Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን የምወድሽ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ አስራር ነው ቀጥይበት
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሽአላህ እህት በርቺ ጥሩ ነው እጅግ በጣም ማሽአላህ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ዜድ ማሻአላህ በጣም አሪፍ አስራር ነዉ
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማአሻ አላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የምፈልገውን አሰራር ሰላሳየሽን አመሰግናለሁ ቀጥይበት
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሸ አላህ በጣም የሚያምር ነው እናመሠግናለን ቀጥይበት 👍👍
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርች እህት ሀሪፍ ሥራ ነዉ ባለሙያ ነሺ
አሰላመለይኩም ወረህመቱልላይ ወበረካቱ በጣም አረፍ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ በርቺ አብረን እንደግ
*አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔዉዲ በጣም ቆጆ አሠራርነዉ ቀጥይበት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዉድ ኢትዮጲያዉያን በያላቺሁበት አላህ ይጠብቃቺሁ ሀገራቺን ሠላሟን አላህ ያብዛልን 👍👍👍*
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣምምም ቆጆነው እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋውውውው እጂሸ ይባረክ እህቴ
ሠላሙ ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ የኔውድ እጂሺ ይባርክ ማማዬ ማሻላህ አሌኪ በጣም ደሰይላል ያደክማል እጂ ማሻላህ
አሰላሙአለይኩም። ወራህመቱላሂ🌷ወበረካትሁ🌷ማሻአላህ🌷 ማሻአላህ የኔባለሙያዩ በርቺ like
መልካም ሥራ ነውበጣም ቆንጆ
አሠለምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁሠላምውድየሀገሬልጆችው በጣምደሥየሚልአሠራርነው።
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ማሻአላህ በጣምቆጆነው
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ደሰ የሚል ቆይታነበር
_አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርቺ ሙያሺ ዋዉ ነዉ_
አሠላሙአለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔባለሙያ እጂሽይባረክ ባለሽበትአላህ ይጠብቅሽውደ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ይጣፍጣል
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻአላ ተባረካላ በጣም የምወደው ነው ታዳ አይገኝ
አሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ያምራል
💞 ንፁህ ልብ ያለው ሰውለሁሉም ሰው ኸይርን ሚመኘው ነው የሌሎች ደስታ ካንተ ደስታ ምንምአይወስድምና ጥሩ ሁን ህይወትህምጥሩ ትሆናለች ።❤
አሰላማሊኩም ወራመቱላሂ ወበረካተሁ ማ ሻአላህ የኔውድ. ያምራል. 👍👍👍💗 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
ማሻአላህ ባለሙያ ነሸ ዜዶ
ማሻአላህ
ማሻአላህ እህት
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሀሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ በጣም የምወደው ምግብ ግብአቶቹን አቀራረብሽ ወድጀዋለሁ ሢሠሩት አድካሚ ነውግን ሢመገቡት በአምሥት ደቂቃ😍😍😍
ወአለይኩምሠላሜ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ
አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድ የአገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን ምርጥ ለሊት 🌹ለይለተል ቀድር🌹 ምርጥ ውሀ ዘምዘም ማረጥ ወረ ራመዳን ምርጥ መጰሐፍ ቁረአን ምርጥ ቦታ ከዕባ/ መካ ምርጥቀን ጁመዓ ምርጥ ቤት ጀነት አላህ ይወፍቀን አህለን እህት ማሻአላህ👍🍫🌹
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሠቦች እንኳን ደህና ቆያችሁ ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮጎራም ነበር በዚሁ ቀጥሉበት ከዚህም በላይ በአንድነት በመተባበር እጂ ለእጂ በመያያዝ በመድጋገፍ ውጤታማ እንሆናለን አንድኛችን ለአንድኛችን እጂጉን አስፈላጊ ስለሆንንን ግደታ መተባበርን መለማመድ ይኑርብን 👍
