#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

КОМЕНТАРІ • 228

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  Місяць тому +7

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Місяць тому +7

    በር ከፍቶ ሻእብያን ያስገባው ማነው ሓገር አልባው ብልፅግና

    • @hermonogbamichael8599
      @hermonogbamichael8599 Місяць тому +2

      Shaebia saved Ethiopia from disintegration but at the expense of our children. Peace😅

  • @user-cp5th3zs4f
    @user-cp5th3zs4f Місяць тому +8

    አብይ።ማፉረስ።እንጅ።መስራትአይችልም።

  • @abebugola7767
    @abebugola7767 Місяць тому +12

    ኢትዮጵያ የተመሠረተችው በትግራይ እና ተጋሩ ጥላቻ ላይ ነው መፍተሄ ያለው አሁንም የትግራይ ህዝብ ጋ ነው

  • @mekke6544
    @mekke6544 Місяць тому +6

    ኢትዮጵያ ስትፈርስ ብህወት እያለህ እንድተመኘኽው ባለማየትህ ነው አሁን ተበሳጭተህ የምትንጨረጨረው ስታሊን።😂😂😂

    • @habtom1983
      @habtom1983 Місяць тому

      ከዚህ በላይ እንዴት ትውደም! ህዝብና መንግስት ለየቅል ሆኖ!👌

  • @LualAbraha
    @LualAbraha Місяць тому

    ስታለን ብጉብእ ሃዞ

  • @elinabrihan830
    @elinabrihan830 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 Місяць тому +4

    Stalin TPLF did it. U know that but ib denial.... in fact TPLF play major hand in dawn fall of the country

  • @kirosasefaasefa9242
    @kirosasefaasefa9242 Місяць тому +2

    ወንድሜ ይህን ለማን ነው የምትናገረው የተሰረቀህ ነገር ከሰረቀህ ጋር አይፈለግም ኢትዮጵያ ምስረታ አላማ ትግራዋይን መጥፋት ላይ የተመሰረች አላማዋ ምን እንደሆነ እየሰራችበት የመጣች ነው አሁንም ከዚህ አካሄድዋ የሚለወጥ ነገር የላትም የሚመጣው የከፋ ካልሆነ የሚሻል ነገር የለም የሚሻለው መፍቲሄው በኛ በተጋሩ እንጂ በእነሱ ከቻሉ መጥፋት ካልቻሉ አንድ ነን ወንድሜሞች ወዘተ የሚሉ ዘፈኖች መዝፈን ማስታገሻ ክኒን እንዴት ይህን ክኒን አለመዋጥ(ማስወገድ)መስራት ይጠበቅበናል እንጂ ይህን ለውጥ(ውጤትን አያመጣም ግዝየህን በዚህ አታጥፋ እካብ ኢትዮጵያ ትስፋ ቁረጽ

  • @GutaMengistu-fo5ir
    @GutaMengistu-fo5ir Місяць тому +5

    ታዲያ ሰሜን ዕዝ አልተነካም ትላለህ?

    • @smd7650
      @smd7650 Місяць тому

      እጅ ነዉ የሰጠዉ አልተመታም ሊጨፈጭፍ ተዘጋጅቶ ተማረከ።

  • @UseurtimeNow
    @UseurtimeNow Місяць тому +5

    ኣይተ ኮመድያን እስታሊን እባክህ ጭርጭር ዓበደ የሚባል ኣለ በትግርኛ ትግራይ ያወደመ ራሱ ኣሻባሪው ወያነ ነው ተው ምርጫ ኣታደርጉ ሲባሉ በ ትእቢት ተሰንጥቆ ጁንታው ማን ይዝኛል እኔ ጅግና ነኝ ኣዲስ ኣባባ ካልጋባሁ ከዛም ደሞ ወደ ኤርትራ እዛምታለሆ ብሎ እኮ ነው ክልል ዓጸቦ ትግራይ ያወደመው ስለዚህ ተጠያቂው ራሱ ኣሻባሪው ጁንታ ነው !!!!!

    • @smd7650
      @smd7650 Місяць тому

      እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ ጣጣ የለዉም የሚረሳ ጉድ የላችሁም።

    • @UseurtimeNow
      @UseurtimeNow Місяць тому +2

      @@smd7650 ሰብኣይ ኲንካ ንዓ ኣሰር ርሹናት ስዩም ኣይተ ስኳሬ ኣባይ ነብሶ ዘርኣይ ኣስገዶም ሰኮቱሬ ከነስዕበካ ኢና ወይ ድማ ዕድል እንተገበርካ ኣሰር ምሩኽ ስብሓት ነጋ ምሩኽ ኣባዲ ዘሙ ምሩኽ ክንፈ ዳኘው ምሩኽ ኣብራሃም ተከስተ ምሩኽ ኣዲስ ኣለም ባለማ ምሩኽ ኣባይ ወልዱ ምርኽቲ ኸሪያ ኢብራሂም ከነስዕበካ ኢና ኣንታ ወዲዞም ርሹናት ወዲዞም ጠራሮ ትግራይ !!!!!!

