Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም ተሰውሬ ነበር ሰንት ኣመት፡ በመምህር ግርማ ትምህርት ቅዱስ ቁርባን እየወሰድኩ ነው ወደ ራሴ የተመለስኩት. እግዚኣብሔር ሙሉ ፈውስ ያድርግልን ኣሜን
ታድለሽ ❤❤❤❤
አባታችን በፀሎት ከስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ኣምላኬ የወሐን ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ፃድቁ አቡነ ሀራ ድንግል አባቴ ከጡት ካንሰር ያዳኑኝ እኔ ምስክር ነኝ
በስመ ስላሴ አቤት የሰው ልጅ ፈተና ገና ከመጅመርህ መምህሬ ክው ያደርጋል ... ሰምተን እምንማርበት እምንቀየርበት ሰውንም እምንቀይርበት ያድርግልን ሰላም ለምድራችን ይሁን 🙏
መምህርዬ የተደበቀ መንፈስ ስል አሁን ገባ ከመምህር ግርማ ሱቅ መቁጠሪያ ቅባቅዱስ የፀሎት መፀሐፎችን ገዝቶልኮልኝ ወድሜ አደ ቀን ሊቀቱግሃን ባነወቲሁን ሲያስተምሩ አይነጥላ ባት ላይ ይቀመጣሉ ሲሉ እሳቸው ያሉት በተግባር በመቁጠሪያ ግራና ቀኝ ይገፀጨኩ በቅዱሳን መልአክት ቀጥቅጬው ማታ በማህፀኔ ደም ፈሰስኝ ለሁት ሳምንት ከዛ ቆሞ ከዛን አእምሮ ላይ ይቀመጣሉ መናፍስት ሱሉ ጭንቅላቴን ግራቀኝ ቀጠቀጥኩትና አይኔን ለአድሳምንት አመመኝ ተጨፍኖ ሁላ እያደረ በአቡነአረጋዊ ፀበል አሻሽቼ እሚከፈትልኝ እና አሁን ስታስተምር ገባኝ ቦታ የተደበቀ መንፈስ እዳለ የንስሃ ስስግደት ስስግድ እያዘዝኩአቸው አብረውኝ እሚስግዱት አንተ ለሰጡን የአብርሃሙ ሰላሴ ይክበር ይመስገን
አጠር መጠን ያለ ገጠመኝ ❤❤መምህር መፅሐፎችህን ከሀገር ዉጭ የት ይገኛል🙏ጀግና ነህ የኛ መምህር👏👏👏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏 ለነሱ የደረሰላቸው የ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልንን።🙏🙏🙏
በጣም በሚገርም ሁኔታ 40 አመት የተሰወረችዉን ሰዉ ካየሁ በኋላ እራሴን ማመን ትቻለሁ።
ሠላም ''ረቢ" እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ይመሥገን 32 ሰዎች ሼር አረጌያለሁ#እህታችን እንኳንም እመብረሃን ቅድስት አረሴማ ሰማዕት እንኳን ፍውሰችሽ በእውነት #ሎቶ ሰብሓት። የአይጥ ዶለት!
እውነት በጣም የሚገርምና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው❤ቅዱሰ ዑራኤል ሆይ አእምሮዬን ክፈተልኝ😢ምእመናን በጾሎታችሁ አሰቡኝ💔
በጣም ትምህርት ያለው ገጠመኝ ነው ❤❤ ቁዱስ ኡራኤል ኣባቴ ለኔም ለቤተሰበችን ጠብቀኝ
መምህሬ አዳል ሞቴ ስትል በኔ ላይ ያለ ነው እግዘያብሄርከዚህ መንፈስ በሱ ፍቃድያላቀን ከስደት እስከምመለስ መምህሬ መፀሀፍን ለመግዛት ቸኩያለሁቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለቅድስት አርሴማ ወረሃዊ መታሰብያ አደረሳችሁ አደረሰን
1ኛ = memihir tesfaye Abera channal youtube.com/@memihirtesfayeabera?feature=share _____________________3ኛ = ዘመኑን ዋጁ channale youtube.com/@tesfayeabera951?si=DhA5qUdKgU5R-hTD________________4ኛ = ኤሎሔ የመዝሙር ዩቲዩቤ channal youtube.com/@elohemezmur7481?si=U98czKwCX_cHRljb
እሺ
Adiqen enemiTariken tarikenAqerballoo mamir🙅♀️
ኩሌእየረሳው ዛሪአደረኩ ዉይይእኔ😢😢😢መምህራችንታዛዥነን
መማህር ግርማ ዉንዱሙ 13A ነዉ ያላዉ ልቦ የተስዉረዉ❤❤❤
ገና ዛሬ አዲስ የተለቀቀ ገጠመኝ ሳዳምጥ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ገባ ገባ በሉ ቤተሰቦቼ ገጠመኙን ሰምተን የሚንማርበት ይሁንልን ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን!
