማንኪያ ወተት መተካት)
    ግማሽ ኩባያ ዱቄት (ተጨማሪ እንድ የሾርባ ማንኪያ ድስት ወይም የ በቆሎ ስታርች መጨመር )
    ❤እረከቦቱ እና የተለያየ ባህላዊ ሲነዋችን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ
    www.etsy.com/shop/EtegeEthiopianHouse?ref=cart_shop_name_click&cart_id=2890851312
    ለመግዛት ከወሰኑ የአስር ፕርሰንት ቅናሽ እንዲያገኙ MELATUBE ብለው የቅናሽ ካድ ማስገቢያው ለይ ያስገቡ።

    • @mekedes1969
      @mekedes1969 4 роки тому +1

      Erkbotu becca wagewen negerg melat peles tebareky

    • @zenawit223almnh5
      @zenawit223almnh5 4 роки тому

      እኔ በጣም ወድጄዋለሁ ግን ዴሌበሪው በጣም ውድ ነው እኔ ያለሁት UK ነው ከቻላችሁ ዴሌበሪውን ይቀንሱ please

    • @rafhuass4897
      @rafhuass4897 4 роки тому

      Selam endat neshi betame nwe madenkeshi abeztwo fetary yebarkeshi yetbkeshi

    • @rafhuass4897
      @rafhuass4897 4 роки тому

      Pls ena Greek nwe menworew endate megzat echlalw yemflgwen poto lelakelshi kwoye

    • @Lazarus2938
      @Lazarus2938 4 роки тому

      Eshe meluye rekebotun betam new yewededikut buna mafilat betam new yemiwedew thank for information 🙏endet new anchen yemagegnesh meluye

  • @zufanbelay8511
    @zufanbelay8511 4 роки тому +2

    በጣም ነው የማደንቅሽ በቀላሉ የሚገኙትን በቤት ውስጥ ባለን ነገሮች የምንሰራቸዉ ስለሆነ ደስ ይላል በቀላሉ መስራት ችያለሁ እጆችሽ ይባረኩ።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 роки тому +1

      ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @kalisonlopghj6257
    @kalisonlopghj6257 4 роки тому +1

    ሜሉ በጣም አሪፍ ነው በርች ቀጥይበት

  • @heavenmulugeta925
    @heavenmulugeta925 4 роки тому

    ሜልዬ ጎበዝ በጣም ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @nigistisolomon4937
    @nigistisolomon4937 4 роки тому

    በጣም ደስ የሚል በዛ ላይ የሚያምር ምግብ ነው ።ብዙ ጊዜ ፈጥሬ ለመስራት የማልጠቀማቸውን ምግቦች አሁን መጠቀም ጀምሬአለሁ ። ደስ ይላል በርቺልን

  • @mekdeszewdie5609
    @mekdeszewdie5609 4 роки тому

    በርቺ መልካምነት ለራስ ነው እንኳን ደስ ያለሽ የሚያምር እቃ ነው

  • @senaitmulugeta9356
    @senaitmulugeta9356 4 роки тому

    ዋው በርቺ ያምራል እጅ ይባረክ

  • @mobileone6502
    @mobileone6502 4 роки тому

    የኔ ባለሞያ ቅን ሰውስለሆንሽ ይሸለሙሽ ደግም ለራሱ ክፉም ለራሱ ይባላል በርቺ

  • @TheTiegstc
    @TheTiegstc 4 роки тому

    ኬኩ በጣም እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ ከዛ በላይ ደሞ የአንቺ መልካምነትና ቅንነት ስለበለጠ ስጦታ አሸልሞሻል በጣም የሚገባሽ ልጅ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @ejegayhugirma574
    @ejegayhugirma574 4 роки тому

    Melat you doing good job you are so Creative God bless you

  • @genetgenet9067
    @genetgenet9067 4 роки тому

    በጣም ያምራል ተባረኪ

  • @betelehemassefa150
    @betelehemassefa150 4 роки тому

    i love your all preparation, keep going.

