የሰማይ መንገድ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 116

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 2 роки тому +15

    ሱባሃን አሏህ ሸይኽ አሏህ እድሜውን ከሙሉ ጤና ጋ ይወፍቀዎት።ወንድሞቻችነም አሏህ ይጠብቃችሁ።ወሏሂ የሸይኻችን ትንታኔ የሚገርም ነዉ

  • @maryammohammed379
    @maryammohammed379 2 роки тому +10

    ፍትህ ለወለጋ ፍትህ ሳውዴ እስርኘውች ያረብ አላህ ፈረጃው ያቅርብልን

  • @nefisa17
    @nefisa17 2 роки тому +4

    እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው ቢስሚከ ነህያ ከሰላት ላይ ከማንቀላፋት ነው የሚታደገን አላህ ይጠብቃችሁ ለዛችሁ ሁሉንም ይቀድማል

  • @ዘቢባያላህባረያ
    @ዘቢባያላህባረያ 2 роки тому +5

    ሰለላአለሂወሰለም
    ሰለላአለሂወሰለም
    ሰለላአለሂወሰለም

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 2 роки тому +2

    Wa wr wb kemisoch jezakumullah keyre Subehane allah 🙏 S.A.W S.A.W S.A.W ❤ 🙏

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 роки тому +1

    እባካቹ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እስላማዊ ሚዲያ ላይክ ሺር ብማድርግ እናሣድግ ባልባሌ ነገር ግዜያችን አናሣልፍ

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ኩላሊታችሁ ድረሱልኝ እያለ ቢሆንስ?
      ua-cam.com/video/HFzrqetEQLA/v-deo.html

  • @fethiabekeri4560
    @fethiabekeri4560 2 роки тому +2

    Masha Allah indilu mastemar betam yeteshale new kalen ye Iman dereja

  • @fatumamohammed3147
    @fatumamohammed3147 2 роки тому +2

    Allah yesetelen ustaz teru temehert new inshallah kezih buhala entegeberalen

  • @rudhgvd1494
    @rudhgvd1494 2 роки тому +2

    S a w jezakumellahu keyir

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +1

    ማሻ አሏህ ጀዛከሏህ ኸይር ሚንበሮች ሽኩረን

  • @nefisa17
    @nefisa17 2 роки тому +1

    Mashallah tebarekellah Jezakellahu khire

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 2 роки тому +2

    ሰው ብዙ ነገር ሱስ ይሆንበታል እኔም የሚንበር ቲቪ ፕሮግራም ሱስ ሆኖብኝ በቀን ደጋግሜ ነው የማዳምጠዉ
    በርቱልን ሼኻችን አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ኩላሊታችሁ ድረሱልኝ እያለ ቢሆንስ?
      ua-cam.com/video/HFzrqetEQLA/v-deo.html

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 роки тому

      እኔም ማሬ

    • @sadahs4112
      @sadahs4112 10 місяців тому

      እኔም አላህሰምተንየምንጠቀምያርገን

  • @wasaqsaa4349
    @wasaqsaa4349 2 роки тому +2

    ማሻአላ

  • @ኢትዮጵያመመኪያ
    @ኢትዮጵያመመኪያ 2 роки тому

    ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነው የአብበከር ሲዲቅ ረ ዓ የቀድሞ ስም አብደሏህ ኢብን ኡስማን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +1

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም💝💝💝💙💖💐💐👍

  • @yimamseid8469
    @yimamseid8469 11 місяців тому

    አለ፣ሁመሶሊ ወሰሊም አላሙሀመድን

  • @-muyatube9700
    @-muyatube9700 2 роки тому +6

    ማሻላህ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ መልክት እያስተላለፋችሁ ልን ነዉ። ሰብሰብ ብለን እያዳመጥናችሁ ነዉ። በርቱልን።

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 2 роки тому

    የኛ ጀግናውች ለሀሙሱ ሸህ ሀሰን ከረሙን አቅርቡልን አድስ አበባ መተው እዳትለቆቸው እሽ ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ & ኡስታዝ ሁሴን 👍👍👆👆👆👆👆

  • @adgcvhggg7754
    @adgcvhggg7754 2 роки тому +3

    አሰለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበራከቱ ወድሞቸችን አበተችን አለህ ይጠብቀቹ እድሜነ ጤነ ይስጥልን ፖሮግራመቹ አስተመሪነው በርቱ እይልኩ ሼከችን አድጥየቄ ልጠይቆትነው እሰ አለይሰለም ነብይ አይደሉም ሰሀበነቸው አሉ ራሱል ሰለለሁ አለሂ ወሰለም እነደሚመጡ ለበኒ እስራኢሎች የበሰሩትም እሰቸውነቸው ይበለል ተደ እዴት ሰሀበነቸው ሼክ የብራሩልኝ ግር ስለለኝ ነው ጀዘኹሙለ ከይራን