ውሸት ነው አባባ ተስፋዬ 😅😅😅😅
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን የእነሱ የደረሰ የእኛም ይደርስልን
አሜንአሜንአሜን
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህር እሷን እንደመለሰ እኔም ይመልሰኝ መድሃኒኣለምእኔም ኡነት ተቆልፌያለው
አምላከ እስራኤል!!! በየቤታችን ስንት ጉድ አለ። መምህር በአንተ ትምህርት ስንት ጉድ ሰማን፣ እጅግ ብዙ ተማርን። ዘመንህ ይባረክ የልፋትህን መድሐኒአለም ይክፈልህ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን
የሦስቱም መጨረሻ ደስ ይላል ከዚህ ቡሀላ ተጠንቅቀው ለሌሎች አርያ መሆን አለባቸው በዚህ መብቃት የለበትም በተረፈ መጨረሻቸውን እመብርሃን ታሳምርላቸው ሥላሴ አባቴ ትዳራቸውን ይባርክ
በእውነት መምህር እሄ ህይውት የእኔም ስይሆን አይቀርም የመምህር እኔም እሄው የገዛ ዘመዶ የልጅቼን አባት አግብተ አሁን አብሮ እየኖሩ ነው እኔ ደሞ በስው ሀገር ስንት አመት ቆጡሪኩ ያአንቴን ትምህርት ስደምጥ አሁን ነው ርሴን ያአውኩ አንቴ እንደዚህ ስትል አሁን ርሴን አያውት በፊት ምንም ወደ ሀገር መግባት አለስብም ነበር አሁን ግን እንደመያው ትንሺ ርሴን እያውኩ ነው እውነት እለቻውለሁ ወደ ስደት ስመጣ እንዴት እንደውጠው አለቅም ነበር አሁን ግን ስሲብ እንዴት ሆኝ ነው ከልጅቼ የተለዬውት ብዬ ነው ስሱብ አሁን ነቀውት በተለይ የዛሬ ውን ገጠመኝ ሲስመ በእውነት መምህርችን እግዚአብሔር ይጥልኝ አንድ ቀንም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለዚህ ምስክርነት ተበቀኝለች ብዬ ተስፍ አደርጋላሁ እህት ወንድሞቼ አባት እነቶቼ. በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ብለችሁ አመስግናለሁ
ይመስለኝል የተሰውርኩ እውነት እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎት አስገቡኝ እህተ ማርያም
ቃለ ህወይት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተስፋ ስላሴ ከመላ ቤተስብህ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር ይክብር ይምስገን በጣም የማሳዝንም ደስ የሚል እና የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እና የከበሩ የእግዚአብሔር ባለ ማሎች ወዳጆች አገልጋዩች ተራዳኢነትን የተማርኩበት ገጠመኝ ነው ለዚህ ገጠመኝ ምክንያት ሁናቹ በመምህር ቀርቦ እኛም ስለ ተማርንበት ቀሪ ዘመናቹ ስላም ፍቅር ደስታ እስክ ፍፃሜ ሂወታቹ ተመኘሁላቹ
አቤት የኛ ክፋት አቤት የኛ ተንኮል አቤት የኛ ምቀኝ ነት እግዚኦነው ብቻ
መምህር ተስፌ በጣም ደስ የሚል ልክ ብለኻል አንድቤት ጊዜ አያጠፍክ ጊዜ ስጠክ አዚ ስላደርስከዉ ስላሴ ይስጥልን ክሁሉ ይጠብቕ
እንዃን ለእናታችን ለቅድስት አርሴማ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን ለ65 ሰው ሼር አርጌ የመጣሁት እናንተስ❤️
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም🕊
አሜን አንካን ለሰማእትዋ ለቅድስት አርሴማ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
AMEN AMEN AMEN ENKAN ABRO ADERESEN❤❤❤EHTE
ቃለህወት ያሰማልን መምህር የምገርም ገጠመኝ ለኛንም ራሳችን እንድንፈትሽ ፈጣሪ ይርዳን ቅዱስ ሩፋኤል አእሙራችን ይግለጥልን🎉❤
ወይመዳህኒአለም ይገርማል ጉድ ጉድ በዚህ አይነትማ ሁላችንም እራሳችንን መፈተሽ አለብን እግዚአብሔር ይሁነን ሳሀሊለነ ቅድስት መምህራችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ መምህር እንዴት አለህልን አባታችንን መምህር ግርማን እና አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እኔም እራሴን ቁልፎች ሳያገኙኝ አይቀርም እራሴን ተጠራጠርኩት እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ❤🙏🙏🙏
ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እህቶቸ እንኳን ለአብርሀሙ ሥላሴ ወርሀዊ መታሰቢያ ባዓል አደረሳችሁ
ኤፍታሕ በለንበርታልን መምህር
እኔ አለሁኝ አይደል ዘመኔን ሙሉ ደንዝዤ የምኖር እግዚአብሔር ይፍታኝ
ሰለ ሁሉም ነገር ክብር ምሰገና ለድንግል ማርያም ልጅ አሜንንን
ምናለ እኛ ሰዎች የክፋት ጠበብትና ሊቅ ከምንሆን ለፅድቅ ና ለበጎ ነገር ብንራቀቅ ብንልቅ አቤቱ ለንስሐ አብቃን
ወይ መባረክ , እድለኞች ናችሁ:: እድሜ ለመምህር ግርማ አስራ ሁለት አመት ሆነን ቤተሰባችንን ሁሉ ይህ እርኩስ እንደሚጫወትብን ካወቅን ግን ማሸነፍ አልቻልንም::
ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ የሆነብንን አስብ ህዝብህን ጠብቅ ሰላም ለሀገራችን 😢🙏
እንካን ለእናታችን ለቅስት አርሴማ ወራዊ ባእል አደረሳቹ አደረሰን መምህራችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ❤❤❤
እኳአን ደህና መጣህ መምህየ አሚገርም ታሪክነው ብዙ ተምረንበታን ለእህታችን ወልዳ ለመሳም ያብቃት ሊቀ መላእክት ቅዱስሩፋኤል ይጎብኛት ይህን ገጠመኝ የምታዳምጡ የመምህር በተሰቦች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል በላቸሁ
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር በጣም ግሩም ነዉ ለካ የልንም በምህረትህ መልሰን የድንግልጅ ሆይ ማረን እህቴ ይቅር በይኝ ተይዘሽ ነዉለካ የማሰሚኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ቢዘገይም የሚቀድመው የለም አቤቱ እደ ቸርነትህ ይሁን እኔንም ጎብኘኝ እደ እህቴ
