ገንዘብህን ጋለሞቶች ጋር አታባክን___የማይለወጠው ለዋጭ በፓ/ር ቸሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @kalkidanmulatu9151
    @kalkidanmulatu9151 Місяць тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማህ ፓስተር ቸሬ ኦርቶዶክ ነኝ በጣም ነው የማከብርህ

  • @Bisratmekonen-819
    @Bisratmekonen-819 Місяць тому

    እንዴት ደስ እንደሚል ትምህርቶችህ ህይወት ቀያሪዎች ነው የአገልግሎትህ ዘመን ይባረክ !!!!!!

  • @SusuSisay
    @SusuSisay Місяць тому +3

    ቸርዬ ጌታ ይባርክህ ተጽናናው አንተን ማዳመጥ የጀመርኩ ቀን ነው ህይወቴ በብዙ ነገር መስመር መያዝ የጀመረው አትርፌብካለው በተለይ ነብሴን ጌታን እንድቀበል ያደረገኝ ያንተ ትምህርቶች ነው የዛሬው ደሞ ሀሴት አደረኩ በጣም እግዛብሄር ዳግም እድል ሰቶኝ ካገኘውት ይልቅ ያኔ ያጣውት ያባከንኩትን እያስታወስኩ እቆጭ ነበር

  • @3369yt
    @3369yt Місяць тому +1

    ቸርዬ ምናለ ይሄንን ትምርትህን ከ 10 አመት በፊት ባውቀው ዛሬ አሁን ያለሁበት ቦታ አልገኝም ነበር ገንዘቤን ለማንም ስረጭ በቀልዶቼ ሲስቁልኝ ለካ እየሳቁብኝ እነደነበር ሲያልፍ ነው የገባኝ አይገርምም ለቄጤማ እንኳ ከኔ የሚጠብቁ ደግነቴን እንደሞኝነት ሲቆጥሩብኝ ሲጠቀሙብኝ ኖርኩ ሲገባኝና ራሴን መሰብሰብ ስጀምር አንድበአንድ ከአጠገቤ ተበተኑ ብቻ ብዙ አለፈ ተመስገን አንተ እንዳልከው እግዚአብሄር የእንደገና አምላክ ነው ሂወቴን በመስመር ከ ሀ ጀምሬአለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤ 20 አመት ሰርቸ አንድ ብር የለኝም ምክንያቱን አሁን ገባኝ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @fasilendale562
    @fasilendale562 27 днів тому

    Thank you!Pastor Chere

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር አናገረኝ ባልል ንፉግነት ይሆንብኛል ! ጌታ ለልጆችህ ያለህ ፍቅር ግን ልጅ ካልሆኑ እንዴት ይታወቃል ?! ልጁ ያረገኝ ያልተፀየፈኝ ጌታ ዘላለም ይመስገንልኝ !

  • @ethiopia3330
    @ethiopia3330 Місяць тому +2

    ጸልይልኝ ሁሉም ትምህርትህን መኖር ግን አቃቃቃቃተኝ እባክህ ጸልይልኝ😢

  • @TiruneshWoldemariam
    @TiruneshWoldemariam Місяць тому +2

    I am an Orthodox but you are an amozing pastor.

  • @elsatesfahun3420
    @elsatesfahun3420 Місяць тому

    ፓስተር ቸሬ በእውነት የቃል ጥማታችንን በሚመጥንና ልብ በሚሞላ ቋንቋ እያስተማርከን ስለሆነ ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Місяць тому +1

    ቸሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እረጅም እድሜ

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 Місяць тому +1

    እኔ የዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ያንተ ትምህርትና ምክር በጣም ይመቸኛል ተባረክ

  • @sofoniasteshome1176
    @sofoniasteshome1176 Місяць тому

    All praises and honor to the Almighty, thank you dear pastor chere

  • @w.h167
    @w.h167 Місяць тому +1

    አሜን❤

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 8 днів тому

    🤝

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe Місяць тому +2

    ይህ የጠፋው ልጅ የሁላችን መገለጫነው::

  • @FikerAbb
    @FikerAbb Місяць тому

    አሁን፣ወደድኩህ፣ጸሎቱ፣ሳይቋረጥ፣እስከመጨረሻው፣ሀሴት፣አደረኩ፣ተባረክ

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 Місяць тому +2

    ፀጋው ይብዛልክ❤❤❤

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 Місяць тому

    ፓስተር ቸርዬ ጌታ ይባርክ ጌታ ሆይ ተመስገን እወድሃለሁ !!!!!!!!!!!!

