EOTC TV | በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ በዓለ ሢመት የቀረበ ቅኔ
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
/ eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
/ eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
t.me/eotctvcha...
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
vm.tiktok.com/...
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
• EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
➽የትዊተር ገጻችን
/ eotct
➽የኢንስታግራም ገጻችን
www.instagram....
እኔ ኤርትራዊ ነይ የኢትዮጵያ ኣባቶች ከመጠን በላይ ነው ሚወዳቹ ምክንያቲም ትምህርታቹ ሰማይ ቢደርስ ትህትናቹ ደግሞ መሬት የሳመ ነውና እንዲሁም በሃይማኖት ሚተካከላቹ የለምና ያኑርልኝ እግዚኣብሔር ❤❤❤
🙏🙏🙏🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
ቅዱስነታቸው አቡነ ማትያስ እግዚያብሔር አምላክ በረከታቸውን ያሳድርብን
የኔ ደግ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏💚💛❤
እውቀትማ አለ እኮ አቡነ ማርቆስ የኔ አባት ስወዳቸው አይ ሊቅ እየው ቅኔ የማያቀው ጳጳስ ሁሉ ተሸማቀቀ ተነስ የሚባሉ መስሎአቸው ነው እኮ
በትክክል ኣባ ማርቆስ ሊቅ ደፋር ናቸው ከነ ስኅተታቸው ምክነያቱ እኔ እና እሳቸው ኣብረን ብዙ ዓመት ነው ኣብረን የኖር ነው ጥሩ ኣባቴ ናቸው እግዚኣብሔር ይጥብቅልን ኣሜን
ብጹኣን ኣባቶቻችን በረሀከታቹ ያሳድርብን ፈጣሪ
እንኳን ቅኔ ውዳሴ ማርያም አያቁም ቅኔ ማለት የሰዎችን ጭንቅላት ሙሉ አእምሮ የሚሰጥ ነው
እምዬ ኦርቶዶክስ ባይቀርልኝም መከራሽን ለኔ ያርገው
ኦ አባ እቀቦሙ የሚለው መዝሙር ከእግዚአብሔር ወልድ ለእግዚአብሔር አብ እንጂ ለጳጳስ አይሆንም ብለው አንድ ጳጳስ ሲከለክሉ አስታውሳለሁ። ለማንኛውም በዚህ ማንነት በሚፈተንበትና እውነተኛ እረኛ በሚገመትበት ጊዜ ለአቡነ ማትያስ እንኳን አደረሳቸው !
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን። እንኳን ደስ አለን፣ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰን። አሜን። አባቶቻችን አይዟችሁ በርቱ። አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የቅዱሳን አባቶቻችንን፣ የህጻናትን፣ የእናቶችን፣ የቤተክርስትያን አገልጋዮቹንና በአጠቃላይ የንጹሀንን መስዋእት ተቀብሏል። በርቱ። የኽቺ እለት አመስዋእት ፍሬና ምልክት ናትና አምላካችንን እናመስግን። አልተወንም አይተዎንምና። እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን።
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን
እንኳን አደረስዎ የኛ አባት ! አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
አባ ብዕፁ አቡነ ማርቆስ ቃለውትን ያሰማልን ቡራኪዎ ትድረስን❤❤❤❤❤
ቡራኬዎት ይደርብን አባቶቼ🙏🙏🙏
አባቶቻችንን እግዜብሔርያቆይልን እስከዘላአለምያኑርልን ድንቅ ቅኔ
አይ ኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነቶች ሊቃውንት እረጅም እድሜ ተተኪ ይስጣችሁ ።
አባታችን ሰላም በጤና እንኳን አደረሶት
ለ 11ኛው ዓመት በዓለ ንግሶ በረከት
ረድኤት አይለየን ጸሎተት ቡራኬያን ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
እፁብ ድንቅ ቅኔ ነው
እግዚአብሔር 100 ይጨምርልዎት
Egziabher yimesgn abatachen edmi ena tena yistelen kale hiwot yasemalen a abatochachne ❤🙏💖🙏💖🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
ፍትህ ለእማሆይ!!!!!!!! በባህርዳር ሴት መኖክሲት የደፈሩ አባ ክፍለማርያም የተባሉት ለፍርድ ይቅረቡልን ‼️‼️‼️‼️‼️እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ
ባለቅኔ የኔ አባት ደስ ሲሉኝ። ❤አንደበታችሁ ሲጣፍጥ። የብፁዕነትዎ ቡራኬ ይድረሰኝ 🙏🙏
የናንተ ጾሎት ያሰበን እግዛቤሄር❤❤❤
እንኳን አደረሰዎ ብፁእ አባታችን።
በረከትዎ ይድረሰን። በኛ ክፋት ያለ ሐጥያትዎ እርስዎም ተሰቃዩ
Abatachi shii Amet Nurulny❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሰዎት ክቡር አባታችን ይባርኩን
የኔታ አሥራት በጣም የምወዳቸው ሊቅ ናቸው
በርከትዎ ይደርብን❤❤❤
እኒህን የመሳሰሉ ሊቃውንንት የሰጠን አምላክይመስገን ወደፊት ግን ምትክ እንዳናጣ ልናስብበት ይገባል።
🙏🏽💚💛❤️
Enkwan Adrso...berkato ydrben
የኔታ አፈወ ወርቅ ም አሳመሩት ብፁዕ አቡነ ማርቆስ መጽሐፍም የቅኔም መምህር ናቸው የኔታ አፈወወርቅም የቅኔ መጽሐፍ መምህር ናቸው
ammen brketachu yidresbin
ፍትህ ለ እማሆይ!!!!!!‼️‼️‼️‼️በባህርዳር አባይማዶ ገብርኤል የሴት መነኩሲት የደፈሩ አባ ክፍለማርያም ለፍርድ ይቅረቡልን‼️‼️‼️‼️🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጉድ በል አገር‼️‼️‼️‼️‼️
ኧርቶዶክስ የጥበብ ቋት ነች
አይ ሊቅ
ቅኔዎቹ ድንቅ ነበሩ ነገር ግን በጣም ድምጹ ተቆራርጧል ወይ ካልሆነ edit ተደርጎ ይለቀቅ 🙏🙏🙏
ንፁህ ኦሮሞ ጳጳሳት ተብለው በዘር የተሾሙት ግን ቅኔ ይችላሉን እስኪ ጋብዙልን
ወፍ
ኬት መቶ ! ወፍ የለም😂
ጥሩ ጥያቄ የእኔም ጥያቄ ነው ዳይ
አትፍረድ እንዳይፈረድብህ
አትፍረድ እንዳይፈረድብህ
በደምብ ገልፀውታል አዲስ የተሾሙት ሊቃውቱ ሲስቁ ግራ ገብቷቸዋል ስላልገባቸው
Abetachin beraketachin yedareben
እውነት ነው ምንም በሌለበት ክርስቴያኖች ቦየቦታው እየተገደሉ ባለበት በዚህ ዎቅት ምን ተገኝቶ ነው የሚሞገሻሹት???
ምን ስለተገኘ ነው አሁን ቅዱስ አባታችን ማለት አበዛችሁት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ነጥቃችሁ መኪናቸው ነጥቃችሁ ከፈለጉ መቀሌ ይሂዱ ይባል አልነበረም እንዴ
ወሬ ብቻ!