    • @smd7650
      @smd7650 Місяць тому

      @@UseurtimeNow ኪድ ሰራቒ ድስቲ ድሑር ዓለም😉

    • @UseurtimeNow
      @UseurtimeNow Місяць тому

      @@smd7650 ስማዕ እስከ በዓል ውግራ ቐሪቡ ዶ ( በዓል ኣሸንዳ) ኣብዚ በዓል ውግራ ዘይትውገር ትግራወይቲ የላን ክብሉ ሰሚዔ ሓቒ ድዩ ኣብዚ በዓልውግራ ዘይትውገር ጓል እንተ ኣላ ብውሑዱ 100 ግዘ ክትውገር ኣለዋ ዝብሉ ተጋሩ ሰብ መሰል ውዒገን ከውግዑ ሰሚዔ እዋይ ጉዳማት ንውግራ ክንድዚ ኣድቨርታይዝ ንክትገብሩ ኣይትሓፍሩን ዲኽም ግን እታ ናይሕፍረትክም ብመንደላይ ተደምሲሳ !!!!"

  • @ynegasi99
    @ynegasi99 Місяць тому +16

    Who was launching the rockets 🚀 to Eritrea? Junta

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 Місяць тому +2

    ኤርትራ ከዚህ ትያትር ንጹህ ናት ። ትግራይ ያወደማት ኣብይ ነው ሒዱ ወንድማቹሁን ጡይቁት ፣ ትግሬዎች ኤርትራ ኤርትራ ይምትሉትን ከአፋቹ አውጡ ውሽታሞች ።

  • @amlesettekie6223
    @amlesettekie6223 Місяць тому

    ምኒን….. ምኒኑ!! ሰብኡት ኢና ኢልክን ዉግእ ከፊትክን ሕጂ ኣሳፊሕካ ብኽያት። ዕደታት!!! ኣብ ገዝኡ ዉግእ ዝኸፍት ወያነ ጥራሕ እዩ‼️

  • @gabrlibanostaklu6313
    @gabrlibanostaklu6313 26 днів тому

    እቲ ናይ ሕጊ ባለሞያ ያለው ንዓና ክጠቅም ይክእል እዩሞ ናትና ናይ ሕጊ ሰብ ሞያ ቃለ መጠየቅ ግበረልና::

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 Місяць тому +4

    ምላስ ብቻ ቀራቹ

    • @smd7650
      @smd7650 Місяць тому

      ለምን ምንም አልተሰማችሁም የሬሳ ክምር አረ ግፍ ነዉ አርዱዋቸዉ

  • @Biniamgebrehiwot
    @Biniamgebrehiwot Місяць тому

    እ❤ሰ❤ታ❤❤ሊ❤ን❤❤ ጀ❤❤ግ❤ና ❤❤❤ 🎉🎉

  • @nuwatu3778
    @nuwatu3778 Місяць тому

    ከይቀደምና ቀዲምናዮም ምንይጠበስ?(ሰሜን እዝ)።

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal Місяць тому +2

    woyane deported Eritreans over 160 thousand, this is must be compensated

    • @smd7650
      @smd7650 Місяць тому

      ልክ ነበር 100% ወራዶች ናቹ ሌቦች ናቹ ስለዚ ስተት ነበር ብለን አናምንም።

    • @rom5503
      @rom5503 Місяць тому

      Michael, Eritreans were deported from Addis Ababa because they signed an agreement with Shabia to send their kids to SAWA from Addis Ababa and they did sent thousands of youths from Addis Ababa to Eritrea SAWA which was a security threat for Ethiopia when they returned back to Addis Ababa do you think the international community and Ethiopians are foolish.

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g Місяць тому +1

    ጉዳቸውን ዘርዘረው አየረሳም 😢😢

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Місяць тому +1

    አባካችሁ ጥሩ ጥሩ ዋሬ አዉሩ አስኪ ሟርት ብቻ ለህዝቡ አታዉሩ!!!