  • @seadiyoutube4324
    @seadiyoutube4324 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ሚንበሮች

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +11

    ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷የተማሪዎች መልስ

    • @rahimagetahun9154
      @rahimagetahun9154 2 роки тому +1

      ሠለሏሁ አለይሒ ወሠለም
      ሠለሏሁ አለይዪ ወሠለም
      ሠለሏሁ አለይሒ ወሠለም

  • @umii7353
    @umii7353 2 роки тому

    የአቡበከር ረ ዐ ትክክለኛ ስማቸው አብዱል ካአባ ነበር ወላሁ አእለም

  • @abebechbiza613
    @abebechbiza613 2 роки тому +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምአርላቹ

  • @seyfdinsulitan1548
    @seyfdinsulitan1548 2 роки тому +2

    ሼር አርጉ ይደመጥ ምርጥ ትምህርት ነው

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ኩላሊታችሁ ድረሱልኝ እያለ ቢሆንስ?
      ua-cam.com/video/HFzrqetEQLA/v-deo.html

  • @Samirasamire1314
    @Samirasamire1314 2 роки тому +4

    أفدنا كثيرا مما قدمتموه، جزاكم الله خير الجزاء على مابذلتموه من جهد كبير في تقديم ... جزاكم الله خيرا وبارك فيكم ونفع بكم وجعله فى ميزان حسناتكم
    احسن الله اليكم عنا وعن المسلمين خير الجزاء ورزقنا الله واياكم الاخلاص ... جزاك الله خيراً ياشيخ ونفع بك الإسلام والمسلمين
    የሁል ጊዜ ስጋቴን የቀረፈልኝ ያለፈዉ ሳምንት program ነዉ!! ስለ ዉዱዕ አደራረግ, ይህን ዉዱዕ ተደርጎልኝ ነበር ከሀገር ዉጪ ግን ሁሌም ሸክ ነበረብኝ *ቢዳዓ* ይሆናል በማለት ለብዙ ሰዎች ስነግራቸዉ እንዲህ አይነት ነገር ሰምተን አናዉቅም ይሉኛል እናም የብዙ ዓመታት ስጋቴ ነዉ የቀረዉ
    ዉዱዕ አደራረጋቸዉ በጣም ይገርም ነበር እየተጠራሩ ከድጃን አሞታል ዉዱዕ ይደረግላት ተብለዋል እንሂድ ተባብለዉ ነዉ የመጡት ሌላዉ እጅግ የሚገርመዉ ሲመጡ ያሉት ነገር መቼም አረሳዉም ምናልባት ከማሀከላችን በዓይን ወግተናታል ሰለሶ ብዙ ሰሞኑን ስናወራ ነበር ይሉ ነበር ጉዳዩ እነሱጋ normal ነበር,;ነገር ግን ይህ ቤተሰብ በرسول صلى الله عليه وسلم ፍቅር ያበዱ ናቸዉ ቤቱ ما شاء الله تقوى, ايمان ذكر የ3 ቤተሰቦች ወደ 60 ሰዎች ይሆናሉ ያደረጉት ባጋጣሚ በድንገት ከሀገር ዉጪ የነበሩት የቤተሰቡ አካል የዉስጥ ልብሳቸዉን/T_shirt በመዉሰድ የዉዱዕ ዉሀ ዉስጥ በመጨመር ይጨምቁት ነበር።ለ3 ቀን ካደረጉ በኋላ እኔ ሳላያቸዉ ከጀርባዬ አፈሰሱት
    ولك الحمد لله جزاكم الله خير اجمعين
    ተሽሎኝ በሙሉ ጤና ወደ ሀገር ቤት ተመለስኩ ጊዜዉ ቆይቶዋል ግን አስታዉሰዋለዉ የሚገርመዉ ነገር ምንም አይነት ቅሬታ አልነበራቸዉም እንደዉም እየተጠራሩ ነዉ ያደረጉት normal ነበር ይህ ነገር እኛ ሀገር ላይ ትንሽ ይከብዳል ይህን አድርጉ ከማለት በፊት የነብዩን صلى الله عليه وسلم *ሲራ* ማስተማር ይህን የተማር ለመቀበልም ለማድረግም አያቅተዉም የሆነዉ ሆኖ በእስልምና ዉስጥ አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥለው ዬለም የታዘዝነዉን ማድረግና ማድረግ ነዉ

