Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤❤❤ እውነት ነው ሂሩትዬ ወደ ጌታ ሄደሻል እንኳን ደስ አለሽ
በእግዚአብሔር የተጠራ ሰው ለእግዚአብሔር ሲል ብሩን ይጥላል ጥሪው ከማን እንደሆነ የማያቅ ሰው ወጥቶ የራሱን ክብር ያሳድዳላ ተባረኪ ሂሩትየ ያች ጌታን ያገኘሽባት ቀንና ስለጌታ የመሰከረልሽ ሰውን እነዚህ ሁለቱን በህይወት ዘመንሽ ባርኪያቸው ለአክሊል ያጩሽ እነሱ ናቸወና ❤️💙💚
I'm very much blessed with this song. God bless Hirut. where is she right now ? I didn't see her for a long time.
Geta eko melecam new yhulu abate sebesabiyachien tebarek mezemuru tsegaw yebezalesh zemeriylet geta yebarekesh
ሕይወት የሆነ ዝማሬ።
Ameeeeeen tebarekey hirutye
ተባረክ
Amen
What amazing song more bless dear brother to share this blessing women song... pls how can we gate + sings .....
I will upload the rest. Be blessed
Amen god Bless
አምላክ የሌለው ሰውኢየሱስ የሌለው ሰውድካሙ ከንቱ ነው ልፋቱ ከንቱ ነው እሩጫው ጥረቱ ንፋስ መከተል ነው
wow
Enamesegenalen
Amanaman Halaloya
ሒሩት፡ ለሀገርሽ፡ ያደርግሽው፡ ትልቅ፡ ነገር፡ ሆኖ፡ በስተመጨረሻ፡ ስለሃማኖትሽ፡ ብዙ፡ ትምህርትና፡ እውቀት፡ በሌላቸው፡ ጰንጤዎች፡ መወሰድሽ፡ ለብዙ፡ ኢትዮጵያን፡ አሳዛኝ፡ ነው፡ ፡
በመጀመሪያ እራስን መመልከት መልካም መሰለኝ እደ ክርስቲያን አምላክ የሌለው ሰው እግዚአብሔር የሌለው ሰው ድካሙ ልፋቱ ከንቱ ነው ሩጫው ድክመቱ ንፋስ መከተል ነው እዚህ ላይ ምኑ ነው ጥፋቱ በእርግጥ በጴንጤ ኃይማኖት ዛሬ በአገራችን በዝተዋል እደዚሁም በኦርቶዶክስ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ዉድ ወንድሜ ከሁሉ በማስቀደም እግዚአብሄር እነደሚወድህ ከገለጽኩልህ በኃላ እህታችን ሁሉም ከንቱ መሆኑ ገብቷት እንዳንተ ላሉ ላልገባቸዉና በከንቱ ለሚባክኑ ወንድሞችና እህቶች መዘመሯ እዉቀት በሌላዉ ጴንጤዎች ያልካቸዉ እኮ በመጽሀፍ ምሳሌ 1፤7 ላይ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉና ቶሎ ብለህ ወደ ጌታ ና አሁንም ኢየሱስ ይወደወሃል
dude it's not about religion, እሷ እኮ Protestant ስለመሆኗ ሳይሆን ስለ ክርስቶስ ነው የዘመረችው። ከሀይማኖት ጋር ምንም አይገናኝም። እሷ የገባትን እውነት (ስለክርስቶስ) መዘመሯ እንዲህ ሊያፍጨረጭርህ አይገባም። ደግ አረገች የዓለምን ከንቱነት ኮተቷን ንቃ ለጌታ መኖሯ ደስ ያሰኛል።
ጌታ ኢየሱስ ያስፈልግሃል በላቸው ደመቀ። the way the truth and the life is Jesus !!
አትሳሳት ከሞት ወደ ዘላለም ህይወት ነው የተሸጋገረችው አምልጣለች❤❤❤❤
❤❤❤ እውነት ነው ሂሩትዬ ወደ ጌታ ሄደሻል እንኳን ደስ አለሽ
በእግዚአብሔር የተጠራ ሰው ለእግዚአብሔር ሲል ብሩን ይጥላል ጥሪው ከማን እንደሆነ የማያቅ ሰው ወጥቶ የራሱን ክብር ያሳድዳላ ተባረኪ ሂሩትየ ያች ጌታን ያገኘሽባት ቀንና ስለጌታ የመሰከረልሽ ሰውን እነዚህ ሁለቱን በህይወት ዘመንሽ ባርኪያቸው ለአክሊል ያጩሽ እነሱ ናቸወና ❤️💙💚
I'm very much blessed with this song. God bless Hirut. where is she right now ? I didn't see her for a long time.
Geta eko melecam new yhulu abate sebesabiyachien tebarek mezemuru tsegaw yebezalesh zemeriylet geta yebarekesh
ሕይወት የሆነ ዝማሬ።
Ameeeeeen tebarekey hirutye
ተባረክ
Amen
What amazing song more bless dear brother to share this blessing women song... pls how can we gate + sings .....
I will upload the rest. Be blessed
Amen god Bless
አምላክ የሌለው ሰው
ኢየሱስ የሌለው ሰው
ድካሙ ከንቱ ነው
ልፋቱ ከንቱ ነው
እሩጫው ጥረቱ
ንፋስ መከተል ነው