  • @user-yc6fv8dt1l
    @user-yc6fv8dt1l Місяць тому +5

    የአዲስ አበባ የጉራጌ ነጋዴ ትግራይ በማውደም ከፍተኛ ሚና ነበራቸው ይቅርታ ይጠይቁ በጠቅላላው ከባድ መኪኖችና ትናንሽ መኪኖች እነሱ ናቸው ያረዷቸው ቅስቀሳም ጥላቻ ሳይቀር ሌላ የዘረፉትን ንብረት ይመለሳል

  • @samsontadesse9179
    @samsontadesse9179 Місяць тому

    The Ethiopia

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 28 днів тому

    " ወያኔ የተባለው ከፋፋይ " ከዚህ ዝተት መሪነኝ ባይና ድሀ ብልፅግና እያበላ ከሚያኖረኝ በከፋፋዩ ወያኔ እጅ በሞትኩ?"""

  • @lulamohammed4839
    @lulamohammed4839 Місяць тому +2

    27አመትTplf ገንብታል አናትክ ይፍረሰና አፍራሸ

  • @user-lp3br9ss2k
    @user-lp3br9ss2k Місяць тому

    ምርኮኛው ፊልድ ማርሻል [ብርሃኑ] ጀግና ነኝ እያለ ይሆን?

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Місяць тому

    አንድ ቀን ተዋግቶ የማያቅ የደርግ ምርኮኛ ምን አለት የሡ ልጆች አደሉ እየሄዱ የሚማገዱት

  • @ruta2909
    @ruta2909 Місяць тому

    Tegirmilh 😊

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 25 днів тому

    አዲሰአባን፣፣፣ዪህን፣፣ቢሊወንእየፈሰሰባትያዉ
    መጨረሻዉ???

  • @nuwatu3778
    @nuwatu3778 Місяць тому

    ልቅሶ ምንያድር ግልሃል,?

  • @samsontadesse9179
    @samsontadesse9179 Місяць тому

    Tell them

  • @anteneh41
    @anteneh41 29 днів тому

    ልክ ነህ ግን ህውሀትን ጠይቀው

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 25 днів тому

    ጁላ፣፣፣አሳፋሪዉ፣፣አንየጫትሰካረሙነህ
    አወ፣፣፣አወ፣፣፣አወ፣፣አወ፣፣፣፣።ትግራዪንማ
    በኢረትረ፣፣አሰመትታቺሀታል፣፣፣፣ህዝቡምያዉቃል፣፣፣ወራዳዉጁላ፣፣ሰካራሙጁላ
    አሁንግን፣፣፣፣ፎኖፎኖፎኖ፣፣ቂጥህንገልቦእገረፈህነዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ygyz5428
    @ygyz5428 Місяць тому

    በሙስና የተገነባ ፈረሰ። ትግራይ አልወደመችም። ከወያኔ በፊት ወደነበረችበት ተመለሰች። ህወሀት የሰረቀው ወደ ባለቤቱ ተመለሰ እንጅ።

  • @user-pf8mi8ke4q
    @user-pf8mi8ke4q Місяць тому +1

    ስታልን ስለናይ አብይ ገድፍካ ኣብ ትግራይን መርሕነት ትግራይን ዘይትዝቲ ሓሳብ ዘይትህብ ህወሓት ዓቅም ከምዘለዎ ከምዝሃንፅ ትዛረብ አለኻ አብዚ ሐዚ ዘለዎ ደረጃ ህወሓት ንትግራይ ከሃንፅስ ይትረፍ ህዝብ ትግራይ ነንባዕሉ ከየባለዖ እና ንሰግእ
    ኣብ ትግራይ ኣብዘሎ ጉዳይ ስራሕ

  • @Liazgab
    @Liazgab Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelg3097
    @rahelg3097 Місяць тому

    AGME ERITREA SATLU ATLFUM TBTEM

  • @berhaneabreham618
    @berhaneabreham618 Місяць тому +12

    ከትግራይ ምን ይዘረፋል ልምናና ሽሩሙጥና

    • @gebremedhntsegay
      @gebremedhntsegay Місяць тому

      ጉጣም የዛች የገረድ ልጂ ሹጠ ቀጥ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Місяць тому

      ​@gebremedhntseከሸርሙጦች አንዱ አባትህ ፀጋይ ነው. gay

  • @tigrayarmy2293
    @tigrayarmy2293 Місяць тому

    Eritrea Must be divided by Akelguzay jebertie Afar, Muslims.

