በሰው ደም የገነነው አደገኛው የስለላ ድርጅት Salon Terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • በሰው ደም የገነነው አደገኛው የስለላ ድርጅት በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን
    ሚኪያስ በቀለ እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub

КОМЕНТАРІ • 197

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 2 роки тому +14

    ምርጥ ነው...!!!

  • @sarahsarah5974
    @sarahsarah5974 2 роки тому +19

    እስራኤል ሁለተኛ ሀገር ሰላምሽ ብዝት ይበል ልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @semirakedir3893
      @semirakedir3893 2 роки тому +1

      በሰው ደም መመስረት የምትሞክርን ሀገር መውደድ ከመልካም ባህሪ አይደለም።

  • @belomos5981
    @belomos5981 2 роки тому +25

    አባቴ እና ሊገለው የመጣን ቀድሞ ካልገደለ ይሸልመው ያጠፏቸውን እና ሊያጠፏቸው ያቀዱትን ቢያጠፉ ምኑ ነው የሰው ደም ጥማት እንደ አሜሪካ የበላይ ለመሆን ወይ ለገንዘብ ቢሆን ሀሳብህ ልክ ነበር ግን የህዝብ ሰላም ለማረጋገጥ ነው እስካሁን ካነበብኩት ለማንኛውም በጭራሽ ሚዛናዊ አይደለም እያጨበጨቡ ይሙቱ ነው ጭብጡ

    • @HasenKarabe1552
      @HasenKarabe1552 Рік тому

      Do you know Neqiba!!

    • @hanilovesweet8941
      @hanilovesweet8941 10 місяців тому

      አላህ ያጥፋሽ የአረመኔ ተባባሪ የአይሁድ አሽከር

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 9 місяців тому

      ስሙኮ "አብዱልሰመድ ነው" አባቱ። የወስላ ለአይሁዶች ያላቸው ጥላቻ በጡጦ ነው የተጋታቸው። እስራኤልም ጠላቶቿን ጠንቅቃ ስለምታውቃቸው መሐላቸው ቁጭ ብላ እንደቪዮ ጌም ነው ምትጫወትባቸው። የ6ት ቀኑ ጦርነትን ያስታወሰ ሁሉ የወስላዎችን ለአይሁድ ያላቸውን ጥላቻ አብሮ እያስታወሰ የእስራኤልን የጀግንነት ጀብዱ ደግሞ ያደንቃል። ወስላዎች አይችሉም እንጂ ቢችሉ ከእነሱ እምነት ውጪ ያለ የዓለምን ሕዝብ ይጨርሱ ነበር። ፈጣሪም ሳይደግስ አይጣላም እንዲሉ እንደ እስራኤል ያሉ ጌቶችን አዘጋጀላቸው። ይኸው እድሜ ልካቸውን ያላዝናሉ ግን ወፍ የለም!!!

  • @מולאאבגל
    @מולאאבגל 2 роки тому +4

    ተጥቀቅ 🤬😡😡🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @goje8503
    @goje8503 2 роки тому +9

    ኦሽዊትዝን: ኤክሶደስንና የሙኒክ ኦሎምፒክንም ግፍ ተርከው! ያኔ የእስራኤላውያን ሃገር አልባነትና ጄኖሳይድ ሲታይ የመኖር ህልውና ጉዳይ ነው የማንም የአረብ መሪ በጠገበ ቁጥር እስራኤልን አጠፈለሁ ማለት ምን ማለት ነው!

  • @efrata8846
    @efrata8846 2 роки тому +10

    ወንድም ትንሽ አጋነንክ ደሞ ስሜን አጠፋህ ብሎ አይኑን እንዳይጥልብህ ተጠንቀቅ

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 2 роки тому +8

    መጀመሪያም እስራኤል የይዲዎች እንጂ የአረቦች አይደለም ጠላትን ቀድሞ ማጥፋት ግድ ይላል!

