ሼይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን በኮምቦልቻ ምርጥ ዳእዋ ||Harunmedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 199

  • @keribintbaba246
    @keribintbaba246 2 роки тому +60

    እሚገርመኝ ሼኽ መሀመድ ሀሚዲን መድረክ ላይ ብዙም አይወጡ ሲወጡ ግን እሚአጅበው እሚናገሩት ያለውን እውነታ ነው አጂብ ጌታችን አላህ ሆይ ኢልምን ጨምርልን

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm Рік тому +1

      ሸኸችን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 11 місяців тому

      ጀዛኩም አላህ ከዮር

  • @fatumafatuma7240
    @fatumafatuma7240 2 роки тому +12

    ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ያረብ ሸኽ መሃመድ ሃመዲን በአፍሪካ ቲቪ በፈቷ ከመጡ ጀምሮ በጣም ነው የምወዳቸው ጀዛኩም አሏህ ከይር !!!!

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 2 роки тому +8

    ሸሀችን አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባቴም እልም ለማወቅ ብዙ ገጠር ተጉዛል ታሞተሰቃይቶአል ተርቦአል ግን ምንም ያሳለፈውን በደንብ ሳይነግረኝ ወደአኼራ ሂዱአል አላህ ይርሀመው። በጀነት ያኑረው።

  • @aishaseid2813
    @aishaseid2813 2 роки тому +11

    ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ያሸይኽ። ንግግራችሁ ጠብ አይልም።

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому +6

    ሱብሀን አላህ እደኛ ያለው ታዳ አላህ ይጠብቅሁ የኔ አባት ማሻ አላህ እልም ማወቅኮ መታደል ነው

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 2 роки тому +8

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ሼኻችን አላህ ረጅም ሀያትን ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጥልን

  • @አህመድሲራጅ
    @አህመድሲራጅ 2 роки тому +13

    ውስታዞቻችንን፣አላህይጠብቅልን

  • @sikosilo9203
    @sikosilo9203 2 роки тому +34

    ሀሩን ሚዲያ ኡለሞቻችን በየሄዱበት እየተከታተላችሁ ስለምታካፍሉን አላህ ደረጃችሁን ከፍ ያርግልን ያልታሰበ እድገት ይስጣችሁ።

  • @NS-vr2ik
    @NS-vr2ik 2 роки тому +6

    ዳአዋ በየቀኑ ያሥፈልገናል ኡሥታዞቻችን እረጂም እዲሜ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 2 роки тому +2

    ሸሀችን የኝ ነገር ቆስ አምላኪ ሁነን ቀርን
    ሱፍ፣ አርቢያል፣መጅልስ እያልን
    የቆስ አምላኪ ሁንን ቀርን
    ያርቢ ሀቴማችንን ያሳምርልን

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ የእኛ ከዋክብቶች

  • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ

    ኧረ የኢስላም ልጆች የት ነን አጂብ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 роки тому +2

    Jzkumullah ustazuna 👏👏👏👏
    Thank you Harun Media 🙏🙏🙏

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 2 роки тому +2

    Habibuna 🥰🥰🥰we love you Allah yitebqachu yitebqen inshaallah yarab ameeeen

  • @hayu5
    @hayu5 2 роки тому +5

    አሰላመለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ወንድም አብድሬ ክበርልን አላህ ይጠብቅህ
    አንተነህ የኢስላም አይን ሀደራችንን ሰላም አድርጎ ኡለማዎቻችንን ረጅም እድሜ ሰቶ ያኑርልን ያረብ ሃሩን ሚዲያ ከፍ ይበል አሚን

  • @iecjdgjdksgys552
    @iecjdgjdksgys552 2 роки тому +5

    ያረብ ልባችንን ለኢልም ክፈትልን!"

