LIVE# አልፈታዋ 134 | ሼክ ሙሐመድ ዜይን ዘህረዲን I አፍሪካ ቲቪ Africa TV1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • 🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
    የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
    ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
    ---
    የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
    ---
    አፍሪካ ቲቪ
    የሕይወት ጎዳና
    እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
    ---
    ይከታተሉን | Follow us፡
    ፌስቡክ | AfricaTVCh1
    ቴሌግራም | t.me/africatv1
    ዩቲዩብ | / africatv1
    ኢንስታግራም | africatvch1
    ትዊተር | africatvch1
    ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
    #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

КОМЕНТАРІ • 214

  • @ሞሚያረህማንባሪያ

    ጀዛኩሙላህ ከይረን ሸሀችን አላህ እረዝም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤

  • @shddvvagsusvv8653
    @shddvvagsusvv8653 10 місяців тому

    አሰላማለይኩምወረህመቱላሂወበረከትሸህጥያቄነበረባለቤቴጠልቸሺአለሁአለኝከጠላህኝእሺእንላይአልከትከዚያምጠላሁያኩሺስለተናደድነዉአለኝ

  • @FayZa-lq4wc
    @FayZa-lq4wc 4 місяці тому +2

    Jezakum allah hayren

  • @RitaAlenazi
    @RitaAlenazi 4 місяці тому +2

    ጀዘኩሙለከይር

  • @مريم-ك8ج8ح
    @مريم-ك8ج8ح 6 місяців тому

    አሰላም አላይኩም ዉስታዝ ጥያቄ ነበረኚ መጠየቅ እችላለሁ በፁፍ ብነግርህ ግልፅ ላይሆንልህ ይችላላ መጠየቅ ከተቻለ ንገሩኚ ?????????

  • @SsXx-bj3hk
    @SsXx-bj3hk 5 місяців тому +1

    ጀዛኩም አሏህ ኸይርን አይታችሁ እዳታልፊኝ

  • @Rukia-q9x
    @Rukia-q9x 5 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም
    ሀይየማየውሌላጊዜ 9ቀንነበር አሁንግ 10ሆነኝ ሶላት እየሰገድኩነበር ችግርየለዉም አይደል እስቲጃ በየወቅቱ ግንኙነትስማረግ ይቻላል

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 5 місяців тому +1

    ወኣሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @gygtda7911
    @gygtda7911 Рік тому +5

    አላህ እድሜችሁን ያርዝምላችሁ ያሸኽ

  • @Mes-wq3fr
    @Mes-wq3fr 2 місяці тому

    አሰላሙ ዋዓለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ እኔ ጥያቄ ነበረኝ ኡስታዝ ሳገባ ወንድሜ ነው የሰጠኝ አና ነፍሴን ሰጥቻለሁ በይ አለኝ እኔም አልኩ ባሌም መርሀባ ተቀብያለሁ አለ እና ወንድምሽ ነው ሰጥቻለሁ ማለት ያለበት አሉኝ እንደት ነወ

  • @SsXx-bj3hk
    @SsXx-bj3hk 5 місяців тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አድጥያቄ ነበረኝ እናም ኢቶቢያ እያለሁ ሀብት ጠባቂ ነበርኩ አደዜ ሳግድ ከብቶቹን አዲቱ ላም እረበሸችኝ ብላት ብላት እቢ አለችኝ ከዛም ድጋይ አስቸ ስትል አይኗን መታኋት ደማ አይኗም ጠፋ ከዛቡሀላ ማያትአይችልም ሀቤት ሂጀ ቤተሠቦቸ ምንሁናነዉ ሲሉኝ ዉሸቴን በሬዉ ወግቷትነዉ አልኳቸዉ እነሱም አመኑኝ ግን እኔ ባየኋት ሠአት በጣም አዝንነበር ምነዉ የኔን ለሷ በሠጣት እያልኩም እመኝ ነበር አለቅስም ነበር ወላሂ አዳይኗ ስለጠፋ የሆነ ዲምፆ ስትሠማ ትሸሸ ነበር ሊመቱኝነዉ እያለች ግን እኔ በጣም ተፀፆቻለሁ ወላሂ በዛን ሠአት ስለዲን አላቅም ነበር ቤተሠቦቸንም ዋሸኋቸዉ ቅጣቴን ሳስበዉ በጣም ይጨቀኛል ግን ምን ማዲረግ አለብኝ እስኪ ንገሩኝ ባአላህ ኡስታዝ ቅጣቴ ምን ይሆን