  • @ss381
    @ss381 2 роки тому +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته مشاءالله اللم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين اللهم امين 👍👍👍❤️❤️

  • @fatiyahassan4169
    @fatiyahassan4169 2 роки тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ሚንቨር ቲቪ

  • @hawletymam8852
    @hawletymam8852 2 роки тому +3

    ሄሎ በግ በጣም ቆንጆ ነው

  • @medinajemal2433
    @medinajemal2433 2 роки тому +2

    welcome

  • @makedadhaye520
    @makedadhaye520 2 роки тому

    Mashallah

  • @sultanabdela8869
    @sultanabdela8869 2 роки тому +2

    ማሜ ማሻሏ አላህ ይጨምርላቹ በርቱ

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 2 роки тому +2

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን

  • @seadiyasisay
    @seadiyasisay Рік тому

    ሱብሀነላህ

  • @صابرينمنجستو
    @صابرينمنجستو 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @የበረሀዋንግስት
    @የበረሀዋንግስት 2 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @zaharazahara1720
    @zaharazahara1720 27 днів тому

    ማሻአላህ ሁላችሁም አላህ ይጨምርላችሁ

  • @fatimaedrise7447
    @fatimaedrise7447 2 роки тому +4

    አሳላሙአልይኩም ወርህመቱላህ ወበርካቱ የከምስ ምሽት አዘጋጆች ባርከላሁ ፍኩም የኬምስ ምሽት ሁሌ እከታቴላለሁ በጣም ጡሩ ነው አላህ ይጨምሪ ይጨምር ላቸሁ ግን በጣም ማስታወቅያ ታበዛላችሁ ትንሽ እሱ ይስለቻል ስለ

  • @zedk2729
    @zedk2729 2 роки тому +5

    አንቢያዉ ሙርሰሉ ሁሉ
    ኡመቶዎ በራጋኝ ሲሉ
    በእዝናቱ እኔን መርጦኚ
    ስያድለኝ የንቱ አራጋኚ
    አለሁማ ሰሌ ወሰልም አለ ናብይና ሙሃማድ
    ጃዛኩምለህኸይር ሸኸችን ሁሴን ማሜ አለህ ይጣብቃቹ የ5 ግዜ ሰላት ከመዳናጋጉ በፊት ሰላት አናበራም ማለት ነዉ? ?
    የአቡበከር ስም አብዳለህ እብኑ ኡስመን መሰለኝ አለሁዓእለም

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp Рік тому

    ensha ALLAH .

  • @MuradAbdlo
    @MuradAbdlo Місяць тому

    አላህይዘንልን

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 роки тому +3

    አህለን ኸሚስሶች🌹🌹🌹🌹

  • @kefyalewmesgana6468
    @kefyalewmesgana6468 2 роки тому

    Mashallah shekacachin!!

  • @hawiseide8442
    @hawiseide8442 2 роки тому +3

    A.ww ኸሚሰ ምሽቶች እንዴት ናችሁ
    አህለን ያሼህ እንዴት ኖት ሀፊዞኩሞላ

  • @ለሀምዱሊህ
    @ለሀምዱሊህ 2 роки тому +2

    የአቡበከር ሰዲቂን የመጀመሪያ ስማቸውን የምታቁ. ፃፍ አርጉልኝ

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 2 роки тому +2

    አህለን ሚንበሮች ጀዛኩሙላኸ ኸይር አላህ ረመዳንን በሰላም ያድርሰን🥰

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ኩላሊታችሁ ድረሱልኝ እያለ ቢሆንስ?
      ua-cam.com/video/HFzrqetEQLA/v-deo.html

  • @fayikamuhammed2466
    @fayikamuhammed2466 2 роки тому +1

    Aw wr wb, I’m interested watching Menbr tube program and I feel like I’m in Ethiopia Allahamdulillah.May Allaha increase ur knowledge and iman.

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር ያሸኹነ ያጋሊ!
    ቢንበሮች አህሰንቱም በርቱ በጣም ሀሪፍ ሂደት ነው!