  • @ራዲአልሀበሺ
    @ራዲአልሀበሺ 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ ሸሀችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ የኔ ጀግና መምህሬ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 роки тому +1

    ሸህ አህመድ አህመዲን በጣም አንደበት ርቱእና ጠለቅ ያለ የኢልም እውቀትና የማሰተማር ችሎታ አላቸው። እንዲሁም ለዛ ባለው አንደበት ኢልም የማሰተላለፍ ችሎታ አላቸው። አላህ ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጣቸው።

  • @saydaatube3815
    @saydaatube3815 2 роки тому +1

    ወአለይኪሠላም ወረህቱሏሂ ወበረካትሁ
    ማሻአሏህ ኡሥታዞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ
    ሀሩን ሚድያ ጀዛ ከሏህ ኸይር

  • @سعيد-ر1ج1ز
    @سعيد-ر1ج1ز 9 місяців тому +1

    ጀዛኩሙሏህ ኡስታዛችን ያረብ መጣፈጥ ወላሂ❤❤❤❤

  • @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ

    መሻአላህ ምንኛ ያማረ ደአዋነው ልብ ሰተው ካዳመፁት ለካም በጣም ነው ደሰ የሚለው

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 2 роки тому +3

    አላህ ይጠብቃቹ ያረብ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 2 роки тому +2

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበርካቱ ማሻአላህ ጀዛኩም አላሁ ኽይርን ኡስታዞቻችንን

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 роки тому +3

    አህሌን ያሽኽችን አለህ ይጠብቆት ያርብ
    ልክ ብለዋል አለህ ያብጀው

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 6 місяців тому

    ዶ/ር ሸህ መሀመድ ሀሚድን የኛ አሊም አላህ እድሜ ጤና ይሥጥልን

  • @Al-gi1sw
    @Al-gi1sw 2 роки тому +2

    ዉዲ ዉስታዙቻችን ኡሎሙቻችን ባላችሁበት አላህ የጠብቃችሁ

  • @beshirhussen206
    @beshirhussen206 Рік тому +1

    ❤ አላሁመ ለከል ሀምዱ ወለከ ሹክር ❤

    • @beshirhussen206
      @beshirhussen206 Рік тому

      ❤ ያረቢ ጌታዬ ሆይ አንተው ጠብቅልን ❤

    • @beshirhussen206
      @beshirhussen206 Рік тому

      ❤ ወሎ ወተታሟ ላም ❤

  • @EthiopianMuslims
    @EthiopianMuslims 2 роки тому +3

    እውቀት (wisdom) መሰረታዊ የሙስሊም ባህል ሊሆን ይገባል። ጀዛአከሏህ ሸህ ሙሀመድ ሀሚዲን

  • @alehhsantube5519
    @alehhsantube5519 2 роки тому +1

    ባረከላሁፊክ ያአኺይ እረሜሕን አላሕያርዝምልን ኢንሻአላሕ ልቡ ከበሸታ ጤነኛለሆነ በጣም ትልቅ ትምሕርነው እሻአላሕ ተጠቃሚያድርገን አላሕ ይዘንልን

  • @ያረብማንአለኝያላንተ

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጨምርለወት በሰማነው ተጠቃሚዎች አላህ ያዲርገን እረጂም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር አላህ ያኑርልን ያሸኸ ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @neima2690
    @neima2690 Рік тому +1

    አላህ ያቆይልን ኑሩልን

  • @moniraredi1187
    @moniraredi1187 2 роки тому +1

    ያሼኽ አላህ ይጨምርለቹ አላህ መልከም ስራቹን ይውደድለቹ እዴሜያቹን አላህ ይበርክለቹ

  • @jemurade
    @jemurade 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛኩሙላሁ ኸይርን
    ሀሩን ሜደያ አንት ለትለቅ አላማ ነው የቆመከው አላህ ያግዝህ ✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅👍

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 роки тому +1

    መሻ አላህ
    አላሁ አክበር
    አላህ ለእኛም ያግራልን ለዱኒያ ለአኼራ ጠቃሚ ኢልም ይስጠን ያረብ

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 роки тому +3

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @yasukatubeyasir8815
    @yasukatubeyasir8815 7 місяців тому

    አላህ እድሜያቹን ያርዝምልን ሸይካችን ፣ በጣም ሚገርመኝ ሸይካችን ባገኙት መድረክ ሁሉ ትውልዱን ስለ እውቀት ነው ሁሌ ሀደራ ሚሉት ….ያ ረቢ መች ይሁን ምንረዳቸው።
    አላህ ይጠብቆት

  • @zeryegashawu3357
    @zeryegashawu3357 Рік тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ያርብብ

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    አላህእድሚይስጣችሁ አነሸህያረብ ለሀገራችን ዱአርጉልን

  • @mereere5285
    @mereere5285 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 роки тому +3

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +26

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪዎች መልስ

  • @سعيد-ر1ج1ز
    @سعيد-ر1ج1ز 9 місяців тому

    ጀዛኩሙሏህ ኡስታዛችን ያረብ መጣፈጥ ወላሂ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 роки тому +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ኢሻአላህ አላህይጠብቃችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ያረብ