ለጾመኛ ሰው የሚወደዱ 40 ተግባራት‼️=============================1) ለሙስሊሙ ኡማ ዱዓ ማብዛት2) ሰላምታን ማብዛት3) ዝምድናን መቀጠል4) መልካም ነገርን ማብዛት5) ሶደቃ ማብዛት6) ወንድምን በፈገግታ መገናኘት7) ለጎረቤት መልካም መዋል8) ለሚስኪኖች፣ ለአቅመ ደካሞችና ለየቲሞች መልካም መዋል9) መልካም ንግግርን መናገር10) አላህን ማውሳት (ዚክር) ማብዛት11) ወደ አላህ መመለስን፣ ኢስቲጝፋርን ማብዛት12) ኢማንን ማደስ፣ "ላ ኢላሃ ኢለልሏህ!" የሚለውን ቃል ማብዛት13) "ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢልላህ!" የሚለውን ቃል ማብዛት14) "ሱብሐነልላህ ወቢ ሐምዲህ፣ ሱብሐነልሏሂል ዓዚም!" የሚለውን ቃል ማብዛት15) በነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ ሶለዋት ማብዛት16) እውቀትን ፍለጋ ማብዛት17) ወደ አላህ መጣራትን ማብዛት18) ለቤተሰብ ስጦታ መስጠት19) ውዱዕን መጠበቅ (ቂርኣትና ሶላት ላይ ባንሆንም በስራ ቦታ ሁሉ ብንሆንም) በውዱእ ለመኖር ካልቻልን፣ቢያንስ ኢስቲንጃእ እንኳ ቢኖረን መልካም ነው።20) ሲዋክ መጠቀም21) ጥሩ ሽታ መኖር (ንጽህናን መጠበቅ)22) ከመጝሪብ በፊት ሁለት ረከዓ መስገድ23) በሱንና ሶላቶች ላይ መበራታት24) ቤት ውስጥ የትርፍ ሶላቶችን ማብዛት25) ወደ አወለ ስሶፍ (የመጀመሪያው ረድፍ) መጣደፍ26) ከአንድ ሶላት በኋላ ቀጣዩን ሶላት በጉጉት መጠበቅ27) በጁሙዓ ቀን በወቅቱ መገኘት28) የሌሊት ሶላትንና ግዜን መጠበቅ29) መስጅድ ውስጥ መቆየት ማብዛት30) አላህን ከሚያወሱ መልካም ሰዎች ጋር መቀመጥ ማብዛት31) የጧትና የማታ አዝካሮችን መጠበቅ32) ቁርኣንን መማር፣ መቅራት፣ ድምጽ በማሳመር መቅራት፣ ሱጁዱ ቲላዋ መውረድ፣ ቁርኣንን ለማኽተም መጓጓት፣ ሲያኸትሙ ዱዓ ማድረግ33) ዛሂድ መሆን34) ስናፈጥር መቸኮል35) ሌላን ሰው ማስፈጠር36) ሱሕር መመገብ፣ ሱሕርን ማዘግየት (ባይሆን ወቅቱ እንዳያልፍ)37) የታመመን መጠየቅ38) ቀብርን መዘየር (ለወንድ)39) አኺራን፣ ሞትን፣ ጀነትንና እሳትን ማስታወስ40) የአላህ ታዕምሮችን እያስተዋሉ ማስተንተን እና ሌሎችም መልካም ተግባራት!!*አላህ ያግራልን።||[ከሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል ወህ'ሃብ አል-ወስ'ሷቢይ ረሒመሁልሏህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔዋ ቅመም 🍫🍬🌷🌷🌷🌷🍓🌷🍉🍬🍫
የኔ. ቆንጆ. እጅሽ. ይባረክ. ማርያምን. ሳላእቅሽ. ወደድኩሽ. ስታስረጅ. ደስ. ትያለሽ. በርች. ይሀውልሽማ. ትናንት. አስርየ. ገበያ ልካኝ. ነበር. አትክልት. ግዥ. ብላ. እና. ጥቅል. ጎመን. ለማድያት. ጥሩ. ነው. ሲባል. ሰምቸ. ገዝቸ. መምጣት. ስትየየ. ጥቅል ጎመን. አንበላም. ለምን. ገዛሽ. አለችኝ. እኔ. የገዛውት. ለራሴ. ነው. አልክዋት. እናማ. ብዙ. ስለሆነ. መልፋፍ. ስሪ. አለችኝ. እኔ. አልችልም. ስላት. ከታች. ያሉትን. ሰራተኞች. ጠይቂ. አሱራሩን. አለችኝ. እረ. ይህ. እኮ. አሰራሩ. በጣም. ከባድ. ነው. በዛ ላይ. እኔ. ሰርቸ. አላቅም. እረ. እኔ. አልሰራም. አል ኩዋት እንግዲያውስ የትዩብ. ላይ. እይና. ሞክሪ. ለመስራት. አለችኝ. በራሴ ግዜ. ስራ. ላይ. ጣለኝ. ይህን. ስራ. ስጠላው. ወላ. መራ. ሰርቸ. አላቅም. እስኪ. ያንችን ልክ. እንዳንች አድርጊ. ልስራ. አመሰግናለሁ. እህቴ በርች.
የኔ ውድ አመሰግናለሁ አወ ስራው በጣም ያደክማል ደሞ ስለሚጣፍጥ ሁለየነው ስሩ የሚሉት እኔም ባላሳየሁ ብያለሁ ጓደኛ ዘመድ ሳይቀር ነው እሷ የሰራችውንጅ እያሉ ያሰለቹኝ
ሠላምፍቅረ ለሀገራችን በጣምደሰይላልቅጠይበት አበረንተያይዘን እናዱጋለን አገራችን ሠላምያወረደልንያረበ በ
እኔም ልሰራ ነው
አላህ ያግዝሽ ሲበሉትጂ ሲሰሩትኳ ያደክማል
*◆አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አብሽሩ ያጀምዐ*➘ጣፋጭ የአላህ ጥሪ .....۞ وَسَارِعُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا ٱلسَّمَٰوَٰتُ وَٱلْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ ۞ ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡ ۞ ٱلَّذِينَ يُنفِقُونَ فِى ٱلسَّرَّآءِ وَٱلضَّرَّآءِ وَٱلْكَٰظِمِينَ ٱلْغَيْظَ وَٱلْعَافِينَ عَنِ ٱلنَّاسِ ۗ وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلْمُحْسِنِينَ ۞ ለእነዚያ በድሎትም ኾነ በችግር ለሚለግሱት፣ ቁጭትንም ገቺዎች ከሰዎችም ይቅርታ አድራጊዎች ለኾኑት ( ተደግሳለች ) ፡፡ አላህም በጎ ሠሪዎችን ይወዳል ፡፡ ۞ أُو۟لَٰٓئِكَ جَزَآؤُهُم مَّغْفِرَةٌۭ مِّن رَّبِّهِمْ وَجَنَّٰتٌۭ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ خَٰلِدِينَ فِيهَا ۚ وَنِعْمَ أَجْرُ ٱلْعَٰمِلِينَ ۞ እነዚያ ምንዳቸው ከጌታቸው ምሕረትና በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫
Selamualeykum werhumtolhu weberkathu maeshallah maeshallah Bea meye nesh Gobze bze entekalin