እንኳን በደህና መጡ መምህር እውነት በጣም ያሳዝናል እንዲህ መሆናችን አቤት አምላኬ አይ የአይጥ ስጋ ስትል እንዴት ቀፈፈኚ ወይኔ አምላኬ ሆዴ ተደባለቀ እር የሰው ልጅ ፈተናው የገጠመኙ ባለቤቶች ለዚህ ያበቃችሁ ቸሩ አምላካችን ክብርና ምስጋና ይግባው እሄ ነገር በየ ቤቱ ነው ያለው በመተት አስሮ የሰው ባል መቀማት ቤቱ ይቆጠረው እናሳዝናለን ይህን ክፍ መንፈስ ፈጣሪ ይገስፅልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደርሳችሁ❤❤❤❤❤
መምህራችን እንኳን ደህና መጣ እንኳን ለእናታችን ሰማዕቷ አርሴማ አደረሰችሁ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ፋወሰሽ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ሰብ ረዘም ያድርግልህ
አቤቱ ጌታ ሆይ ምናይነት ቸር ስውን ወዳጅ አምላክ ነህ ክብር ምስጋና ይድረስህ
ይገረማል ምን አይነት ክፉዎች ነን ግን? መምህር ያለሁ ሁሉ በተግባር እየሆነ ነው ብዙ ነገሮች አሥተውዬአለሁ ወደ ኋላ ሔዱና የላይቩም ገጠመኙም አዳምጡት የዳቢሎስ ሴራ የሚለው vcd ላይ ማብራርያውን ሰሙትማ#አይጥ ሥጋ አረቦችሁ እኮ ይበላሉ ሠውዬ አንድ ቀን ሰሪልኝ ብሎ ገዝቶ መጣ ትልቅ ነው ሞቴ እመረጣለሁ አልሰራም አልኩት ከሜሰቶ ተጣልተው አሷ አቶድም አሣ እራሱ አይሰራም ኧረ ዋይኔ
መምህር ባለ ጉዳዮች መጠው ታሪካቸውን ቢናገሩ የተሻለ ነው
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት በጣም አሳዛኝ ፈተና ገጠመኝ ነው ለእነርሱ የደረሰ አምላካችን እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏😥
የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ሲዲ ቁጥር 13 ነው። ለጭንቅ ቀን መውጫ እናንተን ያዘጋጀልን አምላክ ክብር ይግባው።
የኔም የልጀ ጠላት ዳቢሎስ እልም ብሎ ይጥፋ አሜን አሜን አሜን
መምህርዬ ዛሬ ገና ነው የሰማውት ይሄን ገጠመኝ የዚች አይነት ታሪክ ያላትን መምህር ግርማ ላይ አይቼዋለው ቁጥሩ ትዝ ባይለኝም ትክክል ነክ
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🎉🎉 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤ ቤተሰብህንም ይባርክልህ🎉❤
ብዙ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ አይቻለሁ እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክላቸው
ይሄን ገጠመኝ ያሰማሄኝ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገንልኝ መምህር በህወቴ ትልቅ ቦታ ነው ያለህ ትምህርትህን ሰምቶ የማይቀየር ሰይጣን ብቻ ነው 2 ዓመት ሆነኝ ትምህርትህን ማዳመጥ ከጀመርኩ በጣም ብዙ ፈተና ቢደርስብኝም እጅግ ብዙ ነገሮችንም አትርፌበታለው ለዚ ያበቃኝ ደግሞ ከእግዚአብሔር በታች ከእማ ፍቅር በታች አንተ ወድሜ መምህሬ ነህና እጅጉን አመሰግንሀለው ከነበተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብክህ🙏🙏
መምህራችን ዘላለም ኑርልን በእውነት ትምህርትህ እጅጉን በጣም ደስ ነው የሚለው አንደበትክ ጣፋጭ ከእነ ልጆችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️❤❤❤
መምህር በጣም የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን እኔም ብዙ ግዜ ደጋግሜ ደዉዬአለሁ መልክትም ፅፌአለሁ ግን አትመልስም መምህር እባክ አንድቀን አሳልኝ ምስክርነትም አለኝ የለፍኩትም ነገር አለ በእመቤታችን እርዳት
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስላምክ ይብዛልን ሙምህራችን ❤❤❤❤❤አተን የስጠን እግዚአብሔር ላይም ስገን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነ ሐራ ድንግል አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የፃድቁ በረከት በሁላችን ቤት ይግባ እንቆቅልሻችን ይፈታ አሜን ።
ጤና ይስጥልኝ አባቴ እባክዎትን በጣም የተጨነኩበት ጉዳይ ስለገጠመኝ ነው የመምሕርን ተስፋዬን ስልክ ቁጥር ካላችሁ ተባበሩኝ ስለ እግዚአብሔር
እንኳን ደና መጣህ መምህር የተዋህዶ እንቁ
ወለተ ገብርዔል አሜን አምላካችን ሆይ ኤፍታህ በለን ከነቤተሰቦቼ ክፉ መንፈስን ከኛ አርቅ
እንኳን ለ ቅድስት ሥላሴ ወራዊ መታሰቢያ አደረሰን❤
እንኳን በሰላሞ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልነን❤❤
የኦሮቶዶክ እንቁ መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እውነትክን ነው እራሳችን መፈተሸ ያሰፈልጋል ደንዝዘላን ኪዳነምህረት እናቴ እሷ ትረዳን እንኳን ወደትዳራችው ተመለሱ በጣም ይገረማል ለምን ግን በሰማም የአይጥ ድለት ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን 👏👏ተባረክልን መምህረ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር አሜላክ በድሜ በጤና ያቆይልን ለእህት ለወንድሞቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ፫ ፀጋ ስላሴ ወለተ ማርያም ቨለተ ማርያም እህተ ኢየሡስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን
የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለህይወት ቃለበረከቱን ያድልህ❤መምህራችን
ሃቤቱ አምላከሆይ ማራን 😢😢😢 ማሃሚር ባዊናት እግዚአብሔር ይባረክ እኔሚ ፋጥር ባሰላም ላህጋሬ ያብቃኚ ካኔ ሂዮት ታርኪ ቡዙ ሳዎቺ እዳሚማሩባት
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እንኳን ሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ቅድስአርሴማ ካለብን ነገር ጣውጣን አሜን
