Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ህይወትከህይወት ገበታእንድቆርስ አደለኝነፍሱን ለእኔ ከፍሎለደስታ ህይወት ለየኝበወጣልኝ ዕጣመኖር አገኘሁኝበሚታይ መብለጤዓለምን ናቅሁኝባርያ ሆኜ ሳለሁየኃጢአት ባለዕዳሰይጣን አሸክሞኝየዘመን አበሳነገር ግን ነፃነትህበሬን ከፍቶ ገባበተራ አይደለምበዘለዓለም ጌታህይወት ሆኖልኛልነፃ አውጥቶኛልለእኔ ሞቷልናአቀርባለሁ አምልኮ ምስጋናዘመን ያወፈረውያሰረኝ ሰንሰለትመመረጤን ሲያየውወደቀ ከመሬትልከፍለው አይደለምየሠራልኝ ለእኔነፃነት በነፃመጥቷል አጠገቤይሄ ብቻ አይደለምአለኝ የተሠራየሚያስረሳኝ የዚህንዓለም መከራመኖሪያ ሚሆነኝዘለዓለም በተድላየሰው ዓይን ያላየውበእጅ ያልተሠራህይወት ሆኖልኛልነፃ አውጥቶኛልለእኔ ሞቷልናአቀርባለሁ አምልኮ ምስጋናይበራል ጨለማውአይቆምም ከፊቴአይደለሁም ምንምይታያል መብራቴአምላክ ጎጆዬ መጥቶበቃሉ ያናገረኝየዘለዓለም ህይወትሞቶ የሰጠኝእኔ ነኝህይወት ሆኖልኛልነፃ አውጥቶኛልለእኔ ሞቷልናአቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና
Wow! All rounded Excellence is portrayed at its best in all of your songs Illisha🙏🥰 You are a huge gift to the body of Christ.
ይድንዬ! ብርክ በልልኝ! ጌታ ስለጸጋው የተመሰገነ ይሁን! ወድሃለሁ ወንድሜ!
አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ጸጋና ሰላም ይብዛልህ!
ይሄ ሰውዬውን "እዩልኝ" የሚለው የሊሊ መዝሙር ላይ"ከዛሬ 50 አመት በፊት ... ሊሊ ተወለደች "ብሎ comment ተፅፎ ነበረ ያያችሁ😊🤭🙋♂️
እኔ ምልህ... ወንጌላዊ ኤላሻ ❤❤❤❤❤
Esun eko new milish fev, geta bezimarew eyalefe. new. Illasha bless you brother
It is my prayer and dream to see you, Exodus G. and Dawit Getachew collaborating for the Glory of our Lord❤
I would love to see that as well.
the same here
ሌሎቹንም በዚህ አልበም ላይያሉትን መዝሙሮችእንደዚሁ ብትዘምራቸው ጥሩ ነው::
አሜን ሕይወት ሆኖልኛል አቀርባለው ምስጋና ነፃ አውጥቶኛል ነፃነት መጥቶልኛል ለእኔ ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ የዝማሬ ፀጋ ይመስገን የፀጋው ባለቤት ❤❤❤❤ተባረክ አረሰረስከን ይብዛልህ ዝማሬህ ምድርን ይሸፍን 🙌🙌🙌🙌👏👏🙏
አግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክህ ወንድሜ! እግዚአብሔር ይባርክህ በሉት
ዉድ ወጣቶች እ/ር ይባርካችሁ የሚገርም ከተለመደዉ አዘማመር ወጣ ያለ የአዘማመር ዘይቤ ተባረኩ የቤተክርስቲያን ተረካቢዎች ወንግልን የምታሰቀጥሉ እናንተ ናችሁ። ተባረኩ
ልቤ እየቀለጠ ነው የሰማሁት ይህ መዝሙር።❤❤❤
መዝሙሮቹ ባርከውኛል ። እግዚአብሔር ይባርክህ
የሰዉ አይን ያላየዉ 🙏🙏በእጅ ያልተሰራ awwww
እንደገና Album ሰምቼ ገና ሳልጠግብ ሌላ በረከት እላሻ ፀጋ ይብዛልህ በረከታችን ነህ🙏
አምላክ ጎጆዬ መጥቶ በቃሉ ያናገረኝ። ❤እኔ ነኝ ሀሀሀሌሌሌሉሉሉሉሉያያያያያያ
ኤላሻ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏 በጣም ተባርኬበታለው ያብዛልህ
Amen!!! ጸጋ ይብዛልሽ ሪች!
ዛሬ ክራይስት ሚሽን ላይ አየሁህና መዝሙርህ ባረከኝ::
Ilshaye bza🙏
የተወደድክ ወንድማችን እጅግ አብዝቶ ጌታ ይባርክ❤
በተራ አይደለም በዘላለም ጌታ powerfull God bless you brother
Your songs are different and very easy to sing again without even listening to it! Wow very memorizable and with lots of truth in it! God bless you Illasha!
