ከአረብ ሀገር እስከ አሜሪካ! ''እንደዚህ አይነት ህይወት ይገጥመኛል ብዬ አላሰብኩም!" አስገራሚ የስደት ህይወት Ethiopia|EyohaMedia|Habesha

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 274

  • @S.m543
    @S.m543 3 роки тому +80

    ስደት የወጣ ሁሉ ውስጡ የቆሰለ ነው በዚህ ላይ ቤተሰቡ ይጨምርለታል።
    ምንም ቢያልፍልን ውስጣችን ያለው ቁስል መረበሹ አይቀርም
    አይዞሽ እህቴ እንኳንም መጨረሻሽ አማረ❤

  • @Dandibor1216
    @Dandibor1216 Рік тому +2

    እንኳን ህይወትሺ ተቀይረ ከብዙ ድካም በሆላ ትልቅ እረፍት አለ❤❤❤❤

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 роки тому +93

    መቼም ስግደት የቀመሰው ያቀዋል ያንቺ ታሪክ የቀየረ አምላክ ለኛም ይቀይርልን እግዚአብሔር አምላክ ልጅም ይስጥሽእማ

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 3 роки тому +2

      Amen amen amen

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 3 роки тому +2

      አይዞሽ ያልፋል እኔም በር ተዘግቶብኝ ነበር አውን ላይ በጣም ሀሪፍ የተመቻቸ ንሮ ነው የምኖረው ወደ ካናዳ መጥቻለው አይዞኝ ማማዬ we love you 😘

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 роки тому

      አሜን🤲🤲🤲😭

    • @habeshatube543
      @habeshatube543 2 роки тому

      @@masreshaashagrie3005 ከየት ነበረ ጉዞሽ እህቴ

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 роки тому

      @@masreshaashagrie3005 የኔ ውድ ከአረብ ሀገር ነው ቀጥታ ወደ ካናዳ የሂድሽው ?እንዴት ሂድሽ?

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 роки тому +68

    እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ በዓል በሰላም አደረሳቹህ፤አምላከ ቅዱሳን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ
    ሁኑ!!!!

  • @selimtube404
    @selimtube404 3 роки тому +19

    እንካን ህይወትሽ ተቀየረ እናትየ እኛንም ስደት በቃችሁ ይበለን
    ባለቤትሽን ሳላደንቅ አላልፍም 🙏

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ

    የኔም የስደት ውጣ ውርድ ከበርሃ ጉዞ ጋር ብዙ መከራ አሳልፌ አለሁ ብቻ አሁንም ገና ብዙ ነገር ሊጠብቀኝ ይችላል ሁሉም አልፎ ደግሞ እዲህ በአደባባ የማወራበት ቀን ይኖራል ተስፍ አልቆርጥም

    • @almaahmad1229
      @almaahmad1229 3 роки тому

      እኔም ግን አለሀምዱሊላህ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому +31

    ሰታምሪ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር በልጅ ይባስካቹሁ ፍቅራችሁንም ያብዛው 😍🙏❤🇪🇷❤🇪🇹

  • @hafizahopetube757
    @hafizahopetube757 3 роки тому +14

    Eyoha media በጣም እናመሰግናለን🙏 እንድህ ያለ ህወት ውጣ ውረድ ስናዳምጥ ከ አላህጋር ብርታት ይሆነናል ኡፍፍፍ ስደት 😥😥😥😥😥😥😥

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 роки тому +15

    በጣም የዋህና ግልጽ ሰው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ባልቤትሽንም ሳላደንቅ አላልፍም::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🌺❤️

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 3 роки тому +2

    ብዙ ጊዜ በተለይ በሚዲያ የአረብ ሀገር ሴት እያሉ ሲሳደቡ እስማለሁ ግን እውነቱ ግን የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ሳትማር ታናናሾቿን እምታስተምር ሳትለብ ቤተስቧን እምታለብስ ለተቸገረ እምትረዳ ብዙ በሚዲያ የተቸገሩ ስዎች እምትረዳው አብዛኛው የአረብ አገር ሴት ናት ግን ክብር ሲስጣት ብዙም አላየሁም ግን ጀግኖች ናቸው ብዙ ችግር ተቋቁመው እሚኖሩ እንቁዎች ናቸው እህቴ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመስግናለን ትልልቅ ሚዲያዎች እባካችሁ በሳውዲ ለሚስቃዩት እስረኞች ድምፃችሁን አስሙላቸው ዛሬም ስቃያቸው አልቆመም