  • @wollomedia2127
    @wollomedia2127 2 роки тому +1

    ኡስታዞቻችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ያረብ

  • @Abc-do2zh
    @Abc-do2zh 2 роки тому

    ወአሊኩም፣ሰላም፣ወራህመቱላሂ፣ወበረካትሁ

  • @rhimasied5050
    @rhimasied5050 2 роки тому

    ሸህ.አላህይጠብቀወት.ለዲናቺን.ጠንካራና.አላህንአስታዋሽያረገን

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን

  • @سعيد-ر1ج1ز
    @سعيد-ر1ج1ز 9 місяців тому

    ጀዛኩሙሏህ ኡስታዛችን አሏህ ረጅም ሀያት ሀያተን ጦይበተን ተርዷሀ ወየርዶሏሀ ያረብ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 роки тому +3

    ረበና የህፍዛኩም የሸክና ይጠውል ኡሙረኩም

  • @RmSy-ku7fy
    @RmSy-ku7fy 11 місяців тому

    አላሁያ👌

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Рік тому

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @amnetyasin9410
    @amnetyasin9410 Рік тому

    አሰላማአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀማአ አህለን ኡስታዛችን አባታችን ጀዛከሏህ ኸይረን አላህ ይጠብቅልን ሸካችን

  • @kelifaabdo1291
    @kelifaabdo1291 2 роки тому +2

    Jazakallah khair my best sheikh, May Allah reward you. May Allah keep you safe

  • @መስኡድነኝ
    @መስኡድነኝ 2 роки тому +1

    ሱባሃን አላህ ያራብ እውነቷን ነው ያስቀመጡልን አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን 😥😥😥

  • @tube-sw7wk
    @tube-sw7wk 2 роки тому +3

    አላህ ያጠብቃችሁ ማሻአላህ

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 2 роки тому

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ሼኸና

  • @abidhussain4344
    @abidhussain4344 Рік тому

    መሸአላአላህአላህየጠበቀቸሁ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +15

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ን

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 роки тому +3

    አሠለሙለይኩም ወራህመቱላሂ
    ወበረከቱ ኡሥታዞቸ ጀዛኩ አላህ ኸየር 👍👍👍

  • @habebamohammad1734
    @habebamohammad1734 Рік тому +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ እደሚ ይጥውት ያረብ

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 2 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ከይር ዶክተር ሸይክ መሀመድ ሀሚዲን አላህ እርጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያርብ 🌹🌹🌹📿📖📿📖📿📿📿🌹🌹🌹

  • @alehhsantube5519
    @alehhsantube5519 2 роки тому

    ወአለይኩምሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱሁ ጀዛከላሁኸይር አኸይ ባረከላሁፊክ

  • @alehhsantube5519
    @alehhsantube5519 2 роки тому

    ሱባሀነላሕ በጣም ትቅትምሕርት አሁን ሰኛ በሸታ ተናገሩ ባረካላሁ ፊክ

  • @argoba3210
    @argoba3210 2 роки тому +1

    አላህ ይጠብቅልን

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 4 місяці тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد
    سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
    رضي الله عنه وارضاه
    جزاك الله كل خيرن
    يا شيخ
    اللهم امين يارب العالمين يارب

  • @alehhsantube5519
    @alehhsantube5519 2 роки тому

    አላሁታአላ እርሚሕን ያርዝምልን ወጣቱን ድረሱለት አላሕያዘነለት ካለ

  • @Tube-fc8iz
    @Tube-fc8iz 2 роки тому +1

    አላህእድሜናጤናይስጣችሁ

  • @Fatmah-mb1ud
    @Fatmah-mb1ud 6 місяців тому

    ማሻአላሕ የኛዉድሸካችን አላሕ ይጠብቅህያረብ

  • @abdusherif
    @abdusherif 2 роки тому +2

    جزاكم الله خير الجزاء ياشيخنا

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 2 роки тому

    ማአሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا

    አረጓዲዋ እኮ በጣም አስቸግሮናል አላህ የስጡር

  • @alehhsantube5519
    @alehhsantube5519 2 роки тому

    ማሻአላሕ ጀዛከላሁኸይር እውነት በጣም ዴስይላል

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 2 роки тому

    Masha Allah Shekh M/Hamiden

  • @abuabdirehimhassen1586
    @abuabdirehimhassen1586 2 роки тому +1

    حفظك الله ورعاك وبارك فيك وأسعدك ومتعنا الله بطول عمرك شيخنا الفاضل الدكتور محمد حامد الدين