  • @HhHg-ln7nk
    @HhHg-ln7nk 6 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጥያቄ አለኝ ጥያቄ እኔ ሲፈታ ትንሽም ብዙ የሆን ምንም ነገር ከሱ አልወሰድኩም አያቴ እኛ እንፈልግም ንካህን እንድትወርድልኝ ነው ፈልገው አለውና ምንም ነገር ከሱ አልወሰርኩም እና ከትንሽ ጊዜ በኋላ ረጃ አቶ አለኝ አያሌኝ እና ኒካህ አለብኝ ወይስ ያለብኝም ከሶ ጋር ያገባሁትን አዝመራ ትቼ ስለኩኝ ነው መጠይቀው አግብቴ አመትም አልሞላሁም ሰኔ አግብቼ ጥርስ ጥር ሊገባ ደርሷል ስንለያይ ደግሞ እና ይሄን ነገር እንዴት ይመስላል ብታብራሩልኝ ከይቅርታ ጋር ቤታ በራሪልኝ ይቅርታ ጋር

  • @TadeleBoe
    @TadeleBoe 4 місяці тому

    አሳላሙ አለይኩም ወራህማቱለህ ወባራካቱሁ። ጥያቀዬ አንት ሴት እሩጉዝ በሚትሆን ግዘ ቅድመ ዎልድ ክቲቲል ያስፈልጋል እና አልትራሳወንድ ሰታዘዝላት እንደ አጋጣሚ ዶክተሩ ዎንድ ከሆነ ምን ማድረግ አለባት?...

  • @yimeshetu1987
    @yimeshetu1987 5 місяців тому

    አሰላምዋሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ኡስትዝ ጥያቄ ነበርኝ ሴት ልጅ አርዳ ማብላት ትቺላለች ወይ ????

  • @ahmediensujud9643
    @ahmediensujud9643 11 місяців тому

    ኡስታዝ አሰላምአለይኩም ጥያቄነበረኝ አንድሴት ጫትላልቅም ብላ በቁርአን ማለች ላልቅም ብላ መልሳ መቃም መልሳ መቃም ፈለገች

  • @ToyebaZainu
    @ToyebaZainu 10 місяців тому

    ዉስታዝ ጥዬቄ አለኚ እኔ የለሁት ዱባይነኚ ግን በስልክ የማቀዉ ሰዉ ነበር እና እሱ ኒካ እንሰር አለኚ ከዛም እሺ አልኩት እቤትሰብጋር ሺማግሌ ላከ ከዛም እሺ አሉት ኒካ ሲታሰር በናት ወዲሜነዉ የባት አለኚ አላሠቡት እደትይታየል ይሀ

  • @GxVd-d9c
    @GxVd-d9c 11 місяців тому

    አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁኡሥታዝእደናችሁጠ
    ጥያቄነበረኝ

  • @حبشي-د8ي
    @حبشي-د8ي Рік тому

    ኣሰላም ወኣለይኩም ወረሕመቱላህ ወበረካትሁ እኔ ባሌ ሰለምቴ ነው ከዛ ኣንድ ቀን ተናዶ መስሊም አይደለሁም አለኝ ከዛ ተመልሶ ደሞ ተናድጄ ነው ኣላ ኒካ እንዴት ይታያል

  • @ياءالله
    @ياءالله 4 місяці тому +1

    ሸክ ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @እሙሠአዳ
    @እሙሠአዳ 11 місяців тому

    አሠላምአአለይኩምያሸኽ ጥያቄነበረኝሣኡድነኝሴትዮየየምንግስት ስራየላትም ብሩንከየትእደምታመጣውአላውቅምብሩለኔእደትነውባአላህካያችሁትንገሩኝ

