🔴 አዲስ ዝማሬ " አንተን ማገልገል መባረክ ነው " ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • 🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 30 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
    👇 👇 👇
    • 🔴 አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ...
    🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    🔴 አዲስ ዝማሬ " አንተን ማገልገል መባረክ ነው " ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @-mahtot

КОМЕНТАРІ • 611

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 22 дні тому +230

    ቴድዬ የቅድስት ቤተክርስታኒያችን የስስት ልጅ🎉🎉🎉የሁላችን የልባችንን ቁስል በዝማሬ የምታክምልን እንቋችን ወድማለም የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤ኦርቶዶክሳውያን በፍቅር በክብር በስስት እንወድሃለን

    • @SurafelababaSurafelababa
      @SurafelababaSurafelababa 22 дні тому +9

      ❤❤❤❤❤

    • @YeneZed
      @YeneZed 21 день тому +4

      ❤❤❤❤❤❤

    • @helumelonay1822
      @helumelonay1822 20 днів тому +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @addisaddis8701
      @addisaddis8701 15 днів тому +2

      ❤🎉

    • @Hiwot-f5m
      @Hiwot-f5m 13 днів тому +4

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 13 днів тому +38

    መባረክህን መታደል እንደሆነ እያየን ነዉ ወንድማችን ቴዲ ታድለህ በብዙ ተባርከሀል መዝሙሮችህ ሁሉ ከአንተ አልፎ እኛም ተባርከንበታል
    የተዋህዶ እንቁአችን የድንግል ማርያም ልጅ በመዉጣትህ በመግባትህ ይጠብቅህ

  • @YohanisanbesGezahegn
    @YohanisanbesGezahegn 22 дні тому +80

    እውነት ነው እውነት በዐይኔ አይቻለው፣
    ከቤት ገብቼ ተባርኪያለው።
    አባታች ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እግዚአብሔር አምላክ የድሜ ዘመንህን ይባርክልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GibeMan-p3v
    @GibeMan-p3v 22 дні тому +69

    አንተን ማገልገል መባረክ ነው
    ምርጫ ነው ዕጣ ነው ክብር ነው እድል ነው
    አንተን ማገልገል መባረክ ነው🙏🙏🙏
    አንተ ብቻ ዘምር ቴዲ 🎤 👏❤❤❤

  • @tigyos3134
    @tigyos3134 22 дні тому +49

    በጣም የምንወድህ የምርጦች ምርጥ ዘማሪያችን በጣም እናከብርሀለን እንወድሃለን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ!!❤

  • @betelhemberihun6946
    @betelhemberihun6946 22 дні тому +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ሳይገባኝ የቤቱ አገልጋይ ላደረገኝ ተመስገን🥰🥺🙏

  • @Meseret21
    @Meseret21 22 дні тому +30

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለ ብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በ ሀገር ዉስጥም በዉጭም ያላችሁ መልካም የጥምቀት በዓል ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl 22 дні тому +99

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የእኔ እንቁ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Fafi6858
    @Fafi6858 11 днів тому +6

    አንተን መገልገል(*2) መባረክ ነው
    ምርጫ ነው እጣ ነው
    ክብር ነው እድል ነው
    ገና በማለዳ ብላቴና ሳለሁ
    የሰማሁት ዜማ ዛሬም በልቤ ነው
    የጸናጽሉ ድምጽ የሸተተኝ እጣን
    ከአንተ ጋር አስሮኛል በዝማሬ ኪዳን
    አፈር ትቢያ ስሆን ከሁሉ ያነስኩኝ
    እንዳገለግልህ በአንተ ተመረጥኩኝ
    የአንተ ስም እና ክብር በአፌ ላይ አለፈ
    በባሪያህ ተጠቅመህ ስንት ሰው አረፈ
    አለም ሳትወስድብኝ ያንተን ውድ ፀጋ
    ለክብርህ እንደዘመርኩ እየመሸ ነጋ
    የዜማ ጠጠሬ ያለህ በወንጭፌ
    ሺ ጠላት ቢከበኝ ምስጋና ነው ሰልፌ
    ተከፍቼ አላውቅም እኔ በአንዳች ነገር
    ስምህን አንግቤ ስሔድ አገር ለአገር
    ስላደረክልኝ ባእዳኑን ዘመድ
    ሞገስ ክብር ሆንከኝ ባለፍኩበት መንገድ
    ዘመኔ የደስታ የሐሴት ሆነልኝ
    ስትረዳኝ ስላየሁ አቤኔዘር አልከኝ
    ስለ እጅህ ስጦታ አሜን ብዬሃለሁ
    የስምህ አወዳሽ የልጅ ልጅ አያለሁ

