የይዞታ (የቤት) ስም ዝውውር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • ለጋራ ህንጻ / ኮንዶሚኒየም ስም ዝውውር በተመለከተ
    • በአስተላላፊው ስም ያለ የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫካርታ ሲያቀርብ
    • ቀሪ የባንክ እዳ ማጠናቀቁን የሚያስረዳ መረጃ ሲያቀርብ ወይም ካለጠናቀቀ የተላለፈለት ሰው ከባንክ ስምምነት ደብዳቤ ሲያቀርብ
    • ይዞታው ሲተላለፉ ቤቱን ለማስተላለፍ የወጣውን መብ እና ለግዴታዎች መወጣታቸውን ተዋዋዮች ውላቸውን በውል እና ማስረጃ ተዋውለው ሲያቀርቡ
    • መኖሪያ ከሆነ የተደነገገውን የ 5 አመት የጊዜ ገደብ ሲያሟላ ንግድ ቤት ከሆነ ግን የጊዜ ገደቡ ሳይመለከቱ የተዘረዘረውን እንደአግባብነታቸው ሲያሟሉ የስም ዝውውሩ ይፈጸማል፡፡
    ማይክ ኢንፎ MIKE INFO

КОМЕНТАРІ • 42

  • @BiniyamBura-b2o
    @BiniyamBura-b2o 7 днів тому +1

    The description is nice and accurate

  • @MikiaysbirukBiruh-z4v
    @MikiaysbirukBiruh-z4v 16 днів тому +1

    Tnx for your tips

  • @zewedneshweldeamanual8268
    @zewedneshweldeamanual8268 10 місяців тому +1

    ከሬል ስቴት የተገዛን በስጦታ ለማሰተላለፍ ህጉ ምን ይላል
    እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ ለወገንህ በማከፈልህ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  10 місяців тому

      Temesasay new wendema

  • @mamidadi8098
    @mamidadi8098 4 дні тому

    best presentation

  • @bekelaberasa
    @bekelaberasa 8 днів тому +1

    Nice new bro

  • @MikeHuawi-v5s
    @MikeHuawi-v5s 9 днів тому

    Good narration

  • @ledetledet8465
    @ledetledet8465 5 днів тому

    keep it up

  • @DejenTsegay-t8v
    @DejenTsegay-t8v 12 днів тому

    አንድ ነጻ መሬት ያለው ሰው የመሥራት እና የመሸጥ ያለው እድል ምን ያክል ነው?

  • @kiramike4340
    @kiramike4340 Рік тому +1

    Nice information ℹ️

  • @RedeatBiruk-oz2jq
    @RedeatBiruk-oz2jq Рік тому

    Best information on sem zewewr

  • @nanibabi6265
    @nanibabi6265 6 місяців тому +2

    best

  • @tofashebaw2976
    @tofashebaw2976 8 днів тому +1

    gen yesefal community

  • @addisnegashi
    @addisnegashi 7 місяців тому +1

    best info ever

  • @GedionDaf
    @GedionDaf 4 дні тому

    Land freedom for Ethiopian

  • @birukeuguala
    @birukeuguala 14 днів тому +1

    Teru merega new yaderesken

  • @landmanagement2546
    @landmanagement2546 Рік тому

    Wow betam amsegenalew wendema

  • @EsmailTebarek
    @EsmailTebarek 6 днів тому

    ከማስረዳትክ በፊት የአባቴን ስም ወደ እናቴ ሳዞር እንዴት ክፈል እባላለሁ

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  День тому

      Ged newa, memeriya aydel tekefelalek

  • @abeselomgari6835
    @abeselomgari6835 Рік тому

    ለምትሰጠው መልካም መረጃ መጀመሪያ ለማመስገን እፈልጋለሁ ። የውርስ ቤት ስም ለማዞር ክፍያው ምን ያክል ነው ?

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  Рік тому

      enday betu derja ena enda betu seft yeleyayal wendem

    • @abeselomgari6835
      @abeselomgari6835 Рік тому

      @@mikeinfo1 ስለዚህ ልክ እንደ ሽያጭ ቤት 6% ነው ክፍያው ማለት ነው ? ለምትሰጠኝ መልስ በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Рік тому

    እናመሠግናለን እኔ ያለውት ዱባይ ነው ግን እዚህ ሁኘ ስም ማዞር እችላለሁ ወይ እባክህ መልስልኝ እስካሁን በውክልና ነው ያለው

    • @mikeinfo1
      @mikeinfo1  Рік тому

      Ezaw honesh atcheyem gen ba wekelena techeyaleah kazam homesh wekelena melka techeyaleah

  • @babinani5619
    @babinani5619 9 днів тому

    tekami video neber wendem

  • @gerummike2188
    @gerummike2188 14 днів тому

    bro i need your phone