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 роки тому +8

    ደስ የሚል የሂወት ታሪክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው የናዝሬቱ ኢየሱስ ጣልቃ ይግባልሽ ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ነው ጌታ ይሰጥሻል ጌታ ወደብ የለም🙏ቢሰጥም ባይሰጥም ማመስገን አሜን ነው🙏☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 3 роки тому +17

    የኔ ቆንጆ ስነ ምግባርሽ ደስ ሲል እንኳን ለዚህ አበቃሽ ስደት ብዙ ያስተምራል ዋናው ለዚች ቀን አበቃሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @ሀያትነኝከዱባይ
    @ሀያትነኝከዱባይ 3 роки тому +20

    አላህ በተለያዩ ነገር ይፈትነናል ፈተናውን በሶብር ካለፍን በዱንያም በአኼራም ምንዳችን ይከፈለናል

  • @yohanayemane2782
    @yohanayemane2782 3 роки тому +24

    ከኣርብ ሃገር ውደ እንግሊዝ ገባህ ተመስገን ስኦል ነበር የነበርኩት ግን ያልፍል ኣይዛቹ እህትና ወንድሞቼ ትግስት ፀሎት ኣድርጉ ሁሉም ይቀየራል

    • @tiruworkdabi5571
      @tiruworkdabi5571 3 роки тому

      ያድርግልን እጅግ ስቃይ፡ ይለፍ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 3 роки тому

      እንዴት ገባሽ እስኪ ንገሪኝ እኔም ከዱባይ ወደ አውሮጳ መሄድ እፍልጋለሁ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 роки тому +9

    እኔ በእግዝአብሄር በጣም ነው ሚገረመው እግዝአብሄር ድንቅነው እኔንም ያሰደንቀኝ ጌታ ሆይ በክብር ወደሀገሬ መልሰኝ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 роки тому +12

    አብዛኛው ኢትዮጵያውያን ከበሀረብ ሀገር ነው ወደ አሜሪካን እና አውሮፓ የሚሄዱት እናም ከቤሩት ወደ Canada 🇨🇦 ነው የመጣውት ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሻለው ተመስገን አዳዴ እድል ነው ሀረብ ሀገር😭🙏

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 3 роки тому

      አዎ የአክስቴ ልጅዎች ሁሉም ኒዘርላድ እና አሜሪካ ነው የሄድት በቤሩት

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 2 роки тому

      እኔ ፈራሁ ልመጣ ካናዳ እንዴት ነው ሁኔታ

    • @TigistAwoke-tl6ke
      @TigistAwoke-tl6ke Рік тому

      እንዴት ናው የገባሽው ማሬ ዱባይ ነኝ እንዴት ልምጣ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 роки тому +15

    እፍፍፍ ራናዊነት በጣም ከባድ ነዉ ህጋዊነትን የመስለ ነገር የለም በአረብ ሃገር ቤሩት ክፉ ሀገር ናት አይዞሽ እኔ ደግሞ ዱባይ ብዙ ዋጋ የከፍልከባት ሀገርናት አይዞሽ እመብርሃን ልፋትሽን አይታ በልጂ ትባርክሽ አይዞሽ

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Рік тому +1

    እግዝያብሄር መጨራሽሽን ያሳምርልሽ የኔ እህት ጎበዝ ነሽ ካንች ብዙ ተምራለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 3 роки тому +5

    እኔ ግን ባለቤቷን ሳላደንቅ አላልፍም። እንደዚህ ለሰው ልጅ መልካም የሆነ ሰው እግዚያብሄር ሲባርከው ነው። እግዚያብሄር አምላክ ይባርካቹ። ያሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹ። ባለቤትሽ ደሞ ጀግናና መልካም ሰው ነው። እንደሱ አይነት መልካም ወንዶችን ያብዛልን። ይሄ በጣም ትልቅ ትምህርት ይሰጣል

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 3 роки тому +20

    ማሻአላህ እርጋታሽ ደስ ይላል አላህ መንታ መንታ ልጆች ይስጥሽ አርብ አገር ለምትኖሩ እህቶች እድሜያቹ እዳጨርሱ ሁሉም ነገር ትታቹህ ገብታቹ አግብታቹው ውለድ

    • @leylaaddisababa6kilo456
      @leylaaddisababa6kilo456 3 роки тому +2

      እድሜውን አስቦና አቅዶ የሚጨርስ የለም።የሂወት አለመሳካት እንጂ!!! እኔ ሳላስበው ከ 18 አመት በላይ ሆነኝ በሳኡዲ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም እርስ በእርስ ፍቅሩን ያብዛልን እህት።