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ አምላካችን ❤❤እመቤቴ አትለይህ 🙏
ሰአሊ ለነ ቅድስት መምህራችን በርታ ብዙነገር ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን፡፡ ጥበብማስተዋሉን ይስጠን
ፀጉኡ የብዘሐልኪ ተስፋይይ
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ተመስገን የአንተን ገጠመኝ ተከታትለን ስንት የተለወጥን አለን በተለይ በስደት ያለን ልጆች ተመስገን አንተን ለሰጠን አምላክ🤲🤲🤲
የሰው ልጂ ክንቱ መምህር ተሰፍየ እርጂም እድሜ ይሰጥልክ የሰው ልጂ ክፍት አቤቱ ጌታየ እኔ እራሴ መኖሪን ፈራሁ
እንዴ ማነው በጠመኝ በ መምህር ተስፋዬ ትምህርት ጥያቄ የሚመለስለት በቃ መኮምኮም እኮ ነው ደግሞ አብዝቼ ትምህርቱን ስከታተል መምህር በህልሚ አይኃለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች ክብርተ ስላሴ ብላችሁ
መምህር እኔ መናፍስት በጣም ያሰቃየኛል ከስደት ለረፍት ስመጣ እፀበላለሁ ነገር ግን እለቃለሁ እያለ መመለሻየ እየደረሰ ተሸክሜዉ እመለሳለሁ እዳልፀልይ በጣም ጦሩን ያበዛል ይኸ መሰወር የሚለዉ ግን በጣም ያስፈራን ያስጨንቃል ሌላዉ ያባቴ የሚስቱ ልጅ በጣም ጎበዝ ተማሪ የት ትደርሳለች የተባለች እስከ 12ክፍል ተማረች ቤተሰቦቻችን ወደወልደያ ናቸዉ እሷ በህፃንነቷ አጎቷ አድስ አበባ አምጥቷት አሳደጋት አስተማራት ትምህርት እደጨረሰች አይምሮዋ ተነክቶ አገኝ ባጣዉን እየለፈለፈች ተደፍራ በዛነዉ እደዚህ የሆነችዉ ተባለ ለካ ፅስም ነበረ ወደቤተሰብ ሄደች መቶች ነበሩ ያረገዘችዉ አዷ ወዳዉ ሞተች አዷ አደጋ አሁን 10 ክፍል ናት እናትየዋ እደዛዉ ናት ከዛም ወድህ ሁለት ወዶች በተለያየ ጊዜ ወልዳለች እስላሞች እንርዳሽ ሚል አሰለሟት ወድሞቿ እደምንም ወደ ክርስትና መለሷት አደኛዉ ወድማችን ከማን እደወለደችም ስለማታቅ ቀኗን እየቆጠረ ፈልጎ የወሊድ መርፌ ወስዶ ያስወጋታል ስራ ያገኘችዉን ትሰራለች ሰዉ ይወዳታል ያምናታል ያስለፍልፋት ያስቃታል እጅ ሰዉ አትነካ የሰዉ ገዘብ አታነሳ ፀበል 2 ወይም 4 ወር ያስጠምቋትና የሷ የሚድነዉም የሚለቀዉም አደለም ብለዉ ያዉ ኑሮአቸዉም የለፍቶ አዳር ስለሆነ ይተዋታል አሁላይ በምታቀርባቸዉ ገጠመኝ በተለይ መሰዉ የሚለዉ በርግጠኝነት እሷም የተሰወረች ይመስለኛል ያሳዝናል እኔ አሁን ጅዳ ነዉ የምኖረዉ ባለፈዉ ለረፍት መጥቸ ሳለ ቢሮህ መጥቸ አጣዉህ ስእላት ሌሎች ነገሮችም ጨምር ለሰዉም ለራሴ ገዝቸ ተመለስኩ መዝሙረዳዊ መፅሀፍ ገዝቸ ቅር ያለኝ ነገር ገጥሞኝ ለመመለስም አተንም ካገኘሁህ ብየ ልመጣ አስቤ ቀን አጠረኝና ተመለስኩ መፅሀፉ ልክ እደቁራን ከግራ ነዉ የሚጀምረዉ የሚያናድደዉ እህቶቸላይ ባተ አስተምሮት ቅሬታ ፈጠረ አብራኝ ስለነበረች ላደኛዋ እህቴ ነበር የገዛሁት መዝሙረ ዳዊት እፈልጋለሁ ስትለኝ አድ ቁጥርህ አለኝ ቴሌግራም ላይ አትጠቀምበትም ለማንኛዉም ሰላምህን ከነቤተሰቦችሕ ያብዛልን ✝️🤲
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።በርታልን!!!
መምህር በእውነት ፀጋውን የብዛልክ
80ሰዉ ሼር አደረጊልሁ መምህር ግን መልሳቸዉ በጣም ያሰዝናል😢
ቃለህይወት ያሰማልን መህምር እየ እውነት መልካም ትምህርት ነው ❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ መቼም አነቃኸን ምንም ልንከፍልክ አንችልም እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን ❤❤❤
ወይ ሠው አስባለኝበርቱልንመምህር እኔ ራሡ ባንተ ምክንያት ቅዱስ ሩፋዔልን ወድጀው ቁጭ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕር ተስፋዬ አበራ እባክዎን በጣም የተጨነኩበት ጉዳይ ስለገጠመኝ ነው እንደው በእግዚአብሔር ስም ይዤዎታለሁ በስልክ ባዎራዎት ደስ ይለኛል የአገልግሎት ቦታዎ እንዳልመጣ ከሀገር ውጪ ስለሆንኩ ነው
ወይኔ አቡነ ሐራ ድግል ለወንድሜ ስንት ነገር ነው የኾኑለት ❤
አቤት የሰው ነገር አቤት የሰው ስራ እግዚኦ
መምህራችን እጅግ በጣም በብዙ ነገር እራሳችን እድናይ ሆነናል ብቻ ባተ ትምህርት በብዙ ተለዉጠናል የድግል ልጅ እሱ ይጠብቅክ🙏⛪
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ 👏❤️በእወነት ተመስጬ ነው የሠማሁት 👏❤️ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏❤️ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለሶ የገለጠ ፈጣሪ እኛንም ይርዳን በውነት 😭በፀሎታችሁ አስቡኝ ስደት ላይ ሆኜ ተሰቃየሁ ወገኖቼ ወለተ ጊዩርጊስ ያላችሁ 😭👏❤️
እድሜ ይስጥልን መምህር መፀሀፉንም እንገዛለን ለልጆቻችንም ቅርስ ነዉ እግዚአብሔር ይፍቀድልን
መምህር ተስፋ ስላሴ እራስህን አረጋግጥ 😅😅በውነት እዴት እዳሳከኝግን ሰው ምን ያህል ጨካኞች ነን ድፍረቷ አይጥ መትራ ዱለት የምት ሰራ 😢በስመ ስላሴ ጌታሆይ ከንደዚህ አይነት ጉድ በቸርነትህ ጠብቀን 🙏እኔ እራሱ እራሴን ማመን አቅቶኛ እደዚህ ተሰውሮ መኖርም ካለ ሁላችን ጤነኞች ነን ማለት ይከብደኛል😢
በጣም 😢እኛ ራሳችን አይደለንም በዚህ ሁኔታ😢😢😢😢 እኔ ራሱ ለራሴ ፈራሁ😢
እኔ ግን እኔ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳን መፅህፍ እንግዛልን መምህራችን
መምህርዬ ሊኩ የለም ❤️❤️❤️❤️
እረ እኔስ አ ሁንስ ፍራሁ እኔም ተሰውሬ እዳይሆን አምላኬ ሆይ 😢
በጣም ይገርማል መምህር አባቴ እናቴን ያገባት በደብተራ ነው ቅድማያቴ ሀይለኛ ደብተራ ነበር ያንተን ትምህርት ካዳመጥኩ በኃላ በደንብ የገባኝ እና አጣርቼ የደረስኩበት በእሷ እድል ነው የሚኖረው እናቴ ግን በጣም ነው የተጎዳችው በዛ ላይ የቤተሰቦቿ ዛር አለ በቃ በጣም ከባድ ነው መምህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል
በስመአብ በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እንካን እግዚኣብሔር ፈወስሽ እህት ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰
ስለናይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ይመልስልን
በጥም ጥሩ ትምህርት ነው መምህር በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ።በገጠመኙ ላይ ቅር ያለኝ ነገር ግን የልጆቹ እናት እውነት ነው ክፉ አድርጋለች መልካምን አላደረገችም ግን ልጆች ስለወለደች ለልጆቹ ሲባል ከልጆቹ አባት ጋር ለምን አብረው አልሆኑም?ልጅ የሌላት ብትቆለፍም ልጆች የሏትም ስለዚህ እንደማንኛውም ሰው ሌላ ማግባት አትችልምን ?ነበር ወይስ እንዴት ነው ስላልገባኝ ነው
እግዞ ጭካኔ ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው በጣም ደሰ ይላል መምህር እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልህ እውነት እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምሮለው❤❤❤❤❤
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ኦ አምላካችን ሆይ ኤፍታህ በለን እውነት ነው ራሴንም ተጠራጠርኩት ኢትዮጵያም በደዚ ሳይሆን አይቀርም ዝብርቅ ያለ አስተሳሰብ ያለን ከድንዛዝያችን ያንቃን ኤፍታህ
Amen amen amen kale hiwet yesmealna wude meharena Fetari Rejim Edmen ke tenan gre yestachu meharena Yene Abate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች እንደምን ቆያችሁ
በስላሴ ስም ምን አይነት ጉድ ነው ግን መምህሬ በጣም ይገርማል እራስን ማመንም አይቻል አቤቱ መዳህኒአለም ሆይ ፍታን😢😢
መምህረ እድሜና ጤና ይስጡት ቃለ ህይወት ያሰማልን
በስላሴ ስም አይይ የስው ልጅ አቤት ይከብዳን እውነት እዲህ ነው ጥላትህን ስታውቅ ድል ታደርጋለህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን የኔ እቁ አቦ ኑርልን ❤❤❤❤
እኔም ተሰውሬ ነበር ሰንት ኣመት፡ በመምህር ግርማ ትምህርት ቅዱስ ቁርባን እየወሰድኩ ነው ወደ ራሴ የተመለስኩት. እግዚኣብሔር ሙሉ ፈውስ ያድርግልን ኣሜን
ታድለሽ ❤❤❤❤
አባታችን በፀሎት ከስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ኣምላኬ የወሐን ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ፃድቁ አቡነ ሀራ ድንግል አባቴ ከጡት ካንሰር ያዳኑኝ እኔ ምስክር ነኝ
በስመ ስላሴ አቤት የሰው ልጅ ፈተና ገና ከመጅመርህ መምህሬ ክው ያደርጋል ... ሰምተን እምንማርበት እምንቀየርበት ሰውንም እምንቀይርበት ያድርግልን ሰላም ለምድራችን ይሁን 🙏
መምህርዬ የተደበቀ መንፈስ ስል አሁን ገባ ከመምህር ግርማ ሱቅ መቁጠሪያ ቅባቅዱስ የፀሎት መፀሐፎችን ገዝቶልኮልኝ ወድሜ
አደ ቀን ሊቀቱግሃን ባነወቲሁን ሲያስተምሩ አይነጥላ ባት ላይ ይቀመጣሉ ሲሉ እሳቸው ያሉት በተግባር በመቁጠሪያ ግራና ቀኝ ይገፀጨኩ በቅዱሳን መልአክት ቀጥቅጬው ማታ በማህፀኔ ደም ፈሰስኝ ለሁት ሳምንት ከዛ ቆሞ ከዛን አእምሮ ላይ ይቀመጣሉ መናፍስት ሱሉ ጭንቅላቴን ግራቀኝ ቀጠቀጥኩትና አይኔን ለአድሳምንት አመመኝ ተጨፍኖ ሁላ እያደረ በአቡነአረጋዊ ፀበል አሻሽቼ እሚከፈትልኝ እና አሁን ስታስተምር ገባኝ ቦታ የተደበቀ መንፈስ እዳለ የንስሃ ስስግደት ስስግድ እያዘዝኩአቸው አብረውኝ እሚስግዱት
አንተ ለሰጡን የአብርሃሙ ሰላሴ ይክበር ይመስገን
አጠር መጠን ያለ ገጠመኝ ❤❤መምህር መፅሐፎችህን ከሀገር ዉጭ የት ይገኛል🙏ጀግና ነህ የኛ መምህር👏👏👏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏 ለነሱ የደረሰላቸው የ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ይድረስልንን።🙏🙏🙏
በጣም በሚገርም ሁኔታ 40 አመት የተሰወረችዉን ሰዉ ካየሁ በኋላ እራሴን ማመን ትቻለሁ።
ሠላም ''ረቢ" እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ይመሥገን 32 ሰዎች ሼር አረጌያለሁ#እህታችን እንኳንም እመብረሃን ቅድስት አረሴማ ሰማዕት እንኳን ፍውሰችሽ በእውነት #ሎቶ ሰብሓት። የአይጥ ዶለት!
እውነት በጣም የሚገርምና አሰተማሪ ገጠመኝ ነው❤ቅዱሰ ዑራኤል ሆይ አእምሮዬን ክፈተልኝ😢ምእመናን በጾሎታችሁ አሰቡኝ💔
በጣም ትምህርት ያለው ገጠመኝ ነው ❤❤ ቁዱስ ኡራኤል ኣባቴ ለኔም ለቤተሰበችን ጠብቀኝ
መምህሬ አዳል ሞቴ ስትል በኔ ላይ ያለ ነው እግዘያብሄርከዚህ መንፈስ በሱ ፍቃድያላቀን ከስደት እስከምመለስ መምህሬ መፀሀፍን ለመግዛት ቸኩያለሁቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለቅድስት አርሴማ ወረሃዊ መታሰብያ አደረሳችሁ አደረሰን
1ኛ = memihir tesfaye Abera channal
youtube.com/@memihirtesfayeabera?feature=share _____________________
3ኛ = ዘመኑን ዋጁ channale youtube.com/@tesfayeabera951?si=DhA5qUdKgU5R-hTD
________________
4ኛ = ኤሎሔ የመዝሙር ዩቲዩቤ channal youtube.com/@elohemezmur7481?si=U98czKwCX_cHRljb
እሺ
Adiqen enemi
Tariken tariken
Aqerballoo mamir🙅♀️
ኩሌእየረሳው ዛሪአደረኩ ዉይይእኔ😢😢😢መምህራችንታዛዥነን
መማህር ግርማ ዉንዱሙ 13A ነዉ ያላዉ ልቦ የተስዉረዉ❤❤❤
ገና ዛሬ አዲስ የተለቀቀ ገጠመኝ ሳዳምጥ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ገባ ገባ በሉ ቤተሰቦቼ ገጠመኙን ሰምተን የሚንማርበት ይሁንልን ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን!
