ሰበር መግለጫ :-| የአርበኛ አስረስ ማረ እና የአርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 106

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 23 години тому +15

    እንኳን አደረሳችሁ ወንድሞቸ እና ልጆቻችን በርቱ ይበልጥ አንድነታችሁን አጠናክሩ ለጠላት ወንበር ጥበቃ የሚ

  • @abegeAbeye
    @abegeAbeye 23 години тому +17

    ዘምዬ አባታችን እድሜህን ያርዝምልን

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 22 години тому

      @@abegeAbeye ጫወታውን ያማንረዳ መጭውን አስቀድሞ የማየት ችግር ያለብን የምናደንቀውንና የምናወግዘውን በቅጡ ባለማወቃችን ወሬ ስናቦካ እንውላለን::

  • @AshuMuluken
    @AshuMuluken 23 години тому +13

    ጀግኖች በርቱልን የአማራው አብሪ ኮከብ ዘምየ በአንተ እንተማመናለን የአማራ ብሄርተኛ ያሸንፋል

  • @kopra6447
    @kopra6447 23 години тому +12

    ሥላየናችሁ ደሥብሎናል ድል ለፋኖ

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 8 годин тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ማርሸት❤

  • @EThioLife-i4x
    @EThioLife-i4x 18 годин тому +6

    በጣም ነው የምታምሩት ቅድስ እግዚአብሔር ሃሳባቹህን ሁሉ ሙሉ አድርጎ ለ2018 ዓ. ም የገና በዓል በሰላም በጤና ያድርሳቹህ

  • @ZewduKase
    @ZewduKase 9 годин тому +1

    ጀግኖች እንኳን አደሬሳቹሁ እግዚአብሔር በናተላይ አድሮ የክርስትና መርህ ከናተ ያምጣልን ጠንክሩ አንድነት ይኑራቹ❤❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 22 години тому +7

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ

  • @Melkamumulat-q8k
    @Melkamumulat-q8k 8 годин тому +1

    እንቁ እና ፍቅር ለሆናችሁ የአማራ ፋኖ እንኳን ለበአለ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!!!

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 9 годин тому +1

    አላህይጠብቃችሁ ጀግኖች ❤❤🎉🎉

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት День тому +13

    ዘምዬ💪💪💪💪💪

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 23 години тому +7

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የድሉ ችቦ ለኳሽ ጀግኖቻችን ብረድና ፅሀይ እየተፈራረቀባችሁ እጅግ ውድን ምትክ የሌላትን ህይወታችሁን ሳትሳሱ ለህዝባችሁ እየታገላችሁ ያላችሁ ጀግኖች አብሪ ኮከቦቻችንናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኳን አብሮ አደረሰን በትግሉ የተሰውትንም በሰማእቱ እቅፍ ያኑረልን ነፈሳቸውን ይማረልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hallo.134
    @Hallo.134 21 годину тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @መስከረምደዊት
    @መስከረምደዊት 9 годин тому +1

    የኔ ኩራቶች የኔ ጀግኖች እኮን አደረሳችሁ

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 21 годину тому +2

    አሜንእንኳንአብሮአደረሰን ጀግኖቻችንስለአየናችሁበጣምደስብሎናልአይዞአችሁበርቱልን አምላኬ ሀየ

  • @ashebirwondimu7542
    @ashebirwondimu7542 10 годин тому +1

    Thank you very much, Fano Zemie!

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 18 годин тому +4

    ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ ፋኖ አንድ አማራ ብቻ ነው የምናሽንፈው እባካችሁን ህይወታቸውን በስጡት ፋኖዎች ስትሉ አንድ የአማራ ድርጅት ፍጠሩ እናሽንፋለን::

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 10 годин тому +1

    ጀግኖቻችን ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን እኳን አደረሳችሁ እሔን ስርአት እሔን በሰዉ ደም የሰከረ አመራርና ቅዠታም መሪ ከጫንቃችን እንደምታወርዱት ተስፋ እናደርጋለን ድል ለእናተ

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 15 годин тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ የኛ ጀግኖች !!! የእውነት ለመናገር ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 23 години тому +2

    Merry Christmas for you too . Precious and priceless amhara surest sons.
    You are benevolently The retinas of 60 millions if amhara.
    Love you all.
    The most responsibility laden amhara icons in East Africa of the 21 century.