  • @mesetemesete
    @mesetemesete 22 дні тому +11

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች አይታችሁ ዝም አትበሉ lik አርጉ አይከፈልበትም

  • @MeseretAmare-w5k
    @MeseretAmare-w5k День тому

    አተን ማገልገል መባረክ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 18 днів тому +5

    ምንኛ ግሩም ስጦታ ነው አንተን የተሸከመች ማኽጸን የታደለች ናት እንቁ ዘማሪያችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @ዳህላክደሴት-ሠ3ዸ
    @ዳህላክደሴት-ሠ3ዸ 20 днів тому +6

    ቴድሮስ የተዋህዶ ልጅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥህ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤🇪🇷

  • @yealmayele6709
    @yealmayele6709 2 дні тому

    እውነት እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤ሰላም ለዓለሙ 🌎 ይጥልኝ

  • @melakAdaneadmase-ks3rn
    @melakAdaneadmase-ks3rn 22 дні тому +32

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጥምቀት 🇪🇹👏🙏☦️☦️☦️☦️❤️❤️❤️

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 22 дні тому +7

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @RodasTinbit
    @RodasTinbit 13 днів тому +5

    ዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ በጣም ነው የምወድህ ወደ ፍት እንደአንተ ዘማሪ መሆን ፈልጋለዉ😊

  • @AergituBayuh
    @AergituBayuh 17 днів тому +9

    የኘ እንቁ ሊቀ መዘምር ቴወዲሮስ የዮሴፍ ፈጣሪ ከኔ እዲሜላይ ቀንሶ ይስጥልኝ ኡፍ መታደል ❤ፀጋውን ያብዛልን😊

  • @TadeluHabitamu
    @TadeluHabitamu 22 дні тому +8

    እንቁ ወድማችን የ ተዋህዶ ተስፋ ከዚህ በላይ የምታገልበት እድሜ እና ጤና ይስጥ በርታ

  • @AfriGod
    @AfriGod 22 дні тому +20

    "አንተን ማገልገል መባረክ ነው" አሜን አሜን አሜን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @dagnachewmelaku6851
    @dagnachewmelaku6851 21 день тому +6

    አንተን ማገልገል መባረክ ነው፡፡ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፤ ውድ ወንድማችን የቅድስት ቤተክርስትያን ልጅ፡፡ እኔም ከህፃንነቴ ጀምሮ ያንተን መዝሙር እያዳመጥኩ እየተባረኩ ነው ያደኩት፡፡ አሁንም ፀጋውን ያብዛለህ፡፡ መድሀኒዓለምን ማገልገል እናቱን ቅድስት ድንግል ማርያምን ማገልገል መባረክ ነው። አሜን።

  • @HabteYmariyam21-j1g
    @HabteYmariyam21-j1g 17 днів тому +3

    እናቴ ኪዳነምህረት ውለታሽ አለብኝ አዛኝቱዋ እመ ብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባሻል የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ

  • @Zi12197
    @Zi12197 22 дні тому +7

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 🙏
    እግዚአብሔር አገልጋዩ ለመወን ያብቃኝ።

  • @ashejantaw
    @ashejantaw 2 дні тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!
    ቴዲዬ እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልህ።

  • @ኑበብርሀኑተመላለሱ
    @ኑበብርሀኑተመላለሱ 16 днів тому +5

    ቴዲዬ አንተን በምን ቃል መግለጽ እችላለሁ❤ያገለገልከው አባቴ በእድሜ በጸጋ ጠብቆ ያቆይልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ🙏🥰🥰🥰

  • @Zwd-nn8er
    @Zwd-nn8er 22 дні тому +1

    እንቁ ወንድማችን የተዋህዶ ተስፋ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 22 дні тому +7

    ቴድዬ እውነት ነው ፈጣሪን ማገልገል መባረክ ነው በቤቱ ያፅናን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @msrt1221
    @msrt1221 22 дні тому +7