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Місяць тому +1

    Geta yetamasegene yihun

  • @mihretayano1820
    @mihretayano1820 Місяць тому

    “ነገር ግን እኛም ብንሆን ወይም የሰማይ መልአክ፣ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የተለየ ወንጌል ቢሰብክላችሁ እርሱ ለዘላለም የተረገመ ይሁን።”
    ‭‭ገላትያ‬ ‭1‬:‭8‬ ‭NASV‬‬

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Місяць тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ☝️🙏🙏🙏ቸርዬ ተባረክልኝ አቦ 🤲❤❤❤❤❤

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Місяць тому +1

    ፓስተር ቸሬ እኛ ቤት የምትኖር የሚመስለኝ ነገርስ 🤔🥺ኡፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር አንድ ቀን ምልስ አለው 😢

  • @zeze577
    @zeze577 Місяць тому

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Місяць тому

    Ameeeeeeeeen ❤❤❤❤ EBBIIFAMII ABBAAKOO

  • @MulukenMarkos-zw5ys
    @MulukenMarkos-zw5ys Місяць тому

    Amzing teching paster cheri thank you🙏🙏🙏

  • @aye.7423
    @aye.7423 Місяць тому

    No additional words, just GOD bless you and your family 🙏

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 Місяць тому

    ተመስገን የኔ ውድ አባት እድሜዬን በሙሉ አመሰግናለውውውውውው❤❤❤

  • @ሀና-አ2ዐ
    @ሀና-አ2ዐ Місяць тому

    amen

  • @ueapadminstration2716
    @ueapadminstration2716 Місяць тому

    ❤❤❤ አንቸ ማለት የሀቅ ሰው ነ ምገልፅበት አንደበት ያጥረኛል እመብርሃን ትባርክ

  • @gizeworksisay3540
    @gizeworksisay3540 Місяць тому

    ፓሰተር ቸሬዬ ተባረክ ዘመንህ ሆሎ ይባርክ ❤❤❤

  • @gezahegnmekonnen5261
    @gezahegnmekonnen5261 Місяць тому

    Thanks pastor
    So amazing this really for me 🙏🙏🙏

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Місяць тому

    Amen bless you More 🙏🙏🙏

  • @feruzboubou5758
    @feruzboubou5758 Місяць тому

    Eg beher yemasegn geta yebarekehe teleke mamehere. Nehe. 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @AzKoolifestyle
    @AzKoolifestyle Місяць тому

    Wowww God bless you pastor chare 😮 ebbifamiiiii🙏🙏🙏

  • @BethlhemeMerawi
    @BethlhemeMerawi Місяць тому

    ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @asteramenyeredahegneyesusa2422
    @asteramenyeredahegneyesusa2422 Місяць тому

    Off amen Amen 🙏

  • @RastaRazta
    @RastaRazta Місяць тому

    God bless you abundantly pastor chere !!! Greetings from San Diego California

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 Місяць тому

    I’m so excited የማይልወጠው ለዋጭ thank u Paster keeping up❤

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 Місяць тому +1

    ላይክ በማድረግ ጀምሩ❤❤❤

    • @Asefa-NesibuBelachew
      @Asefa-NesibuBelachew Місяць тому

      These so called paster Of pentekostian origins have Played the main role in spoiling the kern Of the Ethiopia Family,t,e for That matter the so called paster Cheru is at the Head Of the Helm.
      Long live the Orthodoxie.

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @amelezewudie4761
    @amelezewudie4761 Місяць тому

    thank you 🙏 sir

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 Місяць тому

    I’m orthodox but ur amazing and honest ❤

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Місяць тому +2

    ❤❤❤ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔይሁን!

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse Місяць тому

    ❤❤❤tebarek,,,,,

  • @tsedaytube
    @tsedaytube Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Mimi-t4s9q
    @Mimi-t4s9q 3 дні тому

    H

  • @BritekshMatyos
    @BritekshMatyos Місяць тому

    🙏🙏👍😍👌👏👏🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 Місяць тому

    "የአንዳንድ ሰው ፊት ግብዳ ነው በዛ ላይ ሰያኮርፍ " 😅😅😅😅 ወይ ቸሬ በጣም አሳቅከኝ ።

  • @nancyrichkidsvideo-368
    @nancyrichkidsvideo-368 Місяць тому

    በምን ላግኝህ እርዳታህ ያስፈልገኛል እኔ እሩቅ ሀገር ነው ያለሁት

  • @ueapadminstration2716
    @ueapadminstration2716 Місяць тому

    ይቅርታ አንቸ መልካሙ ሰው

  • @TsigeTaddese
    @TsigeTaddese Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