  • @ሰኚየድንግልማርያምልጅ

    ዋው በጣም ያምራል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    ምርጥ ነው በርቺ

  • @salmaahmed7550
    @salmaahmed7550 4 роки тому

    እናመሰግናለን የኔ ምርጥ በርች

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 4 роки тому

    ወይኔ ታድለሽ ማሻአላህ ባለሙያነሽ ማሻላ ብዬሻለው ቀላል ይመስላል በርቺ እናመሰግናለን

  • @tigistmojo
    @tigistmojo 4 роки тому +1

    የኔ መልካም እንኳን ደስ አለሽ ሜሉ።

  • @firehewotmengesha7520
    @firehewotmengesha7520 4 роки тому

    ደስ ይላል በጣም

  • @helenjo614
    @helenjo614 4 роки тому

    Thanks mely buna kurs ahun lesnbety eseralhuj thanks egzaber yebarksh cake megzat kglagelshj 2 wer honje tebarkiy 😍🤗😍😍

  • @Yezabnesh
    @Yezabnesh 4 роки тому

    Egziabher yebarkesh
    I like your food
    I tried some of them .

  • @meazabirhanu4822
    @meazabirhanu4822 4 роки тому

    Ejish yebarek ye Hager lij

  • @dy-me3zf
    @dy-me3zf 4 роки тому +1

    Thank you malu looks yummy demo siyamru ekawochu pls link🌷🌹🌷🌹🌷

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 4 роки тому

    መልካምነትሽ በራሱ ለኛ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤️❤️❤️

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 4 роки тому

    ዋው በጣም ነው የምናመሠግነው ሜሉዬ በርች

  • @emmamaethiopiahagere7626
    @emmamaethiopiahagere7626 4 роки тому

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ

  • @arsemaama
    @arsemaama 4 роки тому

    Thx Melu it's yummy I made it with banana because apple alneberegnem but still yumm

  • @zelalemtadesse5242
    @zelalemtadesse5242 4 роки тому

    Ejeg betam yemiyamr cake nw melu esksraw betam chkolku betam gobez berchi berchi 🙏🙏👏

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Рік тому

    ዋዉ አሪፍ ነዉ በርች

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 роки тому +1

    ሜሊ ጎበዝ በርቺ እህት

  • @metsihettamene3241
    @metsihettamene3241 4 роки тому

    እንዴት ብዬ እንደማደንቅሽ አላዉቅም። አንቺ የሀገራቺን ሀብት ነሽ። ስወድሽ!!

  • @fiorinagusey9333
    @fiorinagusey9333 4 роки тому

    Wowww betam aref excellent thanks

  • @yemisirachmebratie1019
    @yemisirachmebratie1019 4 роки тому

    Mela Thank you for everything

  • @selamrahwa6290
    @selamrahwa6290 4 роки тому

    Thank you Melu! l always try ur recipe and it's delicious!

  • @hanaseyoum4926
    @hanaseyoum4926 4 роки тому

    ሜሉ ሁሌም ምትሰሪያቸውን እከታተላለሁ ግን አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም። በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ፣ እርጋታሽ ሞያዎችሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝ! እጅሽን ይባርከው!

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 4 роки тому

    ዋዉ ንፆህና ምግቦችሻ ሲያምሮ አሰራርሻ ሁሉነገር. ወደድኩት. ባለሞያ. በትክክል. እጅሽ ይባረክ ለመጀመርያ ጌዜተደስቼ ሳይ

  • @hameremegersa6079
    @hameremegersa6079 4 роки тому

    Wow looks yummy 😋 and Meluya u deserve it !!!!!

  • @zelalemtadesse5242
    @zelalemtadesse5242 4 роки тому

    I tried to bake this “ቡና ቁርስ" yesterday it was very delicious thank you melu to sharing us🙏💕👏👏👏

  • @hanalove8330
    @hanalove8330 4 роки тому

    እጅሺ ይባርክ እህታችን

  • @haymanotgugessa9137
    @haymanotgugessa9137 4 роки тому

    Wow...betam yameral!
    Thanks my sis!