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበራከቱህ ወድየ በጣም አሪፊ ነው በርች የኔዋ #ምቀኝነት💪💯 ምቀኝነት አንድ ሰው እንዲኖረው የሚፈልገውን ችሎታ ፣ ስኬት ፣ ንብረት...ወዘተ ሌላ ሰው ሲኖረው የሚፈጠር ስሜት ሲሆን መሰረታዊ ከሆኑት ስሜቶቾ አንጻር ሲታይ የንዴትና የሀዘን ድብልቅ ነው ፡፡💪💯 ሌላ ሰው የተሻለ ነገር ሲሰራ ወይም ሲኖረው ሁለት አይነት ስሜት ሊፈጥር ይችላል ፡፡ አድናቆት ወይም ምቀኝነት ፡፡ አድናቆት የሌላውን መሻል በትህትና መቀበል ሲሆን ፤ ምቀኝነት በንዴት ላለመቀበል መሞከር ነው ፡፡ማን ማንን ይመቀኛል ? 💪💯 ሰዎች የሚመቀኙት ከእነሱ ጋር ተቀራራቢ ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎችን ነው ፡፡ ጓደኛ ፣ ጎረቤት ፣ የስራ ባልደረባ ...ወዘተ ፡፡ ጫማህን የሚጠርገው ሊስትሮ አንተ የተሻለ ኑሮ ፣ ስራ ስላለህ ምቀኝነት አይሰማውም ፡፡ ይልቁንም አጠገቡ ያለ ሌላ ሊስትሮ የተሻለ ገንዘብ ሲያገኝ ነው ምቀኝነት የሚሰማው ፡፡ ጎረቤትህ የተሻለ ቤት ስትሰራ ምቀኝነት ይሰማው ይሆናል እንጂ አላሙዲን አዲስ ህንፃ ቢሰራ ምንም ስሜት አይፈጥርበትም ፡፡ በአጠቃላይ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ፡፡ምቀኝነት ወይስ ቅናት ? 💪💯 አንዳንድ ሰዎች ሁለቱን ሲያቀያይሩ ይስተዋላል ፡፡ ነገር ግን የተለያዩ ስሜቶች ናቸው ፡፡ ቅናት ቦታ የምንሰጠው ነገር እንዳይወሰድብን ስንፈራ የሚፈጠር ስሜት ሲሆን እንዳይወሰድ የምንፈልገውን ነገር ለመጠበቅ ጥረት እንድናደርግ የሚገፋፋ ነው ፡፡ በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ሲፈጠር ሰዎች ረጅም (አንዳንድ ጊዜ ከልክ ያለፈ) ርቀት እንዲሄዱ ያደርጋል ፡፡ ምቀኝነት የሚፈጠረው አንድ ሰው ቢኖረው የሚመኘውን (ነገር ግን የሌለውን) ሌላ ሰው ሲኖረው የሚፈጠር ሲሆን ልዩነቱን ለማጥበብ ሌላውን ካለበት ለማውረድ ወይም ራስን ከፍ ለማድረግ እንዲጣጣር ይገፋፋል ፡፡ "አላውቃትም እንዴ እንዴት እንደነበረች..." "እኔ ገንዘብ ሰጥቼው አይደል ስራ የጀመረው ፡፡" የመሳሰሉትየምቀኝነት ስሜትን እንዴት መከላከል ይቻላል ? 💪💯 የሰው ልጅ ማህበራዊ በመሆኑ የትኛውም ደረጃ ላይ ቢኖር ራሱን ከሌሎች ጋር ማነጻጻሩ አይቀርም ፡፡ ይህም መጠኑ ቢለያይም የምቀኝነት ስሜት ሊፈጥር ይችላል ፡፡ የምቀኝነት ስሜት ከባድ ስነ ልቦናዊ ህመም ይፈጥራል ፡፡ ሁሉም ሰው የየራሱ ስኬት የየራሱ ውጣውረድ ውስጥ እንደሚያልፍ መረዳት የምቀኝነት ስሜትን ይቀንሰዋል ፡፡ ፌስ ቡክ ላይ ከፍቅረኛዋ ጋር ስትዝናና ፓስት ታድርግ እንጂ ከዛ በፊት ለሁለት ቀናት የተኳረፉትን ፓስት አላደረገች ይሆናል ፡፡ ስለደረሰበት ትልቅ ደረጃ ሲነግረን ስራ ላይ ሲያተኩር ከቤተሰቡ ጋር ብዙ ጊዜ እንደማያሳልፍ አልነገረን ይሆናል፡፡ የምቀኝነት ስሜትን ሌላውን ዝቅ ለማድረግ ከማዋል እራስን ለማሻሻል መጠቀም ይቻላል ፡፡💪💯 አንድ ሰው ሲመቀኘን ከሱ በሆነ ነገር የተሻልን እንደሆንን እንደሚያስብ ማስታወስ ጥሩ ነው ፡፡
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበራከቱህ ዜድየ በርች ሞየ ናፊ ነሽ የኔወ አመራኝ ሰርተሽ አምጭልኝ አቡዳቢ ናኝ😎🤣
አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህየኔባለሞያ ስመችሺ ወደቤቴጎሩራበይ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሸ ዜድየ በረች አብረን እንደግ ደምሪኝ በትረፈሸም ውዴ ጀማሪ ነሸ ማሻ አላህ ተሰለም ኢድክ
Meshla yen mari bez qixebt
🗣ረመዳን ከሪም!🗣ለመላው ሙስሊም በሙሉ ረመዳን ከሪምበጨረቃ አቆጣጠር ረመዳን ዘጠነኛው ወር ነው የእስልምና እምነት መሰረት የሆነው ቅዱስ መጽሐፍ ቁርአን አልከሪም ከፈጣሪ (አሏህ) ተሰጥቶ በጅብሪል አማካይነት የወረደበት ወር ነው በሙስሊሞች ዘንድ ከቀናት ሁሉ በላይ የሆነችይቱና ‹‹ከሺ ወራት እርሷ ትበልጣለች›› ተብሎ የተመሰከረላት ኃያል የመሠጠት ሌሊት (ለይለተል ቀድር) የምትገኘው በዚሁ የረመዳን ወር ከመጨረሻዎቹ 10 ሌሊቶች ውስጥ ጐደሎ ቁጥር ካላቸው ቀናት መካከል ነው ማለትም በ21ኛው ወይም 23ኛው ወይም 25ኛው ወይም በ27ኛው ወይም 29ኛው ሌሊት ነው።🗣የረመዳን ፆም የሚጀምረው የወሩ ጨረቃ ስትታይ ነው ፆሙ የሚፈታውም የረመዳን ወር አልቆ ቀጣዩ ወር ሸዋል አንድ ብሎ ሲገባ በምትታየው ጨረቃ ነው ጨረቃ የወር መቁጠሪያ ፀሃይ ደግሞየሰአት መቁጠሪያ መሆኗ ከጥንት ጥንት ጀምሮ የታወቀ ነው።🗣በረመዳን ወር!!🗣የዓለም ሙስሊም ህዝብ በሙሉ የመፆም ግዴታ አለበት ግዴታም ባይሆንበት ህዝቡ ራሱ የረመዳንን የፆም ወር በፍቅርና በናፍቆት ነው የሚጠብቀው ሁሉም ለመፆም ፍቃደኛና ዝግጁ ነው የረመዳን ወር በረከት እንዲያመልጠው አይፈልግም ይሁን እንጂ በአንዳንድ ምክንያቶች አለመፆም ይቻላል ለምሳሌ በጉዞ ላይ ከሆኑ፣ በወር አበባ ጊዜ፣ በወሊድ፣ በጡት ማጥባት፣ ከባድ በሽታ…ወዘተ አጋጣሚዎች ከሆነ ፆም ግዴታ አይሆንም ነገር ግን ያልተፆሙትን ቀናት በሌሎች ወራት ውስጥ ባሉ ቀናት ማካካስ ያስፈልጋል።
በአለምያላችሁ ሁሉ ለመላው እሥልምና ተከታዮች በሙሉእንኳን ለተከበረው ለረመዶን ፆም አደረሠን አደረሣችሁ አላህ ፆማቸውን ከሚቀበላቸውናፁመው ከሚጨርሡት ያድርገን ያረብ መልካም ረመዶን ይሁንልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔባለሙያ ማሻአላህ ማሻአላህ ፍጥሩካንችጋረነኝ በሚለው ለካ ማለሙያነሽ ወንድም የት ነህ እዚህ ጋር ሙያ አለ
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህለን ታላቄ ክክክክክክክ የት ነህ አላለችም ወየሁ የት ይሁን?