    • @S.m543
      @S.m543 3 роки тому +3

      ትክክል ብለሻል እህቴ በተጨማሪ ገንዘባችሁን ያዙ
      ቤተሰብ ገንዘብ አይጠግብም እስቲ ይሄ ላንቺ የሚልሽየለም
      እነሱ ባንቺ ገንዘብ ተምረው ተሻሽለው ላንቺ የሚደርስልሽ የለም
      ይዞ መገኘት ነበራ ነው የሚሉሽ

    • @S.m543
      @S.m543 3 роки тому +2

      @@leylaaddisababa6kilo456 ህይወት መቼም ቢሆን አትሞላም ትዳር ካልያዝሽ በርቺ
      ነገ ብቸኝነት አለ
      ቤተሰብም ገንዘቡ ስለሚጠቅማቸው አያበረታቱሽም ለመመለስ

    • @leylaaddisababa6kilo456
      @leylaaddisababa6kilo456 3 роки тому +2

      @@S.m543 👍

    • @leylaaddisababa6kilo456
      @leylaaddisababa6kilo456 3 роки тому +2

      @@S.m543 ቤተሰብ እንኳን ወደ ሀገር እንድገባ ይፈልጋሉ ግን ወሳኝዋ እኔ ነኝ።መወሰን አቃተኝ!!! በስደት ለምንኖር ፈጣሪ ይርዳን።

  • @marryabebe1102
    @marryabebe1102 3 роки тому +7

    ወይ አረብ ሀገር ቀለደብን ልጅነታችን በላው እፍ💔

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 роки тому +16

    የኔ ፍትፍት ደስ ስትል እግዚአብሔር በልጂ ይባርክሺ

  • @bezaabebe6689
    @bezaabebe6689 3 роки тому +3

    ሒሩትዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደተቀየርሽ እኔ በድምጽሽ እና በጥርስሽ ነው የለየሁሽ በሰው ሐገር በአልን እንዳንከፋ ቤትሽ ሁሉን አዘጋጅተሽ እናት የሆንሺን ሒሩትዬ እንኴን ለዚ አበቃሽ ቤሩት አቢሴ የሰሩ ያንቺ ውለታ አለባቸው መካሪዬ እናቴ ሒሩትዬ በጣም ተለውጠሻል ያኔ ቀጫጫ ስለነበርሽ አሁን ብዙዎቹ ላይለዩሽ ይችላሉ እመቤቴ ማርያም በልጅ ብቻ ሳይሆን በልጆች ትባርክሽ ባለቤትሽም መልካም ሰው ነው በቤሩት ስምሽ ሒሩትዬ ብዬ ነው የጠራሁሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ መልካምነትን ካንቺ ተምሬአለሁ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 роки тому +13

    ቤሩቱች በደላቸውን እና ፅዋቸውን እየቀመሱ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው በእውነት?

  • @marie6455
    @marie6455 3 роки тому +2

    የእኔናት ከስደት መልሶ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    በርች ሀይማኖትሽን አጥብቂ ።
    እኔ ይሄው አስር አመቴ በስደት በሳኡዲ አረቢያ ግን ምንም ለውጥ የለኝም ።ብቻ ተመስገን ፈጣሪ ነው።

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому +5

    የእዮሀ ፕሮግራ አዘጋጅ ሚኪያስ ጌታቸው ባለፈውም ወደ ደሴ ሄደህ ወ/ሮ ባዩሽ አበበን ችግሯን ብሶቷን ስለተካፈልካት በጣም ሳላመሰግንህ አላልፍም መልካም ስራ ነው:: የተጎዱት ለተገፉት ለተቸገሩትም ድምፅ መሆን ችግራቸውን ለሌላው ማሰማት? እግዚአብሔርየሚወደው ሰራ ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 3 роки тому +9

    እህት.የተባረኩ.ልጆች.አላህ.ይወፍቅሽ.እኛንም.ከማዳም.ቤት.በቃቹ.ይበለን👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @ሀያትነኝከዱባይ
    @ሀያትነኝከዱባይ 3 роки тому +53