  • @loveethiopia3106
    @loveethiopia3106 21 годину тому +2

    እንኮን አደረሳችሁ ጀገኖቻችን የአማራ ፈርጦች እግዚያብሔር የጠብቃችሁ በደሙ ይሸፍናችሁ ከዚ ሰው መሳይ አዉሬ: አንድ ሁኑልን ሌሎቹ ወነድሞቻችሁ ጋ ተነጋገሩና አነድ ሀኑ:: ፍቅር ያሸነፋል::

  • @Fafi_fafi_n1llks
    @Fafi_fafi_n1llks 22 години тому +3

    በናተ እንተማመናለን ስላየኋችሁ ዴስብሎኛል 💪💪

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት День тому +11

    እንኳን አደረሳችሁ ወንድምአለሞቼ

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 23 години тому +7

    ጀግኖች እንኳን አደረሳችሁ !! አይዟችሁ ከጎናችሁ ነን !!
    ሊነጋ ሲል ይጨልማል !! ድል ለፋኖ !!!!

  • @AgretuArgaw
    @AgretuArgaw 2 години тому

    🎉🎉ድል ለፍኖ🎉🎉🎉

  • @Yif66
    @Yif66 21 годину тому +3

    ወንድሞች እባካችሁ የአንድነቱን ጉዳይ አፍጥኑት። የመጣብን ጠላት እኮ እጅግ ክፉ አረመኔ ነው። አንድ ሆናችሁ ህዝባችሁን ከስቃይ አውጡ። እባካችሁ እባካችሁ አንድ ሁኑ።

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 23 години тому +5

    🤲Inkuan aderesachuh ✊️🙏🙏🙏

  • @AliSied-to4ep
    @AliSied-to4ep 9 годин тому

    ሙስሊምነኝ ፋኖንእወዳለሁ ግንአድሁኑ❤

  • @MoloGetachew
    @MoloGetachew 19 годин тому +2

    ❤❤❤አማራ❤❤❤❤ፍትህ

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 23 години тому +5

    Anteraterim🎉 Ashenafi Fano le zelealem yinur 🙏🙏🙏

  • @ashebirwondimu7542
    @ashebirwondimu7542 11 годин тому

    ፋኖ አስረስ፣ ፋኖ ማርሸት፣ መሪያችን ፋኖ ዘሜ እና ሁሉም ፋኖዎቻችን፤ የፋኖ እንድነት ጉዳይ እጅግ አስፈላጊ ቢሆንም እየበሰለ መሄዱ በጣም ጠቃሚ ነውና በጣም ዘገየ የሚሉት ይንን ከግንዛቤ ቢያስገቡት መልካም ነው፡፡

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 10 годин тому +1

    መቼ ሕዝብን፤ ዳርድንበርን እና ሐገርን ከውጪ ወራሪ ኃይል ይጠብቃሉ የተባሉትን ወታደሮች የጴንጤ ብልግና ፖለቲከኞች በሐገር ውስጥ ከገዛ ሕዝባቸው ጋር አላግባብ በሴራ አጋጭተው በንቀት እያዋጓቸው በሕዝብ እና ሐገር ቀላጅ በሆኑ መሪዎች ተራ መስዋዕትነትንም እያስከፈሏቸው ነው እና እባካችሁ የገባችሁ ወታደሮች ከመላው ኢትዮጵያ አማራ ፋኖ ጋር በመቀላቀል ሕዝብን እና ሐገርን ታደጉ ደማቅም ታሪክ ፃፉ ይህ ወቅት ኃላፊነትን ባጎደሉ በጣት የሚቆጠሩ ባንዳ መሪዎች ለተካደው ሰፊው የኢትዮጵያ አማራ ሕዝብ ወሳኝ ታሪክ የምትሰሩበት ጊዜ ነው መስዋዕትነትአችሁም ቅድሚያ ለሕዝብ ይሁን ፈጣሪም ይውደዳችሁ !!!