    • @hikmaosman5631
      @hikmaosman5631 6 місяців тому

      የዜግነት ይከፍሉታል

  • @Abbbgghhh
    @Abbbgghhh Рік тому

    ሚስቴን ፈትቸ ነበረ ሳንገናኝ ፈታሇት ሂዳአለኝወይ ጥያቄየንምልሱልኝ

  • @Abbbgghhh
    @Abbbgghhh Рік тому

    ሚስቴን ፈትቸ ነበረ ሳንገናኝ ፈታሇት ሂዳአለኝወይ ጥያቄየንምልሱልኝ❤

  • @Abbbgghhh
    @Abbbgghhh Рік тому

    ሚስቴን ፈትቸ ነበረ ሳንገናኝ ፈታሇት ሂዳአለኝወይ ጥያቄየንምልሱልኝ❤

  • @Tay-pm1wi1000
    @Tay-pm1wi1000 Рік тому +1

    አሰለሙአሌይኩምወረመቱለህወበራካቱአላህዪጥቢቅካ

  • @AbdiJamel-ze2ie
    @AbdiJamel-ze2ie 2 місяці тому +1

    Subhana allha

  • @SeydWerku
    @SeydWerku 6 місяців тому

    Ostaz aselamualeyikum teyake neberegni teyakew ke amet befit zina festme neber ena edet new meftehew menden new

  • @samirahassan-gs7xg
    @samirahassan-gs7xg Рік тому +1

    አሰላምአልይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሸህጥያቄነበረኝ

  • @እሙዩሱራ
    @እሙዩሱራ 2 роки тому +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወስታዛችን ጀዛ ካላህ ኸይርን አላህ ያቋይልን

  • @ZEYNEBKEDIR
    @ZEYNEBKEDIR 2 місяці тому

    ኣራ በአላ ስልካቻዉ አይሰራም በምን ሰአት ነዉ ማጌኘቻዉ😢

  • @StoorMac-f2k
    @StoorMac-f2k 10 місяців тому

    As wr wb eny hayat ebalalhu and teyakya alighe ustaz eny baltdar negh bale hulya teblighe yelale haramh aydalam yelghale yeha endyt yetayale bisalam ?? Gera gabtogale 2 gzya tabchalhu haramse kahuna kafaraw mednaw ??? Lalaw dagmo and kan fata aystaghem hulya new yemfalgaw eny alfalgm belaw hakun altmkum malte new way ?? 😢😢

  • @GhFf-x9i
    @GhFf-x9i 8 місяців тому

    ቁጥራቸው ሠጅዬው ነበር አልወርድም አለኝ ዋሳባቸው

  • @SsXx-bj3hk
    @SsXx-bj3hk 5 місяців тому

    ጀዛኩም አሏህ ኸይርን አይታችሁ እዳታልፊኝ

  • @JemilaNesir
    @JemilaNesir Місяць тому

    Aswrwb Ustaz Kara Kamin Argachu danda,a Bilbila kesa Naf hin ba,u gize baye

  • @aishaebrahim2665
    @aishaebrahim2665 2 роки тому +2

    አላህ እዲሜችሁን ያርዝምልን ኡዝታዝ ጀዛኩምላከይር

  • @tofikmohammed4716
    @tofikmohammed4716 2 роки тому +1

    Aselamualeykum ustaz aras lej anget lay edaykaz teblo yemitaserew neger yfekedal wet?

  • @tubetoybatube3860
    @tubetoybatube3860 Рік тому +1

    አሠላማአለይኩም ወረህመቱላህወበረከተሁ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩም አላህ ኻይረን

  • @YouTubechnge
    @YouTubechnge Рік тому +1

    የኔወድም ስለፍችየጠየቀው ወድማችን አሳዘነኛ አላህካተጋይሁን

  • @bilalmohammed220
    @bilalmohammed220 Рік тому

    As wr wb hoteela gurguddaa keessatti foon biffeen dhiyaate nyaachuun ni danda'amaa?

  • @azizaomer7098
    @azizaomer7098 Рік тому

    እኔና ባለቤቴ ሙስሊም ነበርን ስንጋባ 18አመትኑረናል አሁን ግን ባሌ ወዴ ክርስትና ሀይማኖት ገባ ኒካሁ ፈርሷል ውይስ ፍታኝ ማለት አለብኝ ? እባካችሁ መልሱልኝ

    • @الحمدلله-ل4ج6س
      @الحمدلله-ل4ج6س Рік тому

      ከከፈረኮ ኒካሁ በራሱግዜ ይወርዳል
      እኔ ካሁበፊት ሰምቻለሁኝ ኒካህ አይኖረውም

    • @azizaomer7098
      @azizaomer7098 Рік тому

      ከሰማሽ ፊዴው ከሆነ ሼር አድርጊልኝ

  • @munaibrahim1093
    @munaibrahim1093 Рік тому +1

    Aslamualyekum werhimtulah weberkatu teyake nebereg lehustaz kersetenan mesatef yecalal wey