    እኔም ብዙ ስቀይና መከራ አሰልፌየለው አሁን በጥሩ ሁኔተ እገኛለው በእርግጥም ከችግር ብሀለ ምቾት አላ

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 3 роки тому +7

      ማን የአላሳለፈ አለ

    • @fatmahusan3555
      @fatmahusan3555 3 роки тому +7

      ለኛም አላህ ያድርግልን ያረብ

    • @jap4staatufv746
      @jap4staatufv746 3 роки тому

      @@ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 000ooooooooooooo

    • @gafat
      @gafat 3 роки тому +5

      ስደት ላይ ሆኖ ችግር ያላሳለፈ ማን አለ ብቻ ሁሉም አልፎ አምላካችን የምናመሰግንበትን ቀን ያምጣልን

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 3 роки тому +1

      ሣሕ እኔም ውሴጤ እሣት ነው

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 роки тому +19

    በጣም ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፍሹ 🙏ጠንካራ ነሽ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 роки тому +6

    ቤሩት እድል ነው ወገኖቼ ከባድ ነው ብቻ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሰደው🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭!!!

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 3 роки тому +4

    የኔ ደርባባ ቤትሽን በበረከት ይሙላው ስደት መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል የስደትን ነገር ሆድ ይፍጀው

  • @marymarie7500
    @marymarie7500 3 роки тому +18

    የኔ እናት ቁስለን ቀስቅሰሽ አስለቀሽኝ ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ማይታለፍ የለም አልፋል ተመስገን 💞😭🙏

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 роки тому +4

    አዋ ሁሌ መስቀለ አይደለም ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን 📖🌻🌷🌹🇪🇹🇱🇧🙇👈

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 3 роки тому +4

    እመብርሃን ልጅ በልጅ ታድርጋቹ የኔ እህት እንዴት ደስስ እንደምትል

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 3 роки тому +18

    ቤይሩት ከባዱ ችግራቸው ምግብ የለም ለሰራተኛ ምግብ መስጠት እንድትበላ አይፈልጉም የሚያስጠላው ችግራቸው ምግብ ነው

    • @የቤተሰብአፍቃሪ
      @የቤተሰብአፍቃሪ 3 роки тому +3

      አረቦች ሲበሉ አይወዱም እኔራሡ እንዳልሞት ነው እየቀመስኩ ያለሁ ቤሩት ብቻ አይደለም ሁሉም ቦታ ነው

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 3 роки тому +2

      @@የቤተሰብአፍቃሪ ውይ አይዞሽ በርቺ ምንም ሀብታም ቢሆኑ ምግብ ሰው ሲበላ አይወዱም እግዚአብሔር ይርዳሽ ውሀ ጠጪ

    • @yohanayemane2782
      @yohanayemane2782 3 роки тому +2

      ትክክል ስግብግብ ናቸው እንግልዝ ሃገር ሆኖ በቤርቶች ቤት ስስራ ነበር ምግብ ስትቆጣጠረኝ ነበረ ክፉ ኣይገልፃቸውም ምንም ሳልጣላ ምክንያት ተንግሬ ወጣው ሃገራቸው ሃበሽች ኣለኝ ስላለች እንዳትጎዳቸው ፈርቸ ኣመመኝ ብየ ወጣሁኝ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 роки тому +1

      @@yohanayemane2782 ውይ በስመአብ ኢራኖች ጎረቤት ነበሩኝ ቀድመውኝ ቤት ቀይረው እንኩአን አብሬዓቸው በልቼ አብሬአቸው አድሬ ስልካቸውን ሆላንድ ውስጥ ደውዬ በተለይ ሲለያዩ ነው የቀረሁት!

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 3 роки тому +3

      @@የቤተሰብአፍቃሪ አይዟችሁ የኔ ውዶች እኔ እድሌ ነው መሰል ከ30 ቤት በላይ ሰርቻለሁ አድም መጥፎ አጋጥሞኝ አያውቅም

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 3 роки тому +3

    አይዞሽ ድንግል ትስጥሻለች እንኮን ያንን ሁሉ መከራ አለፈ

  • @sebletsedal668
    @sebletsedal668 3 роки тому +10

    እግዚአብሔር መልካም ነው መከራን ያሳልፍል

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 роки тому +12

    ስው አይረሳም ጌታዬ እንደሰው አይደለም ስው አይረሳም

  • @yalemworkymaryamlji8213
    @yalemworkymaryamlji8213 3 роки тому +1

    አይ እህቴ Al Ain ገጠር አልሻት እኔ አላኢን ነው ያለሁት ግን ከተማው ውስጥ ነኝ ሁልዬ በቃ ልግባ ብዬ አስባለሁ ግን ምንም ቆርጨ ልገባ አልቻልኩም የምሰራው ጠፍቼ ኮንቲራት 2አመቴን ስጨርስ ጠፋሁ ይህው ከጠፋሁ ድፍን 8አመት ሊሞላኝ የተወሰኑ ወራቶች ቀሩኝ በአጠቃላይ 10 አመት ሊሆነኝ በፀሎት አስቡኝ አገሬ መግባት እፈልጋለሁ ግን ምንም ሊሟላልኝ አልቻለም ከምር አሁንስ ሸለቸኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ችግር ደርሶብኝ አያውቅም ክብር ለሱ ይሁን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 3 роки тому +5