  • @naiherteame6646
    @naiherteame6646 4 роки тому

    በጣም ነው ማመሰግንሽ ሁሌ ምታቀርቢው እከታተላለው

  • @salemyohannes6437
    @salemyohannes6437 4 роки тому

    Can you please tell us what kind of powder please?

  • @ተኬአለም
    @ተኬአለም 4 роки тому

    አሪፍ ባለሞያ ነሽ እኔም በጣም እየተጠቀምኩኝ ነዉ እ/ር ይባርክሽ

  • @astermelaku1731
    @astermelaku1731 4 роки тому +1

    ሜሊ እኔ የምለው የኩባያ መጠን በኪሎ ግራም ስንት ይሆናል እና የደረቅ ነገሮችም የፈሳሽ ነገሮችም አንድ ኩባያ ካልሽ አንድ አይነት ኩባያ ነው? ግራ እየተጋባሁ ነው እባክሽ አሳውቂ አመሰግናለሁ።

  • @ከማል-ሐ4አ
    @ከማል-ሐ4አ 4 роки тому

    ሀሪፍ ነው

  • @mikado5545
    @mikado5545 4 роки тому

    Bravo! Sis አፍ ውሀ ያስሞላል! በጣም ጎበዝ ነሽ መጀመርያ ግዜ ነው ያየሁሽ ሬላክስ ያደርጋል ብሮግራሙን
    እዝግአቢሄር የፈለግሽው ሁሉ ሞልቶ ይስጥሽ 🙏🏽🙏🏽

  • @astermelaku1731
    @astermelaku1731 4 роки тому

    አሪፍ ነው ሰርቼ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ።

  • @yirgabir8577
    @yirgabir8577 4 роки тому +1

    so good i like

  • @sewunetyohanes3720
    @sewunetyohanes3720 4 роки тому

    malatiye betam des yilal andandem lehitsanat yemihonu negerochin bitilekilin arif new berchilign mokirew asayishalew

  • @amsaleworkazene5014
    @amsaleworkazene5014 4 роки тому

    mely anchi balemoya ethiopiawt tebareki lela meeleshlw yagerelej

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 4 роки тому

    ድምፅሽ ደስ ይላል 💞😉

  • @birhanethiopia599
    @birhanethiopia599 4 роки тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ሰለምትሰሪው ሰራሽ አድናቂሽ ነኝ በረቺ ሲቀጥል ስለ እቅዎቹን በጣም ፈልጌ ነበረ እና ኢትዮጵያ አይደለሁም አሁን እና እንዴት ማግኘት እችላለሁ የምፈልገው ለሀገር ነው ያለሁት ሳውዲ ነው ከቻልሺው ተባበሪኝ

  • @yenewubakena6175
    @yenewubakena6175 4 роки тому +1

    Congratulations, Malu ken mehone lerase new,i am so glad for you 💐💖

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa2911 4 роки тому +10

    It seems yummy ...will try it.. በናትሽ ሜሊ የህፃናት ምግቦችን ስሪልን ለአመት ከ6 ወር ለምትሆን ህፃን plsssss

  • @NewLife-qk9gf
    @NewLife-qk9gf 4 роки тому

    Thank you for this wisdom I will try it tomorrow.

  • @veronicalegesse3865
    @veronicalegesse3865 4 роки тому

    አይሰክሬም አሰራር ብታሳይን ተባረኪ

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 4 роки тому

    Good job 👏 amazing 😉

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 4 роки тому

    Betam arif nw kelael nw ensraln👌💕

  • @senait689
    @senait689 4 роки тому

    I have been following you and making some of them your cookings. This one by far is Very Delicious Melat thank you for sharing with us.

  • @Lazarus2938
    @Lazarus2938 4 роки тому +4

    Weyin meluye algemetikum neber surprise aregshegn am so happy 🙏🙏🙏thank you so much for gift 😍😍😍

  • @ribkam5764
    @ribkam5764 4 роки тому +1

    የኦቃውን አድራሻ ላኪልኝ ❤🙏

  • @meronzewdie4110
    @meronzewdie4110 4 роки тому

    It looks so yam thankyou for sharing keep up the good work.