  • @adamwalloo4470
    @adamwalloo4470 8 місяців тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ ጕደኛየ የረመዳን ቀዷ ነበረባት አሁን እየፆመች ነበር ፆም አስራ ከተኛች ቡሀላ በህልሟ ከባሏ ጋር ተኝታ አደረች ይህ እዴት ይታያል ፆሙ ይበላሻል ኡስታዝ አማና መልሱልኝ ?😢ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @SadyaAhmed-t3b
    @SadyaAhmed-t3b 10 місяців тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @raastamaan
    @raastamaan 5 місяців тому

    ትልቅ ነበርኝ ሼካችን በምን አይነት ምንግድ ነው መጠይቅ የምችለው

    • @raastamaan
      @raastamaan 5 місяців тому

      ጥያቄ አንድ ሙስሊም የሆነ ወንድ ክርሲታይን ሴት ግር ግኑኝነት ቢይድርግ እንዴት ከወጅሉም ሆን ከጂናባው በምን አይነት ምንገድ ጡሀራ ሊሆን የሚችለው

  • @EmanA-x8h
    @EmanA-x8h Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏ እስኪ ባአላህ ተባበሩኝ እኔ ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ላገኛቸው አልቻልኩም ስደውል አይነሳም እናም ኡስታዝን የማገኝበት ቁጥር ካላችሁ ለአላህ ስትሉ ተባበሩኝ የምታውቁ እኔ ብዙ ጊዜ እደውላለሁ ግን አይነሳም እናም አሳሳቢ ጉዳይ ገጥሞኝ ነው እባካችሁ ተባበሩኝ

  • @zabibjameli-ek5lp
    @zabibjameli-ek5lp Рік тому

    አሰለሙ አለይኩም ኡስተዝ ጥየቄ ነበረኝ አደኘው እቤት ሱነን እንዴትነው መስገድ የምችለውሁለተኘዉ የዎርአበበዬ ከሄደ በመነኘውም ግዜ መስገድ እችለለሁ ወይዝ 7 ቀን መጠበቅ አሌብኝ

  • @aishaebrahim2665
    @aishaebrahim2665 2 роки тому +2

    ጀዛኩምላከይር ኡዝታዝ አላህ ይጨምርላችሁ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያዲርገን

    • @jmalmohammed9371
      @jmalmohammed9371 2 роки тому

      ኤርትራውያን ዊልያም ኤርትራውያን ውዜሩ ሪፖርተር ማድረግ ሬሬሬሬ ኤሬሳ ኣኡትሆር ኢንፎርሜሽን ሻለቃ ውዜ ምን

    • @jmalmohammed9371
      @jmalmohammed9371 2 роки тому

      ዎሎልልሎልህልሎ ኴርቲጒዹድማርርሮሎዌሎልሎሎ ሎሮዎቡ ጱብሊች ላለው ሎሎሎሎሎሎል ውልቀ ልዩነት ሎሎሎ

    • @jmalmohammed9371
      @jmalmohammed9371 2 роки тому

    • @zinat8042
      @zinat8042 2 роки тому

      ዊሳአብ የቁረአን ጉሩብ ያለችሁ አስገቡኝ ላላህ በላቸሁ ያሂሪ እህቶቸ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @YouTubechnge
      @YouTubechnge Рік тому

      @@zinat8042 በየትላግኛሽ እኒእምቀራበት ጉርብአስገባሽነበር

  • @hardmood4242
    @hardmood4242 Рік тому

    አስላሙ አለይኩ ወራህምቱላሂ ወበረካቱ ውስታዝ እንዴት ናቹ ጥያቄ ነበረኝ እና ስልካቹ በኢሞ ውይም በሗሳብ የምትጠቀሙት ስልክ የለኝም እና እንዴት መጠየቅ እችላልው