    እርጋታሽ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ አግዚአብሔርይ ትዳራችሁን ይባርክላቹ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 роки тому

      ንቃት... እኛ ተስፋ ስንቆርጥ ፍጣሪ ከፊት ለፊት አዳዲስ ነገር እያመጣ በመልካም እያለፍን ከዚህ አድርሶናል የምን ተስፋ መቁረጥ በውስጣችን ያለው ጸሎት እራሱ ያግዘናል!

    • @saradebesay4784
      @saradebesay4784 3 роки тому

      እዉነት ነዉ እሱን የተጠጋ አይረፍድበትም

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 3 роки тому +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር አምላክ እመቤቴ ትዳብስሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ሁሉን ይፈጽማል በእግዚአብሔር

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 роки тому +1

    በርቱ የመዳም ቅመሞች እኔም ከሀረብ ሐገር ነው በደላላ ወደ ኖርወይ የገባሁት ለናተም ፈጣሪ ይድረስላችሁ

    • @ብርቴሀበሻዊት
      @ብርቴሀበሻዊት Рік тому

      አሜን እህታችን እንኳን ተሳካልሽ ❤
      ከይቅርታ ጋር በውስጥ ላግኝሽ እህቴ

    • @TigistAwoke-tl6ke
      @TigistAwoke-tl6ke Рік тому

      ቁጥርሽን ብትልኪልኝ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 роки тому +2

    አይ በሩት እግዝአብሄር ይፈውሳት በሩት ምድርን ጌታ ያሰባት እህት እንካን ጌታ ረዳሸ ህይወት ውጣ ውረድ የበዛባት ድልድይ ነች ጌታ የተመሰገነ ይሁን የማይታለፍ ነገር የለም

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 3 роки тому

    እውነት ነው የስደት ህይወት በጣም ደስም የሚልም ከለ የሚያሰሰከፋም አለ እንኳ ብቻ መልካም ነገር ሆነልሽ አምላክ ደግሞ በልጆች ይባርክሽ እይዋንም ተባረኩ መልካም ስራችውን ስለምታቀርቡ ተባረኩ

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 2 роки тому

    ታድለሽ ማሻአላህ ደስ ይላል ለፍተሽ ለፍተሽ ስታርፊ አላህ መንታ መንታውን ልጅ ይስጥሽ እኛንም አላህ በሀገራችን ያሳርፈን ከአረብ ሀገር ያውጣን

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 роки тому +7

    ሚልኪያስ ምርጥ ሰው ስውድህ እኔም አንድ ቀን ታሪኬን አካፍላቹሃለው

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 3 роки тому +3

    እግዝአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝህ አበቃሽ እህቴ

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ

    ኦ በጣም ደስ ይላል የፍቅራቹህ ሁኔታ ደግሞ በተለይ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @zdbentahmed4839
    @zdbentahmed4839 3 роки тому +2

    ያረቢ ዬኣላህ አንተ አይቸግርህም እና ጥሩ ጥሩ ለጆቺ ወፈቃት ያረብ

  • @siaw5419
    @siaw5419 3 роки тому +4

    I am happy for you!! It is the happiest end of history👍wish you all the best🙏

  • @selamselamymaryamlij111
    @selamselamymaryamlij111 3 роки тому +12

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ስለደርሽ በጣም ደስ ይላል የተገፋ መጨርሸው ያምራል

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 роки тому +2

    የኔ እናት እመብረሀን በልጅ ትባርካቹ ፀልዪ እማ

  • @mekdeslakew5811
    @mekdeslakew5811 3 роки тому +3

    እግዚሀብሄር ልጅ ይሰጥሽ ልፍትሽን ይቁጠርልሽ

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 3 роки тому

    የብዙዎቻች የስደት ታሪክ ተነግሮ ከማያልቀው መከራ በትንሹ ስላካፈልሽልን እናመሰግናለን የኔ ፍልቅልቅ የዱባይ የጃዛቤት ፍቅር ማን የሰረሳዋል እኔም እዳቺ ከዛሬ ስምት አመት የተለያዋቸው ጎደኞቼን ሁሌ እፈልጋቸዋለው ግን የዛኔ የነበረው ፍቅር ይኖር ይሆን ? 🥰🥰🥰