Tebarke Egzyabier ybarkeke❤❤❤❤❤
Amen I am free I have internal life because my Jesus dyed for me hallelujah
ጉድ ነው ዘንድሮ .. ቃል የለም ውስጤ... 🙌🙌
God bless you Illasha 🔥
Kirubel tesfaye...what a mixing God bless you
Bless you brother.
#እኔም ነኝ --ተባረክ እላሻዬ ፍቅሬ♥
ፀጋ ይብዛል!!!!!
ህይወት የሆነን ስሙ ይክበር
You're such a blessing to the body of Christ Illasha❤
Wow! May God bless you
ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን!🙏
🙏🙏🙏🙏🙏wow tebarek
You are From Another Dimension Brother ...How Are you Making This Songs Begeta ,they Are Beyond Experienced Ones ❤❤❤❤❤Betam new Mwedh Wendme❤
wow betam tebarekebetalew geta yibarkeh!!!!!!
Zemenk yibarek segawn yabzalk
Woow powerful worship 👏👏
አሜን ተባረኩ🙌🙏
This so so unique gift in the generation!
Geta zemenhn yibark Illashaye yichemrbh🙌❤
God bless you Illasha Feladu ድመቅልን
ሕይወት ሆኖልኛል 😍😍🔥🔥 ፀጋ ይብዛል 🙏
the band, crew ,choir's, audience...God bless u all!!
I love that all your songs are about jesus who is the cornerstone praise God
What a blessing song.❤️❤️❤️
I don't have a word❤❤❤
Amen❤
Amamzing God Thank You My Lord Jesus!!!!!God Bless You More & More My Brother!!
Above gravity...TEBAREK
What a master piece.... My ears are enjoying the music. woooooohoooo
Amen 😍😍😍
just stumbled into this video...I couldn't wow enough for it...Wonderful performance!
What a surprise album❤❤❤❤ Glory to God, the band , your voice, the background vocal... bless you abundantly. I loved it so much.
Amen 🙏 Amazing song be blessed😇
🔥 very inspiring bro
just wow 😍😍 amazing song and music
Amen. What a blessing
God bless you 😲😲😍😍😍
you guys, you are so blessed! 👏
❤❤❤ God bless you forever
Wow ምርጥ ነው
Bless you bro 🙏🙏
wow what a blessing Song
Yes and Amen.
hiwot honolignal!!!!😊
wow song ...... for real ...... blessed
Blessed
Geta abzeto yebarke 1gna
thank you illasha ❤❤❤❤❤
ኮስተር ያለ አልበም ኡኡኡኡፍፍፍፍ
Elellelellel.
❤
Belew 🔥🤯🤐🖤
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
😍😍
ፐ!!!!
መዝሙር ብሎ በዚ ለሚያመልክ ትውልድ አዘንኩ ዘማሪው ደሞ አነጋጋሪ ለመሆን ምታረገው ነገር ተሳክቶልሀል
Geta yeqer yebeleh.
ህይወት
ከህይወት ገበታ
እንድቆርስ አደለኝ
ነፍሱን ለእኔ ከፍሎ
ለደስታ ህይወት ለየኝ
በወጣልኝ ዕጣ
መኖር አገኘሁኝ
በሚታይ መብለጤ
ዓለምን ናቅሁኝ
ባርያ ሆኜ ሳለሁ
የኃጢአት ባለዕዳ
ሰይጣን አሸክሞኝ
የዘመን አበሳ
ነገር ግን ነፃነትህ
በሬን ከፍቶ ገባ
በተራ አይደለም
በዘለዓለም ጌታ
ህይወት ሆኖልኛል
ነፃ አውጥቶኛል
ለእኔ ሞቷልና
አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና
ዘመን ያወፈረው
ያሰረኝ ሰንሰለት
መመረጤን ሲያየው
ወደቀ ከመሬት
ልከፍለው አይደለም
የሠራልኝ ለእኔ
ነፃነት በነፃ
መጥቷል አጠገቤ
ይሄ ብቻ አይደለም
አለኝ የተሠራ
የሚያስረሳኝ የዚህን
ዓለም መከራ
መኖሪያ ሚሆነኝ
ዘለዓለም በተድላ
የሰው ዓይን ያላየው
በእጅ ያልተሠራ
ህይወት ሆኖልኛል
ነፃ አውጥቶኛል
ለእኔ ሞቷልና
አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና
ይበራል ጨለማው
አይቆምም ከፊቴ
አይደለሁም ምንም
ይታያል መብራቴ
አምላክ ጎጆዬ መጥቶ
በቃሉ ያናገረኝ
የዘለዓለም ህይወት
ሞቶ የሰጠኝ
እኔ ነኝ
ህይወት ሆኖልኛል
ነፃ አውጥቶኛል
ለእኔ ሞቷልና
አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና
Wow! All rounded Excellence is portrayed at its best in all of your songs Illisha🙏🥰
You are a huge gift to the body of Christ.