  • @BestEnglish16
    @BestEnglish16 9 годин тому

    ዘመዴ አሰረስ ማረ ጉሩንቦ ላይ ቆሟል። አይዞን አስረስየ።

  • @melesesolomon-t8o
    @melesesolomon-t8o 2 години тому

    100% we trust FANO❤❤❤❤❤❤

  • @mbjmbj228
    @mbjmbj228 22 години тому +3

    ዘመድኩንን በግልፅ ንገሩትና ለተወሰነ ወራት ስለ ፋኖ ትግል ሚስጥርን በሚድያ እንዳይለፈልፍ አስጠንቅቁት። እሱ ነው የትግላችሁ ጠላት እባካችሁ አትፍሩት እርሱ የእናንንተ ገዳይ ነውና

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 23 години тому +5

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ32 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @BogaleKibret-q4v
    @BogaleKibret-q4v День тому +7

    Dil lefano

  • @TeferaYiheyis
    @TeferaYiheyis 11 годин тому

    I really appreciate you,zemi

  • @BrIa-s7g
    @BrIa-s7g 16 годин тому

    ልኡል አምላክ እግዜአብሄር ከናተ ጋር ይሁን

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 10 годин тому +1

    ማንኛውም ዩቱዩበር የፋኖን ትግል እንደ ዘጋቢ ሊዘግብ ወይም ሊደግፍ ይችላል እንጂ እንደ ትግል መሪ ሆኖ
    የትግሉ ፈላጭ ቆራጭ መሆን ግን ፈፅሞ አይችልም !!!

  • @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
    @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ 15 годин тому

    ማርዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አባቴ❤❤❤❤❤

  • @NigistBirhanu-h8l
    @NigistBirhanu-h8l 22 години тому +3

    ዝናቡ የት ሄደ ???

  • @ethiopiatikdem1970
    @ethiopiatikdem1970 22 години тому +2

    ወቅቱን የጠበቀ መልእክት

  • @SmilingBeachHammock-jm2hb
    @SmilingBeachHammock-jm2hb 11 годин тому

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን አደረሳችሁ አምላክ ከናቱ ከድንግል ማርያም ያለ ወንድ የተወለደው ልጆቹን ለማዳን ተሰቀለ እናንተም አማራ ከመጥፋት ስለምትታገሉ አምላክ ናችሁ

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 22 години тому

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ጀግና ነዉ ጀግና የብረት አጥር የአመራዉ ፋኖ ሆዱ አይሸበር ጠላት ለመቅደም ክዱእማይላላ እጁም አያጥር አላማዉ ፅኑ ለታሪክና ለማንነቱ ለኢትዮጵያዊነት ላበሻነቱ ክንዱ እማይላላ የአማራዉ ፋኖ የታሪክ መብራት የታሪክ እምብርት አይመለሥም ግቡን ሳይመታ ።

  • @BrukMesaye
    @BrukMesaye 19 годин тому +1

    አንድ ሁኑ በማርያም ዘመነ አሥረስ ማርሸት ጎጃም ወሎ ሸዋ ጎደር አንድ አማራ በቃ!

  • @AddisumosuTamiru
    @AddisumosuTamiru День тому +4

    አደራ ምን አልባት ካላይኸው ትናንትና በሰራኸው ቪዲዮ ላይ የፃፍኩልህን እዬው

  • @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
    @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ 13 годин тому +1

    እባካችሁ አንድ ለመሆን ስሩ ሁላችሁም ለአማራው ስለምትታገሉ::

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j 22 години тому

    የኛ እቁዋች እኮን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አስናቀዉአስቻለ
    @አስናቀዉአስቻለ 22 години тому

    ድል ለናተ

  • @QeAs-uk3fr
    @QeAs-uk3fr 18 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semenewmengie2441
    @semenewmengie2441 14 годин тому