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 роки тому

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርግጠኝነት እሞክረዋለሁ ሲያዬት ያምራል እቃወቹም ያምራሉ እናመሰግናለን ሜሊ 😍

  • @kidokido9816
    @kidokido9816 4 роки тому

    Adenakish neghn please Yekushena eka (deset & metebesh) )megezt yechalal ?

  • @metibelay5500
    @metibelay5500 4 роки тому

    I love your channel so much !! Your calm voice and the love you put into your cooking is amazing. Keep up the good work!! Who ever is behind the camera thanks

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 роки тому

    Yene Konjo, you deserve a lot!!
    Yichim timokeralech!! Thank you 🙏

  • @meskeremafework6017
    @meskeremafework6017 4 роки тому

    Thank you !! Well it’s not as easy as you make it to be but I’m gonna try again... thank you about the coupon tho I have been wanting to buy those set

  • @gelilalemma6933
    @gelilalemma6933 4 роки тому +3

    ለዚ ነው ባለፈው ቅንነትሽን ያደነኩት በጣም ነው ደስ ያለኝ ስጦታው ስለደረሰሽ ከዚም በላይ ይገባሻል ሸላሚዎቹንም እናመሰግናለን ለእህታችን ቅንነት እውቅና ስለሰጣችሁ። በርችልን ቅንነት ዋጋ አላት በሚቀጥለው እኔ ተረኛ እንደምሆን ተስፋ አለኝ😁😁😁😁

  • @meseretmogos2473
    @meseretmogos2473 4 роки тому

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 роки тому

    Looks yummy 😋 I will definitely try it. Thank you Mely!

  • @betymengistu4059
    @betymengistu4059 3 роки тому

    Betam new yemewdeshe bless u

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 4 роки тому

    Barce gobez.

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho 4 роки тому

    በአፕል ምትክ ምን መጠቀም ይቻላል

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 4 роки тому

    Wow meluye u deserve it le tru sew tru negr yigebwal...brchi mal be sirash hulem edenekalehu enam bakemuyabdrgeshignal tnx melu

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 роки тому

    ሜሉዬ በልቤ ሳስብ ጣፋጭ በተለይ ኬክ ስሪልን ልልሽ ነበር አመሰግናለሁ ስለተሸለምሽው ስጦታ ደስ ብሎኛል ይገባሻል

  • @helentekalign1250
    @helentekalign1250 4 роки тому

    ሜሉዬ በጣም ያምራል የኔ ጎበዝ ሁሌም አንደኛ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 роки тому

    አናመሰግናለን ሜሊ በርቺ

  • @eyerusalemmaryam2817
    @eyerusalemmaryam2817 4 роки тому

    Order Marge felge neber konjo website know wey

  • @adengerma2005
    @adengerma2005 4 роки тому +1

    ሜሉዬ እባክሽን አሪፍ የተለየ የእሩዝ አሠራር ላኪልኝ እባክሽን

  • @feratad
    @feratad 4 роки тому

    ደስ የሚል ማንነት ነው ሜሉ ላንቺም ሲሰጥሽ አንቺም ደግሞ መልሰሽ ለሌላ መስጠት፣ እንደሁሌው እባክሽ ይባረክ፣ እሞክረዋለሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው ሜላዬዬዬዬዬ በፍጥነት እሞክረዋለሁ
    ስጦታው በጣም ያምራል "ደግነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍላል " የሚባል ለዚህ ነው አንች በቅንነት ነበር ያደረግሽው .. ...በጤና በእድሜ ተጠቀሚበት ሜላዬዬዬ
    @ኩሪባቸው አድማሱ እንኩዋን ደስ አለሽ ሁሌም አንደኛ በመግባት ግንባር ቀደም አበረታች ነሽ ይገባሻል
    አመሠግናለሁ

  • @dhwhwhwehehwhw2302
    @dhwhwhwehehwhw2302 4 роки тому

    ሰላም ሜሉ እጅሽን ካቁርጥማን አሏህ ይጠብቅሸ እህት በርች ዴግነት ለራስ ነው ኮሜት ብዙ አልወድም ግን አድናቂሽ ነኝ እናትየ ይገባሻል ለስላሳው ብሀሪሸ

