🛑ታናሽ እህቴን ለመጀርያ ጊዜ ቤቴ መጣች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 309

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 5 місяців тому +24

    አህላን ኡሙ ቢላል ማሻ አላህ እህትሽ እዳሽም ስርአት ያለት ልጅ ነት አላህ ሂዲያ ይስጣትእስልምነንይወፍቃት

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому

      አልሐምዱሊላ,,ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት

  • @ኩርቱ
    @ኩርቱ 5 місяців тому +235

    እህትሽንም አላህ ቀጥተኛውመንገድ ይምራት

  • @ktube8920
    @ktube8920 5 місяців тому +21

    አባትሽ ገና ህፃን ነው የሚመስለው ወላሂ ማሻ አላህ ትላልቅ ናቹ ልጆቹ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому

      ማሻአላ,,ልጅሽ,ያምራል,,🎉ደምሪኝ🎉

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 5 місяців тому +21

    እንኳን ደስ አለሽ እህትሽ ጋ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ውዴ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @ዜድነኝየመቅደላዋ
    @ዜድነኝየመቅደላዋ 5 місяців тому +37

    ታድለሽ እህት አለሽ እኔ ሞት ወስዶብኛል የምር እያለቀስኩ አየሁት 😭😭😭

    • @ktube8920
      @ktube8920 5 місяців тому +3

      የኔ ውድ 😢 እኛ እህቶችሽ ነን አላህ በጀነት ያገናኛቹ ሀያቲ

    • @Seadademessis
      @Seadademessis 5 місяців тому +2

      አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ጀነትን ይወፍቃት

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 5 місяців тому +1

      አብሽሪ አላህ ጀነት ይወፍቀልን እኔም እናቴን አጥቻለሁ😢😢

    • @AminamuhiMuhi
      @AminamuhiMuhi 5 місяців тому +2

      አብሸር

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 5 місяців тому +1

      አይዞሽ እህት አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃት አላህ በጀነት ያገናኛችሁ ያረብ

  • @nawal5119
    @nawal5119 5 місяців тому +19

    አረብ አገር ሰጋ ሳትበላ ነው የመጣችው ዶሮ ሳትበላ ነው የመጣችው እረ ተይ አገር ሰገቡ ነው ምታያቸው

    • @sus2475
      @sus2475 5 місяців тому +1

      ምን አልባት ፆም ስለሆነ ይሆናል ስጋውን ያልበላችው

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 5 місяців тому

      እኮ

    • @abest4396
      @abest4396 5 місяців тому +1

      እንክት አድርገው ሚበሉ ፆም ሚባል አያቁም

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому

      ነዋል,ደምሪኝ🎉🎉

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 5 місяців тому

      ​​@@abest4396ክክክክክክክ ማውራት የምትፈልጊውን ብቻ ስላወራሽ አሳቅሽኚ ለማንኛውም ካላወቅሽ አላውቅም በይ እሺ አዘቦት ቀን እንበላለን ግን ፆም በሆነበት ቀን ደግሞ አንበላም እሺ ገቢቶ

  • @naymaa2843
    @naymaa2843 5 місяців тому +14

    ጌታዬ እኛም በሰላም ከቤተሰቦቻችን እምንገናኝ ኣርገን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому

      ነይማየ,,ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት🎉

    • @naymaa2843
      @naymaa2843 5 місяців тому

      @@maryamdawood5052 እሺ

  • @mereamSeid
    @mereamSeid 5 місяців тому +9

    😢እህቶቼ በዱአችሁ አትርሱኚ በቅርብ እገባለሁእኔም ከብዙ መገላታት ቡሀላ አናተንም በሰላም ለናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ እህቶቼ😍

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому +1

      ማሬ ደምሪኝ

    • @mereamSeid
      @mereamSeid 5 місяців тому

      @@Zehara9 እሽ ሁቢ

  • @ktube8920
    @ktube8920 5 місяців тому +10

    እህትሽ የኔ ቢጤ ጎራዳ ነችጅ ትመሳሰላላቹ 🥰 ሸቃሊት ሁሌም ሳቂልኝ ምክንያቱም ሳቅ የሚገቢሽ አንቺ ነሽ ሸቃሊትዬ 😢🥰

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 5 місяців тому +9

    ዮቱብ ክፈችላት ስደት የለመደ ሀገር አይቀመጥም ዮቱብ ትስራ እናበረታታለን

    • @MizanMedia-pp2zo
      @MizanMedia-pp2zo 5 місяців тому

      ደምሪኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 5 місяців тому

      ​@@MizanMedia-pp2zoደምሪኝ ልደምርሺ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 5 місяців тому +49