  • @GoboWeriez-nn8zo
    @GoboWeriez-nn8zo Місяць тому +4

    ድሮም ትግራይ የተገነባችው በተሰረቐ ሀብት ነበረች ።

    • @user-bd1xy1tt9c
      @user-bd1xy1tt9c Місяць тому

      መስሎህ ነው ፕሮፓጋንዳው ነው ።

  • @yaredtekeste-yo3hl
    @yaredtekeste-yo3hl Місяць тому

    WE eritrean take missile it IS true WE take tanks and missile becouse it IS expensive tanks tplf

  • @sisi123-fy7uq
    @sisi123-fy7uq Місяць тому +6

    ከደሴና ከወልደያ ቆቦ ኮበልሻ በትግራይ ወታደር ተደፍረናል

    • @mmedhane66
      @mmedhane66 Місяць тому +1

      ሳትደፈሩ ተደፍረናል ሳትገደሉ ተገለናል እያሉ መቀደድ አመላችሁ ነው
      የትግራይን ካድክ አልካድክ አለም የውቀዋል

  • @tigrayarmy2293
    @tigrayarmy2293 Місяць тому

    1 Millions innocent defenseless Tigray People killed by Eritreans Amhara Ethiopian.

  • @EarmiseTfery
    @EarmiseTfery Місяць тому

    KBENA YBEBIWE BAETE

  • @Enjr2328
    @Enjr2328 Місяць тому +1

    እስታሊን መራሕትኹም ንሙሉእ ኢትዮጵያ ኽሓንጹ ንሕዝቦም ክልል ትግራይ ሓንቲ ኣይገበሩን ua-cam.com/video/yKpVaClUkJA/v-deo.htmlsi=Jcr5lu1AcYyrOnvB ሰራዊት ኤርትራ ብስኹቲ ዝተዓሸገ ምግብታት ይሕቦም ኔሩ ሽም ዓይተጥፍዕ ምስ ጎረባብቲ ሰላም ግበሩ ይዓክለኩም

  • @hermonogbamichael8599
    @hermonogbamichael8599 Місяць тому +1

    Shaebia is a military might. Just admit that and learn from Shaebia. Military is about selflessness and discipline like the Eritrean military. Not by stealing wheat from poor people and looting public funds. That was the source of total demise of TPLF. Stalin knows this very well. Stalin, you never spoke the truth. Lying is in your veins & arteries. You are one of those accountable like Radio Rwanda. I am sure you will never dare to go to Tigray to face the poor people that you instigated for million death. You are fully accountable.

  • @ኤርትራዊ-ሐ1ፈ
    @ኤርትራዊ-ሐ1ፈ Місяць тому +8

    ብርሃኑ ጁላ አና ኣስራት ዴኒሮ ከ ወያኔ ኣለቆች (ነጮቹ) ጋር ውስጣዊ ስምምነት ነበራችው ይመስለኛል። ፋኖ አና የ ኤርትራን ጦር ከጀርባው ያስመቱ ነበር። ነገር የተቀየረው ባጫ አና ኣበባው መምራት ሲጀምሩ ነው። ኤርትራ ትግራይን ኣወደመ አያልክ ውሸት ኣትንዛ። ኤርትራ ትግራይን ማውደም ብትፈልግ ኖሮ ዛሬ ትግራይ አንደ ጋዛ አና ዩክሬን ኣፈር ትመስል ነበር። አንደውም አህቱ ወሎ ላይ የተደፈረችብት የ ፋኖ ሰራዊት በቀል አንዳይፈጽም ለትግራይ ህዝብ የተከላከለለት የ ኤርትራ ጦር አንደሆነ የ ሽሬ አና ኣዲግራት አናቶች በወቅቱ ተናግረዋል። ሳትደፈሩ ተደፈረን ብላችሁ የ ራስችሁን ሴቶች በራሳችሁ ወንጀለኞች ኣስደፍራችሁ ዛሬ ትግራይ የ መደፈርያ መንደር ሆናለች። ኣታሟርት የሚባለው ለዚህ ነው። ዛሬ ትግራይ ወደመች ብለህ ባታሟርት ይሻልሃል። ነገ የተመኘሀው አንዳይደርስ ። ምናልባት ፋኖ ጥቂት ፋብሪካዎችን ዘርፎብህ ይሆናል። ያም ያንተ ወራሪ ጦር ወሎ ገብቶ ለዘረፈው የመልስ ምት ነበር የተሰጠው። ኤርትራ ባላረገችው ወንጀል መክሰስስ ግን ዝቅጥት ነው።

    • @user-dv7xn3dh8p
      @user-dv7xn3dh8p Місяць тому

      ፋኖ ትግራይ አልገባም

    • @NgstiMehari-l1y
      @NgstiMehari-l1y Місяць тому

      ፋኖ ትግራይ ክልል አልገባም ዝም ብለክ አታውራ

    • @ኤርትራዊ-ሐ1ፈ
      @ኤርትራዊ-ሐ1ፈ Місяць тому

      @@NgstiMehari-l1y ዛሬ ፋኖ የሆነው የ ኣማራ ታጋይ ወያኔን አያባረረ ትግራይ ገብቷል ዛሪም ድረስ አዛው ኣለ። (ወልቃይት አና ራያ በ ኣንድ ወቅት ትግራይ ይባሉ ነበር ተረሳ አንዴ?)