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 3 роки тому +2

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አትጨነቂ

  • @tdf7482
    @tdf7482 Рік тому

    እኔም ጥሩ ደረጃ ደረሼ አሁን ካለሁበት ፈተና ወጥቼ እግዝብሄር ለዚህ ቀን የድርሰኝ

  • @kibreworkineh7043
    @kibreworkineh7043 3 роки тому +3

    እመብርሃን ትጎብኝሽ የኔ ቆንጆ ❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 роки тому

    አይዞሽ እህቴ ግን ሰው ሁሉ አንድ አይን ሆኖ እንጂ ሀገሩስ መልካም ሀገር ናት እንኳን ሁሉን አሳልፈሽ ለዚህ ደረሽ እርሱ የሁላችን አባት የሰጠሽን በዓይነ ሥጋ አሳቶሽ በፍሬ ይባርክሽ

  • @serkymeomy1889
    @serkymeomy1889 3 роки тому +1

    አዳዴ ተመግፍትም መገፍት ይበልጣል አይ ስደት ስት ሰው አሳዘነ ብቻ አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-cv9kv2qb8v
    @user-cv9kv2qb8v 3 роки тому +1

    You are a good woman with a great heart my sister I wish you all the best!!!

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 3 роки тому +6

    አምላክ፡በልጅ ይባርክሽ አይዞሽ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 3 роки тому +1

    መሳጭ ታሪክ ነው 🙄🙄🙄🙄👍👍👍
    እድለኛ ነሽ በጣም 🙏🙏🙏

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ

    ሁለተኛ ሀገራችን ዱባይ ኑሪልኝ

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 3 роки тому

    ጌታ በልጅ ይባርካቹ ጠንካራ ሴት።

  • @addisalemtesfaye9767
    @addisalemtesfaye9767 3 роки тому +7

    ውይ ቤሩት ሁሉንም እንዳስለቀሽ ይሄው ተጠራቅሞ ጎርፍ ሆኖ ሊወስድሽ ነው የምስኪኖች እንባ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 роки тому +5

    *የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ የተዋህዶ ልጆች አመሰግናለሁ🌻💐🌻💐*

  • @tgethio2113
    @tgethio2113 3 роки тому +7

    እስኪ ልስማው መቼም መልካም ነገር ጠፍቷል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አውርድልን

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 3 роки тому +6

    ቤሩት ጥሩሰዎችአሉ መጥፎም አሉ ይሔው11አመት ቤሩት እጅግ መልካም ሰዎችናቸው ሰዎቼተመሰገን
    ሶሪያ በነበርኩበትሰአት በጣም አሪፍነበር4አመትተመሰገን

    • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
      @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 3 роки тому +1

      አረብ የሆነ ቀን ነው ሳታስቢው ቅይር የሚሉት:: ምንም ጥሩ ቢሆኑ ሁሌ ዝግጁ ሁኝ :: ቢቀየሩብሽ አትደነግጭም :: ሁሌም ጥሩ ያድርግልሽ

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr 3 роки тому +2

      @@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
      አሜን ፫ ለሁላችን ጥሩ ያድርግልን
      የእኔ አሰሪዬ ሊባኖሳዊ ነው ዶክተር ነው
      አሰሪዬ አርጀንቲናዊ ነች እናቷ ፕሮፌሰርነች ወሰጄ አሰቸምራታለሁ ብላ ሁሉን ነገር ጨርሳ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ከለከለ
      ድጋሚ ጀምራ ነበር ከሊባኖሰ ለመውጣት ኮሮና የአገሪቱ ሁኔታ ነገሮቹ ተሰተጎጎሉ
      ይሁን ለበጎነው

    • @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
      @ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 3 роки тому +1

      @@AbiAbi-fn5gr የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለመከልከል መብት ማን ሰጠው ቪዛውን እስካገኘሽ ድረስ? ለበጎ ነው ብቻ ምናልባት ሄደሽ የምትከፊበት ሊሆን ይችላል :: ጠበቃ ይዛችሁ ከጀመራችሁ ቀለል ይላል አይዞሽ በርቺ እህቴ