  • @rahelabraham2161
    @rahelabraham2161 4 роки тому

    You make it as if it easy but because I am diabetic, if I try it with different fruits is it going to work? I like the way you explain it. Thanks 😊

  • @le1785
    @le1785 4 роки тому

    ሜሉ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን😘😘🙏🙏🙏💕💕💕💕💕

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 4 роки тому

    meli ene yemaweksh keyo film laye new bezu gize degagme aychewalew yekeyon film crewchun bemulu betam adnaki negn melu Anch lemuyaw endetefetersh yastawkal Ahun demo endezh lela talentshn stasayin min yahel quality endalsh behulum bota yemtegegni bebetchrisianum bengdum who run the world melat beyalu multi tasking nesh berchi bezu entebekaln kanchi

  • @zoetadesse
    @zoetadesse 4 роки тому

    Ejish yibarek

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 4 роки тому

    ሜሉ ይገባሻል በርቺ የኔባለሞያ

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 4 роки тому

    እኔ ምልሽ ሜሉ ኢትዮጵያ ላለነው ረከቦቱን የት ነው የምናገኘው በጣምምምም ነው የወደድኩት

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 4 роки тому

    Selameshe yebza meloay my number one choice thanks a lot

  • @Feker4
    @Feker4 4 роки тому

    Beatm arefa sera 👌

  • @kokimamo7746
    @kokimamo7746 4 роки тому

    Betam gobez nesh

  • @MerukaKitchen
    @MerukaKitchen 4 роки тому

    Yemitseriw migib beza lay nesthena beza lay tithitna betam enamsegenaln

  • @tiruze1463
    @tiruze1463 4 роки тому

    Betam adenakishe nege eg/r yebarkeshe Ebakeshe yemtesribet ekawocheshe betam new yemiyamrut esti yemtamaseyebetn mamaseya yete new yemigegewu

  • @ኤርትራዊትኣደ
    @ኤርትራዊትኣደ 4 роки тому

    Wawwwwww masallah kulu xebuk wellah des yelal♥️♥️

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia5007 4 роки тому

    Amazing every day 👌🏽👍🏽💕

  • @silenatlencha8944
    @silenatlencha8944 4 роки тому

    የበቆሎው ዱቄት ለህፃናት ተብሎ የሚሸጥ አለ እሱ ይሆናል? ወይስ በራሳችን የበቆሎ ዱቄት አስፈጭተን ማድረግ እንችላለን ? ሜሉ

  • @Lazarus2938
    @Lazarus2938 4 роки тому +1

    Thank you so much meluye 🙏🙏🙏

    • @ekram2626
      @ekram2626 4 роки тому

      Congra kuribachew u deserve it.

    • @Lazarus2938
      @Lazarus2938 4 роки тому +1

      @@ekram2626thank you 🙏😄😄😄🤗🤩 am so happy the first time for UA-cam gift 🤩

    • @Lazarus2938
      @Lazarus2938 4 роки тому +1

      @@ekram2626 ene salihon meluye nat yemigebat shelimat because bizu muya new yasitemarechen 👌

    • @ekram2626
      @ekram2626 4 роки тому +2

      @@Lazarus2938 esuma ewnet new melk stegn enji muya ke melat new

    • @Lazarus2938
      @Lazarus2938 4 роки тому

      @@ekram2626 😄😄😄 yes you right

  • @ekram2626
    @ekram2626 4 роки тому

    Thanks for sharing melu.

  • @tigestkokie1159
    @tigestkokie1159 4 роки тому

    ዋውውውው በጣም ነው የሚያምረው በርች
    ጥያቄ አለኝ ሜሊ ቅቤ የማይወድ ሰው እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 4 роки тому +2

    ስኩዋር በጣም ባይበዛ ጥሩ ነው ግ በጣም አድናቂሽ ነኝ ስራብም እርጋታሽም ደሞ ፕሮግራምሽ አይንዛዛም.

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 роки тому

    ዋው የሚገርም ኬክ ነው በርቺ ውዴ