  • @Samirasamire1314
    @Samirasamire1314 2 роки тому +4

    هو: «عبد الله بن عثمان بن عامر بن عمرو بن كعب بن سعد بن تيم بن مرة بن كعب بن لؤي بن غالب بن فهر بن مالك بن النضر وهو قريش بن كنانة بن خزيمة بن مدركة بن إلياس بن مضر بن نزار بن معد بن عدنان التيمي القرشي»، يلتقي مع النبي محمد في الجد السادس مرة بن كعب.

  • @medinahaji6128
    @medinahaji6128 2 роки тому

    ياشيخ الله يطول بعمرك

  • @saeedSaeed-fk1xg
    @saeedSaeed-fk1xg 2 роки тому +2

    👍👍👍💘💘💘💘💘

  • @hayh2148
    @hayh2148 2 роки тому

    Masha allah mirt prograam .... Ye abubakar(RA) yemejemeriya siim abdullah yibal nbr

  • @abdihome9847
    @abdihome9847 2 роки тому

    Jezakumullahu kheyren betaam astemari program new bertuuu

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 роки тому +2

    wawrwb

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Mashallah allah yichmerelichu

  • @aeth2591
    @aeth2591 2 роки тому

    Mash Allah minber Tv my favorite ከኢትዮጵያውያ ውጭ I always follow you on UA-cam also I like it. my way Programe too Masha Allah keep it up brothers & sisters so was Abu bakrs real name Abdallah bin Abi Quḥafah

  • @nureahmed3522
    @nureahmed3522 2 роки тому +1

    ሚንበሮች እወዳቹሃለው በርቱ

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ኩላሊታችሁ ድረሱልኝ እያለ ቢሆንስ?
      ua-cam.com/video/HFzrqetEQLA/v-deo.html

  • @فاطمةاول-ذ3خ
    @فاطمةاول-ذ3خ 2 роки тому +1

    አስላሙአለይኩምወራህመቱላህወበርካትሁ ማሽአላህ አላህይጨምርላችሁ በዱአአትርሱኝ

  • @rozajihad2100
    @rozajihad2100 2 роки тому +2

    Mashaallaah teru temert new ene yegetemeny neger binor yene yemelachew beteseboch awen yemeneorebachew Arabaoch Lejachew tenesata nikaa aserech bezaa mahal deges meta yenika tedegese leserg eyetezegajech tamemech kezan beteseb bemullu weduu aderegu teballen ene lemen beye teyekuny enyw selle wedednat ayen honobat yehonall aluny kazan ene oke beye aderekuny kenesuga hakiiza wehawen tetach tatebechebet tetekemech danech walahi betam new yegeremeny honom bihon tederwa gen feresewall behwallam kesu betaeseb new allu wallahu allem yee neger gen entaa hager alte lemedem endellemed mebezat alebet dawadaw

  • @halaahmed4168
    @halaahmed4168 2 роки тому +2

    wellahi sakum keldum akerrebachu mnm endaykeyr admaki new betelley mahammed sakh endaykom. beterefe nefs ymnzerabt menorn yemnmegnbet benante program new allah ytebkachu ljochachn dinachnn yrekeballu blen tesfa ynorenal benante

  • @kidusimran4616
    @kidusimran4616 2 роки тому +2

    As wa wr wb Selke kuterachaune meteykew negere selale newe

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    አህለን ወሳህለን

  • @fathifathiha674
    @fathifathiha674 2 роки тому

    ማሻአላህ በርቱ

  • @rawdabereda7336
    @rawdabereda7336 2 роки тому

    ሠላም አሊኵም mimber TV መሻአላ ቀጥሉበት አላህ ይጨምርላችሁ የኡዱ ነገር ገርሞኛል ገጠመኝ አለኝ ሽርክ ነበር ሚመስለኝ

  • @busehrayaseen8405
    @busehrayaseen8405 2 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ዝግጅት ነው ግን የማስታወቂያ ሰአቱ ይርዝማል ሁሎንም በአንደየ ከማስተላለፍ በሁለት በሶስት ከፍፍሎ ማስተላለፍ ቢቻል በተርፍ አላህ እናተንም እኝንም በጀነት ፌርዶስ ያገናኝን

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ኩላሊታችሁ ድረሱልኝ እያለ ቢሆንስ?
      ua-cam.com/video/HFzrqetEQLA/v-deo.html

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️

  • @medinajemal2433
    @medinajemal2433 2 роки тому

    hamis mishit 1nga!!!