    Asres is miracle for me. The way he speak and his organized strong Idea transmitted to the public media shows Fano is organized militant group

  • @Asege-t8n
    @Asege-t8n 12 годин тому

    ጣም እናከብራችኋለን በሥሥት ነው የምናያችሁ ግን በተሠቀለዉ በተገረፈው ጌታ አንድ ሁናችሁ አንድ ፋኖ አደረጃጀት የሚለዉን ዜና ንገሩን ለእኛ እንኳን በረሀ ወርዶ የታገለ ከብዙ ችግር ጋር ቀርቶ አንድ ጥይት የተኮሠ ክብር አለን ችግሮችን አጥብባችሁ አንድ ሁኑ ጭንቀታችን ይሄ ነዉ በተረፈ እንኳነን ለዚች ቀን በሠላ😊ም አደረሣቾሁ አደረሠን

  • @kidistkebede8517
    @kidistkebede8517 9 годин тому

    መግለጫ ተሰጠ ተብሎ ሰበር 😪

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew 21 годину тому

    የአማራህዝብየአይንብሌን ናችሁ ራሳችሁን ጠብቁደስ ስትሉ

  • @SameraAbghaz
    @SameraAbghaz 10 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 15 годин тому

    እንዳው ምንም ይሁን የዳንኤል ክብረትን መጨረሻ ብቻ ያሣየኝ

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 20 годин тому +1

    በሚያሳፍር ሁኔታ፤ጎጠኝነት ያጠቃው ዲያስፖራውን ነው።እናንተም አላማችሁን በአንድነት ጠንክራችሁ ሥሩ፤ አላማችሁን በጥቅም ለመጠምዘዝ እድል እንዳትሰጡን።

  • @yerasew1
    @yerasew1 13 годин тому

    በትክክል ትግሉን በመሪነት እየመራ ያለው እና ሊመራ የሚገባውም በመሬት እየታገለ ያለው የፋኖ ሀይል ነው። እርግጥ ነው ዳያስፖራው በማወቅም ባለማወቅም ብዙ ችግር እየፈጠረ ነው ያለው፣ በተለይ በግለሰብ ደረጃ የሚደረጉ የእሰጥ አገባ ትግሎች። ነገር ግን ለዚህ ደግሞ ትልቁን ችግር የሚቀርፈው የአማራ ፋኖ በአማራ ፋኖነት በአንድ ተቋም ሲመራ ነው ብዬ አስባለው እና አማራ ፋኖ አንድ ሁኑ: በቃ። ወሎ፣ ጎጃም፣ ሸዋ፣ ጎንደር= አንድ አማራ ፋኖ= ለጋራ ድል💪🙏

  • @Mersal-r5t
    @Mersal-r5t 23 години тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmanuelAsefa-u7i
    @AmanuelAsefa-u7i 8 годин тому

    ባዶ፣እርግር፣ሚዲያ፣፣እነዚህን፣ታምናለክ፣ፕሮፐጋዳ፣ይችላሉ፣ብራዘር።

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 14 годин тому

    ስታስጠሉ ማን ወከለህ ሰዉ ማንንም ሊወክል አይገባዉም ደንቆሮ ሰዉ ነፃ ፍጥረት ነዉ ድንጋይዎች

  • @Zemene-xz1np
    @Zemene-xz1np 22 години тому +2

    ጎምላላው ዘሜ ግርማ ሞገስህ ብቻ እኮ ብአዴኔች ሲያዩህ ኩምሽሽ ነው እኮ ሚሉ

  • @AsRs-b9o
    @AsRs-b9o 9 годин тому

    💚💛❤💔💔💔💔💔

  • @Ethio13-360
    @Ethio13-360 10 годин тому

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 17 годин тому

    Victory to fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 11 годин тому

    እሄን አማራ ጨርሱትትት

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 23 години тому +1

    Indet anawukew🥱yetemenja afemuz gar gib gib yemiayayiz zemen wust honachuh iyeseman iyayen🥱 keakbrot ina kedigaf besteker yemititeyikutin lemadreg merebarebina tiglu indayirazem kemedegef beker inante gar yemiawodadir min tegadlo adirgen? Bertu Igziabher keinante gar indehone amnalo🙏Dil leinante yihun💚💛❤️💯💥💫❤️❤️❤️