  • @natnaelethiopia4828
    @natnaelethiopia4828 2 роки тому +5

    Betam new yemewdachu eske mechereshew ketlubet

  • @ayanaatakliz5434
    @ayanaatakliz5434 2 роки тому +2

    አድልዎ አትጠቀም አይጠቅምህም
    21 አረብ አገሮች በመተባብር እስራኤልን ለማጥፋት ጦርነት አወጁባት ነገር ግን ሙሳድ weym wetaderoch በ6 ቀን ስለተደመሰሱ የዛ ጦርነት እፍረት እስካሁን በእስራኤል ጥላቻ አለባቸው የናዚ ምክንያት ሳይሆ ሙሳድን የወለደው የአረብ ወይም ሙስሊሞች በእስራኤል ላይ የፈጠሩት ጭፍጨፋ ነው ሙሳድን የወለደው ።
    እስራኤል ሁሌም ወደፊት

  • @yonelove9930
    @yonelove9930 2 роки тому +2

    ከሳሙኤል ዶው ቦሀላ ያለውን ታሪክ ቀጥለው

  • @birutawitmulugeta
    @birutawitmulugeta 3 місяці тому

    ምርጥ ነዉ

  • @DerashEkub
    @DerashEkub Місяць тому +1

    ምንም ሙስሊም ብትሆን ጋዜጠኛ ስትሆን ከዚ አይነት አሳቤ መውጣት አለብህ ... ነፃ ሁን....ሙስሊም የማግነን ሌላውን የማጠልሽት አባዜ ተጠናውቶሃል...

  • @atalay1437
    @atalay1437 2 роки тому

    እስራኤል ለዘላለም ትኑር እረ ባክህ ሌሎች ሲገሉስ እነሱም እኮ ለመግደል መሰለኝ የሚመጡ አተ ጥላቻ ያለብህ ትመስላለህ

  • @SalemEdae
    @SalemEdae Рік тому +1

    አጋነንከው በጣም

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 роки тому +1

    ቆይ ግን አብዱ, እኔ የምለው,
    ለነብሱ ያልተሳሳለት ሰው, እንዴት ለሰዎች ነብስ ሊሳሳ ወይም ግድ ሊሰጠው ይችላል?

  • @tsbahalenitesfa8905
    @tsbahalenitesfa8905 2 роки тому +1

    Muslim sle honk now Israel ye ayhudawya hagr ye abrham en musye hager mehonwan atrsu

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 2 роки тому

    ሰላም

  • @seifetsegaye5077
    @seifetsegaye5077 Рік тому

    ምን አይነት አማራጭ እስራኤል ውስጥ በአጥፍቶ ጠፊ ቦንብ በምግብ ቤት በአውቶቢስ በሚፈስም ጥቃት ይሞት የነበው ስውስ ዘገባህ በጣም የተጋነነነው

  • @SurprisedCricketSport-pv2sp
    @SurprisedCricketSport-pv2sp Місяць тому

    እንጭቅ ለመሞት ነው
    ኋላ የለበውትም

  • @AsefaTafere
    @AsefaTafere Місяць тому

    የእጁ ያገኛል

  • @tseayamamo4136
    @tseayamamo4136 Рік тому +1

    በማታውቀው በማይገባህ ገብተህ ሀሰትን እንደውነት ኣስመስሎ ማቅረብ ትልቅ ሀጢአት ነው

  • @BilalKemal-g8w
    @BilalKemal-g8w 11 місяців тому

    አይሁዳውያን መወገድ አለባቸው

  • @tadeabegaze2979
    @tadeabegaze2979 2 роки тому +3

    መድሎ ያለበት ሚዛን ያልጠበቀ ነው

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 2 роки тому +2

    ሞስሊም ነህ መሰለኝ
    ዩፎ ነክ ጉደኛ አጥፍቶ መጥፋት ሞስሊሞች ይረሳል እንዴ

  • @Hope-pe8rf
    @Hope-pe8rf 5 місяців тому

    Why don't you tell us historically before the arrival of the Arabs the land was Jews land?

