ሊያመልጥዎት የማይገባ እጅግ አስፈላጊ ትምህርት ||የጤናማ ክርስቲያን ልማዶች || Habits of a healthy Christian.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 89

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 7 місяців тому +3

    የምገርም ትምህርት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጣም ደስተይኛ ነን ባንተ ትምህርት
    እግዚአብሄር ለትውልዱ አንተን ስላነሳ ስሙ ይክበር

  • @kirosgenet8875
    @kirosgenet8875 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
    ፓስተር

  • @koketjaffer1486
    @koketjaffer1486 11 місяців тому +1

    አሜን አሜን እነዚህ ሁሉ ትምህርቶች በሕይወቴ ሁሉ ዘውትር እንዲሆንብኝ ፀለይኩ በእየሱስ ስም ሆነብኝ ተፈፀመ አሜን 🎉🎉🎉

  • @tsehaiabate6389
    @tsehaiabate6389 Рік тому +7

    በዚህ የጤናማ ክርስቲያን ልማዶች የተረዳሁት ሦስት ልማዶች 1) ሁለት አይነት የፀሎት ልማዶች፣ 2) የቃሉን እውቀት የማዳበር ልማድና 3) በአምልኮ ቃሉን የማንበብ ልማድ ናቸው። ፓስተር ተባረክ አመሰግናለሁ።

  • @ህይወትይናገር
    @ህይወትይናገር Рік тому +6

    ስለአንተ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ ፓስተር የተወደድክ የእግዚአብሔር አገልጋይ🙏

  • @HabtamTube-wj7mc
    @HabtamTube-wj7mc Рік тому

    woooooow መድረክ ላይ ወጌል መማር ማስተማር እዴ ኋላ ቀርነት በታየበት ዘመን አንተን እና መሰሎችህን ስላገኜን ጌታ ይባረክ
    መድረኩን ደግሞ ለራሳቸዉ ክብር እና ዝነኛ ባሰጉት ደግሞ ጌታ ምህረት ያብዛላቸዉ😢😢😢

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 Рік тому +1

    ፓስተር ተባረክ

  • @Tile-e6u
    @Tile-e6u Рік тому

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @Etech1616
    @Etech1616 Рік тому +2

    Betam yemakebr yemewedh pastor amsgenalhu selastmrkign❤

  • @goldewnetu4940
    @goldewnetu4940 Рік тому +6

    You are a gift from our God thank you pastor

  • @BirualemTesfaye
    @BirualemTesfaye Рік тому +3

    AMEN

  • @SosinaTeshome-w9q
    @SosinaTeshome-w9q Рік тому +4

    ስለ አገልግሎታችሁ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መንፈሳችሁን በምድሪቱ ላይ ገዢ ያድርገው ሁላችንን ወደዚህ ወደ ቀደመው መንፈስ ይመልሰን ይህን እናፍቃለሁ። ተባረኩ በደሙ ተሸፈኑልኝ።

    • @KidstMoges
      @KidstMoges Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቤተልyoutube
    @ቤተልyoutube 8 місяців тому

    አሜን ሃሌሉያ ጌታ ሆይ

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Рік тому +1

    የምታስተምረው የሂወት ምግብ ነው ዘመንህን ይባርከው

  • @chaltualemudagne9896
    @chaltualemudagne9896 Рік тому +1

    ፓስተርዬተባረክዘመንእይባረክ

  • @febenmulugeta7032
    @febenmulugeta7032 Рік тому +1

    ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ በትምህርቶችህ በብዙ ተጠቅሜአለሁ። አንተን ለዚህ ትውልድ ያስነሳህ እግዚአብሔር ይባረክ።🙏🙏🙏

  • @Simret-sv9dq
    @Simret-sv9dq Рік тому +1

    Waaqayyoo sin haa ebbisuu barumsa kanaan jireenyi Koo harreefamee jiraa
    Abdii wantan irratti kuutadhe barumsa kanaan naaf deebi'ee jiraa
    Ayyanni waaqayyoo dachaa sinif haa baayatu