    ማሻ አለህ ጥሩ ናው ግን እሷንም አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት እና እበክሽን ስለ እርፖርት ቭድዮ ስሩልን ሸንጣ ይፋተሻል ወይ እና ስንት ስልክ መያዝ ይቻላል ጠይቅልን ሰሞኑን ልገባ ናበር

    • @eeeeeeeeeeef817
      @eeeeeeeeeeef817 5 місяців тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому

      አሚነነኘ,ደምሪኝ🎉🎉🎉

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 5 місяців тому

      እናትሽ ትበዳ የቂጥ አጣቢ ልጅ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 5 місяців тому

      ​@@kalebdaniel7414😂😂😂😂 ከነአርህከመሄድ ፅድትብሎመሂድ አተአራምአርህሸተተን😂

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 5 місяців тому

      @@fatimaabdlqw4374 አንቺ ጅል መሀመድ እምስ ስለሚወድ እምሳቹን ያሳጥባችኧል

  • @sayedahmada2620
    @sayedahmada2620 5 місяців тому +24

    እህቶቺሽን ወደስልምናጥሬቸው

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 місяців тому +2

      አያገባችሁም ይሄን አታዋለች ከቻልሽ ለምን ዱአ አታደርጊላትም እዲሰልሙላት እዚህ መቀባጠር

    • @asqw6481
      @asqw6481 5 місяців тому

      እረ አይባልም ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በአላህና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል ብለዋ ልጅቱ አስታወሰቻት ምንም ችግር የለዉም​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ
    @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ 5 місяців тому +24

    ማሻ አላህ የኛም ቀን በቅርብ ያርግልን

  • @فضيلهناصر-ك2ك
    @فضيلهناصر-ك2ك 5 місяців тому +7

    የኔ ልዩ ላአላህ ብዬ እዋድሻላው ለእምናታችን በጣም ክባር አላሽ አላህ ይጋዛሽ ባምትሣር ስራ ሁሉም አድነቅነኝ ስዋድሽ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому

      ፈዲላዬ,ደሞረኘ🎉በቅንነት

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 5 місяців тому

      የሷም እምነት እኮ ነው
      አልሃምድለላህ ስትር ያረጋት

  • @Rahma-tube-t5u
    @Rahma-tube-t5u 5 місяців тому +2

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላቹ ስለዚ አፋልጉኝ ነው ውዴ
    ፍርዶስ እላገባችም ስትይ ነው😂😂😂

  • @hayathhayath7343
    @hayathhayath7343 5 місяців тому +2

    ማሻላህ አላህ እንኳን ከቤተሰቦችሽ ጨመረሽ ለኛም ዱዋ አርጉልን በሰላም አገራችን ያስገባን

  • @فضيلهناصر-ك2ك
    @فضيلهناصر-ك2ك 5 місяців тому +5

    ማሽ አላህ አላህ ከዓይን ናስ ይጣብቃሽ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 5 місяців тому +5

    ማሻ አሏህ ቤትሺም ፏ ያለች ናት

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      ደምሪኝ እህት

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 5 місяців тому +4

    ማሻ አላህ አላህ እህት ጀግና አብሸሪ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @zeyada12
    @zeyada12 5 місяців тому +5

    ማሻአላ ማሻአላ ብለናል🍰☕☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕🍰☕

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 5 місяців тому

    እንኳን ደሰ አለሸ ፋሲካዬ እህትሸ እንኳን ለሀገሯ አበቃት ❤❤❤❤🎉

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 5 місяців тому +8

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትህ ማሻ አላህ ደስ ይላል እሙ ቢላል እድሁም እህትሽ እንኳን በሰላም ገባችልሽ
    በይ በአንድ አፍ ስምጣ እድህ አድርገሽ እደምትቀበኝ እዳረሽ ደግሞ ከሳውዲ ወሎ ከወሎ ቡታጅራ ነው የምመጣልሽ እዳረሻት

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 5 місяців тому +4

    አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @woynshetzawdu1541
    @woynshetzawdu1541 5 місяців тому +4