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    ጀዛኩም አላሁኸይረን አቡ ቁአፋ ነበር የአቡ በከር ስም

  • @adad6827
    @adad6827 2 роки тому +1

    ሁላቹም''ላይክ አርጉ

  • @mokede8735
    @mokede8735 2 роки тому

    Programachu mashallah አዲስ አቀራረብ ነው ይዛቹ ነው የመጣቹት ስህተቶች ሊኖሩ ይችላሉ በመሀል እናተ በቀልድ መልክ የምጠይቁት ይመቸኛል

  • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
    @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 2 роки тому +3

    አህሌ ውዶች

  • @jemilatiybe7171
    @jemilatiybe7171 2 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلا وسهلا مرحبا بكم
    اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا وسيدنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj 2 роки тому +4

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🌹🌹
    እሳት 🔥 ኢብራሂም አለይሂ ሰላምን አላቃጠላቸውም
    نار لم تحرق إبراهيم
    ቢላዋ 🔪 ኢስማኢል አለይሂ ሰላምን አልገደላቸውም
    وسكين لم تقتل إسماعيل
    ባህር 🌊 ሙሳ አለይሂ ሰላምን አላሰመጣቸውም
    وبحر لم يغرق موسى
    አሳ 🐋 ነባሪ ዩኑስ አለይሂ ሰላምን አልበላቸውም
    و حوت لم يأكل يونس
    قل لن يصِيبنا إلا ما كتب الله لنا
    አላህ ከፃፈው ውጭ አይገጥመንም
    አላህ ደግሞ ለሁሉም ምክኒያት አለው
    عَسَىٰ أن تكرهوا شيئا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شرا لكم
    የምትጠሉት ነገር ለናንተ ኸይር ሊሆንም ይችላል የምትወዱት ነገር ደግሞ ለናንተ መጥፎ ሊሆን ይችላል ኢነሏሀ መአ ሷቢሪን ውድ የኢስላም ልጆች የተለያዩ ኢስላማዊ አስተማሪ ታሪኮችን በቻናላችን ታገኛላችሁ ፕሮፋይሉን ተጭናችሁ ቤተሰብ ሁኑ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ🌹

  • @ዜድነኚየወድሞቸታናሽእህት

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @rozajihad2100
    @rozajihad2100 2 роки тому +2

    Enee belleje bezuu negeroch getemewenyall gorobet ende endi ayenet sew alle yellunya lejeshiin tebeqeyat yellunya enegen wallaahii ande qan aletebekewatem gen sebebun lemaderes mokereallew esum suratal nas suratal fallaq endum hayatall kursii bemeqerat alahaamaduliilaa menemsaton adegechelleny

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw 2 роки тому +4

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ።።ወበረከቱሁ አህለን መከምበሮች

  • @thurvival681
    @thurvival681 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ እንዴት ናቹ ይህን comment የምጽፈው ከጃንሜዳ አካባቢ ልዩ ቦታ መሀል ግንፍሌ ሰፈር ነው።
    ኢንሻአላህ እኛ ሰፈር አልአንሲ የሚባል መስጂድ አለ ከተከፈተም ወደ 8/9 አመት ይሆነዋል ሊከፈትም የቻለው አንድ አህለል ከይር አረብ የነበሩ ሰውዬ ይኖሩበት የነበረውን ቤታቸውን ከመሞታቸው በፊት መስጂድ እንዲሆን ወቅፍ አድረገው ነበር።
    ከብዙ ጊዜያት በኋላ ግን corona virus ተከሰተና በመሀል መስጂዶች ተዘጉ ይህንን አጋጣሚ ደግሞ ልጃቸ ጠቅልሎ ወደ መሰጂዱ እንዲገባ አደረገው። እነደሚመስለን ከሆነ መጀመሪያም መስጂዱ ሲሰጥ ደስተኛ አልነበረም። እናም ከቆይታዎች በኋላ መስጂዱ ሲከፈት ሁሉም ነገር ተቀያየረ ከነሱም ውስጥ መስጂድ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው የገቢው መኖሪያ ቤት ውስጥ ልጃቸው ዘመድ አዝማዱን ሰብስቦ አስገባና የግቢው መጋዘን ውስጥ ብቻ እንድንሰግድ ተደረገ።
    ይህም አልበቃ ብሎት የመስጂዱን ውዱእ ማድረጊያ ከሰላት ሰአት ውጪ እንዳይከፈት ማለትም, 30 ደቂቃ አርፍዶ የመጣ ሰው እንኳን ውዱእ ማድረግ እንዳይችል አረገብን እኛ ለመጅሊስም ተናግረናል ግን የሚያስቆመው ሰው አልተገኘም እና በአላህ ፍቃድ minber tv ችግሩ እንዲፈታልን እንድታግዙን በአላህ ስም እንጠይቃለን!#islam