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr 3 роки тому

      @@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
      ኢትዮጵያ ለእረፍት እንደሔድኩነውየጀመሩልኝ ካፒታል ሆቴል ነበር ኢንባሲ የኢንግላንድ እነሱ ቋንቋለመማር ለ6ወር የሚል ነበር ጊልፎርድ ኮሌጅ ለንደን ተፈተንኩ ኦላይን አለቀ አሻረ በቡክ10000ብር ከዛ ለ6ወር የሚሰጥ visa የለም አሉ ጊዜዬ አለቀ ተመለሰኩ ወደእነሱ

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr 3 роки тому

      @@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
      ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል
      እመብርሐን ታቃለች

  • @S.m543
    @S.m543 3 роки тому +14

    ሚልክያስ ሙሌ እና አቤል ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 роки тому +1

    የመቅደስ ፀጋዬ ታላቅ እህት ነሽዴ በጣም ተመሳሰላላቹ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +24

    እኔ እንደ ሀበሻ አሰሪ ያሰቃየኝ የለም 😭😭
    አረብ ሀገርም በትንሹ ፈጣሪ ሆይ የሰው ቤት በቃሽ በለኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿እፍፍፍእፍፍፍፍፍ ከኢትዮጵያ እስከ አረብ ሀገር ለ18ዓመት ያክል በሰው ቤት ጌታ ሆይ ለኛም ቀን አውጣልን 😢🤲🏿

  • @beautyfull4891
    @beautyfull4891 3 роки тому +2

    እመቤቴ ማርያም ልጅ ትሥጥሽ ለማራም ተሣይ እሷ ትችላለች ወዴ

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 3 роки тому +1

    እንደዚህም አይነት ባል አለ መደሀኒያለም ይጠብቅልሽ ዉለዱ

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 3 роки тому

    ጥሩ እመቤት ነች።
    ውጭም ሆነ አገር ቤት ያሳለፈችውን ውጣ ውረድ ከሆዷ እያወጣች ውነቱን ስትናገር ትኮራበታለች!
    ሌሎች ቢሆኑ ዝም ብለው ይቀደዱ ነበር።
    ጫማ ጠራጊው 'የጫማ ፋብሪካ አለኝ' ሲል ሽንት ቤት ጠራጊው 'የኮንዶም ፋብሪካ' አለኝ ስለሚሉ ጓደኞቻቸው ደግሞ 'እኔስ ለምን ይቅርብኝ' እያሉ ነው ወጥተው የሚቀሩት!
    እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ እህት!!

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 3 роки тому +6

    እመብረሃን በልጅ ትባርክሽ

  • @officailethio6154
    @officailethio6154 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምር

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +4

    ሰላም ለውድ ሀገራችን 🙏🏿
    እስኪ ልስማው 😥ደግሞ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 роки тому

    ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ ተባረኪ!!

  • @aishwynshet1418
    @aishwynshet1418 3 роки тому

    እማምላክ፣በልጂ፣ትባርክሺ፣አነጋገርሺ፣ደስ፣ሲል፣እርጋታሺ

  • @አላህየብቻየንአትተወኝ

    አላህየ የኔንም ህይወት ቀይርልኝ ውስጤን አንተ ታውቃለህ ጌትየ

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +6

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን!!!!!

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 3 роки тому

      She IS not like you 1 you are FAEK 💯 you'r Body & you'r soul , Hart, mayind 👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽🤮🤮👊🏽🙄👊🏽👊🏽😵

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 роки тому

    Gobez xenkara set nesh 👍👍👍 Berchii ehete😍😍😍😍

  • @የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ

    እግዛብሔር በልጆ ይባርካችሁ

  • @zoey2727
    @zoey2727 3 роки тому +6

    የኔ እናት ስታምሪ

  • @ኣለምዓጋመ
    @ኣለምዓጋመ 3 роки тому

    መጨረሻሽ ያምራል አና አንዳቺ ታራግልኝ ክዳናህረት ኣደይ

  • @jonatanberg3872
    @jonatanberg3872 3 роки тому +4

    አይዞሽ ትወልጃለሽ

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 3 роки тому

    መልካም ነው አንደበትሽ ደስ ይላል።

  • @belicht9
    @belicht9 3 роки тому +7

    ተስፍ እዳቆርጥ አርገሽናል ማናው አለማቃረጥ ተስፍ አለመቁረጥ ነው

  • @Mimi-cv6vv
    @Mimi-cv6vv 3 роки тому +4

    ስደት አይኑ ይጥፋ አለሁ በስደት አልሞላ በሎ ስንገላታ

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 2 роки тому

      አይጥፋ የአብዛኛው ሰው ሂወት ተቀየረ

  • @ethiote5165
    @ethiote5165 3 роки тому +2

    እመብርሀን በፍሬ ትሙላሽ እህቴ

  • @berhanetadesse7270
    @berhanetadesse7270 3 роки тому

    Yene konjo setamri. Yetergagashe negegershe betam yetkememe naw tebarki yene konjo.