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 19 годин тому

    ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️

  • @tameratm9753
    @tameratm9753 10 годин тому

    የዘሜ ድራማ😂😂😂

  • @ZanibZnene
    @ZanibZnene 21 годину тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @leya8572
    @leya8572 16 годин тому

    Minnesota

  • @LemlemAtanwa
    @LemlemAtanwa 11 годин тому

    ዳስኮራውን.አታዳምጦ.መሬት.ላይ.ያላቹሁ.እናንተናቹሁ.ስለዚህ.እናንተ.አንድ.ሁኑ

  • @uadX-gf1fw
    @uadX-gf1fw 16 годин тому

    Bekirbi gize gabi tehonalechu gidi yelem

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 23 години тому

    I think Amhara fanos especially amhara fanos in gojjam shall submit a call for all parents in gojjam to send at least one son 18 yo and above to join fano for public mob battle to withdraw federal defense troops from amhara region territory before june 2017 E.T.

  • @holysaviour6613
    @holysaviour6613 22 години тому

    ቀጣይ ገና 4ኪሎ ነዋ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @አስናቀዉአስቻለ
    @አስናቀዉአስቻለ 22 години тому

    አንድ ሁኑልን ባካቹ

  • @MuhamedSeid-x2h
    @MuhamedSeid-x2h 22 години тому

    yse

  • @wegenwegen-uy8kw
    @wegenwegen-uy8kw 22 години тому

    አሰረሰ ቢዲዮ ላይ ስታወራ እጂህን አተጠፈው የጂ እንቅሰሳቃሴ የሰውን ቀልብ ይገዛልና

  • @dawitdawit3560
    @dawitdawit3560 9 годин тому

    የጎጃምን አማራ እየረሸናቹህ አገውን ስልጣን ላይ ለማምጣት አማራ እያላቹህ ታስመስላላቹህ ብአዴን እና የአገው ሸንጎ ናቹህ አስመሳዬች

  • @YassenAli-d5c
    @YassenAli-d5c 11 годин тому

    አድ ኢች አልተ ራመዳችሁም

  • @haymongeher682
    @haymongeher682 20 годин тому +1

    አረቂ የላቹሁምሳ?

  • @yslxxctentacion
    @yslxxctentacion 16 годин тому

    😅😅😅😅😅😅

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 23 години тому

    Man bebereha, betrayal berihb betsimat betekus menat mehal yalefe diaspora man newina new, meret lay kalew Fano gar ymigedaderew?!!! Mesmatum masebum Yasafral!!!

  • @SylviaXhongo-qz5eu
    @SylviaXhongo-qz5eu 10 годин тому

    እየማካን ካሆነ ላምን በከተማ ቁጭ ብላችሁ ማግላጭ አትሳጡም

  • @agdr895
    @agdr895 22 години тому +1

    የፋኖ ተግባር የሸሌዎች የእርስ በርስ መቀናናት አይነት ነው። ምድረ ጉረኛ።

    • @luelyene8913
      @luelyene8913 15 годин тому +1

      ባለጌ!!!

    • @agdr895
      @agdr895 8 годин тому

      @@luelyene8913 ባለጌስ የአማራ ህልውና አሳስቦት ተነስቶና አነሳስቶ ለግል ጥቅሙ የሚራኮተው የፋኖ አመራር ነኝ ባዩ። ምድረ ወገኛ።

    • @agdr895
      @agdr895 5 годин тому

      @@luelyene8913 ባለጌዎቹማ የአማራን የህልውና ትግል ለግል ጥቅሙ የሚቸረችረው ዘመነ ካሴ ነው።

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il 10 годин тому

    Jilajil jilanfo

  • @ShimelsGetie
    @ShimelsGetie 10 годин тому