    እህት ባለው ሰው እንደት እደምቀና አይለያያችሁ ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      እህት ደምሪኝ

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u 5 місяців тому +6

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሺ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    ባለፈው የሰጠሽ ጎመን ትዝ አለኝ❤❤❤❤❤😅

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 5 місяців тому +1

    አንቺን የመራ ጌታ እሷንም ይምራት

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 5 місяців тому

    ማሻአላህ ተባራከላህ ፉርዶስዬ ምግምሽ ደስስስ ይለል እኔም እማጣላሁ ከመጣሁ ሐገር።

  • @NuraNura-ss7gq
    @NuraNura-ss7gq 5 місяців тому +5

    የፍሲካ ልብስ ሲያምረኚ❤❤

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 5 місяців тому

    ሀምይ ቆጆ ፈጣር ከቤቱ እስከመጨረሻ ያፅናሽ ❤❤❤

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 5 місяців тому

    ማሻ አላህ እህት ያላችሁ ታድላችሁ ፍርዶስዬ እህትሽን አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራልሽ

  • @Makiya-r5zyoutube
    @Makiya-r5zyoutube 5 місяців тому +3

    ማሻአላህ ዳስ ይላል አቃባባል የኛም ቃን ይድራስ🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 5 місяців тому +2

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራር🎉

  • @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
    @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ 5 місяців тому +1

    ፍርዶስ እኔ በቤትሽ ለመጀመርያ ኮሜትልጥፍነው ሁሌ የምለቂውን አየዋለሁ መኮሜት አልወድም ዛሬግን ልኮምትልሽ ማሻአሏህ የኔውድ ጠካራነሽ ሀቂቃን የበለጥ ደሞ አላህ ያጠክርሽ አላህ ካችጋር ይሁን አወ ቤተሰብ እዳገለለሽ ተናግረሻ አብሽሪ ምንም እዳይሰማሽ አላህ በቂሽነውውደ ሳዳት ከማል ያለውን ሰምተሽው ከሆነ ከሚሻርኩት ጋ አድ ከምሆን አሞራ ይብላኝ ነው ያለው የሚቀብረኝ ልጣ አሞራይብላኝ ሲል ሰምተሽው ተሆነ እና አችም ጠክሪ ለማለትነው

  • @MohammedAmin-cq9sp
    @MohammedAmin-cq9sp 5 місяців тому +27

    እኔ አንደኛ ነኝ ዛሬ አንደኛ ነኝ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ቤተሰቦችሽን አላህ ወደቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому

      እሙ,ሙሐመድ,ደምረኝ,በቅንነት🎉🎉

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 5 місяців тому

    መሸአሏ
    ጀግናነሸፍሲካየ
    ሰወዲሸ🎉🎉🎉

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 5 місяців тому

    ማሻአሏህ የኔ ውድ እህት ፈርዶስየ ❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ጀግና እህት

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 5 місяців тому +1

    መሻአላህ ፈርዶስየ እኳን ደስ አለሽ የራስሽ ቤት በመግባትሽ ደስ ብሎኛል እህህትሽንም እኳን በስላም ለሀገሯ አበቃት በጣምደስ ትላላችሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 5 місяців тому +15

    አላሕ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ ቤተሠቦችሽን🎉🎉🎉

  • @እሙዳይመድ
    @እሙዳይመድ 5 місяців тому +1

    አኔም በሰደት በጣም እምወዳትን እሕቴን ሸኝታ በመጣሑ በሑለት ወሬ ሞተችብኝ በድገት እሕትዋ በጀነት ያገኘን በጣምነው የምወዳት ዱአርጉልኝ ጀነት እድወፍቃት

  • @Kibi-l6u
    @Kibi-l6u 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ያክስቶቼ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 5 місяців тому +6

    ዋውውውው ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል አቀባበል ነዉ ❤❤❤

  • @kabetube
    @kabetube 5 місяців тому +4

    ጎመን በጣም እምወደው ምግብነው

  • @jmelashukratube799
    @jmelashukratube799 5 місяців тому

    ፊርዱዬ መሸአለሀ መሸአለሀ ሙየ👍👍👍 እህትሽንም አለሀ ቀጥተኘዉን መንገዲ ይምረሊሽ የረብብብብብብብ

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 5 місяців тому +3

    ማሻ አላህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 5 місяців тому +2

    በስደት አለም ያላችሁ በበሙሉ ላገራችን ያብቃን🙏

  • @ZebibaHayilu123
    @ZebibaHayilu123 5 місяців тому

    ማሻአሏህ ደስ ይላል እኔም እህቴ ክርስቲያን ነች ግን ግን ሙስሊም ነኝ የመጀመሪያ እሷጋስሄዲ ዶሮ ነበር የሰራችልኝ የኔውዲ እህት አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ❤❤