  • @zamzamzamzam8259
    @zamzamzamzam8259 Рік тому

    አሰለሙ አሌይኩም ወረመቱለህ ወበራካቱ ጥያቄ አለኝ መልሱልኝ በለቤት ነበረኝ እና አሁን ግን ተጠልተናል ተረኩ ብዙ በአጭሩ ከቤተሰቦቼ እንድ ለየይ ይፋልግል አረብ ሀገር ነው የለሁት እናም ስረም አይሰረም የኔን እጂ ነው የምጠብቃው እና ፍቺ መጠያቄ ወንጀል ይሆንብኝል በአላህ መልሱልኝ በጠም ጭቅ ውስጥነኝ

  • @zakirseid1286
    @zakirseid1286 Рік тому

    ኡስታዝ አንድ ፈተዋ ልጠይቀዉ አንድ ባል ሌላ ሚስት ፈልጎ ሚስት ሳትፈቅድ ስትቀር ማስገደድ ይችላል እንዴ በአላህ መልሱልኝ

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 Рік тому +1

    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላወበረካቱ

  • @ሀያት-ዐ7ጠ
    @ሀያት-ዐ7ጠ 3 роки тому +1

    ላይክ ሸር አድሩጉ ውደቸ

  • @ሀያትአህመድ-ጸ5ቨ
    @ሀያትአህመድ-ጸ5ቨ 2 роки тому +1

    ጀዛክላሁ ኸይረን የዋትሣብ ላኩልኝ

  • @Abbbgghhh
    @Abbbgghhh Рік тому

    ሚስቴን ፈትቸ ነበረ ሳንገናኝ ፈታሇት ሂዳአለኝወይ ጥያቄየንምልሱልኝ❤

  • @yhhjbggji
    @yhhjbggji 9 місяців тому

    ቁጥራቸውን የምታውቁ ስጡኝ

  • @SosoSoso-ob9yh
    @SosoSoso-ob9yh 3 роки тому +8

    ጀዛኩም አላህ ኸይርን!!የረቢ ሰው የለም

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 2 роки тому +3

      Awo wellahi titok ena Movie laye new bezu saate yemnasalefu Allah yezinelen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ራህመትይቱብ-ዠ7ቈ
      @ራህመትይቱብ-ዠ7ቈ Рік тому

      ማሻአላህ

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي Рік тому

      እናሳዝናለን,ያአላህ,ልባችንንመልስልን

  • @sirajsiraj8518
    @sirajsiraj8518 Рік тому

    ጥየቄ ነበረኝ ግን ከታች የለዉ ቁጡር አይሰራም እንዴት ነው የማገኛቸው አስቿካይ ነው

  • @maremmarems6688
    @maremmarems6688 Рік тому

    ዋስታብ የላቸውም እዴ በአላህ ተከራትቸ ሞተሁኝ ለመደውል መስመር የለኝ ሁኖ

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 Рік тому

    ወላሂ ፍለፊት ያለው ቁጥር አልሰራም አለኝ ምን ልሁነው ባአላህ ኮሜት ላይ ትክክለኛ ቁጥራቸውን ላኩልኝ በናታችሁ እዳታልፉኝ

  • @sasssfass4545
    @sasssfass4545 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሁ ጀዘከአላህ ኸይረን ጠያቂ ነበረኝ ኡስታስ እህቴ የመስግድ ብር ነይታ ነበር የነየተችውን ሳከፍል ዛሬ ነገ ስትል። በድገት ታማ አገር ገባች እና እኔ መክፈል እቸላለው እደ

  • @SayedAhmada-b2i
    @SayedAhmada-b2i Місяць тому

    ቁራአንታቀራላችሁ

  • @mehammedOumer-z3o
    @mehammedOumer-z3o Рік тому

    ድሮ እንዲህ አድነት ነበረ አሁን ግን ይሄኑ ጥያቄ ቢጠየቁ ይህንኑ መልስ አይሰጡም እድሜ ለሶፍያ አባት አሊሞቻችን

  • @wesgsgsg35
    @wesgsgsg35 Рік тому +1

    ጀዛኩም አላህኸይር ሸሀችን

  • @memobbnn
    @memobbnn Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ኡስታዝ አማና መልሡልኝጥያቄነበረኝ ጥያቄየ በሮመዳንኑ በጣም ጆሮየንአሞኝነበርና የሆነጠብታ በምተኛሰአት ስጠቀም ቆይቻለሁ ፆምሺ አይሆንም እያሉኝአሻከኩኝ እሚፈታከሆነ ምንማረግአለብኝ