አሰላም አለይኩም ወራልመቱሏሂ ወበረካቱ ማማ ማሻአሏህጰበጣም የሚያምር እና የምወደው ምግብ ዋው ያለሽበት ንገሪኝ🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🍕Good afternoon🍕🍕 🍕🍕 ☀👱 🍕🍕 👋👚🌷 🍕🍕 👖 🍕🍕 👟👟 🍕🍕 🍕🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝
አሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ሰላም
መሸአላህ ☘️✅🌹መሽአላህ ☘️✅🎋መሽአላህ ☘️✅🌹መሽአላህ ☘️✅🌹መሽአላህ ☘️✅🌹🎋መሽአላህ ✅🌹☘️🎋መሽአላህ ☘️✅🌹መሽአላህ ✅🎋መሽአላህ ✅🌹☘️✅መሽአላህ ☘️🌹✅🎋👍
አፍጡር ላይ የሚባልذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ. ‘ዘሐበዝዘመኡ ውበተልለቲል ዑሩቁ፣ ወሠበተል አጅሩ ኢንሻአልላህ  ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበቃል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡ ’ اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ بِرَحْمَتِكَ الَّتِيْ وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ أَنْ تَغْفِرَ لِيْ. ‘አልሏሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢራህመቲከ አልለቲ ወሲዐት ኩልለ ሸይኢን አንተግፊርሊ , አላህ ሆይ! ምህረትን ትለግሰኝ ዘንድ ሁሉንም ነገር ባዳረሰችው እዝነትህ እማፀንሐለሁ፡፡’
❤❤😂😂❤
«ነጮች በጣም ብልህ ናቸው። በተረጋጋና በሰላማዊ መንገድ ሃይማኖታቸውን ይዘው ወደ አገራችን መጡ።በጅልነታቸው እየተገረምን እንዲቆዩ ፈቀድንላቸው።አሁን ግን የወንድማማቾችን ልብ ከፋፍለው ስለገዙት ፣ አንድ መሆን አቃተን።በአንድነት ያቆመንን የማንነት ውል ስለበጣጠሱት እርስ በእርስ ተከፋፍለን ወደቅን።»~
ማሻአላህ ሳምር አቀብይኝማ አስጎመጀሺኝ
☞❥ ሰው ላንተ ስላለው ውዴታ አትጨነቅ ። ☞የሰው ልጅ ልብ ይገለባበጣል☞❥ አላህ ላንተ ስላለው ውዴታ ተጨነቅከወደደህ ሰውም ዘንድ ያስወድድሃልና ።❤አላህ ከእሱ የሆነን ፍቅር ይወፍቀን ያረብ
ሞያ ማ ነፍ ነን እኮ ክክክክክክክክ እኔኮ አንድ አላቅም ያርብ ምግብ
እእእእእእእእ ግን ግን አይኔ ነው ወይስ የኔዋ ነሽ ሞያ የለኝም ያልሽው አይ አይኔ ነው መሰል
@@zed175 አይንሽ አይደለም እህት ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ከኩሽና የራኩኝ ነኝ
በእያንዳንዱ ቀን ትንሽ መራመድ ትላልቅ ስኬቶች ላይ ያደርሳል!
➪መልካም ሴት ስሜትህን ምትረዳህ ከእሷ ይልቅ አንተ እንድትደሰት ምትፈልግ ያአንተን ነገር ምታስቀድምልህ የሆነች ሴት ካለችህ አንት ከዱንያ ውስጥ እድለኛ ነህ!!!( تحفة العروس 20)✍︎𝒂𝒃𝒅𝒖 𝒎𝒖𝒔𝒆𝒎𝒂
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ 🌹እንድሁም ሰላም ብያለሁ ክርስቲያን ወገኖ ሰላችን ይብዛልን በያለንበት 🌹ያገራችንምሰላም ፍቅርና መተሳሰብ 🌹መተዛዘንን ይፈቀን አገራችን አደነበረች ወደሰላሟ እድትመለስልን 🌹በዱአና በፆለት አንርሳት ወገኖቸ 🌹ቤተሰቤ ላልሆናችሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ከዘር ከሀይማኖት 🌹የፀዳ ነውቻናሌ ፕሊስ ዘረኝነት ይጥፋልን ባንድ ኢቶጲያውይነት የሚያምን ብቻ ቤቴን ይጎብኝልኝ 🌹በላይክ በሸር 🙏
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱአህለን ወሣህለን ውዷ እህቴ ማሻ አላህ💜 ከእናት ውጪ ያንተን ብርሃን ለማፍካትየራሱን የሚያጠፋ አታገኝም ።
➻«ምንኛ የማረች ንግግር ናት»👆➻ውዷ እህቴ ልብ በይ ይቺን ጣፋጭ ምክር ያልሆ የትዳር አጋር ጋር ተጣምረሽ ከመንፈር ነፃነት ረፍት ደስታ ነው።➻ወሏሂ በራሴ ከታዘብኩት ስንት እንቁ እንስቶች አስተካክላለሁ ብለው ገብተው ለራሳቸው ከነበሩበት ወርደዋል።➻ስንትም ደግሞ ምርጥ እንስቶች አሉ የምናውቃቸው ተሰትረው ቁጭ ያሉ ያለ መንሐጀ አልገባም በማለት✅ ➘ልብ በይእህቴ! 👇 ➻እህቴ ለኔም ላንቺም በህይወትሽ አታቹፊ አታስመስይ :ወሏህ በእውነተኛ ማንነት ከጌታሽ ጋር ያለሽ ትስስር ካማረ ለእሱ ብለሽ ከተሰተርሽ"ያ ከሁሉ የተብቃቃው ጌታ መሰልሽን እንዳቺ ለእሱ ብሎ የተሰተረን መርጥ ሲንይ ይሰጥሻል!ባይሆንምኳ አልሃምዱሊላህ...(#እነዚያ #አሏህን #የሚፈሩ #የሆኑ #ሴቶች #በጀነት #የተበሰሩትን #አስታውሽ #ጋሊየቲ (#اللهم_اجعلنا_من_المتقن➻ማንም ቢሆን በቁንጂና በአቋሙ ወይም በሀብቱ አትሸወጂ የጌታውን ትዕዘዝ የረሳ ለትዳሩስ¿¡➻በማይረባ ትዳር ከመንፈር ላጤነት ጣዓም
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን የምወድሽ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ አስራር ነው ቀጥይበት
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሽአላህ እህት በርቺ ጥሩ ነው እጅግ በጣም ማሽአላህ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ዜድ ማሻአላህ በጣም አሪፍ አስራር ነዉ
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማአሻ አላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የምፈልገውን አሰራር ሰላሳየሽን አመሰግናለሁ ቀጥይበት
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሸ አላህ በጣም የሚያምር ነው እናመሠግናለን ቀጥይበት 👍👍
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርች እህት ሀሪፍ ሥራ ነዉ ባለሙያ ነሺ
አሰላመለይኩም ወረህመቱልላይ ወበረካቱ በጣም አረፍ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ በርቺ አብረን እንደግ
*አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔዉዲ በጣም ቆጆ አሠራርነዉ ቀጥይበት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዉድ ኢትዮጲያዉያን በያላቺሁበት አላህ ይጠብቃቺሁ ሀገራቺን ሠላሟን አላህ ያብዛልን 👍👍👍*
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣምምም ቆጆነው እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋውውውው እጂሸ ይባረክ እህቴ
ሠላሙ ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ የኔውድ እጂሺ ይባርክ ማማዬ ማሻላህ አሌኪ በጣም ደሰይላል ያደክማል እጂ ማሻላህ
አሰላሙአለይኩም። ወራህመቱላሂ🌷ወበረካትሁ🌷ማሻአላህ🌷 ማሻአላህ የኔባለሙያዩ በርቺ like
መልካም ሥራ ነውበጣም ቆንጆ
አሠለምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁሠላምውድየሀገሬልጆችው በጣምደሥየሚልአሠራርነው።
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ማሻአላህ በጣምቆጆነው
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ደሰ የሚል ቆይታነበር
_አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርቺ ሙያሺ ዋዉ ነዉ_
አሠላሙአለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔባለሙያ እጂሽይባረክ ባለሽበትአላህ ይጠብቅሽውደ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ይጣፍጣል
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻአላ ተባረካላ በጣም የምወደው ነው ታዳ አይገኝ
አሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ያምራል
💞 ንፁህ ልብ ያለው ሰው
ለሁሉም ሰው ኸይርን ሚመኘው ነው
የሌሎች ደስታ ካንተ ደስታ ምንም
አይወስድምና ጥሩ ሁን ህይወትህም
ጥሩ ትሆናለች ።❤
አሰላማሊኩም ወራመቱላሂ ወበረካተሁ ማ ሻአላህ የኔውድ. ያምራል. 👍👍👍💗 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
ማሻአላህ ባለሙያ ነሸ ዜዶ
ማሻአላህ
ማሻአላህ እህት
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሀሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ በጣም የምወደው ምግብ ግብአቶቹን አቀራረብሽ ወድጀዋለሁ ሢሠሩት አድካሚ ነውግን ሢመገቡት በአምሥት ደቂቃ😍😍😍
ወአለይኩምሠላሜ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ
አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድ የአገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን ምርጥ ለሊት 🌹ለይለተል ቀድር🌹 ምርጥ ውሀ ዘምዘም ማረጥ ወረ ራመዳን ምርጥ መጰሐፍ ቁረአን ምርጥ ቦታ ከዕባ/ መካ ምርጥቀን ጁመዓ ምርጥ ቤት ጀነት አላህ ይወፍቀን አህለን እህት ማሻአላህ👍🍫🌹
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሠቦች እንኳን ደህና ቆያችሁ ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮጎራም ነበር በዚሁ ቀጥሉበት ከዚህም በላይ በአንድነት በመተባበር እጂ ለእጂ በመያያዝ በመድጋገፍ ውጤታማ እንሆናለን አንድኛችን ለአንድኛችን እጂጉን አስፈላጊ ስለሆንንን ግደታ መተባበርን መለማመድ ይኑርብን
👍
ለጾመኛ ሰው የሚወደዱ 40 ተግባራት‼️
=============================
1) ለሙስሊሙ ኡማ ዱዓ ማብዛት
2) ሰላምታን ማብዛት
3) ዝምድናን መቀጠል
4) መልካም ነገርን ማብዛት
5) ሶደቃ ማብዛት
6) ወንድምን በፈገግታ መገናኘት
7) ለጎረቤት መልካም መዋል
8) ለሚስኪኖች፣ ለአቅመ ደካሞችና ለየቲሞች መልካም መዋል
9) መልካም ንግግርን መናገር
10) አላህን ማውሳት (ዚክር) ማብዛት
11) ወደ አላህ መመለስን፣ ኢስቲጝፋርን ማብዛት
12) ኢማንን ማደስ፣ "ላ ኢላሃ ኢለልሏህ!" የሚለውን ቃል ማብዛት
13) "ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢልላህ!" የሚለውን ቃል ማብዛት
14) "ሱብሐነልላህ ወቢ ሐምዲህ፣ ሱብሐነልሏሂል ዓዚም!" የሚለውን ቃል ማብዛት
15) በነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ ሶለዋት ማብዛት
16) እውቀትን ፍለጋ ማብዛት
17) ወደ አላህ መጣራትን ማብዛት
18) ለቤተሰብ ስጦታ መስጠት
19) ውዱዕን መጠበቅ (ቂርኣትና ሶላት ላይ ባንሆንም በስራ ቦታ ሁሉ ብንሆንም) በውዱእ ለመኖር ካልቻልን፣
ቢያንስ ኢስቲንጃእ እንኳ ቢኖረን መልካም ነው።
20) ሲዋክ መጠቀም
21) ጥሩ ሽታ መኖር (ንጽህናን መጠበቅ)
22) ከመጝሪብ በፊት ሁለት ረከዓ መስገድ
23) በሱንና ሶላቶች ላይ መበራታት
24) ቤት ውስጥ የትርፍ ሶላቶችን ማብዛት
25) ወደ አወለ ስሶፍ (የመጀመሪያው ረድፍ) መጣደፍ
26) ከአንድ ሶላት በኋላ ቀጣዩን ሶላት በጉጉት መጠበቅ
27) በጁሙዓ ቀን በወቅቱ መገኘት
28) የሌሊት ሶላትንና ግዜን መጠበቅ
29) መስጅድ ውስጥ መቆየት ማብዛት
30) አላህን ከሚያወሱ መልካም ሰዎች ጋር መቀመጥ ማብዛት
31) የጧትና የማታ አዝካሮችን መጠበቅ
32) ቁርኣንን መማር፣ መቅራት፣ ድምጽ በማሳመር መቅራት፣ ሱጁዱ ቲላዋ መውረድ፣ ቁርኣንን ለማኽተም መጓጓት፣ ሲያኸትሙ ዱዓ ማድረግ
33) ዛሂድ መሆን
34) ስናፈጥር መቸኮል
35) ሌላን ሰው ማስፈጠር
36) ሱሕር መመገብ፣ ሱሕርን ማዘግየት (ባይሆን ወቅቱ እንዳያልፍ)
37) የታመመን መጠየቅ
38) ቀብርን መዘየር (ለወንድ)
39) አኺራን፣ ሞትን፣ ጀነትንና እሳትን ማስታወስ
40) የአላህ ታዕምሮችን እያስተዋሉ ማስተንተን
እና ሌሎችም መልካም ተግባራት!!