  • @MekdesMulugeta-e8y
    @MekdesMulugeta-e8y Рік тому +1

    ❤aba erdanen

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Рік тому

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 Рік тому +2

    አሜን አሜን ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን
    ዋው ፓስተርዬ ድንቅ አስምሮት ነው ረቂቅ
    ጥበብን የተሞላ ልብ ውሰጥ ጠልቆ የሚገባ
    እንደማር የማይጠገብ ትምህር በእውነት እግዚያብሔር ዘመንህን በእጥፍ እጥፍ
    ከነ መላው ቤተሰብህ ይባረክ አገልግሎትህ
    በእጥፍ ይባረክ ፓስተርዬ እወድሐለሁ በአስተምሮትህ የለት እለት ምግቤ ሆኖኛል
    ❤❤👏👏

  • @HikleGetaneh
    @HikleGetaneh 9 місяців тому

    ተባረክ!

  • @elsafetme3465
    @elsafetme3465 Рік тому +2

    የተወደድክ የአግዛአብሔር ሰዉ ፓአስተአር አኔ አንኖሪ በተከበበች ከተማ ምሕረት የበዛልኝ ስለሆንኩ መደገፍያየ አግዛአብሔር ከኔ ጋር አለ ፓአስተር በፀሎትሕ ለአኔ ለልጄ ለቤተስቤ ያለው ሁኔታ ፀሎትሕ አንዲያግዘኝ ፀልይልኘ

    • @mihret-9876
      @mihret-9876 Рік тому

      ምን አይነት የተባረክ ፖስተር ነህ

  • @aberashigute9399
    @aberashigute9399 Рік тому +2

    Pastor thankyou YOU'RE BLESSED !!!

  • @Bettymixedmedia
    @Bettymixedmedia Рік тому

    እጅግ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ፍፁም በሆነው በእግዚአብሔር መገኘት ውሰጥ ያኑርህ ❤

  • @ThankyouLord-yj8gj
    @ThankyouLord-yj8gj 4 місяці тому

    Tebareki

  • @celacela893
    @celacela893 Рік тому

    Amen Amen Jesus is Good you naw

  • @Senaitkidane-z8j
    @Senaitkidane-z8j Рік тому

    ፓስተር ሁሌም ድንቅ መልእክት ነው የምታስተምረው እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ 👏👏👏👏

  • @wendwosenmamo6379
    @wendwosenmamo6379 Рік тому +1

    Amen Amen

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 Рік тому

    Geta hoye tsigahin Abezalgi edate fekade edenorrr❤

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen Рік тому +1

    ፓስተር ተባረክ 💯🙏

  • @tigistgardrinier1418
    @tigistgardrinier1418 Рік тому

    ጌታ፣ይባረክ፣በጣም፣ትልቅ፣ትምህርት፣ነው፣ጌታ፣አብዝቶ፣ይባርክህ፣ፓሰተር፣።

  • @samig5738
    @samig5738 Рік тому +1

    እሚን

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 Рік тому

    You are blessed pasterye tetekemyalehu

  • @meksebasrat1001
    @meksebasrat1001 Рік тому

    🙏ተምሬበታለሁ ጌታ የሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክልህ ! አሜን

  • @Absalat700
    @Absalat700 Рік тому

    God more bless you pastor ❤️

  • @linadani6276
    @linadani6276 Рік тому

    ተጠቅሜአለሁ Thank you.

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 9 місяців тому

    Egzaybher ybarki pastor❤❤❤

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel Рік тому +3

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @tesfanesh2260
    @tesfanesh2260 Рік тому

    Amen

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 Рік тому +2

    This message is really challenging me thank you pastor may God bless you

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 Рік тому

    Getaa iyasus yibarkh tabarkh❤❤❤

  • @genettsegaye9467
    @genettsegaye9467 Місяць тому

    🙏❤️

  • @Senaitkidane-z8j
    @Senaitkidane-z8j Рік тому

    ጌታ ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 Рік тому +1

    Hmmm...thank you!