    • @NgstiMehari-l1y
      @NgstiMehari-l1y Місяць тому

      @@ኤርትራዊ-ሐ1ፈ ይባሉ ነበር ነው እንጂ ወልቃይት እና ራያ አማራ ነው ደም ተከፍሎበታል

  • @user-yn6lp2wv4j
    @user-yn6lp2wv4j Місяць тому

    ምልቅላቅ ኣብዚኢኻ

  • @girmalemyohannes6636
    @girmalemyohannes6636 Місяць тому +17

    ኤርትራ ሚሳይልና ታንክ ነው የወሰደው። ትግራይ ያወደማት ራሱ ህወሓት ነው።

    • @amanuelsolomonabebe6936
      @amanuelsolomonabebe6936 Місяць тому +3

      አሁን ብልጽግና ኢትዮጵያን በቁሟ እያወደማት ስለሆነ ....ደስ ይበልሽ።😅😅😅😅😅

    • @mesudmussa8665
      @mesudmussa8665 Місяць тому +1

      እስታሊን በእውቀት በሀቀኝነት የተገነባ ሚድየህ ልትደነቅ ልትመሰገን ይገባሃል በርታ God belss you ❤ m.om.

    • @gebrekristosgebreselassie2155
      @gebrekristosgebreselassie2155 Місяць тому

      የኢትዮጵያ ብሄሮችና መከላከያ በትግራይ ህዝብ ከፍተኛ ጭፍጨፋ አድርገዋል የኤርትራ ሰራዊት ግን በማርያም ደንጋላትና በአክሱም ጽዮን ገብቶ ከ አንድ ሺ ሁለት መቶ በላይ ምእመናን ጨፍጭፈዋል

  • @teklumark4122
    @teklumark4122 Місяць тому

    የፌደራል መንግሥት ሕዝብ እንዳይጎዳ ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጓል

  • @berhanemesfin9994
    @berhanemesfin9994 Місяць тому

    ሻዕብያ በክብር ተጠርቶ ነው ትግራዎት ለመግደል የገባው ።

  • @HHsv-wc3ui
    @HHsv-wc3ui Місяць тому +7

    እሰታሊን ሁሌም ጅግናችን ነህ

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Місяць тому

    ኤርትራ ጦርነት ውስጥ የገባችው በሁለት ምክንያት ነው።
    1። ዓለም የፈረደላትን መሬቶች ለመረከብ
    2። ሚሳይል ተኩሶ ጥቃት የጀመረውን ሕወአት ለመመከት።
    ባጠቃላይ ተጠያቂው ሕወአት ናት።

  • @johnt1154
    @johnt1154 Місяць тому +10

    ዲያቆን ስታሊን፡ ጦርነት ባህላዊ ጨዋቻችን ነው ስትሉና፡ ለጦርነት ስትደግሱ የነበረ ግዜ ረሳሄው ወይ? ለጦርነት ሁሉ ዝግችታችን ጨረሸናል ስትሉና፡ እኛ ደሞ ጦርነት ኣያስፈልግም ስንል ረሳሃቹት ወይ? ደብሪጽ ተጋዝጅተናል፡ ጌቾ ደሞ ሚሳይሎቻችን ኣስመራና ባህርዳር ደብድበዋል ብሎ በደስታ ሲገልጽ፡ ስትስቅ ኣልነበርክም ወይ? ኣሁን ሃላፊነት ማን ይወስዳል የሚለውን ጥያቄ ራስህን መልሰው።

  • @desalegereme935
    @desalegereme935 Місяць тому +2

    Ffff ata man leyafreleh new he'd labateh hewahta teykew

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul Місяць тому +1

    Tegere egeziabehere ÿeserawene amelake setotale ante weshaha

  • @laymanssc8265
    @laymanssc8265 Місяць тому +1

    I accidentally stumbled across your videos, and you are rehashing your talking points for a youtube pay for 💯 th time. Try 2 b creative. During the conflict, you were at least funny. This is plain boring!