ውሸት ነው አባባ ተስፋዬ 😅😅😅😅
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን የእነሱ የደረሰ የእኛም ይደርስልን
አሜንአሜንአሜን
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህር እሷን እንደመለሰ እኔም ይመልሰኝ መድሃኒኣለም
እኔም ኡነት ተቆልፌያለው
አምላከ እስራኤል!!! በየቤታችን ስንት ጉድ አለ። መምህር በአንተ ትምህርት ስንት ጉድ ሰማን፣ እጅግ ብዙ ተማርን። ዘመንህ ይባረክ የልፋትህን መድሐኒአለም ይክፈልህ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን
የሦስቱም መጨረሻ ደስ ይላል ከዚህ ቡሀላ ተጠንቅቀው ለሌሎች አርያ መሆን አለባቸው በዚህ መብቃት የለበትም በተረፈ መጨረሻቸውን እመብርሃን ታሳምርላቸው ሥላሴ አባቴ ትዳራቸውን ይባርክ
በእውነት መምህር እሄ ህይውት የእኔም ስይሆን አይቀርም የመምህር እኔም እሄው የገዛ ዘመዶ የልጅቼን አባት አግብተ አሁን አብሮ እየኖሩ ነው እኔ ደሞ በስው ሀገር ስንት አመት ቆጡሪኩ ያአንቴን ትምህርት ስደምጥ አሁን ነው ርሴን ያአውኩ አንቴ እንደዚህ ስትል አሁን ርሴን አያውት በፊት ምንም ወደ ሀገር መግባት አለስብም ነበር አሁን ግን እንደመያው ትንሺ ርሴን እያውኩ ነው እውነት እለቻውለሁ ወደ ስደት ስመጣ እንዴት እንደውጠው አለቅም ነበር አሁን ግን ስሲብ እንዴት ሆኝ ነው ከልጅቼ የተለዬውት ብዬ ነው ስሱብ አሁን ነቀውት በተለይ የዛሬ ውን ገጠመኝ ሲስመ በእውነት መምህርችን እግዚአብሔር ይጥልኝ አንድ ቀንም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለዚህ ምስክርነት ተበቀኝለች ብዬ ተስፍ አደርጋላሁ እህት ወንድሞቼ አባት እነቶቼ. በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ብለችሁ አመስግናለሁ
ይመስለኝል የተሰውርኩ እውነት እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎት አስገቡኝ እህተ ማርያም
ቃለ ህወይት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተስፋ ስላሴ ከመላ ቤተስብህ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር ይክብር ይምስገን በጣም የማሳዝንም ደስ የሚል እና የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እና የከበሩ የእግዚአብሔር ባለ ማሎች ወዳጆች አገልጋዩች ተራዳኢነትን የተማርኩበት ገጠመኝ ነው ለዚህ ገጠመኝ ምክንያት ሁናቹ በመምህር ቀርቦ እኛም ስለ ተማርንበት ቀሪ ዘመናቹ ስላም ፍቅር ደስታ እስክ ፍፃሜ ሂወታቹ ተመኘሁላቹ
አቤት የኛ ክፋት አቤት የኛ ተንኮል አቤት የኛ ምቀኝ ነት እግዚኦነው ብቻ
መምህር ተስፌ በጣም ደስ የሚል ልክ ብለኻል አንድቤት ጊዜ አያጠፍክ ጊዜ ስጠክ አዚ ስላደርስከዉ ስላሴ ይስጥልን ክሁሉ ይጠብቕ
እንዃን ለእናታችን ለቅድስት አርሴማ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን ለ65 ሰው ሼር አርጌ የመጣሁት እናንተስ❤️
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም🕊
አሜን አንካን ለሰማእትዋ ለቅድስት አርሴማ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
AMEN AMEN AMEN ENKAN ABRO ADERESEN❤❤❤EHTE
ቃለህወት ያሰማልን መምህር የምገርም ገጠመኝ ለኛንም ራሳችን እንድንፈትሽ ፈጣሪ ይርዳን ቅዱስ ሩፋኤል አእሙራችን ይግለጥልን🎉❤
ወይመዳህኒአለም ይገርማል ጉድ ጉድ በዚህ አይነትማ ሁላችንም እራሳችንን መፈተሽ አለብን እግዚአብሔር ይሁነን ሳሀሊለነ ቅድስት መምህራችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ መምህር እንዴት አለህልን አባታችንን መምህር ግርማን እና አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እኔም እራሴን ቁልፎች ሳያገኙኝ አይቀርም እራሴን ተጠራጠርኩት እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ❤🙏🙏🙏
ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እህቶቸ እንኳን ለአብርሀሙ ሥላሴ ወርሀዊ መታሰቢያ ባዓል አደረሳችሁ
ኤፍታሕ በለን
በርታልን መምህር
እኔ አለሁኝ አይደል ዘመኔን ሙሉ ደንዝዤ የምኖር እግዚአብሔር ይፍታኝ
ሰለ ሁሉም ነገር ክብር ምሰገና ለድንግል ማርያም ልጅ አሜንንን
ምናለ እኛ ሰዎች የክፋት ጠበብትና ሊቅ ከምንሆን ለፅድቅ ና ለበጎ ነገር ብንራቀቅ ብንልቅ አቤቱ ለንስሐ አብቃን
ወይ መባረክ , እድለኞች ናችሁ:: እድሜ ለመምህር ግርማ አስራ ሁለት አመት ሆነን ቤተሰባችንን ሁሉ ይህ እርኩስ እንደሚጫወትብን ካወቅን ግን ማሸነፍ አልቻልንም::
ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ የሆነብንን አስብ ህዝብህን ጠብቅ ሰላም ለሀገራችን 😢🙏
እንካን ለእናታችን ለቅስት አርሴማ ወራዊ ባእል አደረሳቹ አደረሰን መምህራችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ❤❤❤
እኳአን ደህና መጣህ መምህየ አሚገርም ታሪክነው ብዙ ተምረንበታን ለእህታችን ወልዳ ለመሳም ያብቃት ሊቀ መላእክት ቅዱስሩፋኤል ይጎብኛት ይህን ገጠመኝ የምታዳምጡ የመምህር በተሰቦች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል በላቸሁ
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር በጣም ግሩም ነዉ ለካ የልንም በምህረትህ መልሰን የድንግልጅ ሆይ ማረን እህቴ ይቅር በይኝ ተይዘሽ ነዉለካ የማሰሚኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ቢዘገይም የሚቀድመው የለም አቤቱ እደ ቸርነትህ ይሁን እኔንም ጎብኘኝ እደ እህቴ