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 5 місяців тому

    ማሻ አላህ አፊያዬ እንኳን ሰላም ገባች እህትሽ አላህዬ በስደት ያለነው በሙሉ ከናፈቅናቸው ቤተሰብ እና አገራችን በሰላም ይደባልቀን❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 5 місяців тому +4

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን እሙ ቢላል🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህህህህህ

  • @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
    @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 5 місяців тому

    ልባምነሽ የምሪእኛንም አላህ በሠላምለሀገራችን ያብቃን❤❤😂❤

  • @KedijaJemal-j9r
    @KedijaJemal-j9r 5 місяців тому

    ዋዉዉ ደስ ትላላቹ አላህ አይለያቹ አላህ ወደ ብራሃማዉ ቦታ አላህ ይምራት ያረብ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 5 місяців тому

    ማሸአላህ አላህ ቀትተኛውን መንገድ ይምራት እሶንም

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    አልሀምዱሊላ እህት ስላለሽ ፋሲካ❤❤❤

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 5 місяців тому +2

    እህት መከታ አህለን ፍሩዱዉሰ❤❤❤❤❤

  • @tbebmedia2
    @tbebmedia2 5 місяців тому

    ፍርዶስየ ማሻአላህ ጎመን እኔራሡ በጣም ነው ምወደው

  • @hawibalcha2721
    @hawibalcha2721 5 місяців тому +1

    ሙስሊም ቤት ሄዳ መመገብ ሲዘጋ ፀዴ ካልሆኑ በስተቀር

    • @zinatbasher8611
      @zinatbasher8611 5 місяців тому +1

      ሙስሊም ቤት አይደል የተቀጠርሽው

    • @ZeharaAsfaw
      @ZeharaAsfaw 5 місяців тому

      እኮ​@@zinatbasher8611

  • @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
    @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ 5 місяців тому

    አላህ ሂዲያ ይስጣት

  • @zabibazabiba1254
    @zabibazabiba1254 5 місяців тому

    እንካን ለሀገርሽ አበቀሽ❤❤❤❤❤❤

  • @enatager5416
    @enatager5416 5 місяців тому

    ሄርዶስ በመጀመሪያ እናቴ ፈጣሪ ማረብሽ በመቀጠል እናቷ ነው የምትመስል እህትሽ ሳያት እናትሽን አስታወስኩኝ ከለቅለቅነት ነው ያለሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @FM.0737
    @FM.0737 5 місяців тому

    የኔ ዉድ አንች ጠንካራ ሙስሊም ነው በርቺ

  • @aliyachannel
    @aliyachannel 5 місяців тому

    ማሻላህ እካን በሰላም ገባች

  • @ajaibaasma7611
    @ajaibaasma7611 5 місяців тому +3

    ማሻአላህ አቀባበልሽ ደስ ይላል

  • @fatmahassan7616
    @fatmahassan7616 5 місяців тому

    ወዶ አይደለም ናስር ጉመን ሰርብራይዝ ያደረገሽ ፊርዶስዬ😂😂

  • @mohamed.redwan-k3h
    @mohamed.redwan-k3h 5 місяців тому

    የኔ ቆጆ ጥንካሬ በጣም ደስ ይለኘል መሻለህ

  • @hhff3964
    @hhff3964 5 місяців тому +1

    ወደ እሰልምነ አላህ ያምጣት

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 5 місяців тому

    ኢሸለ አለህ ቀትተኝዉን መጋድ ይምረልሽ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 5 місяців тому +1

    አላህ ሂድያ ይስጣቸው ያረብ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 5 місяців тому

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ መላ ቤተሠቦችሽን አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz 5 місяців тому

    እኔንም አላህ በሰላም ከህቶቼ ያገናኘኝ እኔ የቤቱ የመጀመርያነኝታናናሽ አሉኝ❤❤❤

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 5 місяців тому +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እሙ ቢላልየ ማሸአላህ ደስ ስትሉ❤