  • @GebregziabherHailu-kg7yw
    @GebregziabherHailu-kg7yw Місяць тому

    Estalin letigray hzb keftegna gedl serenely sleeve gedu jenesider bemidyah mastelalefh betel shitet new

  • @yohannesromelshow9917
    @yohannesromelshow9917 Місяць тому

    Afka aytkfet fabrica wey university zeykone medfin tank missile enamentilnaka

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes Місяць тому +4

    አንተ ራስህ ችግር አለብህ አረመኔ ኤርትራውያን የትግራይን ህዝብ ጀኖሳይድ እንደፈፀሙ የትግራይን ሀብት በዝርፊያ እና በሌብነት እንዳወደሙ የትግራይን መሬት ባድመ ፆረና ሸራሮ ወልቃይት ዛላንበሳ በወረራ እንደያዙት እያወክ አብይ ቀይባህር የአረመኔ ኤርትራውያን ብቻ ሊሆን አይችልም በሰላማዊ መንገድ ቀይባህርን እዲመልሱ ይህ ካልሆነ ግን የኢትዮጵያ ህዝብ በር ተዘግቶበት ሊኖር ስለማይችል ወደ ጦርነት እንገባለን ብሎ ሲናገር አንተ የትግራይ ጀኖሳይድ አይደለም ያሳሰበህ የአመረኔ ኤርትራውያን ቀይባህር ነው ያንገበገበህ። ስለዚህ አንተም ራስህ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነህ ። ሰርጎገብ አረመኔ ኤርትራዊ ነህ ። የትግራይን ህዝብ ጠላት እንዲበዛበት እንጅ በሰላም እንዲኖር የማይፈልጉ ሰዎች ውስጥ አንዲ አንተ ትግርኛ ተናጋሪ አረመኔ ኤርትራዊ ነህ።
    ከቻልክ ከትግራይ ህዝብ ራስ ውረድ።

    • @hermonogbamichael8599
      @hermonogbamichael8599 Місяць тому

      Don't waste your time. Relax. Eat and enjoy your burger and sleep 😂

  • @abebekesete
    @abebekesete Місяць тому

    እብዱና ቅሌታሙ አብይ የሚናገረው ዝባዝንኬ የመሪነት ሐላፊነት የጎደለው የእብዶች ዲስኩር ነው

  • @user-pw8fp3xl3j
    @user-pw8fp3xl3j Місяць тому

    የራስህ እዳ ነው ያማራ ይላል አፈር😢😢😢😢😢

  • @coystemam4171
    @coystemam4171 Місяць тому

    Ya stalin who invite shabia... we don't forget and forgive

  • @habtom1983
    @habtom1983 Місяць тому

    ስታሊን ጦጵያዊያን አሁን ፈጣሪ በገዛ መሪያቸው እየቀጣቸው ነው! ፋኖ የሚባል ፎካሪ ከመከላከያ ጋር ብቻ እንኳን ገጥሞ አንድ ከተማ መቆጣጠር አልቻለም! ከመከላከያ ጋር በግልፅ እየተዋጋችሁ ዛሬም ሰሜን እዝ ትላላችሁ ማፈሪያዎች!😜😂

  • @EthioNetChannel
    @EthioNetChannel Місяць тому +3

    ትግራይን ያወደማችሁት ራሳችሁ ናችሁ፡፡ የናንተ ትእቢትና ተዉ ስትባሉ በትእቢት ተወጥራችሁ ጦሩነቱ ዘግይቷል ቶሎ ይጀመር ፣ በአንድ ሳምንት አዲስ አበባን ተቆጣጥረን አብይን ለፍርድ እናቀርባለን፣ የኢትዮጵያ ሰራዊት እኛን ሊዋጋ እንኳን በውን በህልምም አናስብም፤ ጦርነት ለኛ ባህላዊ ጫወታችን ነው፣ እነርሱ ሲውርዱ እኛ ስንወጣ መሀል መንገድ ላይ በቅርቡ እንገናኛለን እና ብዙ ብዙ የትእቢት ቃላቶችን በሚዲያዎቻችሁ ስትናገሩና ስታናግሩ እንዲሁም ውሻና አህያ ቀለም እየቀባችሁ መሳርያ በጀርባቸው አድርጋችሁ መሬቱን እየደበደባችሁ ጦርነት ወልድ ስትሉ የነበራችሁ አይደላችሁምን አሁን ደርሶ ከሳሽ የሆናችሁ ነው ውይስ ሰራዊቱና መንግስት ጠበል እንዲያጠምቃችሁ ጠብቃችሁ ነበር? ነውረኞች!!