    • @hawiseide8442
      @hawiseide8442 2 роки тому +1

      A.ww ለዲኑ አሊ ዛውያ ቲቪ በታሳውቆቸው አሪፍ ነው ጉዳያችን የተሰኘ ፕሮግራም ስላላቸው or ሀሩን ሚድያ

    • @thurvival681
      @thurvival681 2 роки тому

      @@hawiseide8442 youtube channel alachew ende

    • @hawiseide8442
      @hawiseide8442 2 роки тому

      አው አላቸው

  • @maryammohammed379
    @maryammohammed379 2 роки тому +3

    አሰላምዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ቢኩም

  • @umumahirumuayub9349
    @umumahirumuayub9349 2 роки тому

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ምንበሮች አንዴት ናችሁ ማሻ አላህ በርቱ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 роки тому +3

    3ኛ ነኝ ዛሬ

  • @braro4410
    @braro4410 2 роки тому +1

    ابو قوحفة

  • @saidaabasimal7374
    @saidaabasimal7374 2 роки тому +1

    የአቡባከር ሰድቃ ሰም አብዱል ካባ ናበር

  • @yimamseid8469
    @yimamseid8469 11 місяців тому

    እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 роки тому +2

    #አሠለሙ አለይኩሚ #ዋርመቱለይ ዋበርከቱ
    #ቤት አድርጉኛ በቅንንነት
    #ውድ ኢትዮጵያ
    ፍትህ ለእስርኞችችችችች

  • @yunusesmail4061
    @yunusesmail4061 2 роки тому +2

    ሸህ የሉም ዛሬ?

  • @kasimmohammed66
    @kasimmohammed66 2 роки тому +1

    ይድረስ ለዳይሬክተሩ እና አዘጋጆች
    20 ደቂቃ ማስታወቂያ ያውም ኸሚስ ምሽት መግብያ ላይ ብቻ አይንዛዛም? ወይስ እኔ ስልቹ ሆኜ ነው?
    ውጭ ያለ ሰው ወደገደለው ይላል እና ካለን ግዜ እንጻር ቸኩዬ ከሆነም እታረማለሁ::
    አላህ ከቀልብ ይጠብቀን::
    አላሁመ ባሪክ ለና ረጀብ ወሻእባን
    ወበሊግና ሸህሩ ረመዳን::
    አቡ ረያን

  • @mimitube3187
    @mimitube3187 2 роки тому

    esti teyekulegn leshek be aye yeteterater sew wend new gen teretaraw endewedesh adergesh asereteshebegn new bemil telkasha hasab new እና wedu argesh sechign ale leju areb batnew እና wehawen wesdo siher biyaserabetes ??????

  • @tegnuwassu1814
    @tegnuwassu1814 2 роки тому +1

    Abū Bakr aṣ-Ṣiddīqwas his first name was Abdullah ibn Abi Quhafa is

  • @keshn2023
    @keshn2023 2 роки тому +2

    please le Grade 12 Matrik tefetagnoch Dua asderguln😑😑😑

    • @bintbilal6033
      @bintbilal6033 2 роки тому +1

      አላህ ያቅልላቹ 🥰ከእናን ጋር ይሁን ከባድ ጊዜ

  • @medinajemal2433
    @medinajemal2433 2 роки тому

    mame tiru hasab new yemitanesaw bedenb awra

  • @halutijemal4602
    @halutijemal4602 2 роки тому

    programu ke 20 dekika bohala naw yamijemirew matne be tv lamiyayu
    Ines bebyutub naw mayew😎😎

  • @Maryam-ms4ut
    @Maryam-ms4ut Рік тому

    እረ በማስታወቂያው አንዛዛችሁት ፕሮግራሙን

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 2 роки тому

    መሀመድ ፈረጅ እረተው አትከራከር

  • @jemilahassen4444
    @jemilahassen4444 9 місяців тому

    92 82 ab 2,,c

  • @selman456
    @selman456 2 роки тому

    ኩላሊታችሁ ድረሱልኝ እያለ ቢሆንስ?
    ua-cam.com/video/HFzrqetEQLA/v-deo.html

  • @jemilahassen4444
    @jemilahassen4444 9 місяців тому

    92 82 ab 1 b

  • @saeedSaeed-fk1xg
    @saeedSaeed-fk1xg 2 роки тому +2

    👍👍👍💘💘💘💘💘