    ተመስገን መዳሃኒዓለም ስም ይባረክ ጌታዬ ዝማሬ መላዓክትን ያሰማልን

  • @yedenkudana
    @yedenkudana 22 дні тому +6

    አንተን ማገልገል መባረክ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን በእውነት ጸጋና በረከቱን እድሜና ጤናውን ያድልልር ይስጥልን አሜን❤❤❤

  • @simetube
    @simetube 22 дні тому +5

    አንተን ማገልገል መባረክ ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የኔ የተዋህዶ አርበኛ❤❤❤❤

  • @abrhammelkamu453
    @abrhammelkamu453 3 дні тому +1

    ❤❤የእኛ እንቁ ዘማሪያችን ሁሌም ኑርልን እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 9 днів тому +2

    ሊቀዲያቆን ዩሴፍ ምንብዬ ልመርቅህ !! ቃለት አጣሁልህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናይስጥህ እረጂም እድሜ ሰቶ የቅዱስ ያሬድን ክብር በረከት ባንተ ይድረስ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ዜማ ነውና ተባረክልን።

  • @HiWi-i2h
    @HiWi-i2h 5 днів тому +1

    አመን አባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድመ ከጤና ጋር ይስጥል ተባረክ። ከወላይታ ሶዶ

  • @mulukenodaoyda2180
    @mulukenodaoyda2180 22 дні тому +6

    በተለይ በነፃ ማገልገል በረከቱ ልዩ ነው

  • @Omar-fo8vf
    @Omar-fo8vf 12 днів тому +10

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የሰማልን አባታችን ❤

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 22 дні тому +7

    *_አንተን ማገልገል መባረክ ነው ምርጫ ነው ዕጣ ነው ክብር ነው እድል ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በዓል አደረሳችሁ 🙏_*

  • @AmarechSula
    @AmarechSula 3 дні тому

    ዝማሬ መላክ ያሳማልን ወንድማችን

  • @yenehunfenta7915
    @yenehunfenta7915 22 дні тому +2

    ድንቅ የአገልጋይነት በረከት የታየበት መዝሙር፤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፤ ከዚህ በላይ እንድታገለግል በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!

  • @atronstube9146
    @atronstube9146 22 дні тому +10

    ቸር አምላካችን ሁሌም እንድናገለግልህ ፍቃድህ ይሁን🙏🙏🙏

  • @askalemariyam9213
    @askalemariyam9213 22 дні тому +4

    ቴድየ የተዋህዶ እንቁ ዘማሪያችን ሽ አመት ኑርልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @elsaberhanu5918
    @elsaberhanu5918 21 день тому +3

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ

  • @EsubaSeteye
    @EsubaSeteye 22 дні тому +5

    እግዚአብሔር ማገልገል መባረክ ነው እናቱን. ድንግል ማርያም ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @WeyneshetBekele-i3j
    @WeyneshetBekele-i3j 19 днів тому +4

    የምድረ በዳው ጓደኛዬ አባቴ መድሐኒቴ የማርያም ልጅ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የወዳጄ ገብር መንፈስ ቅዱስ አምላክ ቸሩ መድሐኔአለም አባቴ ህይወቴ❤️‍🩹🙏😌🤲🤲🤲💐💐💐🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌿🌿💔💔💔💔🇮🇱❤️‍🩹🙏😌

  • @Geze-d8z
    @Geze-d8z 20 днів тому +8

    የዕድሜ ዘመንህ ይርዘም

  • @AbebeMolla-x2u
    @AbebeMolla-x2u 18 днів тому +2

    አግዚአብሄር ሆይ ለሰው ልጅ ፍቅርህን አሳይተኸናል አንተ የተሰቀልክበትን መስቀል ላንተ ምስክርነት በአንገታችን እንድናደርግ ስለፈቀድክልን ለድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይድረሰው

  • @mandelafseha
    @mandelafseha 17 днів тому +1

    አንተን የሰጠን ይክበር ይመስገን
    የተዋህዶ ልጆች ሊቀመዘመራን ቴድሮስን
    ልናመሰግን ይገባል ዘመን እማሽረው ሰው

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 22 дні тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አንጀት የሚያርስ ዝማሬ

  • @menigedegnaw1
    @menigedegnaw1 22 дні тому +2

    አንተን ማገልገል መባረክ ነው እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን በእውነት ጸጋና በረከቱን እድሜና ጤናውን ያድልልን፤ ይስጥልን አሜን.።