  • @nat6521
    @nat6521 2 роки тому

    👍🏽👍🏽👍🏽

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 2 роки тому

    Antenim endayigeluh ,ye you tub genzeb yikiribih endezih ayinet neger manger adega alew ,ye katit 23 new yetemarew yilalu ,mosad,

  • @bruktsfaye108
    @bruktsfaye108 Рік тому +1

    islam selhonek nw israel huleam hayale nech

  • @basabera86
    @basabera86 2 роки тому

    abdusemed lek ende befitu nazi ligedlachew endetegazut zarem yelequ aynet yezet yalew terek new ewnetm demo ke rasachew wechi manem liderselachew alchalem nbr so erasachew ke xeqat mekelakelachew mndnew tefatu lelaw demo betam new metmechegn abduye adenkehalew

  • @fhuggurd5208
    @fhuggurd5208 Рік тому

    አተ እራሱ በቅርቡ ትወገዳለህ

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 2 роки тому +4

    ከ እስራኤል ጥላቻ አለህ እንዴ

  • @habtamusamuel7121
    @habtamusamuel7121 Рік тому +3

    ትረካው በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን አድሎ አለ የእስልምና ተከታይ ሀገሮች የሚፈፅሙትን ክፋት ብታቀርብልን አንድ ሀገር በሚተነኩሱት ሰዎች ላይ እርምጃ ይገባዋል

  • @IsraEl-vy4nf
    @IsraEl-vy4nf 2 роки тому +6

    ሚዛናዊነት የጎደለዉ አንድን ማህበረሰብ ሰይጣናዊ የማድረግ ሙከራ

  • @viva9025
    @viva9025 2 роки тому +9

    ጋዜጠኛ አስከሆንክ ድረስ ከወገንተኝነት ነፃ መሆን አለብህ።

  • @behayluasgdom1890
    @behayluasgdom1890 2 роки тому +8

    ሁሌ ጥያቄ ሆኖ የሚያልፍ ነገር አለኝ በዚህ ሳሎን ቲዩብ ለምን አሜሪካን እና እስራኤልን የአይሁዳውያን ድርጊቶች ክፍቶች ይናገራል ለምን እንደ ክፍታቸው መልካም ስራቸውን አይናገርም ይህ ሳሎን ትዩብ እስላማዊ ንቅናቄን የሚያቀነቅን ሆኖ ነው ያገኘሁት በእኔ አርዳድ መበደልን መጨቆንን በዚህ የእምነት ላይ የደረሰበት እየደረሰበት ያለ ሃገራትን በዚህ እምነት ተከታዮች እንዲጠሉ የሚሰራ ሚዲያ ነው አላማውን ለማወቅ የወደኋላውን የሰራቸውን መመልከት ይበቃል ወገን ሁሉን ነገር ቆም ብለህ መርምር ????

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 2 роки тому +29

    ይህ አቀራረብህ ሚዛናዊ አይደለም እስራይል ላይ ጥላቻ ያለህ ይመስላል

    • @Victoria-cs4oc
      @Victoria-cs4oc 2 роки тому +4

      ሙስሊም እኮ ነው ሲስቱ ከዝንብ እርጎ ሲገኝ ታቂያለሽ 😃😉

    • @semirakedir3893
      @semirakedir3893 2 роки тому +1

      @@Victoria-cs4oc እስራኤልን ከጠላም ሙስሊም ስለሆነ ሳይሆን ሰው ስለሆነ ነው።

    • @Victoria-cs4oc
      @Victoria-cs4oc 2 роки тому +2

      @@semirakedir3893 ሰው ሆኖ ደሞ እስራኤልን መጥላት ከባድ ነው::