*
አላህ ያግራልን።
||
[ከሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል ወህ'ሃብ አል-ወስ'ሷቢይ ረሒመሁልሏህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔዋ ቅመም 🍫🍬🌷🌷🌷🌷🍓🌷🍉🍬🍫
የኔ. ቆንጆ. እጅሽ. ይባረክ. ማርያምን. ሳላእቅሽ. ወደድኩሽ. ስታስረጅ. ደስ. ትያለሽ. በርች.
ይሀውልሽማ. ትናንት. አስርየ. ገበያ ልካኝ. ነበር. አትክልት. ግዥ. ብላ. እና. ጥቅል. ጎመን. ለማድያት. ጥሩ. ነው. ሲባል. ሰምቸ. ገዝቸ. መምጣት. ስትየየ. ጥቅል ጎመን. አንበላም. ለምን. ገዛሽ. አለችኝ. እኔ. የገዛውት. ለራሴ. ነው. አልክዋት. እናማ. ብዙ. ስለሆነ. መልፋፍ. ስሪ. አለችኝ. እኔ. አልችልም. ስላት. ከታች. ያሉትን. ሰራተኞች. ጠይቂ. አሱራሩን. አለችኝ. እረ. ይህ. እኮ. አሰራሩ. በጣም. ከባድ. ነው. በዛ ላይ. እኔ. ሰርቸ. አላቅም. እረ. እኔ. አልሰራም. አል ኩዋት እንግዲያውስ የትዩብ. ላይ. እይና. ሞክሪ. ለመስራት. አለችኝ. በራሴ ግዜ. ስራ. ላይ. ጣለኝ. ይህን. ስራ. ስጠላው. ወላ. መራ. ሰርቸ. አላቅም. እስኪ. ያንችን ልክ. እንዳንች አድርጊ. ልስራ. አመሰግናለሁ. እህቴ በርች.
የኔ ውድ አመሰግናለሁ አወ ስራው በጣም ያደክማል ደሞ ስለሚጣፍጥ ሁለየነው ስሩ የሚሉት እኔም ባላሳየሁ ብያለሁ ጓደኛ ዘመድ ሳይቀር ነው እሷ የሰራችውንጅ እያሉ ያሰለቹኝ
ሠላምፍቅረ ለሀገራችን በጣምደሰይላልቅጠይበት አበረንተያይዘን እናዱጋለን አገራችን ሠላምያወረደልንያረበ በ
እኔም ልሰራ ነው
አላህ ያግዝሽ ሲበሉትጂ ሲሰሩትኳ ያደክማል
*◆አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አብሽሩ ያጀምዐ*
➘ጣፋጭ የአላህ ጥሪ .....
۞ وَسَارِعُوٓا۟ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا ٱلسَّمَٰوَٰتُ وَٱلْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ
۞ ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡
۞ ٱلَّذِينَ يُنفِقُونَ فِى ٱلسَّرَّآءِ وَٱلضَّرَّآءِ وَٱلْكَٰظِمِينَ ٱلْغَيْظَ وَٱلْعَافِينَ عَنِ ٱلنَّاسِ ۗ وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلْمُحْسِنِينَ
۞ ለእነዚያ በድሎትም ኾነ በችግር ለሚለግሱት፣ ቁጭትንም ገቺዎች ከሰዎችም ይቅርታ አድራጊዎች ለኾኑት ( ተደግሳለች ) ፡፡ አላህም በጎ ሠሪዎችን ይወዳል ፡፡
۞ أُو۟لَٰٓئِكَ جَزَآؤُهُم مَّغْفِرَةٌۭ مِّن رَّبِّهِمْ وَجَنَّٰتٌۭ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ خَٰلِدِينَ فِيهَا ۚ وَنِعْمَ أَجْرُ ٱلْعَٰمِلِينَ
۞ እነዚያ ምንዳቸው ከጌታቸው ምሕረትና በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫
Selamualeykum werhumtolhu weberkathu maeshallah maeshallah Bea meye nesh Gobze bze entekalin
አሰላሙዋአሊኩም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበራከቱህ ወድየ በጣም አሪፊ ነው በርች የኔዋ #ምቀኝነት
💪💯 ምቀኝነት አንድ ሰው እንዲኖረው የሚፈልገውን ችሎታ ፣ ስኬት ፣ ንብረት...ወዘተ ሌላ ሰው ሲኖረው የሚፈጠር ስሜት ሲሆን መሰረታዊ ከሆኑት ስሜቶቾ አንጻር ሲታይ የንዴትና የሀዘን ድብልቅ ነው ፡፡
💪💯 ሌላ ሰው የተሻለ ነገር ሲሰራ ወይም ሲኖረው ሁለት አይነት ስሜት ሊፈጥር ይችላል ፡፡ አድናቆት ወይም ምቀኝነት ፡፡ አድናቆት የሌላውን መሻል በትህትና መቀበል ሲሆን ፤ ምቀኝነት በንዴት ላለመቀበል መሞከር ነው ፡፡
ማን ማንን ይመቀኛል ?
💪💯 ሰዎች የሚመቀኙት ከእነሱ ጋር ተቀራራቢ ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎችን ነው ፡፡ ጓደኛ ፣ ጎረቤት ፣ የስራ ባልደረባ ...ወዘተ ፡፡ ጫማህን የሚጠርገው ሊስትሮ አንተ የተሻለ ኑሮ ፣ ስራ ስላለህ ምቀኝነት አይሰማውም ፡፡ ይልቁንም አጠገቡ ያለ ሌላ ሊስትሮ የተሻለ ገንዘብ ሲያገኝ ነው ምቀኝነት የሚሰማው ፡፡ ጎረቤትህ የተሻለ ቤት ስትሰራ ምቀኝነት ይሰማው ይሆናል እንጂ አላሙዲን አዲስ ህንፃ ቢሰራ ምንም ስሜት አይፈጥርበትም ፡፡ በአጠቃላይ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ፡፡
ምቀኝነት ወይስ ቅናት ?