  • @najebatube6007
    @najebatube6007 2 роки тому

    ኢሻኣላ ኣላህ ያግራልን ባትክክክል

  • @ummfarahtube5487
    @ummfarahtube5487 2 роки тому

    አላህ እርሜ ጤና አፊያ ይስጥልን አባታችን ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @lulahabib339
    @lulahabib339 2 роки тому

    Jzk Ustaz teru meker new Allah yageraln.wa we wb

  • @abdusherif
    @abdusherif 2 роки тому +1

    جزاكم الله خيرا وبارك الله فيك وجزاك الله خير الجزاء وطول الله في عمركم

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 2 роки тому +3

    { ችግሮች ካጋጠሙህ }
    "ሶስት ነገሮችን አስታውስ"
    ~ ‌ጊዜያዊ መሆኑን አስታውስ
    ~‌ ቀድርህ መሆኑን አስታውስ
    ~ ‌ሶብር አድርገህ አጅር እንደምታገኝበት አስታውስ
    "ዱንያ እየቀበጠች ብታስቸግርህም አሏህ ካስቀመጠላት ክልል መውጣት አትችልምና
    ንቀህ ተዋት"

    • @hadiyahadiya3633
      @hadiyahadiya3633 2 роки тому +1

      ጀዛሽ አላህ ኸይር ትክክል ዉደ
      ቀሪናት ዱኒያ ለማይቀ አሄራ እንጨነቅ👍

  • @aminaabdullah9322
    @aminaabdullah9322 2 роки тому

    ዋለፕኩም ሰላም አህለን ሰ. አ. ወ አላህ ይጠብቅልን

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 роки тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ
    @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ 2 роки тому +1

    ኡዝታዝና እድሜህ ይርዘም. አባታችን እባካችሁ ወጣቶች ደቂፍነትን. እን ዋጋ እባካቺሁ

  • @እሙእሥማኢል
    @እሙእሥማኢል 2 роки тому

    ሡበሐን አላሕ

  • @rhkrt598
    @rhkrt598 2 роки тому +1

    ማሸ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ሰኢድከዱባይ
    @ሰኢድከዱባይ 2 роки тому

    ጀዛኩሙሏህ ሸይክ

  • @omarahmad5525
    @omarahmad5525 2 роки тому

    መሻአላህ ነው

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @alehhsantube5519
    @alehhsantube5519 2 роки тому

    አይዋ ከራማቸውን እንጂ የተፈጠረንበትን አለነገሩንም አላሕ ይቅርይበላቼው

  • @mediyt2459
    @mediyt2459 2 роки тому

    masha allah tabrakalhe

  • @smarian8817
    @smarian8817 2 роки тому

    جزاك الله خيرا

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 2 роки тому +1

    አላህ ረዥም እድሜ ከአፍያ ጋር ይስጣችሁ

  • @سعدةسعدة-ب9ع
    @سعدةسعدة-ب9ع 2 роки тому

    ሳህ ሳህ በጣም የኔ ቤተሠቦች ምስክር ናቸው ለዚህ

  • @ሉባባነኝወሎየዋ
    @ሉባባነኝወሎየዋ 2 роки тому

    ማሻአላህ ምርጥ ትምርት

  • @najebatube6007
    @najebatube6007 2 роки тому

    ኣላህ ማሻኣላ ያርጋን

  • @anwarmohammedyimam7334
    @anwarmohammedyimam7334 2 роки тому

    አሏህ ያቆዮት

  • @SelahMehammed
    @SelahMehammed 10 місяців тому

    አሚን

  • @morotoro7367
    @morotoro7367 2 роки тому +1

    ماشاء الله تبارك الله الله يوفقكم ويسعدكم ويحفظكم الله

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 роки тому +1

    🇪🇹🥰❤️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ኦለሞቻችን

  • @Sነኝስደተኛዋ-v1q
    @Sነኝስደተኛዋ-v1q 2 роки тому

    ሡብሀነክ ያረቢ አላህ ይርዳን ያለንበት ሁኔታ ያሳዝናል

  • @HayatAhmadmohamad
    @HayatAhmadmohamad 3 місяці тому

    Masha Allah may Allah give you long. Life sheke