    • @hamudehamudie347
      @hamudehamudie347 Рік тому

      እውነቱ ይህን ይመስላል እየመረረክም ዋጠው ታሪኩ ምንም ስተት የለበትም

  • @destaendale6777
    @destaendale6777 2 роки тому +6

    Please የእስራኤል ወታደሮች ያደረጉትን {ኦፕሬሽን ኢቴንቤ}

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 2 роки тому +28

    እስራኤል ለዘልአለም ትኑር

    • @beyaabe
      @beyaabe Рік тому

      በኔዘመን እስራኤልና አሜሪካ ሲጠፉ ባይ

    • @abduahamed3254
      @abduahamed3254 Рік тому

      የሁዲወችን ገምድር ገፅመጣፍት ነው

    • @hanilovesweet8941
      @hanilovesweet8941 10 місяців тому +2

      እስራኤል ለዘላለም 👎👎👎👎👎👎👎👎👎ያዉ ወደ ሲኦል

    • @asrerparistan9076
      @asrerparistan9076 9 місяців тому

      ​@@beyaabeምኞት አይከለከልም

    • @asrerparistan9076
      @asrerparistan9076 9 місяців тому

      ​@@hanilovesweet8941አንተና ዘሮችህ ጥፉ

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 2 роки тому +50

    እስራኤል ለዘላለም ትኑር!😍

  • @bereketfikre2554
    @bereketfikre2554 Рік тому +2

    “ሐማም ለሚስቱ ለዞሳራና ለወዳጆቹ ሁሉ ያገኘውን ሁሉ አጫወታቸው። ጥበበኞቹና ሚስቱ ዞሳራም። በፊቱ መውደቅ የጀመርህለት መርዶክዮስ ከአይሁድ ወገን የሆነ እንደ ሆነ በፊቱ ፈጽሞ ትወድቃለህ እንጂ አታሸንፈውም አሉት።”
    - አስቴር 6፥13
    እስረኤሎች አስቸጋርወች ብሆኑም እንኳን የእግዚኣብሔር የቃል ክዳን ህዝብ ናቸው ጠባቅያቸውም እግዚአብሔር ነው
    ከእነዝህ ታርኮች ይልቅ በመጽሓፍ ቅዱስ የለዉን ትንብት ብታውቁ በምፈጠረው ታርኮች አትደነቁም ልሆን ያለው ሁሉ ይሆናልና
    ትንቢተ ሕዝቅኤል 37 ተገበዙልኝ በትንሹ ይህ ትንብት ከተተነበያ ወደ 2600 ዓመታት ርቀት አላ የደረቁ አጥንቶች ግን መገጠጣም ከጀመራ ገና 73 ዓመት አከባብ ነው ተጨማር መረጃ ስለወደፍቷ እስረኤል በመጽሓፍ ቅዱስ አለለህ ትንቢተ ደንኤል ...

    • @bedrunur280
      @bedrunur280 Рік тому

      Eneko ye Ethiopia Christianochi tigermugnalachu
      Ayihudochi eyesusin wegerut gedelut keteketut ...by the way Christianochin ahunim dres yitelalu taot amlaki adregew nw miyasibowachu lmn endemitedegufuwachew alakim ..... yimslegnL muslimochin selemigedlu. Chrstianoche des yilowachuhal lebel ???yigetmegnal

  • @dawityohannes5382
    @dawityohannes5382 2 роки тому +9

    ዛሬ ሙስሊም መሆንህን አቀራረብህ አስታወቀብህ 😏😏😏 #እስራኤላውያን በመሬታቸው እንጂ እሚኖሩት ማንንም አልቀሙም ገዳይ ላልከው ደሞ አለም ላይ ከሙስሊም በላይ አረመኔ ገዳይ የለም

  • @gizawkebedetadesse215
    @gizawkebedetadesse215 6 місяців тому +1

    እስራኤልሠው በላ የሠይጣን ወይም የሉሲፈር መንግሥት ነው።
    ስለሠው ግድ የላቸውም።
    እየሱስን የካደው የይሁዳ ልጆች ናቸው። የደረሠባቸው በደል አሰከፊ ቢሆንም ያንኑ እየደገሙት ነው። ትክክለኛ ትንተን ነው።