  • @wongeleemanuale5262
    @wongeleemanuale5262 2 роки тому

    Chewa konjye set des sity gita ybarkish.

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +1

    ሚኬያ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ አድናቂነኝ

  • @bosenanegussie1123
    @bosenanegussie1123 3 роки тому

    ስደት፣ እንደ ስደት የሚናፍቅ ሆኖ ሳይሆን፣
    ኢትዮጵያ ውሰጥ ኑሮን የሚያሰቀጥል የገቢ
    ምንጭ ሰለሌለ ነው!

  • @እግዛብሔርመልካምነው

    ስንቱን አስታወሰቺኝ. ...እስቲ እንደኔ ከ 12 አመት በፊት ዱባይ የሰውቤት ይሰራ የነበረ ካለ .??

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 3 роки тому +4

    ግን.ሀራብ.አገር.ያልተሰቃየ.አለ???

  • @jkkl5410
    @jkkl5410 3 роки тому +3

    አይ ስደት ግን መቼ ያልፍልን ይሆን ይህው ዘጠኝ አመት ሞላኝ ሳውዲ አንድ ብር አልያዝኩ ወይ ቤተሰቦቼ ህይወት አልተቀየረ እንደው ምን አባቴ ላድርግ😢😢

    • @be8cab
      @be8cab 3 роки тому +2

      አይዞሽ እግዚአብሔር ጤና ሰጠሽ ግን ገንዘብሽን ያዥ

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 роки тому +1

      የኔ እህት ከሁሉ በበለጠ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ። ዋናው ነገር ብዙም ሰራሽ ትንሽ እቅድ ይኑርሽ ማወቅ ያለብሽ ነገር እናት እንኳን ለልጁ አትሞትም ስለዚህ ለራስ አስቢ እድሜሽ እየገፋ ሲሄድና ነገ ሲደክምሽ ዃላ የምትወድቂበት አይኖርሽም ስለዚህ ለገንዘብሽም ለህይወትሽም እቅድ ይኑርሽ

    • @jkkl5410
      @jkkl5410 3 роки тому +1

      @@almaz-rudy8793 እናቴን በጣም ያማት ነበር ያሳደገችኝ ደግሞ ጌሾ ሸጣ እና አረቄ አውጥታ ነው ለኛ ብላ ስትንከራተት በሽታ በጀመራት በአስራ አምስት አመቷ አምና ግንቦት ላይ አጣኋት እሷን አስታምማለሁ እህት እና ወንድሞቼን አስተምራለሁ ብዬ ነበር ልፋት ብቻ ትርፉ ወንድሜም ተምሮ ስራ አጥቶ ተቀመጠ እና ሁሉም ነገር ብቻ ሆድ ይፍጀው ብሎ ዝም ነው

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 роки тому +2

      @@jkkl5410 አይዞሽ የኔ እህት

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 3 роки тому +1

      11 አመቴ በስደት ከጤና በቀር ምንም የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬን እንዳልገባ መሳፈሪያ የለኝም እሄን ያክል አመት ስሰራ ለኔ ብዬ አላውቅም አሁን ለኔ ሳስብ ደከመኝ የእውነት

  • @urur3725
    @urur3725 3 роки тому

    Eyoha midia yenanm tark hagera segba takerbulgilchu 😥😥😥 abet yesdet gud yenma mlkyiam yelewm#

  • @filoadam97
    @filoadam97 3 роки тому +6

    ሊብያ ትራብሎስ የሚባል ከተማ አቃለሁ ቤሩት ትራብሎስ የሚባል አለ ማለት ነው ?

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 3 роки тому +2

      እኔም ሊቢያ ነው ትራብሎስ እንዳለ የማውቀው

    • @africanlove9940
      @africanlove9940 3 роки тому +3

      Awo Beirut terabelos yemebal ale

    • @SEWALEM7296
      @SEWALEM7296 3 роки тому +2

      Awe all libano trablos

    • @beleteayalew8972
      @beleteayalew8972 3 роки тому +2

      ቤሩትም ትራብሎሰ አለው ውዴ

    • @BontutubeHuruta
      @BontutubeHuruta 3 роки тому +2

      አዎ አለ በሩትም

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንካን ደስ አለሽ አሁንም ልጆ ይስጣችሁ