  • @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
    @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ 5 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ቤትሽ ያምራል

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 5 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ ደስ ይላሉ

  • @kausarsharu
    @kausarsharu 5 місяців тому

    Tikil goman ba karit or alcha dinchi bisariy 😂❤

  • @SaidNnnn-w9f
    @SaidNnnn-w9f 5 місяців тому

    ሰለምቴዎ ጀግናነች እኮ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 5 місяців тому

    አይ ፋሲክ መጀመርያ ያሰብሽው የለይላን ነበር እንኳን ካራስ ቤት መውጣት ቀርቶ አመት ሊሆንሽ ነው ደግሞ የለይላን እንጠብቃለን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @Fafi26
    @Fafi26 5 місяців тому

    ማሻአላህ ፋፊዬ😊❤❤❤❤❤

  • @HowaBh
    @HowaBh 5 місяців тому

    መሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 5 місяців тому +10

    ፍድሮሲዬ ለኔም ስማጣ አድርግሊኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      ዙዙየ ደምሪኝ

  • @فضيلهناصر-ك2ك
    @فضيلهناصر-ك2ك 5 місяців тому +6

    እንሻአላህ እህትሽንም አላህ ህዳያ አላህ ይስጥልሽ እንሻአላህ ከጎንሽ እደድሆኒልሽ የዞትር ምኞቴ ነው ውዴ

    • @Zehara9
      @Zehara9 5 місяців тому

      ደምሪኝ ውደ

  • @anoyark092
    @anoyark092 5 місяців тому

    ታናሽ ያልሽ አልመሰልኝም ነበር ስለማላቃይ

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 5 місяців тому

    እኔ፣እህት፣የለኝም፣አንድ፣አንድ፣ወንድም፣ብቻነው፣ያለኝ፣እሱም፣ብኩን፣ሆነብኝ፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 5 місяців тому

    ቤትሸ የለለ ያምራል መሻ አላህህ ነዉዉ

  • @kabetube
    @kabetube 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💫💫💫💫

  • @RahBad-ju9ug
    @RahBad-ju9ug 5 місяців тому

    ❤❤❤ማሻ አላህ

  • @الحمدالله-ز7ف
    @الحمدالله-ز7ف 5 місяців тому +1

    አይቤ ካልበሉ ኬክ መ ብላት ይቻላል እዴ

  • @madinakkk694
    @madinakkk694 5 місяців тому

    Mashalaa ❤❤❤❤❤

  • @HamiedMahamed
    @HamiedMahamed 5 місяців тому

    አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @Hossain-yv9ve
    @Hossain-yv9ve 5 місяців тому +2

    መሻ አላህ ጎቦዝ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ 5 місяців тому

    እህህህ እህቶቸ ናፈቁኝ ያአሏህ

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 5 місяців тому

    ዋው ያምራል ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @LylaLyla-p6d
    @LylaLyla-p6d 5 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ያበደ ነው

  • @indujed3236
    @indujed3236 5 місяців тому

    Wawrwb mashaallhe batem dass telalchwu 🎉🎉

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 5 місяців тому

    ኬክ በሻይ የናተስ ጠና😂

  • @halimo1255
    @halimo1255 5 місяців тому +2

    አላህ ሙሉ ቤተሰቦችሽን ወደ ቀጥተኛዉን መንገዲ ይምራልሽ እህቴ ❤❤❤❤

    • @yalfalAdemasu
      @yalfalAdemasu 5 місяців тому

      አረ እባአክሽ የቱ ነው ቀጥተኛአው የኛ እርጋጭ😊

  • @AishaIbrahim-e5l
    @AishaIbrahim-e5l 5 місяців тому +1

    Habibiit❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kubraa271
    @Kubraa271 5 місяців тому +1

    F,, amiiiiiiiiiiin mashallah 🎉🎉🎉

  • @hanatoum4994
    @hanatoum4994 5 місяців тому

    Mashalla Mashalla ❤❤❤

  • @HalimaaHalimaahalimaa
    @HalimaaHalimaahalimaa 5 місяців тому

    Kekii somii Adelamii tadaa

  • @salasala5700
    @salasala5700 5 місяців тому

    አፊያ ማሻ አሏህ

  • @አለሀምዱሊላህ-በ8በ
    @አለሀምዱሊላህ-በ8በ 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