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 11 днів тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክል ወንድሜ

  • @geremewyenealem
    @geremewyenealem 22 дні тому +2

    አንተን ማገልገል መባረክ ነው ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @hamaschannel3239
    @hamaschannel3239 22 дні тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን❤ 👏👏👏 በውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ በስደት ያለነውን ልጆቹን ሰብስቦ ባናገለግለውምኳ ለመገልገል ለደጁ ያብቃን ✝️🥰🥰🥰

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh 10 днів тому

    ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የቅድስት ቤተክርስታኒያችን እንቁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 22 дні тому +6

    እውነትም መባረክ ነው🙏🙏
    "እንኳን አደረሳችሁ መላው ኢትዮጵያዊን ለባህረ ጥምቀት ዋዛማ

  • @SebleLiyew
    @SebleLiyew 22 дні тому +2

    ቃለሂወት ያሠማልን ኦርቶዶክሥ መሆን መመረጥነዉ አተን መመረጥ ነዉ መባረክነዉ❤ የሡ ልጆች ያደረገን እግዛቤር ይመሥገን❤

  • @Haymenot
    @Haymenot 22 дні тому +4

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አተን የመሰለ እቁ ዘማሪ የሰጠን የድግል ማርያም ልጅ ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @getachewaddo5312
    @getachewaddo5312 3 дні тому

    ፈጣሪ በዕድሜ ያቆይልን ውስጥን የሚያድስ ዝማሬ ነው።

  • @AmanuelAlem-v9t
    @AmanuelAlem-v9t 22 дні тому +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ጥዑመ ልሳን አቤት ስወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ዕንቁ ዘማሪ🥰🥰🙏🙏🙏

  • @KeneanMesfin-m7f
    @KeneanMesfin-m7f 19 днів тому +1

    በዘመኔ እንዳንተ ያለ የእግዚአብሔርን ጸጋ የለበሰ ዘማሪ አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @MintamirDawit
    @MintamirDawit 8 днів тому

    አዎን እውነት እውነት እውነት ነው። እድሜ ዘሜነን በሙሉ ላገልግህ ፈጣሪዬ!!!

  • @NaniAbby
    @NaniAbby 22 дні тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለሊቀ መዘምራን #ቴዎድሮስ ዮሴፍ እና ለዲያቆን #መኩሪያ ጉግሳ

  • @MelakuAragaw-i5c
    @MelakuAragaw-i5c 22 дні тому +1

    አንትን ማገልገል መባረክ ነው
    አሜን አሜን አሜን
    ሁላችንም እሱን የምናገለግልበት እድሜና ፀጋን ያድለን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ነው እሱን ማገልገል መባረክም መመረጥም ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን🙏👏👏👏😍😍😍

  • @SurafelababaSurafelababa
    @SurafelababaSurafelababa 22 дні тому +1

    ልዩ ዘማሪያችን አባታችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @MARIYANA-k7f
    @MARIYANA-k7f 22 дні тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Age_bqa
    @Age_bqa 22 дні тому +2

    እንባረካለን በ ዝማሬው።አሜን

  • @JerryTayelgn
    @JerryTayelgn 22 дні тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት መዘንህን ያርዝምልን በጣም ጥኡም ዜማ ነው

  • @dehnatube
    @dehnatube 22 дні тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! እድሜና ፀጋ ይስጥልን!

  • @peacockpi5994
    @peacockpi5994 8 днів тому +1

    🙏🙏🙏🙏እደመና ጤና ይስጥ መዳኔዓለም 🥰እመቤቴ ትባርክ 🙏🙏ከ ወላይታ ቴድዬ ❤️❤️እነዎዳል

  • @SebleHaile-i8e
    @SebleHaile-i8e 17 днів тому +1

    ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን!

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 22 дні тому +2

    አተን ማገልገ መባረክ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። አረ ከምኔው ነው የምትቀድሙኝ❤🎉🎉🎉🙏 🎉 🎉 🎉 🙏 🙏 🙏 🙏 ✝️ 🙏 🙏 🙏 ✝️ 🙏 ❤❤❤

  • @meleseamare1490
    @meleseamare1490 13 днів тому +1

    ዝማሬ መላእት ያሰማህ ወንድሜ ሊቀ መዘምራን

  • @Hahuhi1234
    @Hahuhi1234 21 день тому +1

    አንተን ማገልገል መባረክ ነው ❤❤❤
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !

  • @kalebtola6392
    @kalebtola6392 12 днів тому +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ያለምልመው ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 22 дні тому +1

    አንተን ማገልገል መባረክ ነዉ
    ምርጫ ነዉ ዕጣ ነዉ ክብር ነዉ እድል ነዉ🤲🙏🌿❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል "አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏🌿🌿🌿❤❤❤

  • @techawatch
    @techawatch 7 днів тому

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከልጅነት እስከ እውቀት ድረስ በመዝሙሮችህ ተባርከናል ።እግዚአብሄር አምላካችን ሁላችንም ለንስሀ እድሜ ሰጥተህ በቤትህ አኑረን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ

    አንተን ማገልገል ❤❤ አንተን ማገልገል መባረከ ነው🎉🎉🎉❤❤❤
    ምርጫ ነው እጣ ነው ክብር ነው እድል ነው አንትት ማገልገል መባረክ ነው
    ዘመኔ የደስታ ሆነልኝ🎉🎉❤❤

  • @RedeatKebede-m1o
    @RedeatKebede-m1o 2 дні тому

    ዕድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።🙏🙏🙏🙏

  • @iamthankfull7125
    @iamthankfull7125 22 дні тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ውድ ልጅ ቴዲዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @BezawitSisay-he7xj
    @BezawitSisay-he7xj 22 дні тому +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @anrgemulu
    @anrgemulu 22 дні тому +5

    እንደተ ያሉትን ያብዛል እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ❤❤❤❤🕍✝️✝️✝️🕍🕍🕍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕍🕍🕍

  • @ሳለቅዱሰገብርኤል

    ቴድየ የኛ እቁ ዝማሬ መላይት ያሠማልን

  • @MuraGezu
    @MuraGezu 22 дні тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልዘማሪመላእክት ያሰማልን የኔእቁ❤

  • @AbdiAbdulfata
    @AbdiAbdulfata 22 дні тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @memargetnet4560
    @memargetnet4560 14 днів тому

    ቴዲዬ ያገለገልገው መድሃኒያለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያሳደገህ መላክ ይጠብቅህ

  • @MekdesErthi
    @MekdesErthi 22 дні тому +2

    እውነት ነው መባረክ ነው አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @دمسحبشي
    @دمسحبشي 7 годин тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቴዲ

  • @Birtukaneyelays
    @Birtukaneyelays 22 дні тому +1

    ዝማሬ መይክትን ያሰማልን እንቁ ወንድማችን ቴዲዬ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሄር❤❤❤❤❤

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 22 дні тому +3

    እውነት ነው ቅዱስ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ፣በዕድሜ ፣በጤና፣በፀጋ ያቆይልን የኛ ውድ ዕንቁ ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @abaymulu9855
    @abaymulu9855 18 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤ቴድየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @MolatuAmare
    @MolatuAmare 22 дні тому +15

    እንኳን ለጌታች ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁት

  • @Rakeb-v4p
    @Rakeb-v4p 6 днів тому +1

    ቆንጆ ዝማሬ ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴዲዬ🙏🙏🙏

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 22 дні тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 22 дні тому +2

    እውነት ነው:: እግዚአብሔርን ማገልገል መባረክ ነው:: ምርጫም ነው:: እግዚአብሔርን በተሰጠን መክሊት ለማገልገል የእርሱ ፈቃድ ይሁንልን!

  • @medanetabate6920
    @medanetabate6920 22 дні тому +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ ቸሩ መድኃኔዓለም የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ ❤️❤️❤️

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AsnkaAtesfaye
    @AsnkaAtesfaye 22 дні тому

    አንተን ማገልገል መባርክ ነው አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @ሀና-o2h
    @ሀና-o2h 22 дні тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤

  • @wossenmedia
    @wossenmedia 15 днів тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ጠብቆ እስከ መጨረሻ በእምነት በቤቱ ያቆይልን አሜን

  • @banchiamlake4947
    @banchiamlake4947 22 дні тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ደስ የሚል ዝማሬ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ❤❤❤

  • @MesretdegfamulatuMulatu
    @MesretdegfamulatuMulatu 22 дні тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ዕንቁ 🙏🙏💞💞💞💞💞💞