  • @celacela893
    @celacela893 Рік тому

    tebareku beyesusim

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 Рік тому

    Wow! Wow! Wow! Talk about life changing Temehert! Uuuuuuu pastorye! Tebareklege!

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Рік тому

    ፓስተርየ ተባረክልኝ💕💕💕💕💞

  • @yehualashetazene6733
    @yehualashetazene6733 Рік тому +1

    Amen thank you pastor 🙏🌺🔴🌺🙏

  • @Brekenesh
    @Brekenesh Рік тому

    አሜንንን ተባረክ ፋፋ ያንት ትምርት ይጥምኛለ❤️❤️❤️🙌🙌

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Рік тому +3

    "Without discipline there is no
    disciple."!!

  • @ماري-غ2ر
    @ماري-غ2ر Рік тому

    God bless you

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Рік тому +1

    Pasterye yene rebuni tsega yibzalik betifu

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu Рік тому

    እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ፅልይልኝ አሜን

  • @kebkdeda9051
    @kebkdeda9051 Рік тому

    Bless you

  • @Brekenesh
    @Brekenesh Рік тому

    አሜንንን 🤲🙇‍♀️

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Рік тому +2

    "Pray without ceasing."!!

  • @MekdesMulugeta-e8y
    @MekdesMulugeta-e8y Рік тому +1

    10q❤

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf Рік тому +1

    Tebarek

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 Рік тому +2

    AMEN!!! Great message! Thank You!

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Рік тому

    Partner ያልሆናችሁ ሁሉ ሁኑ እኔና እግዚአብሔር ነን የምናቀው ከዚህ ህይወት ለዋጭ ትምህርት ጋር በአጋርነት በመቆሜ እኔ አለሁላችሁ ህያው ምስክር ተባረኩ 😊

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Рік тому

    Amen 🙏
    I received God’s grace to pray continually!

  • @Selam-sv5pn
    @Selam-sv5pn Рік тому

    Amen amen tbark pastor

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 Рік тому

    God bless you, excellent preaching ,teaching and advice.

  • @Brekenesh
    @Brekenesh Рік тому

    አሜንንን

  • @YetnayitKebde-fe1fs
    @YetnayitKebde-fe1fs Рік тому

    ጌታ ይባርክ ህ

  • @jesusgeta
    @jesusgeta Рік тому +1

    Tebarek ❤

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Рік тому

    zamaneik yebaraik tabarakelgy yabata beruik wodehalehu begata fekir xagawe yebzalik gata eyasus kaneta gar yehune badamu tashafane amen amen❤❤❤❤❤

  • @hannahanna-sn4ht
    @hannahanna-sn4ht Рік тому

    Pastor geta abizto yibarkih tebark!!

  • @KidstMoges
    @KidstMoges Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 Рік тому

    God bless you brother, your service not only preaching it is great teaching and advice.

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn Рік тому

    Amen 🙏 ❤❤❤❤pastor

  • @Germania414
    @Germania414 Рік тому

    Amen Thank you pastor

  • @addishiwotkikytilahun1981
    @addishiwotkikytilahun1981 Рік тому

    This was phenomenal!! I just moved me to another level. I love you pastorye

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 Рік тому

    Paster geta ybarkih dinki timihirt newu❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Рік тому

    "God bless you abundantly."
    "Pastor Tesfahun."
    "You are blessed."!!❤❤❤👍

  • @psgfblegbs2096
    @psgfblegbs2096 Рік тому

    zaminik yebarik tamirebat alaw

  • @Rehoboth-c9u
    @Rehoboth-c9u Рік тому

    God bless you, pastor 🙏
    And that's absolutely true to have health christian habits ❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Рік тому

    "Devotional reading bible."!!

  • @bemnetseyoum2167
    @bemnetseyoum2167 Рік тому

    ❤❤🙏

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 Рік тому +1

    አሜን

  • @SemiraarayaMahari
    @SemiraarayaMahari Рік тому

    Amen amen❤❤❤❤❤

  • @GgddgYygd
    @GgddgYygd 10 місяців тому

    Amen