እንኳን በደህና መጡ መምህር እውነት በጣም ያሳዝናል እንዲህ መሆናችን አቤት አምላኬ አይ የአይጥ ስጋ ስትል እንዴት ቀፈፈኚ ወይኔ አምላኬ ሆዴ ተደባለቀ እር የሰው ልጅ ፈተናው የገጠመኙ ባለቤቶች ለዚህ ያበቃችሁ ቸሩ አምላካችን ክብርና ምስጋና ይግባው እሄ ነገር በየ ቤቱ ነው ያለው በመተት አስሮ የሰው ባል መቀማት ቤቱ ይቆጠረው እናሳዝናለን ይህን ክፍ መንፈስ ፈጣሪ ይገስፅልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ለቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደርሳችሁ❤❤❤❤❤
መምህራችን እንኳን ደህና መጣ እንኳን ለእናታችን ሰማዕቷ አርሴማ አደረሰችሁ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ፋወሰሽ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ሰብ ረዘም ያድርግልህ
አቤቱ ጌታ ሆይ ምናይነት ቸር ስውን ወዳጅ አምላክ ነህ ክብር ምስጋና ይድረስህ
ይገረማል ምን አይነት ክፉዎች ነን ግን? መምህር ያለሁ ሁሉ በተግባር እየሆነ ነው ብዙ ነገሮች አሥተውዬአለሁ ወደ ኋላ ሔዱና የላይቩም ገጠመኙም አዳምጡት የዳቢሎስ ሴራ የሚለው vcd ላይ ማብራርያውን ሰሙትማ#አይጥ ሥጋ አረቦችሁ እኮ ይበላሉ ሠውዬ አንድ ቀን ሰሪልኝ ብሎ ገዝቶ መጣ ትልቅ ነው ሞቴ እመረጣለሁ አልሰራም አልኩት ከሜሰቶ ተጣልተው አሷ አቶድም አሣ እራሱ አይሰራም ኧረ ዋይኔ
መምህር ባለ ጉዳዮች መጠው ታሪካቸውን ቢናገሩ የተሻለ ነው
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት በጣም አሳዛኝ ፈተና ገጠመኝ ነው ለእነርሱ የደረሰ አምላካችን እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏😥
የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ሲዲ ቁጥር 13 ነው። ለጭንቅ ቀን መውጫ እናንተን ያዘጋጀልን አምላክ ክብር ይግባው።
የኔም የልጀ ጠላት ዳቢሎስ እልም ብሎ ይጥፋ አሜን አሜን አሜን
መምህርዬ ዛሬ ገና ነው የሰማውት ይሄን ገጠመኝ የዚች አይነት ታሪክ ያላትን መምህር ግርማ ላይ አይቼዋለው ቁጥሩ ትዝ ባይለኝም ትክክል ነክ
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🎉🎉 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤ ቤተሰብህንም ይባርክልህ🎉❤
ብዙ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ አይቻለሁ እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክላቸው
ይሄን ገጠመኝ ያሰማሄኝ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገንልኝ መምህር በህወቴ ትልቅ ቦታ ነው ያለህ ትምህርትህን ሰምቶ የማይቀየር ሰይጣን ብቻ ነው 2 ዓመት ሆነኝ ትምህርትህን ማዳመጥ ከጀመርኩ በጣም ብዙ ፈተና ቢደርስብኝም እጅግ ብዙ ነገሮችንም አትርፌበታለው ለዚ ያበቃኝ ደግሞ ከእግዚአብሔር በታች ከእማ ፍቅር በታች አንተ ወድሜ መምህሬ ነህና እጅጉን አመሰግንሀለው ከነበተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብክህ🙏🙏
መምህራችን ዘላለም ኑርልን በእውነት ትምህርትህ እጅጉን በጣም ደስ ነው የሚለው አንደበትክ ጣፋጭ ከእነ ልጆችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️❤❤❤
መምህር በጣም የሚገርም ነዉ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን እኔም ብዙ ግዜ ደጋግሜ ደዉዬአለሁ መልክትም ፅፌአለሁ ግን አትመልስም መምህር እባክ አንድቀን አሳልኝ ምስክርነትም አለኝ የለፍኩትም ነገር አለ በእመቤታችን እርዳት
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስላምክ ይብዛልን ሙምህራችን ❤❤❤❤❤አተን የስጠን እግዚአብሔር ላይም ስገን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነ ሐራ ድንግል አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የፃድቁ በረከት በሁላችን ቤት ይግባ እንቆቅልሻችን ይፈታ አሜን ።
ጤና ይስጥልኝ አባቴ እባክዎትን በጣም የተጨነኩበት ጉዳይ ስለገጠመኝ ነው የመምሕርን ተስፋዬን ስልክ ቁጥር ካላችሁ ተባበሩኝ ስለ እግዚአብሔር
እንኳን ደና መጣህ መምህር የተዋህዶ እንቁ
ወለተ ገብርዔል አሜን አምላካችን ሆይ ኤፍታህ በለን ከነቤተሰቦቼ ክፉ መንፈስን ከኛ አርቅ
እንኳን ለ ቅድስት ሥላሴ ወራዊ መታሰቢያ አደረሰን❤
እንኳን በሰላሞ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልነን❤❤
የኦሮቶዶክ እንቁ መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እውነትክን ነው እራሳችን መፈተሸ ያሰፈልጋል ደንዝዘላን ኪዳነምህረት እናቴ እሷ ትረዳን እንኳን ወደትዳራችው ተመለሱ በጣም ይገረማል ለምን ግን በሰማም የአይጥ ድለት ፈጣሪ ሆይ ጠብቀን 👏👏ተባረክልን መምህረ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር አሜላክ በድሜ በጤና ያቆይልን ለእህት ለወንድሞቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ፫ ፀጋ ስላሴ ወለተ ማርያም ቨለተ ማርያም እህተ ኢየሡስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን
የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለህይወት ቃለበረከቱን ያድልህ❤መምህራችን
ሃቤቱ አምላከሆይ ማራን 😢😢😢 ማሃሚር ባዊናት እግዚአብሔር ይባረክ እኔሚ ፋጥር ባሰላም ላህጋሬ ያብቃኚ ካኔ ሂዮት ታርኪ ቡዙ ሳዎቺ እዳሚማሩባት
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እንኳን ሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ቅድስአርሴማ ካለብን ነገር ጣውጣን አሜን
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ አምላካችን ❤❤እመቤቴ አትለይህ 🙏
ሰአሊ ለነ ቅድስት
መምህራችን በርታ ብዙነገር ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን፡፡ ጥበብማስተዋሉን ይስጠን
ፀጉኡ የብዘሐልኪ ተስፋይይ
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ተመስገን የአንተን ገጠመኝ ተከታትለን ስንት የተለወጥን አለን በተለይ በስደት ያለን ልጆች ተመስገን አንተን ለሰጠን አምላክ🤲🤲🤲
የሰው ልጂ ክንቱ መምህር ተሰፍየ እርጂም እድሜ ይሰጥልክ የሰው ልጂ ክፍት አቤቱ ጌታየ እኔ እራሴ መኖሪን ፈራሁ
እንዴ ማነው በጠመኝ በ መምህር ተስፋዬ ትምህርት ጥያቄ የሚመለስለት በቃ መኮምኮም እኮ ነው ደግሞ አብዝቼ ትምህርቱን ስከታተል መምህር በህልሚ አይኃለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች ክብርተ ስላሴ ብላችሁ
መምህር እኔ መናፍስት በጣም ያሰቃየኛል ከስደት ለረፍት ስመጣ እፀበላለሁ ነገር ግን እለቃለሁ እያለ መመለሻየ እየደረሰ ተሸክሜዉ እመለሳለሁ እዳልፀልይ በጣም ጦሩን ያበዛል ይኸ መሰወር የሚለዉ ግን በጣም ያስፈራን ያስጨንቃል
ሌላዉ ያባቴ የሚስቱ ልጅ በጣም ጎበዝ ተማሪ የት ትደርሳለች የተባለች እስከ 12ክፍል ተማረች ቤተሰቦቻችን ወደወልደያ ናቸዉ እሷ በህፃንነቷ አጎቷ አድስ አበባ አምጥቷት አሳደጋት አስተማራት ትምህርት እደጨረሰች አይምሮዋ ተነክቶ አገኝ ባጣዉን እየለፈለፈች ተደፍራ በዛነዉ እደዚህ የሆነችዉ ተባለ ለካ ፅስም ነበረ ወደቤተሰብ ሄደች መቶች ነበሩ ያረገዘችዉ አዷ ወዳዉ ሞተች አዷ አደጋ አሁን 10 ክፍል ናት እናትየዋ እደዛዉ ናት ከዛም ወድህ ሁለት ወዶች በተለያየ ጊዜ ወልዳለች እስላሞች እንርዳሽ ሚል አሰለሟት ወድሞቿ እደምንም ወደ ክርስትና መለሷት አደኛዉ ወድማችን ከማን እደወለደችም ስለማታቅ ቀኗን እየቆጠረ ፈልጎ የወሊድ መርፌ ወስዶ ያስወጋታል ስራ ያገኘችዉን ትሰራለች ሰዉ ይወዳታል ያምናታል ያስለፍልፋት ያስቃታል እጅ ሰዉ አትነካ የሰዉ ገዘብ አታነሳ ፀበል 2 ወይም 4 ወር ያስጠምቋትና የሷ የሚድነዉም የሚለቀዉም አደለም ብለዉ ያዉ ኑሮአቸዉም የለፍቶ አዳር ስለሆነ ይተዋታል አሁላይ በምታቀርባቸዉ ገጠመኝ በተለይ መሰዉ የሚለዉ በርግጠኝነት እሷም የተሰወረች ይመስለኛል ያሳዝናል እኔ አሁን ጅዳ ነዉ የምኖረዉ ባለፈዉ ለረፍት መጥቸ ሳለ ቢሮህ መጥቸ አጣዉህ ስእላት ሌሎች ነገሮችም ጨምር ለሰዉም ለራሴ ገዝቸ ተመለስኩ መዝሙረዳዊ መፅሀፍ ገዝቸ ቅር ያለኝ ነገር ገጥሞኝ ለመመለስም አተንም ካገኘሁህ ብየ ልመጣ አስቤ ቀን አጠረኝና ተመለስኩ መፅሀፉ ልክ እደቁራን ከግራ ነዉ የሚጀምረዉ የሚያናድደዉ እህቶቸላይ ባተ አስተምሮት ቅሬታ ፈጠረ አብራኝ ስለነበረች ላደኛዋ እህቴ ነበር የገዛሁት መዝሙረ ዳዊት እፈልጋለሁ ስትለኝ አድ ቁጥርህ አለኝ ቴሌግራም ላይ አትጠቀምበትም ለማንኛዉም ሰላምህን ከነቤተሰቦችሕ ያብዛልን ✝️🤲
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
በርታልን!!!
መምህር በእውነት ፀጋውን የብዛልክ
80ሰዉ ሼር አደረጊልሁ መምህር ግን መልሳቸዉ በጣም ያሰዝናል😢
ቃለህይወት ያሰማልን መህምር እየ እውነት መልካም ትምህርት ነው ❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህ መቼም አነቃኸን ምንም ልንከፍልክ አንችልም እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን ❤❤❤
ወይ ሠው አስባለኝ
በርቱልን
መምህር እኔ ራሡ ባንተ ምክንያት ቅዱስ ሩፋዔልን ወድጀው ቁጭ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕር ተስፋዬ አበራ እባክዎን በጣም የተጨነኩበት ጉዳይ ስለገጠመኝ ነው እንደው በእግዚአብሔር ስም ይዤዎታለሁ በስልክ ባዎራዎት ደስ ይለኛል የአገልግሎት ቦታዎ እንዳልመጣ ከሀገር ውጪ ስለሆንኩ ነው
ወይኔ አቡነ ሐራ ድግል ለወንድሜ ስንት ነገር ነው የኾኑለት ❤
አቤት የሰው ነገር አቤት የሰው ስራ እግዚኦ
መምህራችን እጅግ በጣም በብዙ ነገር እራሳችን እድናይ ሆነናል ብቻ ባተ ትምህርት በብዙ ተለዉጠናል የድግል ልጅ እሱ ይጠብቅክ🙏⛪
እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ 👏❤️
በእወነት ተመስጬ ነው የሠማሁት 👏❤️
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏❤️
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለሶ የገለጠ ፈጣሪ እኛንም ይርዳን በውነት 😭በፀሎታችሁ አስቡኝ ስደት ላይ ሆኜ ተሰቃየሁ ወገኖቼ ወለተ ጊዩርጊስ ያላችሁ 😭👏❤️
እድሜ ይስጥልን መምህር መፀሀፉንም እንገዛለን ለልጆቻችንም ቅርስ ነዉ እግዚአብሔር ይፍቀድልን
መምህር ተስፋ ስላሴ እራስህን አረጋግጥ 😅😅በውነት እዴት እዳሳከኝ
ግን ሰው ምን ያህል ጨካኞች ነን ድፍረቷ አይጥ መትራ ዱለት የምት ሰራ 😢በስመ ስላሴ ጌታሆይ ከንደዚህ አይነት ጉድ በቸርነትህ ጠብቀን 🙏
እኔ እራሱ እራሴን ማመን አቅቶኛ እደዚህ ተሰውሮ መኖርም ካለ ሁላችን ጤነኞች ነን ማለት ይከብደኛል😢