    • @smd7650
      @smd7650 Місяць тому

      መፅሔት ምናምን ሞክር አባዉ ያረጀወሬህን ትተህ😉

    • @EthioNetChannel
      @EthioNetChannel Місяць тому

      @@smd7650 እንደናንተ የሀሰት መጽሀፍ መጻፍ አያስፈልገኝም፡፡ ከጦርነቱ በፊት ሁላችሁም የተናገራችሁትን እና የፎከራችሁትን ዩቱዩብ ላይ ታገኘዋልህ፡፡

  • @samsontadesse9179
    @samsontadesse9179 Місяць тому

    Tell them remind me then

  • @michaelnugussie6023
    @michaelnugussie6023 Місяць тому +4

    When do u blame your self

  • @zemenambaie197
    @zemenambaie197 Місяць тому +1

    What is amazing is you and your friends never mentioned throughout these years those 20 t0 30 Rockets fired to Eritrea for the sake of truth
    Always You claim the victims of the war
    For change bring the true cause of the war on the table
    Don't be to emotional for my comment just tell the truth to your listeners if you are searching Peace for the people of Tigray

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Місяць тому

    Zara Media Network - 1 ቁጥር ተጠያቂ አቢይ መሆኑ የታወቀ ነው፣ ትግራይን እመራለሁ የሚል ሕወሓት ይህ ሁሉ ኃይል አሰባስቦና ድሮውን እንዳለው ምንም የማያቅ ሻዕቢያ ይወረናል ብለን አላሰብንም የሚል ቡድን ምን ትለዋለህ። አጠቃላይ ችግር ያለው ሕወሓት ውስጥ ነው።

  • @Berektmohama
    @Berektmohama Місяць тому +3

    So TPLF on your mind doing good?

  • @user-tu4hq4yt8u
    @user-tu4hq4yt8u Місяць тому

    All your comment is too right ...... so what we are doing now❤❤❤🧡🧡🧡❤💘💘

  • @danielwildetensae6612
    @danielwildetensae6612 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @ተላሶን
    @ተላሶን Місяць тому

    ደናቁርት ሁሉ ህወሐት ስላጠፋ የትግራይ ህዝብ መገደል ና መውደም አለበት?

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Місяць тому +4

    Don't give protection to TPLF
    It will get more miserable situations

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f Місяць тому

    ስታሊን ይህ ን የሬሳ ገናዥ ልጂ አበባው የሚባል ትግሬ ብትግደሉት ደስ ይለናል

  • @addisethio2809
    @addisethio2809 Місяць тому +1

    I think you are confused!

  • @user-yw1tf8oh7v
    @user-yw1tf8oh7v Місяць тому +4

    ኮሎኔል ሆቴል የሚገነባበት ሀገር ህውሃት በሙስና የነቀዘ።

  • @astergm6404
    @astergm6404 Місяць тому

    Stalin hiwohat fersuwal maletu new

  • @ygyz5428
    @ygyz5428 Місяць тому

    አሁን ትግራይ እንደገና ትገነባለች ብለህ ነው? አይ ሞኝነት። አብይ ትግራይ ደቃለች ሲል በደስታ እያላገጠ ነው። ትግራይን ከሚገነባ ለምን በሻሻን አይገነባም። ወያኔ አ/አ እንደገና ቢይዘ እንኳ ትግራይ እንደደቀቀች ትኖራለይ። የሮም አወዳደቅ ብጤ እኮ ነው። መንግስቱም የንጉሱ ልጅም እንደ ወያኔ አንድ ቀን ወደ ስልጣን እመለስ ይ ሆናል ብለው ይጠብቃሉ አሉ።

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi Місяць тому +4

    ምን ሀብት አለህ 27አመት ከኢትዮጵያ የዘረፍከው ነው

    • @DawitZeray-n8j
      @DawitZeray-n8j Місяць тому

      27 ዓመት ዝዓነወት ኣስመራ ትሓይሽ?? ማለትካ ድዩ

  • @Joseph-oc7rq
    @Joseph-oc7rq Місяць тому

    You are one of the main man who provoked Tigray distruction. You have to take responsibility for your misleading campaigns.

  • @tsegaygebru
    @tsegaygebru Місяць тому +4

    መቸም ታንክና ሚሳይል የግለሰብ ንብረት ነበር አትለንም።

  • @girmalemyohannes6636
    @girmalemyohannes6636 Місяць тому +10

    ስንት ንብረት ከኣፋርና ከኣማራ ክልል ወደ ትግራይ በህወሓት ተወሰደ??? እናቱ ትቁጠሮው።

  • @luckydad7339
    @luckydad7339 Місяць тому +7

    For all the distraction taken place in Tigray the sole responsibility is TPLF. Period.