ይድንዬ! ብርክ በልልኝ! ጌታ ስለጸጋው የተመሰገነ ይሁን! ወድሃለሁ ወንድሜ!
አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ጸጋና ሰላም ይብዛልህ!
ይሄ ሰውዬውን "እዩልኝ" የሚለው የሊሊ መዝሙር ላይ"ከዛሬ 50 አመት በፊት ... ሊሊ ተወለደች
"ብሎ comment ተፅፎ ነበረ ያያችሁ😊🤭🙋♂️
እኔ ምልህ... ወንጌላዊ ኤላሻ ❤❤❤❤❤
Esun eko new milish fev, geta bezimarew eyalefe. new. Illasha bless you brother
It is my prayer and dream to see you, Exodus G. and Dawit Getachew collaborating for the Glory of our Lord❤
I would love to see that as well.
the same here
ሌሎቹንም በዚህ አልበም ላይያሉትን መዝሙሮችእንደዚሁ ብትዘምራቸው ጥሩ ነው::
አሜን ሕይወት ሆኖልኛል አቀርባለው ምስጋና ነፃ አውጥቶኛል ነፃነት መጥቶልኛል ለእኔ ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ የዝማሬ ፀጋ ይመስገን የፀጋው ባለቤት ❤❤❤❤ተባረክ አረሰረስከን ይብዛልህ ዝማሬህ ምድርን ይሸፍን 🙌🙌🙌🙌👏👏🙏
አግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክህ ወንድሜ! እግዚአብሔር ይባርክህ በሉት
ዉድ ወጣቶች እ/ር ይባርካችሁ የሚገርም ከተለመደዉ አዘማመር ወጣ ያለ የአዘማመር ዘይቤ ተባረኩ የቤተክርስቲያን ተረካቢዎች ወንግልን የምታሰቀጥሉ እናንተ ናችሁ። ተባረኩ
ልቤ እየቀለጠ ነው የሰማሁት ይህ መዝሙር።❤❤❤
መዝሙሮቹ ባርከውኛል ። እግዚአብሔር ይባርክህ
የሰዉ አይን ያላየዉ 🙏🙏
በእጅ ያልተሰራ awwww
እንደገና Album ሰምቼ ገና ሳልጠግብ ሌላ በረከት እላሻ ፀጋ ይብዛልህ በረከታችን ነህ🙏
አምላክ ጎጆዬ መጥቶ በቃሉ ያናገረኝ። ❤እኔ ነኝ ሀሀሀሌሌሌሉሉሉሉሉያያያያያያ
ኤላሻ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏 በጣም ተባርኬበታለው ያብዛልህ
Amen!!! ጸጋ ይብዛልሽ ሪች!
ዛሬ ክራይስት ሚሽን ላይ አየሁህና መዝሙርህ ባረከኝ::
Ilshaye bza🙏
የተወደድክ ወንድማችን እጅግ አብዝቶ ጌታ ይባርክ❤
በተራ አይደለም
በዘላለም ጌታ
powerfull God bless you brother
Your songs are different and very easy to sing again without even listening to it! Wow very memorizable and with lots of truth in it! God bless you Illasha!
Tebarke Egzyabier ybarkeke❤❤❤❤❤
Amen I am free I have internal life because my Jesus dyed for me hallelujah
ጉድ ነው ዘንድሮ .. ቃል የለም ውስጤ... 🙌🙌
God bless you Illasha 🔥
Kirubel tesfaye...what a mixing God bless you
Bless you brother.
#እኔም ነኝ --ተባረክ እላሻዬ ፍቅሬ♥
ፀጋ ይብዛል!!!!!
ህይወት የሆነን ስሙ ይክበር
You're such a blessing to the body of Christ Illasha❤
Wow! May God bless you
ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን!
🙏
🙏🙏🙏🙏🙏wow tebarek
You are From Another Dimension Brother ...How Are you Making This Songs Begeta ,they Are Beyond Experienced Ones ❤❤❤❤❤Betam new Mwedh Wendme❤
wow betam tebarekebetalew geta yibarkeh!!!!!!
Zemenk yibarek segawn yabzalk
Woow powerful worship 👏👏
አሜን ተባረኩ🙌🙏
This so so unique gift in the generation!
Geta zemenhn yibark Illashaye yichemrbh🙌❤
God bless you Illasha Feladu ድመቅልን
ሕይወት ሆኖልኛል 😍😍🔥🔥
ፀጋ ይብዛል 🙏
the band, crew ,choir's, audience...God bless u all!!
I love that all your songs are about jesus who is the cornerstone praise God
What a blessing song.❤️❤️❤️
I don't have a word❤❤❤
Amen❤
Amamzing God Thank You My Lord Jesus!!!!!
God Bless You More & More My Brother!!