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 6 місяців тому

      በጆሮ ና በአይን መዳኒት መጠቀም ይቻላል በአፍንጫ በኩል ነው ተጠንቀቁ የተባለው ወላሁ አዕለም

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 2 роки тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @زينبمحمد-ه7م1ق
    @زينبمحمد-ه7م1ق 2 роки тому +1

    masha Allah tebarklahe alah yicmrluhe Ousetaze

  • @MDRakib-rw9ts
    @MDRakib-rw9ts 2 роки тому

    አሰላምዋሊኩም አዲጥቂንበረኚ አድወድሚ ሚሱቱ ፈትቸሽአለሁ አላት እሱናሶብቻንቸዉእድትይታዪል

  • @MDRakib-rw9ts
    @MDRakib-rw9ts 2 роки тому

    አሰላምዋሊኩም ወረህመቱላሂወበረካቱሁ አድወድሚ ሰዉድ ንዉየለ እና ሚስቱ እቱይቱቤንዉየለቺ እና አድቀን እሶንሱብቻናቸዉ እና እኒ እምልሽካሰማሽ ፈታቸሽአለሁ አላታ አሁን እገን ዘብለዉ እየኒሩንዉ ይህእደ ትይታይል

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ኡስታዛችን እዲሜ እና ጤና አላህ ይስጥልን

  • @leylasaeed9129
    @leylasaeed9129 11 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ልጅ ተወልዶ እስኪያረጅ ልደት እያሉ በየ አመቱ የሚያከብሩ አሉ እሱስ ሱናነዉ ወይስ ክልክልነዉ ይሄን ኮሜት ያነበበ ይመልስልኝ ጀዛኩምላሁ ኸይረን

    • @hikmaosman5631
      @hikmaosman5631 6 місяців тому

      ክልክል ነው ልደት ሲጀመር ሃራም ነው

  • @maryeseid1005
    @maryeseid1005 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ሸህ ሰኛ እና ሀሙስ ጁምአ ቀን ከሌሎቹ ቀን የተለዩ የሆኑት ለምንድን ነው ያብራሩልኝ

  • @Rukia-q9x
    @Rukia-q9x 5 місяців тому

    አሁንመልሱልኝ

  • @shechannel1980
    @shechannel1980 Рік тому

    ዋለይኩሙአሰላምወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር

  • @tubeToybatube-xs9ck
    @tubeToybatube-xs9ck Рік тому

    አሠላማአለይኩም ወረህመቱላሀሂ ወበረካተሁ ጀዛኩም አላህ ከይረን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ኤስነኝየሀራዋ
    @ኤስነኝየሀራዋ Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂወበረካትሁ መቸነው ላይብላይ የሜገቡት

  • @hawaahmed4070
    @hawaahmed4070 Рік тому

    አሰላምአለይኩሞ ወራህመቱላሂወበረካተሁ. ውስታዝ. ጥያቅ ነበረኝ. ጥያቅ የም. እኔ አረብ አገር. ከአስር አመት በላይ ሆነኝ. ለቤተ ሰብ ነበር የምልከው. በመሀል አገር ገባሁ ስገባምንም የለኝ ተመለሰ መጣሁ. ከመጣሁግን ብር አላኩም. ደከመኝ የሆነነገርማረግአለብኝ ብየ ነው አባቴ ግን ብር ካላከችልኝ. ልጄ አለችም እንደትይታያል

  • @awolyimer2737
    @awolyimer2737 Рік тому

    መሻላህ አለህ እድሜወትን ያርዝመዉ ጥያቄ ነበረኝ መቼነዉ የፈትዋ ጥያቄ ያሸህ

  • @hayataat3196
    @hayataat3196 Рік тому +1

    ጀዛ ኩሙላህ ከይርን

  • @zabibaawolzabiaawol6055
    @zabibaawolzabiaawol6055 Рік тому

    ጥያቄ ነበረኝ

  • @zeharayasin-ls4gr
    @zeharayasin-ls4gr Рік тому

    አሠላ ማአለይኩም ጥያቄ አለኝ እነኔ በሽተኛነኝ ጦም መጦም አልችልም ምን ማድረግ አለብኝ

  • @seadatube-bl3sg
    @seadatube-bl3sg Рік тому +1

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @missfatema592
    @missfatema592 Рік тому

    አስለመለይኩም ወራህመቱለህ ወበራከቱ ኡስታዝ እንዴትነቹ እኔ ጥየቄ እነቴ ሞታለች እነ በእልሜ ተሽቸግራኘለች ሁሌም አየታለው እንዴት ማድራግ አለብኝ

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 Рік тому

    ቁጥር ላኩልኝ እምታቁ ከስር የተፃፈዉ ቁጥር አይሰራም

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 Рік тому

    ቁጥር ላኩልኝ እምታቁ ከስር የተፃፈዉ ቁጥር አይሰራም

  • @sikosilo9309
    @sikosilo9309 Рік тому

    አሠላማአለይኩም ወረህመቱላሀሂ ወበረካተሁ አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩም አላህ ከይረን

  • @امفايزا-و1م
    @امفايزا-و1م 2 роки тому

    አሏህ ይጠውል ኡምርኩም ስንት ሠአት ላይነው የፈተዋው ፕሮግራም ጥያቄ ነበረኝ

  • @Abbbgghhh
    @Abbbgghhh Рік тому

    ሀይ

  • @brkd403
    @brkd403 Рік тому +1

    ይሄ ነበር ድሮ
    የሙሥሊሙ አንድነት

  • @ሰአዲ-ሰ4ሸ
    @ሰአዲ-ሰ4ሸ 2 роки тому +1

    ጀዛከላሁኸይረን

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 Рік тому

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመተላሂ ወበረካትሁ ጃዘከላህ ኸይር

  • @علحمداللهعلكوليحال

    Jizakumullah yashik

  • @gkgnv122
    @gkgnv122 2 роки тому +1

    ጀዛ ከአላህ ኸይር

  • @fadhilashifa7236
    @fadhilashifa7236 2 роки тому +1

    مشالله تبرخل

  • @sulafakhalifa8530
    @sulafakhalifa8530 Рік тому +2

    አሰላም አለይም ወራህመቱላሂ ወበረካት እኔ ጥያቂ ቀልቤ ደረቀብኝ ኡስታዝ ምክር ለግሱኝ ወደቀል የምመለስበት መገድ ምሩኝ እኔ ኡርአን መቅራት እፈልጋለሁ ግን እሚይ ዘኝ ነገር አለ ቀልቤ እቢኝ ሶላት እራሱ መስገእፈለኩ ኡዱ አርጊ ሳልሰግድ እቀራለሁ

    • @Merdya
      @Merdya 11 місяців тому +1

      ከሙዚቃ ራቂ ሁሌም ቁረአን አዳምጭ ዚክር አብዢ ቀብርን አስታውሺ ኸይር ስራ አብዢ የመሳሰሉትን አዲርጊ ወንዲም ከሆንክ እንደዛው አሏሁአእለም

    • @مريم-ك8ج8ح
      @مريم-ك8ج8ح 6 місяців тому +1

      እኔም ቀልቤ ደረቀብኚ የአሏህህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @aprime8384
      @aprime8384 5 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @مريم-ك8ج8ح
      @مريم-ك8ج8ح 5 місяців тому

      @@aprime8384 የማልቀስ ትርጉም የለዉም እገዙን በዱዓ

    • @Ghshsh-uq2nj
      @Ghshsh-uq2nj 5 місяців тому

      አሠላሜአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁእኔዝሙትንበተደጋጋሚፈፀሜለሁሁለትአመትእሮመዳንምወሥጥአልፅምኩምምያኔአለገባሁምልጁግንአግብቶልሚሥቱውጪነበረችእናእኔጋተፈቀረንናዝሙትፈፀምኩኝሁለትአመትእሮመዳንአሁንቁሪአንስቀራበተጣምተጨናናቅኩኝኡሥ ታዝእበከወትንአዳታልፈኝመልሡልኝ

  • @MiftahiTaju
    @MiftahiTaju 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @علحمداللهعلكوليحال

    جزاك الله يا شيك

  • @AmenaWaryoh
    @AmenaWaryoh 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EndirsMuhamed
    @EndirsMuhamed 6 місяців тому

    Jezakelahu heiren sheh edimena tena isetachihu🎉

  • @አልሀምድሊላህ-ተ7የ
    @አልሀምድሊላህ-ተ7የ 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @rahamalovemashallaaberchii1331

    Mashalla

  • @muhammedendris1142
    @muhammedendris1142 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም የሸህ ሙሀመድ ዘህረኪንን ፃፋልን