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 2 роки тому +3

    ለእስራኤል ጥላቻ እንዳለህ ግን በደንብ ያስታውቅብሃል

  • @Christian2425.
    @Christian2425. 2 роки тому +40

    ያንተን ዝግጅት በጣም ጥሩ ነው አምልጦኝ አያውቅም ይኤ ግን ትንሽ መድሎ ይታይበታል እስራኤል እና ሕዝቦችን ሴጣን አድርገህ ነው ያቀረብከው እኔ እስከሚገባኝ ሞሳድ ይገድላል እውነት ነው ግን ማንን ? ብሎ መጠየቁ አግባብ ይመስለኛል ለምሳሌ የህስራኤል ኦሎምፒክ ቡድን ጀርመን ላይ እንደደረሰባቸው የሽብር አደጋ viva mosad shalom

    • @sewmehonsisay6597
      @sewmehonsisay6597 2 роки тому +12

      ሀሳብክን እጋራለሁ። አንዴ ብቻ ሳይሆን በተደጋጋሚ አድሎ ያለበት የሚመስል ወይም ደግሞ የቁጭት አይነት ትረካ አይበታለሁ።

    • @andytubemeet7057
      @andytubemeet7057 2 роки тому +4

      በትክክል አድሎና ማዛኑን ያልጠበቀ ተረክ ነው የአንዱን አጥያት ያጎላና የሌላውን አጥያት ለመደበቀ የተሞከረበት ነው ነገር ግን እውነት ሁሌም ህውነት ነች

    • @አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ
      @አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ 2 роки тому +6

      የተራኪውን ስም እና ሀይማኖት አትዘንጉ እንጅ!
      ማንኛውም ሙስሊም የሆነ ሁሉ ለእስራኤል ልዩ ጥላቻ ነው ያለው::
      አለም ላይ እንደ እስራኤላውያን የተበደለ የተሰቃየ ማህበረሰብ ይቅር እና እንስሳት እንኳ የለም:: ከፈርኦን እስከ ሂትለር ከዛም በስደት የተቀበሉት መከራ እልቆቢስ ነው::
      ስለዚህ ሞሳድ ለእስራኤል ከፈጣሪ በታች ክንዳቸው ነው:: ሞሳድ ብቻ ሳይሆን ሌላም ቡድን አላቸው!
      I love mosad

    • @አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ
      @አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ 2 роки тому +1

      @@addisaddis1896 አንደበቶቹ ላይ ያለውን ጥላቻ ማን አዋሰው?

    • @codewithabuki
      @codewithabuki 2 роки тому

      Eyesusns ma sekelew drom kfowoch nachew hitler endalew

  • @befikirusewgeday4932
    @befikirusewgeday4932 2 роки тому +3

    አቀራረብህ መድሎ አለው ተጠንቀቅ ዋጋህን እንዳታገኝ

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 9 місяців тому

      ስሙኮ "አብዱልሰመድ ነው" አባቱ። የወስላ ለአይሁዶች ያላቸው ጥላቻ በጡጦ ነው የተጋታቸው። እስራኤልም ጠላቶቿን ጠንቅቃ ስለምታውቃቸው መሐላቸው ቁጭ ብላ እንደቪዮ ጌም ነው ምትጫወትባቸው። የ6ት ቀኑ ጦርነትን ያስታወሰ ሁሉ የወስላዎችን ለአይሁድ ያላቸውን ጥላቻ አብሮ እያስታወሰ የእስራኤልን የጀግንነት ጀብዱ ደግሞ ያደንቃል። ወስላዎች አይችሉም እንጂ ቢችሉ ከእነሱ እምነት ውጪ ያለ የዓለምን ሕዝብ ይጨርሱ ነበር። ፈጣሪም ሳይደግስ አይጣላም እንዲሉ እንደ እስራኤል ያሉ ጌቶችን አዘጋጀላቸው። ይኸው እድሜ ልካቸውን ያላዝናሉ ግን ወፍ የለም!!!

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 Рік тому +2

    በትንሽ መሬት ይዞታና ጥቂት ህዝብ ሁና ምትