ስለ መሐመድ 5 በጣም አሰቃቂ እውነታዎች || Top 5 Most Disgusting Facts about Prophet Muhammad! David Wood Amharic
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.
• Top 5 Most Disgusting ...
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com
ኢየሱስ ሰላማችን ነው ክብር ይሁንለት❤❤❤
ተመስገን ኦርቶዶክስ ስላደረግህኝ❤❤❤❤❤
ቆይ ክርስቲያኖች ለምን like share subscribe በማድሰግና እንድሁም በገንዘብ ይህ እንድቀጥል ልጁን ለምን አትረዱም?? በሉ እንጀምር❤
Esh wondemoch❤
ፖሌቲካ ዝሙት ዘር ስድብ ጭፈራ ቢሆን ሚሊዪን view ያገኛል😂😂😂
በተለይ ሙስልም ሆነናል እያላችሁ የምታደንቁሩን ወይ እስልምና ክርስትና በደንብ ተረዱ😂😂😂
🎉🎉🎉🎉
Ewnat naw wadime tabarak
Krstian le bir blen annorm share masfelg le birr sayhon ednte yetefu mamles nw ylk godhn semtek wede eyesus na amlt yekoshehse menged ykrbk
እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አላው እውነት ያሻንፋል የጌታ ስም ብሩክ ይሁን ወንድምቼ ኃይል እውቀት ጥብብ ማስተዋል ይጨመርላችሁ ❤
ክብር ምስጋና ለጌታ እየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤
እየሱስ ይመስገን
እግዝአብህር ይምስግን twhdo
በስምአብ አምላኬ ሆይ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ😢😢😢😢
በስምኣብ ኣምላኬ ሆይ ኣይናቸው ኣብራ
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ
የመደምደሚያ ነብይ ከሚቀጠፍባቸው ሁሉ ቅጥፈት የጸዱ
ያአላህ ሰላም እና ውዳሴ ይውረድባቸው። ናፍቀውናል ያ ረሱለላህ
ተባረክ ጌታ ከጨለማ የሚያወጣ አምላክ አለን
😮😮😮😮
የራሳቸው ጉድ አንዳይ ወጣ ነው በአኛ ጣታቹው ስጠቅሙት የነሩት እኔ ብጣም አዝን ነብር በተለይ በእምላኬ በንጉሰይ ሰሳለቁ ግን ሰለ ሁሉ መንፈስ ቅዱ ይመሰገን ለሁሉም ግዜ አለው ወንድሜ አናመሰግናለን❤❤❤
ብዙ አብዱሎች መሀመድ እንደት እንደሞተ ዘሮቹ የልጅ ልጆቹ በአሰቃቂ ሁኔታ በሙስሊም ገዥዎች በምርኮ ጭንቅላታቸው ተቆርጦ በግመል እየተጎተተ ከካርበላ እራቅ ወደ ኩፋ ቤተመንግስት እንደተወሰደ ጨርሰው አያውቁም ሙስሊሞች መሀመድን ተበቅለውታል
እሱ ከሞተ ቦሓላ ሳሀቦቹ ጭምር በመርዝ በሰይፍ እርስ በርስ በሙስሊሞች ተገድለዋል kkkk
@@BuskaBDOPS4 ታዲያ ይሄ ምን ኪኪ ያስብላል ነብያቶች ሁላ የደረሰባቸው ነው የደረሰበት እየሱስ (ኢሳ)አለይ ሰለም በናተ ቢሰቀልም በኛ ስላልተሰቀለ ሊሰቅሉት የነበረው ለምን እውነት ትሰብካለህ ተብሎ ነው ምን ይገርማል ደሞ እየሱስን አምለክ አደለም ማለት ስድብ ነው እንዴ አንተ በእስለምና በየሱስ ካለመንክ ሙስሊም አደለህም ግን የምታምነው በመልክተኛነቱ ነው እየሱስ አምለክ ነኝ አላለም መጽሀፍ ቅዱስህም ይነግርሀል የቱም ገር ነኝ አንዴት አምለክ ሆኖ ሊሰቅሉት ሲሉ የዛሬን አድነኝ ብሎ ይለምናል እኔ በጣም ነው የምትገረሙኝ ነጩ በውሸት ያወራል ይሄ ይተሮግማል እናተ ደሞ ዋው ምናምን አባቴ በርሜል አደለህም ሰው የነገረህን ሳይሆን ቁርአንን አንብበህ ከዛ አስተያየት ስጥ ቁርአን ውስጥ ከአዳም ጀምሮ አሰከማታምንበት መሀመድ የወረደው ህግ አለልህ ያልተቀነሰው ያልተጨመረው ብሉኪዳንንም አዲስ ኪዳንንም ታገኛለህ ካልሆነ ነብዩ መሀመድን መስደብ ማንቋሸሽ እኔ አይገባኝም ሙሀመድ እኮ ጌታ አደለም እንደነ ሙሴ አብርሀም መልክተኛ ነው አሱን ነክሶ መያዝ አልስራው መውራት ምን አስፈለገ ቁርአን አኮ በአረበኛ ሰለሆነ ነው ብሉ ኪዳን (ተውራት )ለሙሴ የተሰጠው ትእዛዝ አዲስ ኪዳን(ኢንጂል) ለእየሱስ የተሰጠው ለኛ አሁን ላለነው ህዝቦች የተጨመረው 5 ትእዛዞች ጨመሮ የመጣ ነው ስለዚ ቁርአንን ስትሰድብ መጽሀፍ ቅዱስህንም እነደሰደብክ አወቅ አላህ አልነው እግዛቤር አልከው ያው የሱ ትእዛዝና ቃል ነው እኔ ለምን አርፉቹ አካሄዳችን ትክክል ነው ካላቹ አርፈቹ የራሳቹን እንደማትይዙ አይገባኝም
Atesasachi ke eyesus wechi adagnna amelke yelem ye zelalem hiwet besu nw seletenagerew neger asetyayet ke mesxetesh befit selemnetesh bedeb teyeki anbebi eysus yeberalesh
@@amiranuremo5166 እስላም ዝናብ የመታው እብድ ውሻ ባህሪው ይገርመኛል kkkkk
ቆይ ምንድነው ለመሀመድ የወረደለት ?
kkkkkk
አስረጅን ዝም ብሎ መልቀለቅ የለም
@@BuskaBDOPS4 በመጀመሪያ አፈህን መክፈት ትተህ ዲሲቢሊን ይኑርህ አማኝ ነኝ የሚል ወይ እምነት ያለው ሰው የሰውን አይነከም እንደአሳማ ቆሻሻ አይሆንም አለማማን መፍት ነው የኔን ካላመናቹ ብሎ አፍ መክፈት ነውረኝነት ነው የሚያስተምሯቹ ውሸትና ስድብ ነው ወይስ ሰለእምነታቹ ነው ለጥያቄህ ለማሀመድ ወረደለት ለሁሉም ነብያቶች ከጌታችን አደል ትእዛዝ የመጠው ለሙሴ ለእየሱሱ እነደታዙት ለመሀመድ የተሰጠው ትእዛዝ ለሙሴ ለእየሱስ የተሰጠውን ወረደለት ሰል ያው የጠመመ አጣሞ መረዳት ስለሚፈልግ እነጂ ገበቶሀል መቼም ለነብያቶች ሁላ ትእዛዝ በገብርኤል አማካኝነት ነበር አደል የሚታዙት ኢቭን ማሪያም እነደምትፀነስ የነገራት ገብርኤል ነው አምለክን ያናገረው ከነብያቶች ሙሴ ነው ላንተም ለመሰሎችህም ነገሬችዋለው 10 አምለክ የለም አነድ አምላክ ነው ያለው አኛ አልወለደም አልተወለደም ብንል አኛ ወይ እናተ ሴጣንን አናመልክም ሁሉም ሀየሉን ፈጣሪን ነው የሚያመልከው ግደሌም መሳደቡን ትተህ በትርጉም ቁርአንን አነብብ ብሉ ኪዳንን አዲስ ኪዳንን ከአዳም ጀምሮ ያልተጨመረ የልተቀነሰ ታገኛለህ እንደናንተ አይነቱ ሰው የነገረውን አየሰማ የሚጮኸ እንጂ ጭነቅለት ያለው ያነበል ከዛ ያወራል እነደዚ እንዳበደ ነጭ ከኪሱ አውጥቶ አንደሚያወራ ተርጓሚውም አነተም በጣም ነው የምትገርሙኝ ቁርአን አኮ የምለክ ቃል ነው መጽሀፍ ቅዱስህን ታገኘዋለህ ቁርአን ውስጥ መሀመድን ወደደከው ጠለሀው ለራስህ ነው ግን የአምላክን ቃል ማነቋሸሸ መሳደብ አላውቅም እራስህም ዛነብ የመታው እብድ ውሻ ነህ ማለት ነው እኔ እንዳነተ እምነትን አልሳደብም ብዙ የተከበሩ ሰዎች አሉ ሁለተኛ እንዳልኩህ የምለክን ቃል ነውና የምትከተሉት ኦእምነት ብሰድብ አራሴን መስደብ ነው
ተመስገን ኦርቶዶክስ ላደርከኝ❤❤❤❤
በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም 😳😳🤮🤮😁😁
ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ❤❤
وَمِنَ النَّاسِ مَن يَشْتَرِي لَهْوَ الْحَدِيثِ لِيُضِلَّ عَن سَبِيلِ اللَّهِ بِغَيْرِ عِلْمٍ وَيَتَّخِذَهَا هُزُوًا ۚ أُولَٰئِكَ لَهُمْ عَذَابٌ مُّهِينٌ
ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አልለ፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡
ሱራ ሉቅማን 31:10
ሲያጭበረብር አይተውት ሲያላግጡበት አላህ አወረደልኝ ብሎ የተናገረው መሸፋፈኛ። በሱ ዘመን የነበሩ መሐይማንን ካታለለ ይበቃዋል። ይሄ ፉገራ ከእኛ ዘመን ጋር አንሄድም። ከ14 ክፍለ ዘመን በፊት የነበረ ጮሌማ አያታልለንም።😁
@@ewnetyasarfal ወንድሜ የእውነት መፅሀፍ ቅዱስን አንብበህ ቁርዓንን አንብበህ ተገንዝበህ ነው ይሄንን ትርጉም እየሰራህ ያለው? ወይስ በስሜት ነው?... እንደዚሁ ሰው አይቶት ገንዘብ ስለምታገኝበት ነው?
ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏
@@BrainWaveQA በውነት አደለም ትክክለኛውን ነው እየተረጎመ ያለው
በጌታ ስም እዴት ይሰቀጥጣል
እኔ በራሴ ስለምንም ነገር ቢሆን መጠየቅ ወዳለው ማወቅም ፈልጋለው ግን እግዚአብሔርን እጅግ አርጌ አመሰግነዋለው ምክንያቱም ከደዚ አይነት ከተሳሳተ መገድ አስቀድሞ ስለመረጠኝ ስሙለዘለአለም ይባረክ እምነትን ማውቅ ለሰው ልጅ ይጠቅማል ሰዎች ከእውነት አትሽሹ እውነት እየሱስ ነው ነፃም ያወጣችዋል
@@tigimotigimo9572 ቢገባሽ ከእውነተኛው እምነት እያገደሽ ያለ ሰው ነው ።ምን ያህል እየዋሸሽ እንዳለ ብታውቁ ምን ያህል በጠላሽው ነበር ።አንድ ቀን ይህን ሰው ትውቅሽዋለሽ ምክኒያቱም በዚህ ከቀጠልሽ መጨረሻሽ መክሰር ነው የዘላለም ሂወት ያለው በኢስላም ነው ።
እንደ መሀመድ ጌታውን የተዳፈረ የለም ከዚህ ከጀሀነም ከሆነው ተረት ላስመለጠን ጌታ እየሱስ ይባረክ።ደግሞም ግመል በአዲስ ከሰይጣን ነው የተገኘች ወይም የተፈጠረች ይላል ግን ሁለማዎች አፈረውበት የተዘገበውን በፈለጉት ወቅት ኸይረ ሳሂሂ በማለት አስቀምጠውታል ።ወገን ንቁ እየሱስ ጌታ ነው
ሙስሊሞች ከምትሳደቡ አዲስ አቹን አንብቡ ግድያ ከምታስቡ እውነትን ተጋፈጡ በጣም ምትገርሙኝ ውድ ነብይ ስለምትሉት ነገር አንድ ነገር አስረዱ መሀመድ አሳፋሪ አሰተኛ ነው ጌታ ልቦናቹን ያብራላቹ
i love the prophet muhhamed takaxalu ingidi😅😅😅
@@AminatAbdu-kz2jc it’s your choice 🤷♂️ you got to leave with the reality 🤔 truth will always prevail ☝️
@@HanaNardos-o9b አንተን ልቦና ይስጥህ ።እኛ ሙስሊሞች ስለእምነታችን ጠንቅቀን እናውቃለን ነብያችን እውነተኛና የመጨረሻ ነብይ ናቸው ።እንጂ እኛ የማንም እጭበርባሪ አዋቂነኝ ባይ ስለእምነታችን አያስተምረንም እናንተ እውነት መስሏችሀ ይህን ሰው እምኑ እኛ ግን አንዱም እውነት እንዳልሆነ እናውቃለን ይብላኝ ለናንተ ከእውነተኛው መንገድ እንድትቀሩ ለሚያደርጋችሁ
በመቀመጫህና በአፍህ ቢትቀዝንም ቢታራም ቢትጋጋጥም ቢትንጨረጨርም የሚሰማህ የለም ያንቴ አምላክ ከእንጨት ተሰራ አምላክ ያውም እግርና እጅ አይን የለለው ራሱ በሰው ጭንቅላት የምሸከም ፈጣር እኛ ሙሰልም አናመልክም በሰው እጅ ተገርፎ የሚሰቀል አናመልክም
ለምን እንደ ሞተ ለእኛ ብሎሞተ @@GizawAlemu-oq7yi
ወይ ጉድ ክብር ለጌታ ይሁን እንዴት ይዘገንናል
"ጥሩ" ትምህርት እያጋራኻን ስለሆነ እናመሰግናለን።በርታ።
ሀቅላይ መንግዜም ውሾች ይጮሀሉ ነገር ግን መጮህ እጂ ሀቅን ማስወገድ አይችሉም ፊዳከ አቢ ወሁሚ ያረሱለላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Menu new hqe? 5tum yelem? Weshet new? Mermeru ?
አረመኔ ተግባር ነው
ኣይ ምስሊም እባካቹ እውነትን ፈለጉ መርምሩ
አትንተክተክ ባይጻፍ ኑሮ ትክድ ነበር። ከመናደድ ማንበብ መጠየቅ መማር። የሆነ ሴሰኛ ነበር
የሰጠው ጉልበት
ተመስገን አምላከይ ቶዋህዶ ለዘላለም ትንር❤❤
May God almighty Bless you more, keep shining up up!!!!Jesus Christ is with You❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የህፃኖች መብት ኮሙሹን ይክስው ነበረ ኣሁን ብሆን ንሮ የ9 ኣመት ህፃን ይደፍራል 😮😮😮😮😮
if your age is over 40 you can ask ur dad at how age is he is merried ur mam it was normal even now some of our village is normal
Abnormal የሆንክ ሰው! አሁንስ ቢኖር ጎጂ ባህል ተብሎ በመንግስት ደረጃ ክትትል የሚደረግበት አይደል!? አይምሮህን አሰራው! ህጻናት የማመዛዘን ደረጃ ላይ ሳይደርሱ እንዲህ አይነት ነገር ውስጥ ሲገቡ ሊሰማህ ይገባል።
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ ❤❤❤❤
እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤
Insha allah bejehanem tekatelatalleh yallah ergman ywredbh
Fidake abi weumi wenefsi yaresullelah ❤❤❤❤
koy mecham ewnetawn mekebel atfelegum adel 🤔 lebona yestachu becha mnm aybalem
@@NatenalSolomon-kd6fv eski mejemeriya who is david milewn bedenb eyyy 20 amet anti islamic sisera mnm miyakew neger gn yelem 🙄🙄
Enante nachu yal gebachehu select nebi menem atawukum . Salu ala nabi
ሁሉም እምነቶች ማወቅ እፈልጋለሁኝ
ገንዘብ ለመልቀም ብለው የሰው ትኩረት የሚስብ ነገር እየፈለጉ ከሚሰሩ ሰዎች ሳይሆነ ከማንበብ እና ከስሜታዊነት በነፃ አስተሳሰብ ከተጓዝ ነገሩ ይገለጥልሃል... አሁን በዚህ ንግግሬ ውስጥ የየትኛው እምነት ተከተይ እንደሆን የገለፅኩ አይመስለኝም ያው እኔም በስሜት ይሄ ነው ትክክለኛ ሀይሞኖት ብዬ የራሴን አስተሳሰብ አልጭንብህም... ብቻ ማስቀደም ያለብህ ወደ ምድር የመጣነው በዓላማ እንደሆነ ነው... በዓለማዊው ነገር ብዙ የጠፉ ሰዎች ስላሉ ይዘውህ ይጠፋሉ.. አንብብ ወንድሜ.. ለመመርመር ሞክር...
እመነቶችን ማወቅ ጥቅም የለውም...አንድ አለ ብቸኛ ነው ስሙም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል ብትፈልግ ብታነብ ኢየሱስ እንደዚህ አይነት አፀያፊ ነገር ጫፉም አይነካውም
ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አልለ፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡
ሱራ ሉቅማን 31:10
አላህ ይባርክህ
አይ እስልምና የሸርሙጣው መሐመድ ተከታዬች ገሐነም በቃ ቦታቹ ነው
@@thomasgebremedhin831 ولا تسب الذين يدعون من دون الله فيسب الله عدو بغيرى علم😏😏😏😏😏😏😏
በትክክል❤@@thomasgebremedhin831
allahumma ahdi kum😢😢
Alahh Rasu metifo Ye Aganint sibsib new slezi yahdikum yalshiw lew yehibiyet yikemlik enti Areb enkuan qal lemeleyet yamatchilu denaqurt YESSUS KIRISTOS yidreslachu☝️🤲👋✊
ረሱል ሰ አ ወ እንዳንተ ቆሻሻ ሳይሆኑ ዠንብ እንካንያለርፈባቸው ነብይ ነበሩ ፊዳከአቢ ወኡሚ ያረሱለላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በመረጃ እኮ ነው ያቀረበው የመንደር ተራ ወሬ አይደለም ጎበዝ 🤔 ትክክል ካልሆነ በመረጃ መከራከር ጥሩ ይመስለኛል 🤷♂️
ዝብም አላረፈባቸውም ከማለት በመረጃ ስለነገረክ ቁራንክን አብብ
እንኳን ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ሆንኩ 😍🙏💚💚💛💛❤❤🙏🙏ያሳፍራል ቋቅ ይላል🙊😖😖😖የግመል ሽንት👎👎
ወደ ኢየሱስ ብትመጣ ደግሞ ፍጹም ትሆናለ።
Enante Protestants are not normal
ሁሉም አረዳድ ውሸት ነው ወላሂ
እያወቁ መዋሸት? አላህ ይምራችሁ 😢
@AhlamAtin አንድም ውሸት የለም እኑዬ አለማመን ግን መብትሽ ነው፣ ባያዋጣሽም።
@@ewnetyasarfal ምኑ ነው ማያዋጣኝ?
በመቤቴ እረምድነው እሄነው የሙሢሊሞች ፈጣሪ እረውይ
ሰለሙሀመድ ሰ አ ወ በጣም ኢንተርናሽናል እውቅ ሰዎች የመሰከሩለት ነቢይነው
እውነት ያስታውካል🙈
صلى الله عليه وسلم
Isu sioli wusti new Muhammad ok
ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏
ከአለ ጋር አብሮ ስጣቃስ እራሱ አፍራሃለሁ ቆሻሻ መሆኑን ያስተዉቅብኛል ዘሬ ዳግሞ ኤሄንን እዉነተዉን ስሳመ ማዳኔንና ጴጤ መሆኔን በጣም ነዉ የወዳድኩት ያዳንኬኝ ኢየሱስ ሆይ ታባራክ❤
HOOOO MY GOD 😢
እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱስን ሁኑ 1ኛ ጼጥሮስ 1:15-16 በጣም ኢየሱስ በእግሩ ይርገጣኝ
good, God belles you!
ይሄንን ቻናል ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እንዲደረግ እናግዘው ለሁሉም እንዲደርስ😍🙏🙏በግንዘብም
This is Muslim 👇look all comments that written by Muslims
The only way to haven is ✝️
እውነት ለመናገር ከሆነ ፣ ቁርዐንን ካነበብን ሐዲሡን ከፈተሽን፣ ለሠሚው ግራ የሆነ ብዙ ነገር ዐለ፣ ጭራሽ ከምናውቀው ዕሥልምና በተለየ አሣፋሪ ነገሮች ዐሉ። እንዴት በቁርዐኑም ይሑን በሐዲሡ እንደሠፈሩ እንደተከተቡ ይገርመኛል። ግን በዚሑ በቁርዐን ውሥጥ። ብዙ ጥቅሦችን ከቁርዐኑ ምዕራፋን ከነ ገፁ ማሥቀመጥ ይቻላል።
የመሀመድ ሲራ የዘገቡት አረቦች አይደሉም አረቦች ለምርኮ ለወስብ ገበያ ለወረራ ስሻኮቱ መሀመድ እንደማንኛው የጦር መሪ የምሰራውን ዘግበው አስቀመጡለት
እስቲ አንድ ተናገር
@@AbidRehim "እሥኪ ዐንድ ነገር አሣይ ? " ላልከው ለምሣሌ ይሆንህ ዘንድ ለዛሬ ይሕቺን ምዕራፍዋን ከቁርዐን ተመልከት፣ ወንድ ዐብዲራሒም።
ሥለ ሠው ሥጋ ወይንም Apostate ለዕሥልምና ጠላት የሆኑ፣ እሥልምናን የካዱ፣ ዐላሕንና መልክተኛውን ሥለተው፣ በዐገኛቸዋቸው ቦታ ግደሉዋቸው፣ ጠብሣችሁም ተመገቡዋቸው፣ ትልቅ፣ ትንሽ፣ ዐሮጊት፣ ሸማግሌ፣ ገድለሕ ጠብሠሕ ብላ። ሐላል ነውና፣ ዳሩ ግን ሞቶ ያገኘሐው ከሆነ አትጥበሠው በጥሬው ተመገበው። ይላል።
ከዚሕ በታች የላኩልሕን የቁርዐን ጥቅሦች ከቁጥሩጋር ዐመሣክር።
Al_ iqna' Fi Hal
Al_faz Abi Shuja Page 586
By Al_khatib Al_shirbini
@@ZennaalemayehuEshete በአንተ በጣም አዝኛለው።የትኞቹን የቁርኣን አንቀጾች ለመጥቀስ እንደሞከርክ አውቃለሁ ነገር ግን ለእስልምና ባለህ አስጸያፊ ጥላቻ ጥቅሱን ለማጣመም ስለሞከርክ በጣም ሳቅኩኝ።
በቁርኣንም ሆነ በሐዲስ ሰው እንድንጠብና እንድንበላ የሚያዝዘን ነገር የለም።
እንዲህ የሚል የቁርዓን አንቀጽ ማቅረብ ትችላለህ?
እንደምትዋሽ አውቃለሁ እናም ሃይማኖቴን ጠንቅቄ አውቃለሁ። ቢሆንም፣ ስትሞክር ማየት እፈልጋለሁ።
@@Noname-u5h9e ለምን ትማገተኛለሕ ? ሥለምን በዕኔ ላይ ሥድብና ትችትን ምን ዐመጣው። እኔ አልፃፍኩትም፣ እንደማንም ሠው አነበብኩት፣ ሌላም ብዙ፣ ብዙ ዐለ። አንብበው፣ ቁጥሩን፣ ገፁን ከፍተሕ አመሣክር። ቁርዐን ያው ቁርዐን ነው። ተመልከተው ወንድም።
እመቤተን ከምልህ በላይ የምታሳዝን ሰው ነሕ!! ማለት አምነቱን አለመከተል መብትህ ነዉ, ነገር ግን የሌሎችን ሃይማኖት በቅጡ ሳትረዳ ለመስደብ መነሳትህ የ አስተሳሰብ ምሕዋርህን መጥበብ ስለሚያሳይ አምላክ ልቦናውን ይስጥህ 😔😔😔😔
Min mindnow yaleshwu are bakesh wude anchi altradashim malat leloch sela quran ayawiqm malat aydelam gabash setwor demo erasishn bicha woklash awore gabash bemaygabsh Ategb ihe lij yemlaqacho videoch hulu iwnat now minm aliwasham ena 100 parsent ergtagna nagn mikinyatum quranun ayecheyalohgn saychamir syqans nw ihe lij iyawor yalewu silaz ayagabashim zimbay yemir Andadishgn
Ehe wondim minm nagar alwasham gabash ine lamashqabt seyhon iwnatenow tkiklgna marja now ihe anchi nash yalgabash isu sayhon kachalish abrtachwi kalchalsh zim bay indey anchi algabashm malat lela algabm malat ayedelam lamin iwnatwun awqo tsate yelal ihe ergimaninat nw gabash
Ewenet new bemasreja new yekerebew!
@@fisehayeaa8079 masrejaw ewnet mehonun bemn awek qmalam
@@BetselotDesalegn-lu1hm ዝምበዪ ኣስቃባጭ🤮🤮
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
እዉነታዉ ይሄ ነዉ ሙስሊሞች ኮ ለዛ ነዉ ሁሌ መከራከር ሲፈልጉ መፅሀፍ ቁዱስ እያነሱ የሚከራከሩ የራሳቸዉ በጣም ነዉ የሚዘገንነዉ 😂
አይጭ ሙሐመድ 😞😩 ምን ሆኖ ነው እግዚአብሔር በክርስቶስ አመነን ባንድን ይህን ነበይ እንከተል ነበር እየሱስ ጌታ ነው
Hee yemiyara geta alayehum ene maqew ksew minim yamaymeslewin yealemat geta Allah new
@@Kimreview1sira ante yeshitibet andu digay neberk malet new 😂😂😂? 7:07 ?
የተናገርከዉ ሁሉ ዉሸት የለም አዉቀዋለሁ
Wowow enkuanm ye eyesus honkugn haxiyat yemayawkew eyesus becha nw
ሙስሊሞች አስተውሉ እባካችሁ የእውነት ጥላቻ አይደለም ወገኖቼ ኢየሱስ ጌታችን ከፍሬአቸው ታውቃላችሁ ይላል እባካችሁ እሱ ያኔ የወደቀው አጋንት ነው ሞሐመድን የላከው ከሰማይ የወደቀው የአምላካችንን ቦታ ወይም ክብር ስለፈለገነው ወገኖቼ እና ክርስቲያኖች የነሙሴን ጌታ እዲጽፉ የታዘዙትን የጻፉትን እኛ ሁሉንም ተቀብለናል ከኛ በፊት ስለሆነ እሺ የኛን መጽሐፍ የፈለጋችሁትን ወስዳችሁ የፈለጋችሁትን ሙሉውን እዳታምኑ እዳትድኒ ሴጣን እየተጫወተባችሁ ነው እስቲ ኢየሱስ ያደሰገው ክፉ አለ ሴቶችን ነካክቶአል ሰውገደለ አስተውሉ እና ዳኑ ከጨለማው ውጡ ያሳፍራል ይኤንን የጌታ ቃል ነው ብላችሁ ታምናላችሁ?????
እግዚኦ
እውነቱን የመጨረሻዋ ቀን ትፈርዳለች በጀሀነም ትጠበሳለህ ትጠበሳለህ የአላህ እርግማን በአንተ ላይ ይሁን
ተራጋሚውን አላህን ዞር በል ወደዛ በለው። ምንም አይነት እርግማንም ሆነ ጥንቆላ መተት... በኔ ላይ ስልጣን እንዳይኖረው አምላኬ ጋርዶኛል።
እውነቱ ታውቆ ፍርዱም ተጠናቋል። በኋላ አዲስ የሚፈጠር ተአምር የለም። አንተ አሁን እንኳን ለፍርድ ተጠብቀህ በፍርድ ውስጥ ትገኛለህ። በህይወት እስካለህ ግን ከዚህ የዘለአለም ፍርድ ማምለጥ ትችላለህ። መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ከዚህ በታች ያስቀመጥኩልህን ነው። ጊዜህን ተጠቀምበት። እድሉ አሁንም አለህ።
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
Amin welahi Eha Mahayem
😁 ህዝበ ሙስሊሙ በሙሉ ተሰብስቦ እያንዳንዱ እልፍ ጊዜ አሚን ቢል የእናንተ ጣኦት በኔ ላይ ስልጣን የለውም። ባይሆን ለሱ የጻፍኩትን አንብቢ።
@@ewnetyasarfalእኛ ጦዎት አናመልክም የሚበላ የሚጠጣ ከወ ተፈጥሮ😅 የሞተበት ሳአትም ለይታቹሁ ያማታውቁ😂 ጌታ እንዴት በሌላ ይገደላል😢
አትፍረዱበት እሱ ነጭ አምላኪ ይመስለኛል ስለዚ አሱ ያለውን እውነት ነው ውሸት ሰይል እያመጣ ያስተላልፋል
s a w ❤
ግን መሀመድ የልጁን ሚስትንም አገባ ይሁን ተኛት ይሁን እርግጠኛ ባልሆንም ግን እስቲ ስለዚህም አብራራልን ጉድ በል ጎንደር
ክርስትያኖች ሼርርር
gerami new
ኣይ መሃመድ የ ሲኦል ኣባት
እእእእእእእግዞ አድነን
ይገርማል!
Ena min yexbes 0.5 ewneta yelwum Enant kadiwoch hidu ena Le 44 segdu lefxuran segdu demo Albqa sil yenbiyachn S A W ❤❤❤sem tansalacu enant Nejasahoch mjmriya shada belu kezyan hodu Argu kzan segdu kezan bual SAW belu
እኛ ፍንጫችን ውስጥ ሰይጣን ስለማያድር ዉዱ ማድረግ አይጠበቅብንም። ሰይጣን በአምላካችን ተዋርዷል። እግዚአብሔር ላዋረደው ክብር አንሰጥም። በሰይጣን ላይ ስልጣን ተሰቶናል፣ ወደኛ መቅረብ አይችልም። እንኳን በደምስራችንና በአፍንጫችን ሊገባ። መሐመድን ጠይቀው።
ለአብዛኛው ሙስሊም መረጃ ማለት ምን እንደሆነ አይገባኝም። እኛ ክርስቲያኖች የምናውቀው መረጃ የተጻፈና ቅዱሳት በተባሉ መጻህፍት ውስጥ እንዲሁም በታሪክ ዘገባዎች ላይ ያሉትን ነው። ለእናንተ መረጃ ማለት ምን ማለት ይሆን?
ዋው❤
if you were true believer you wouldnt talk bad things about other's religion , i am not going to say bad things about your religion because phrophet Muhamed SAW have teached us not to talk bad thing about other's religion he teaches us to respect any one depend on humanity .alhamdulillah i am proud of my prophet always
You can't find bad thing from bible😂
አረ ሰውዬው አሳፋሪ ነው አይ ማሀመድ አራዳው በጀሀነብ እየተገረፈ ነው ሼር እና ኮሜንት አርጉ
Mejemeriya amarigha astekakleh tsaf keza profile lay yalew amlak new weyes meleak weyes ashamgulit
ሰው አምላኪ እሳት እንጂ ሌላ አይደለም ቤቱ እያሱስ ሰው ነው በፍፁም አምላክ ሊሆን አይቻልም ሁላችሁም ይን እውነት ታቃላችሁ መዳን እየሱስን በፈጠረው ብቻ ነው እሱ ጥበበኛ ሁሉን ችይ በመጀመሪያም በመጨረሻም አሽናፊ አንድ አላህ ብቻ ነው
😅😅😅😅😅😅 wushet wushet mejemera igizhaber sewun sifexer bemelkachina be hamsalachin Iko new yefexer ዘፍጥረት ፣1:27
እኔ የሚገርመኝ ስለ መሀመድ ስናወራ ስለ እየሱስ ታወራላችሁ 😂
ሙሐመድ ሐሰተኛ መሆኑን እመንና ከዛ ደግሞ ስለ ኢየሱስ ጠይቀን። ስለ ኢየሱስ ማውራትህ የሙሐመድን ሐሰተኝነት አያዳንህም።
ክርስቲያኖች ድንገት ሙሱለም ያሌ ሰፈር ከሆናችው ሴቶችን በደንብ ጠብቁ ሙስለሞችን በጣም እራሳችንም ጠብቁ
For all christians commenting.... please leq yehone comment atetsafu this is not the way of christianity yasaferalll betamm
for all muslim brothers an sisters .... letebalut metfo negeroch hulu beEGZIABEHIR sem yeqerta teyeqalew
አምስቱም እምናቃቸው ተራ አሉባልታ ናቸው።ሚሻላቹ እንደዚነው ህዝቡን በጥላቻ አስሮ ማስቀረት ነው ስብከቱ እንደሆነ አላዋጣም።የኛ ነብይ የስነምግባር ውሃ ልኩ ናቸው!!!
❤❤❤👍👍😭
የኔ ውድ ነብይ ሰ አ ወ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ረሱል ሙሀመድ ሰ.ወ። ካልካቸው ሁሉ የፀዱ ለአለማት እዝነት ከአላህ ዘንድ የተላኩ እውነተኛ ነብይ ናቸው ።በእንዳንተ ያለ ሰው ስማቸው ቢገድፍም በሚልዮን ሰውች ልብ ውስጥ የሚፈቀሩ ነብይ ናቸው ስማቸውን ለማጥፋት ይህን ሁሉ ጊዜ ከምታባክን ስለሳቸው አንድ እውነት ብታነብ ምን አለበት
መሀመድ በጦርነት ብቻ ይታወቃል
@EBtisam, እንግዲ ሰውየው በመረጃ ነው ያቀረበው🤔 እንደው ሀሰት ከሆነ ያልከውን በመረጃ ብትደግፈው ግሩም ነበር🤷♂️ እወነታን መመርመር ጥሩ ነው ነፃ ያወጣል እረፍትን ይሰጣል ☝️
@@achumatirunew8510 እኛ መች እረፍ አጣን አልናችሁ እራሳችሁ በተሳሳተ እምነት ውስጥ ሆናችሁ እውነተኛውን ሀይማኖት በማንቋሸሽ ሰላማችሁን አጣችሁ እንጂ ማንኛውም ሙስሊም ውስጡ ከምታስቡት በላይ ሰላም አለው ሙስሊም ሰው ያለውን ውስጣዊ ሰላም ፣መረጋጋት ፣ደስታ ብታውቁት ኖሮ ያንን እናንተም ለማግኘት ጦርነትም ቢሆን ታውጁ ነበር።
@@achumatirunew8510 ሰውዬው በመረጃ ነው ያቀረብከው ላልከው ያቀረበው በሙሉ አውቀዋለሁ አንዱም ልክ አይደለም ስለ እምነቴ እኔ እራሴ አውቃለሁ እጂ እሱ ስለእምነቴ አያስተምረኝም እሺ ።ሁሌ እምትሉት ሙሀመድ የ 9 አመት ልጅ አግብቶ ደፍሮ እኛ ለምን ምክኒያት እንዳገቧት እምናውቀው እኛ ነን ዋናው እኛን ማስተማር የተፈለገ ትምህር ስላለ እንጂ እናንተ እንደምታስቡት ለስሜታቸው አይደለም ገባህ ።እና በ9አመቷ ቤታቸው ወሰዳት እንጂ ግንኙነት አላደረጉም እቤታቸው እምትንከባከባት ሌላ ሴት ነበረቻት ።ያነበበው መፅሀፍ ላይ እዚው ገፅ ላይ ይሄም ተፅፎ ነበር ለምን አላነበበላችሁም እውነተኛ ከሆነ?
@@HubelAl-UZZA ያንተ አስተሳሰብ ደግሞ ከሽትቤት የባሰ ግም አስተሳሰብ ነው ያለው ይሄን የገማ የቆሸሸ አስተሳሰብ ይዘህ ስታወራ አለማፈርህ።መጀመሪያ አዕምሮህን አፅዳ🤮🤮
የፈለጉ ነገር ብታርጉ ምንም ነገር አይቅንስም በነቢዩ መሀመድ ሰለላህአለይህወሰለም
ምርጫው የንቺ ነው 🤔 ከእውነት ጋር መኖር ወይም 🤷♂️
Be eyesuse sm mndenew 😢
🙏🙏🙏
መሀመድ እኮ ሴቶች ስያጣ ያክስቶቹ ልጆች ለማግባት ኣላህ ፈቅዶሉኛል ያለ ብርቅየ ሰዉ ነዉ😂😂😂 ኣዳሜ የእዉነት መስሎት እስከኣሁን ነኣክስቱ ልጅ እየጠበጠበ ነዉ 😂አረ ሼም
በርታ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከሁሉም የሚያሳዝነው ይሄንን ቁምነገር ብሎ የሚያቀርበው ቆሮቆንዳ ወንድ ከሆንክ በሰው ፊት ወጣ በልና ተወያይ እኛ ሙስሊሞች ማንንም ነቢይ ቢሆን አንሳደበም ወንድሞች በእየሱስ ነቢይ እነት የማያምን ሙስሊም እንደማይባል ታቃላችሁ ቁርአን ላይ ስንት ቦታም እንደተገለፀ እስልምናን ሰው ፈርቶ እንዲርቅ ባደረጋችሁ ቁጥር እስልምና እየተረዳ ስንቱ ሰለመ
በርታ ወንድማችን እንደውኮ የመሀመድ ነገር ክክክክክክ
muhammedhijabi vs david wood😅
I love Islam I love mohammed peace be up on him Islam is the only true religion
You mean the same Mohammad that married his child bride aisha ( a 9 year old innocent little girl )
Mohammad was 54 at that time when he penetrated Aisha at age of 9. A true messenger of “Allah” will never do such a disgusting act with a literal child. He is a false prophet. ☦️☦️
😄
@DinqiiTubes, your choice brother 🤔 deal with the facts and leave your fantasy 🤷♂️
የመጨረሻ ቆሻሻ ነው እኔ የጤና ባለሞያነኝ ውይ ሳስባቸው በጣም የሚ ሸት የሚገማ ሰው ነበር ማለትነው ሊያስታውከኝነው በቃ ውይ
@@yordate7629 አይደል እንደዝ አይነት ሰው በልብ ወለድም አላየን እንኳን ነብይ ።እውነቱን ልንገር ሙሁመድ ማለት ውበቱ ከጨረቃ የደመቀ ከፀሀይ የሚያበራ መአዛው ከሚስክ ከአምበር እጅግ የጣፈጠ በውበቱ ስንቱን የማረከ። ፀጉሩ እንደሀር የለሰለሰ፣ቁመናው ያማረ ነበር ።እጂ እናንተ እንደምታስቡት በጥላቻ አዕምራችሁ ውስጥ እንደተሳሉት አይደሉም ።የእውነት ብታዕቃቸው ኑሮ በፍቅራቸው ትበረከክ ነበር ።ሙሀመድን (ሰ.ዐ)ለማወቅ እና ለመውደድ ንፁህ አዕምሮና ንፁህ ልብ ያስፈልጋል።
@@EbtisamUJ መሀመድ ነው ከፀሀይ ይበልጥ የሚያበራው 😂 ሰው እኮ ነው ደሞ አምላክም አደረጋችሁት ኧረ ተይ ሼም ነው
ramahaafrica6269 melektegna enghe amlak audelum resul saw wbetachew weder yelelew betammmmm kongho neber fithachew ende thehay yabera neber
@@ramahafrica6269 ድሮም እኮ ያልተማረ ሰው የሰውን ስም ያጠፋል እንጂ የራሱን ስም መፃፍ አይችልም ፣እንደ አንተ አይነት ሰው ማለት ነው ።አንተ ብታምን ባታምን እኛ ምን አገባን ኢስላም እንደሆነ ሁልግዜም ሙሉ ነው ያንተ ማመን አያስፈልገውም
@@ramahafrica6269 አንተ ነብያችንን ለአለም እዝነት የተላኩትን ነብይ ለመሳደብ ሼም ያልያዘህ እኔ ለም ብዬ ነው ስለእሳቸው እውነቱን ለመናገር ሼም የሚይዘኝ
😢😢😢
S,a,w
😂😂😂😂😂😂
እንደ ዴቪድ እስልምናን በማጥናት የተዝናና የለም🤣
😁🥰
🤣🤣
ዘጋኝ ዘጋኝ ሳምንትም አልበላም ከአቅሜ በላይ ነው የመሀመድ ብልግና
😁😁
ውይኔ እየሰማሁ ስሄድ ጉድ ነው
ይሄ ሰወች እስልምናን እንዳይቀበሎሉ የምታረጉት ጥረት ነው ፈፅሞ ከእውነት የራቀ ማጥላሊያ ነው እስልምናን አላህ ሲሰጠን ከናንተ ያማይረባ ጣኦት መሸከም አዳነን ግን ማወቅ ያለባችሁ ነገር ከናንተ በፊት በጣም ሀይለኛ ከሓድወችነበሩ እነሱን ሁላ አልፈው ተልኳቸውንም በተሟላ ምንም ሳይጎል አድርሰዋል እስካሁን ድረስ ሰወች ወደእስልምና ሰወች ይጎርፋሉ አልሀምዱሊላህ ።ከጭፍን ጥላቻ ብታነቡ ይሻላችኋል
ይህንን መረጃ የሰጠንህ አንብበን መሰለኝ ካልተሳሳትኩ። ወይስ እንደጾማችሁ ሁሉ ማንበብ የሚለውም የተገላቢጦሽ ይሆን!! እኛ ስናነብ መረጃ እንሰጣለን። እናንተ ስታነቡ ምንድነው ምታደርጉት?
እስቲ የተኛዉ ነዉ ዉሸት በቃ ግምባሬን ኣይን ያርገዉ ማለት ኣታቆምም በስማኣብ
መንድሜ ቁርሀንህን አንብብ እና እዉነቱን ድረስበት እኛ ክርስቲያኖች ማንንም የማብሸቅ አላማ የለንም ይህ የህይወትና የሞት ጉዳይ ነዉ ያንተ ህይወት ግድ ስለሚለን ነዉ።
Emigermew mehamed Allah emibal tawet felsfolachu new yemotew beza lay eko erasun nebye negne ylal be 1 ken 9 setochen ywesbal siyastela ena lemn kuranachu lemn ke krstana befit alweredem new mehamed esikiweled Allah alneberm
የኛ ዉድ❤ ነቢ ብታቃቾ ነሮ እድህ ኣትልም ነበር ያሳዝናል😢😢
🤮🤮😂😂😂
😅😅😅. የናት ነቢ😊😊
በሀዲስ ነው የምታውቁት። ሀዲስን ላይ የተቀመጠውን ደግሞ ይሄው። ከእነተፍሲሩ ስላለ ምንም ልትል አትችልም። ያሳፍራል!
ምኑን ነው ሚያቃቸው አንቺ ደንቆሮ?? መፃፋቹ ላይ የተፃፈውን እኮ ነው የነገረሽ ፈጥሮ አደለም፡፡ ይሄን ያህል አፀያፊ ነገር ተሸክማቹ ምትዞሩ ድኩማን ለምን ገልጣቹ አታነቡትም፡፡ እዚ ከማለቃቀስ ደሞ ብታቀቸው ምናምን ትላለች
ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡
@@uruxhg8177 ከዚህ ሁሉ ከተነገረው ከተናገረው ውስጥ ምኑ ላይ ነው ውሸት ያለው አይሻ ሶንት አመቱዎ ነበር የ 54 አመት አዞዉንት ሆኖ 9 አመቱዎ ነበር ችግሩ ቁርሀኑን በደንብ አለመንቦቹ ነው
በመጀመራ ነገር ነብዩ መሐመድ በ33 አመታቸው ነው ከዚህ አለም የተለዩት !የአለም ህዝብ ሲያሰልም ስታዪ በቅናት ተቃጠላቹ የብዩ መሃመድ ሰው ናቸው ነቢም ናቸው እያ ፈጣሪ ናቸው አላልንም
አትዋሽ ነብዩ መሃመድ የሞተ 62 አመቱ ነው ። ክክክክክክክ መቸ እንደሞተ እንኩዋን አታቅም ክክክክክ የተወለደው : 570 ነው የሞተው ደሞ : 632 ነው ። ስለዚህ እናቱ አፈር ትብላና የሞተው በ 62 እድሜው ነው ። ክክክክ ክክክክክክክ
እድሜውን እንኳን ሳታቅ መድፍኑ ትከተላለክ ምን አለ ባትኮምት
ነብዩ መሃመድ የሞተው በ 62 እድሜው ነው አሁን ያለው ጋህነብ ውስጥ ጫት እየቃመ ነው ክክክክክክክ
Alllah hidaya yst wellahi yhn new llh mchlew
የቁራናቸን ተረት ስለነገራቹ ነው ?? ምኑ ነው ሂዲያ ሚያሰጠው ይሄ እኮ መፃፋቹ ላይ ያለው ነው ፡፡ የጨለማ ተጓዦች ከጭለማ ውጡ አይሞሮዋቹ በክፉ አጋንንት ተጠልፏ፡፡
ፈጣሪ ከጭለማ ወደ ብርሀን ያምጣቹ፡፡❤🙏
ግም አፍ አላህ ይምራህ ካልሆነ ሞትህን ያቅርበው
😁 እውነቱን በመረጃ ስለተናገርኩ ለኔ ሞት?🤔
@Ammar, በመረጃ ነው ያቀረበው🤔 ከተቻለ በመረጃ ማሳመን የግድ ይላል 🤔
@achumatirunew8510 የምን መረጃ ዝም ብሎ በለጸለፉ መሰላችሁ
😂😂😂😂ለዛ ነው አሰርየ የምር ሲበላ ሰሃኑ አጥቦ ነው ሚሰጠኝ የምር በሳቅ ይገለኛል በምን አጠበው ብየ እገረማለው
🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙈🙈🙈
Wellahi betaam tasaznalachihu
Yegna neby enante ke.tketfubachew negeroch bemulu yenetsu yeteru nachew
አይንሽን ግለጪ
@@GannatkindeeKindee ሃሃ፣ ክርክሮቹ እንደ እርጥብ ወረቀት የጠነከሩ ናቸው፣ እንደ እርስዎ ያሉ ሰዎች በራሳቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነቢያት ላይ እየረገጡ መሆናቸውን ሳያውቁ ነብዩ መሐመድን ለመተቸት ሲሞክሩ ምን ያህል እንደሚያስደስት ነው።
መረጃውኮ ከሀዲስ ነው😂
@@africainfotec6061 ሀዲስ ለይ የሰው አጅ ጥቡ ወይ ያለው ሁላ የለም ሰውየው ያለህን እነጂ ሀዲሱን አላነብከውም ሌላው የአምለክ ቃል ሳይሆን ሰዎች የፃፉትን አይቼ እምነቱን ጃጅ አለረግም ታአምረ ማሪያም የሚል የነተ መፅሀፍ ቅዱስ አይመስለኝም እነደ ሀዲስ ይመስለኛል አለውቅም መን አነደምትሉት ምን ይላል ከሻንቅላ ከደንቆሮ ከጋላ ከእስለም ከግብረሶዶማውያን መሬትን ሰንጥቆ የተገናኘ ውግዝ አነደሆነ ይናገራል አሺ ጋላ ደነቆሮ ሻንቅላ የአምለክ ፍጡር አደለም ጋላ የሚባል የለም ይመስለኛል ኦሮሞ ለማለት ነው ሻነቅለው ዶንቆሮ ፈልጎ ደነቁሮዋል አምላክ አደል የፈጠረው ሰዎች አንዳሰኛቸው የፃፉትን ሳይሆን የአምለክን ቃል አንብቦ ከዛ መናገር ሰምቶ ሳይሆን አንብቦ
s.a.w
yaa allhaa be nebi muhamed menged lay nebsen wusedat...
Yawu indesuu aynet koshashaa indesuu new mihonewu 😂
Be sex???😂😂
Be torrent?😂😂😂
አዎ እዛ ሄደህ 72 ድንግሎችን ትበዳለክ 😅
አይምሮዋቹ በሴጣናዊ አሰራር ስለተደፈነ ከዚ ክፉ መንፈስ ልትወጡ አትችሉም እፀልይልካለው ❤
Wed muslim wegenoche yhe egna ketim yametanew mereja sayhon be hadisachu lay yesefere ye mohammed ewnetegna tarik nw .selezi please we ewnet aynachun melsu.geta yerdachu
የኛውድ ነብይ ሙሐመድ
SAW አለምን በፍቅርየገዙ ትክክለኛ ሂወታቸው ታሪካቸው ብታቁኑሮ ጥሩነበር ተሳዝናላችሁ😢😢
በፍቅር የገዙ የሚለው ተመችቶኛል። እኔ የእናንተ ሙስሊሞች ጾም እና የመሐመድ ፍቅር ያስቀኛል። ጾማችሁ ከልክ በላይ በመብላት ሲሆን የመሐመድ ፍቅር ደሞ በሰይፍ ነው። ተቃራኒ አለም። ሰማይንና ምድርን አገላብጣችሁ አለመጥራታችሁ ራሱ ተመስገን ነው። ገልብጣችሁት ቢሆን በአናታችን ካልሄድን ብላችሁ ዘመናችንን በሙሉ በየ እለቱ ሰርከስ በመስራት ሚሰቃዪ ወንዶችና ሴቶችን ባየን ነበረ። ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያን ያህል የከፋ ነገር ውስጥ ባለመግባታችሁ።
@@ewnetyasarfal ወሏሂ በሰይፍ አደለም በፍቅርነውእጂ ብዙ ምእራብውያ አውረባ በብዙ የሰልማሉ በማበብ ሰውእደትሰውያመልካል በአላህ እየሱስ( ኢሳ)ምነአለ ቁርአን 61>6 መፀሀፍቅ ዮሀንስ 5>30ሉቃስ4>24ማቲወስ10>40እረ ብዙአለ ልጁደሞ በዶ/ርዛኪር ቪድወ ብዙቀጥፏል እየቁራረጠ ትቢተኛነዉ ወሏሂ
@@MehemdAll-kc4me መካን የተቆጣጠረው በጦርነት ነው አብቢ
የእስላም International ቋንቋ “ወላሂ” የትም ዓለም ብትሄዱ ወላሂ እያሉ የሚዋሹት ውሸት ገንዘብ የመውደዳቸው ጥግ የሚሰሩት ክፋት ማስመሰል ማስመሰል የመጨረሻ ፌክ ሀይማኖት ከስንት አንድ ነው በእውነት የሚኖሩት እነሱንም ጌታ ይርዳቸው
የሚሰቀጥጥ የቆሸሸ የሚሸት የሚዘገንን ነገር ነው ኦኦኦኦ የጌታ ተከታይ መሆኔ በአለም ላይ ትልቁ ሎተሪ ነው እግዚአብሔር ይድረስላቸው
የእስልምና መምህራን, ምዕመኖቻችሁን ክርስቲያኖችን ይህንን ጠይቁ ብላችሁ ጥቅስ ከምታሸመድዱ መጻፋችሁን ለምን አታስተምሯቸዉም? ሰው ሁሉኮ ክርስትያን ይሆን ነበር 😂😂😂
እነሱም እሱን አውቀው ነው😁
በትክክል ቆሻሻ ወራዳ ባለጌ ቅንዝረኛ አስገድዶ ደፋሪ ወንጀለኛ'''----
Kkkkkkk
ውሻ ነህ ደደብ
S.w.w
😅😅😅😅😅
Jesus is lord