💪💯 አንዳንድ ሰዎች ሁለቱን ሲያቀያይሩ ይስተዋላል ፡፡ ነገር ግን የተለያዩ ስሜቶች ናቸው ፡፡ ቅናት ቦታ የምንሰጠው ነገር እንዳይወሰድብን ስንፈራ የሚፈጠር ስሜት ሲሆን እንዳይወሰድ የምንፈልገውን ነገር ለመጠበቅ ጥረት እንድናደርግ የሚገፋፋ ነው ፡፡ በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ሲፈጠር ሰዎች ረጅም (አንዳንድ ጊዜ ከልክ ያለፈ) ርቀት እንዲሄዱ ያደርጋል ፡፡ ምቀኝነት የሚፈጠረው አንድ ሰው ቢኖረው የሚመኘውን (ነገር ግን የሌለውን) ሌላ ሰው ሲኖረው የሚፈጠር ሲሆን ልዩነቱን ለማጥበብ ሌላውን ካለበት ለማውረድ ወይም ራስን ከፍ ለማድረግ እንዲጣጣር ይገፋፋል ፡፡ "አላውቃትም እንዴ እንዴት እንደነበረች..." "እኔ ገንዘብ ሰጥቼው አይደል ስራ የጀመረው ፡፡" የመሳሰሉት
የምቀኝነት ስሜትን እንዴት መከላከል ይቻላል ?
💪💯 የሰው ልጅ ማህበራዊ በመሆኑ የትኛውም ደረጃ ላይ ቢኖር ራሱን ከሌሎች ጋር ማነጻጻሩ አይቀርም ፡፡ ይህም መጠኑ ቢለያይም የምቀኝነት ስሜት ሊፈጥር ይችላል ፡፡ የምቀኝነት ስሜት ከባድ ስነ ልቦናዊ ህመም ይፈጥራል ፡፡ ሁሉም ሰው የየራሱ ስኬት የየራሱ ውጣውረድ ውስጥ እንደሚያልፍ መረዳት የምቀኝነት ስሜትን ይቀንሰዋል ፡፡ ፌስ ቡክ ላይ ከፍቅረኛዋ ጋር ስትዝናና ፓስት ታድርግ እንጂ ከዛ በፊት ለሁለት ቀናት የተኳረፉትን ፓስት አላደረገች ይሆናል ፡፡ ስለደረሰበት ትልቅ ደረጃ ሲነግረን ስራ ላይ ሲያተኩር ከቤተሰቡ ጋር ብዙ ጊዜ እንደማያሳልፍ አልነገረን ይሆናል፡፡ የምቀኝነት ስሜትን ሌላውን ዝቅ ለማድረግ ከማዋል እራስን ለማሻሻል መጠቀም ይቻላል ፡፡
💪💯 አንድ ሰው ሲመቀኘን ከሱ በሆነ ነገር የተሻልን እንደሆንን እንደሚያስብ ማስታወስ ጥሩ ነው ፡፡
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበራከቱህ ዜድየ በርች ሞየ ናፊ ነሽ የኔወ አመራኝ ሰርተሽ አምጭልኝ አቡዳቢ ናኝ😎🤣
አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህየኔባለሞያ ስመችሺ ወደቤቴጎሩራበይ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሸ ዜድየ በረች አብረን እንደግ ደምሪኝ በትረፈሸም ውዴ ጀማሪ ነሸ ማሻ አላህ ተሰለም ኢድክ
Meshla yen mari bez qixebt
🗣ረመዳን ከሪም!
🗣ለመላው ሙስሊም በሙሉ ረመዳን ከሪም
በጨረቃ አቆጣጠር ረመዳን ዘጠነኛው ወር ነው የእስልምና እምነት መሰረት የሆነው ቅዱስ መጽሐፍ ቁርአን አልከሪም ከፈጣሪ (አሏህ) ተሰጥቶ በጅብሪል አማካይነት የወረደበት ወር ነው በሙስሊሞች ዘንድ ከቀናት ሁሉ በላይ የሆነችይቱና ‹‹ከሺ ወራት እርሷ ትበልጣለች›› ተብሎ የተመሰከረላት ኃያል የመሠጠት ሌሊት (ለይለተል ቀድር) የምትገኘው በዚሁ የረመዳን ወር ከመጨረሻዎቹ 10 ሌሊቶች ውስጥ ጐደሎ ቁጥር ካላቸው ቀናት መካከል ነው ማለትም በ21ኛው ወይም 23ኛው ወይም 25ኛው ወይም በ27ኛው ወይም 29ኛው ሌሊት ነው።
🗣የረመዳን ፆም የሚጀምረው የወሩ ጨረቃ ስትታይ ነው ፆሙ የሚፈታውም የረመዳን ወር አልቆ ቀጣዩ ወር ሸዋል አንድ ብሎ ሲገባ በምትታየው ጨረቃ ነው ጨረቃ የወር መቁጠሪያ ፀሃይ ደግሞ
የሰአት መቁጠሪያ መሆኗ ከጥንት ጥንት ጀምሮ የታወቀ ነው።
🗣በረመዳን ወር!!
🗣የዓለም ሙስሊም ህዝብ በሙሉ የመፆም ግዴታ አለበት ግዴታም ባይሆንበት ህዝቡ ራሱ የረመዳንን የፆም ወር በፍቅርና በናፍቆት ነው የሚጠብቀው ሁሉም ለመፆም ፍቃደኛና ዝግጁ ነው የረመዳን ወር በረከት እንዲያመልጠው አይፈልግም ይሁን እንጂ በአንዳንድ ምክንያቶች አለመፆም ይቻላል ለምሳሌ በጉዞ ላይ ከሆኑ፣ በወር አበባ ጊዜ፣ በወሊድ፣ በጡት ማጥባት፣ ከባድ በሽታ…ወዘተ አጋጣሚዎች ከሆነ ፆም ግዴታ አይሆንም ነገር ግን ያልተፆሙትን ቀናት በሌሎች ወራት ውስጥ ባሉ ቀናት ማካካስ ያስፈልጋል።
በአለምያላችሁ ሁሉ ለመላው እሥልምና ተከታዮች በሙሉእንኳን ለተከበረው ለረመዶን ፆም አደረሠን አደረሣችሁ አላህ ፆማቸውን ከሚቀበላቸውናፁመው ከሚጨርሡት ያድርገን ያረብ መልካም ረመዶን ይሁንልን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔባለሙያ ማሻአላህ ማሻአላህ ፍጥሩካንችጋረነኝ በሚለው ለካ ማለሙያነሽ ወንድም የት ነህ እዚህ ጋር ሙያ አለ
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህለን ታላቄ ክክክክክክክ የት ነህ አላለችም ወየሁ የት ይሁን?