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi Місяць тому +5

    27 አመት የዘረፍከው ነው

    • @smd7650
      @smd7650 Місяць тому

      ምን ነበረክ😉😆

  • @teshagerabitew7158
    @teshagerabitew7158 26 днів тому

    ተብታባ የት ግራይ ዋናው ጠላት tdf ምሆኑነ ለሀዘብ ተናገር የትግራይ ሀዘብ ካልጠፋ ሐዋተ አየጠፋም አያለ ነው ለምን ሰለህዋት ጠላትነት ለምን መናገር አቃተህ

  • @fikruwake1090
    @fikruwake1090 Місяць тому +4

    አሁን የማይመስ ል ነገር የምትለፈልፈው ደንቆሮ ተከታዮችህ ምን ያህል ብትንቃቸው ነው?

  • @user-jk2ev9wk8o
    @user-jk2ev9wk8o Місяць тому

    አንተ የነ. ባጫ ያሉትን ቪድኦ ለቃቅመህ እንጂ የምታውቀው ነገር ይለሕም

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 25 днів тому

    ጁላ፣፣፣፣እፈር፣፣አፈር፣፣አንተምርኮኛ
    ወራዳ፣፣በነፍሳቺሁየደረሰላቺሁ፣፣የኢረትራ
    ጦርነዉ፣፣፣ህዝብያዉቃል፣፣አንተሌባ

  • @almaw15
    @almaw15 Місяць тому +8

    ከትግራይ ለመሆኑ ወደ አማራ ክልል የመጣ ንብረት ነበር? አትሳሳት ይልቅ ህዉሀት ጀሌውን አስከትሎ ጎንደርን ወሎን አፋርን እንደዘረፈ ረስተህዉ ነዉ?

    • @alazarshalom2198
      @alazarshalom2198 Місяць тому

      ህዉሀትም ፋኖም መከላከያዉም ዘርፈዋል ምነዉ ጥላቻህ ሚዛናዊ ብታረገዉ

  • @Abachada1
    @Abachada1 Місяць тому +3

    Shintam woyane neh!! Ke Abiy behuala engenagnaken tebiq!!

    • @smd7650
      @smd7650 Місяць тому

      ማለት ከአብይ በኋላ😂 ጉራ የሚችላቹ የለም እኮ አሁን ጉዳችሁን ቁጭ ብላቹ ስሙ። እኛም ከፍትህ በኋላ እንገናኝ 😉

  • @AsegidBelachewH
    @AsegidBelachewH Місяць тому

    Tplf

  • @LovelyEarth-zw8nf
    @LovelyEarth-zw8nf Місяць тому

    Tplf bu. Getahewo Erda ymafers perfect lisaka newo

  • @kassufekadu2422
    @kassufekadu2422 Місяць тому

    Be fabo atasabi fano binor noro amhar yeorwr neber

  • @haileghilazghi7191
    @haileghilazghi7191 Місяць тому

    Old story

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul Місяць тому

    Akaleguzaye fucked agame we ethiopians are very happily hadame

  • @johnmisgena4256
    @johnmisgena4256 Місяць тому +1

    ትዕቢታችሁ ነው ያወደማችሁ ! ሌላውን አትወንጅሉ :: እንዲያውም ሲያንሳችሁ ነው !!!

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 Місяць тому

    3:48 Tigraway keeritrawyan yeqemut bete?nege bene!

  • @Khm1103
    @Khm1103 Місяць тому +2

    Eritrean military went in to tigray, because they had responsibility to protect their sovereignty. No military stands idle while bombarded by missiles their capital city, other places inside by TPLF.
    The Eritrean army taken necessary steps to protect its citizens and distroyed the missiles and taken them out.
    The people of tigray knows the Eritrean military protected and helped them not to be harmed.
    Don't give wrong information, ask the true citizens of tigray

  • @mekke6544
    @mekke6544 Місяць тому +3

    የድንበርን የሚጠበቅ የኢትዮጵያን የመከላካል የተኙበት ሲገለው የተረፉት ወደኤርትራ ያባረራቸው ማነው?
    መልስ፣የወያኔ ትግራይ ልዩ ሃይል በትግራይ ባለስልጣናት ትዕዛዝ።
    ስታሊን፣አይደለም እንዴ?አሁን ለቅሶህን አቅም እርቅ ወርዷልና።