አሰላም አለይኩም ወራልመቱሏሂ ወበረካቱ ማማ ማሻአሏህጰበጣም የሚያምር እና የምወደው ምግብ ዋው ያለሽበት ንገሪኝ🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫
🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝
🍕Good afternoon🍕
🍕 🍕
🍕 ☀👱 🍕
🍕 👋👚🌷 🍕
🍕 👖 🍕
🍕 👟👟 🍕
🍕 🍕
🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝
አሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ሰላም
መሸአላህ ☘️✅🌹መሽአላህ ☘️✅🎋መሽአላህ ☘️✅🌹
መሽአላህ ☘️✅🌹
መሽአላህ ☘️✅🌹🎋
መሽአላህ ✅🌹☘️🎋
መሽአላህ ☘️✅🌹መሽአላህ ✅🎋መሽአላህ ✅🌹☘️✅
መሽአላህ ☘️🌹✅🎋👍
አፍጡር ላይ የሚባል
ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ.
‘ዘሐበዝዘመኡ ውበተልለቲል ዑሩቁ፣ ወሠበተል አጅሩ ኢንሻአልላህ  ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበቃል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡ ’
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ بِرَحْمَتِكَ الَّتِيْ وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ أَنْ تَغْفِرَ لِيْ.
‘አልሏሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢራህመቲከ አልለቲ ወሲዐት ኩልለ ሸይኢን አንተግፊርሊ , አላህ ሆይ! ምህረትን ትለግሰኝ ዘንድ ሁሉንም ነገር ባዳረሰችው እዝነትህ እማፀንሐለሁ፡፡’
❤❤😂😂❤
«ነጮች በጣም ብልህ ናቸው። በተረጋጋና በሰላማዊ መንገድ ሃይማኖታቸውን ይዘው ወደ አገራችን መጡ።በጅልነታቸው እየተገረምን እንዲቆዩ ፈቀድንላቸው።አሁን ግን የወንድማማቾችን ልብ ከፋፍለው ስለገዙት ፣ አንድ መሆን አቃተን።በአንድነት ያቆመንን የማንነት ውል ስለበጣጠሱት እርስ በእርስ ተከፋፍለን ወደቅን።»
~
ማሻአላህ ሳምር አቀብይኝማ አስጎመጀሺኝ
☞❥ ሰው ላንተ ስላለው ውዴታ አትጨነቅ ።
☞የሰው ልጅ ልብ ይገለባበጣል
☞❥ አላህ ላንተ ስላለው ውዴታ ተጨነቅ
ከወደደህ ሰውም ዘንድ ያስወድድሃልና ።❤አላህ ከእሱ የሆነን ፍቅር ይወፍቀን ያረብ
ሞያ ማ ነፍ ነን እኮ ክክክክክክክክ እኔኮ አንድ አላቅም ያርብ ምግብ
እእእእእእእእ ግን ግን አይኔ ነው ወይስ የኔዋ ነሽ ሞያ የለኝም ያልሽው አይ አይኔ ነው መሰል
@@zed175 አይንሽ አይደለም እህት ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ከኩሽና የራኩኝ ነኝ
በእያንዳንዱ ቀን ትንሽ መራመድ ትላልቅ ስኬቶች ላይ ያደርሳል!
➪መልካም ሴት ስሜትህን ምትረዳህ ከእሷ ይልቅ አንተ እንድትደሰት ምትፈልግ ያአንተን ነገር ምታስቀድምልህ የሆነች ሴት ካለችህ አንት ከዱንያ ውስጥ እድለኛ ነህ!!!
( تحفة العروس 20)
✍︎𝒂𝒃𝒅𝒖 𝒎𝒖𝒔𝒆𝒎𝒂
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ 🌹እንድሁም ሰላም ብያለሁ ክርስቲያን ወገኖ ሰላችን ይብዛልን በያለንበት 🌹ያገራችንምሰላም ፍቅርና መተሳሰብ 🌹መተዛዘንን ይፈቀን አገራችን አደነበረች ወደሰላሟ እድትመለስልን 🌹በዱአና በፆለት አንርሳት ወገኖቸ 🌹ቤተሰቤ ላልሆናችሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ከዘር ከሀይማኖት 🌹የፀዳ ነውቻናሌ ፕሊስ ዘረኝነት ይጥፋልን ባንድ ኢቶጲያውይነት የሚያምን ብቻ ቤቴን ይጎብኝልኝ 🌹በላይክ በሸር 🙏
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረከቱ
አህለን ወሣህለን ውዷ እህቴ ማሻ አላህ
💜 ከእናት ውጪ
ያንተን ብርሃን ለማፍካት
የራሱን የሚያጠፋ አታገኝም ።
➻«ምንኛ የማረች ንግግር ናት»👆
➻ውዷ እህቴ ልብ በይ ይቺን ጣፋጭ ምክር ያልሆ የትዳር አጋር ጋር ተጣምረሽ ከመንፈር ነፃነት ረፍት ደስታ ነው።
➻ወሏሂ በራሴ ከታዘብኩት ስንት እንቁ እንስቶች አስተካክላለሁ ብለው ገብተው ለራሳቸው ከነበሩበት ወርደዋል።
➻ስንትም ደግሞ ምርጥ እንስቶች አሉ የምናውቃቸው ተሰትረው ቁጭ ያሉ ያለ መንሐጀ አልገባም በማለት✅
➘ልብ በይእህቴ!
👇
➻እህቴ ለኔም ላንቺም በህይወትሽ አታቹፊ አታስመስይ :ወሏህ በእውነተኛ ማንነት ከጌታሽ ጋር ያለሽ ትስስር ካማረ ለእሱ ብለሽ ከተሰተርሽ"ያ ከሁሉ የተብቃቃው ጌታ መሰልሽን እንዳቺ ለእሱ ብሎ የተሰተረን መርጥ ሲንይ ይሰጥሻል!ባይሆንምኳ አልሃምዱሊላህ...(#እነዚያ #አሏህን #የሚፈሩ #የሆኑ #ሴቶች #በጀነት #የተበሰሩትን #አስታውሽ #ጋሊየቲ
(#اللهم_اجعلنا_من_المتقن
➻ማንም ቢሆን በቁንጂና በአቋሙ ወይም በሀብቱ አትሸወጂ የጌታውን ትዕዘዝ የረሳ ለትዳሩስ¿¡
➻በማይረባ ትዳር ከመንፈር ላጤነት ጣዓም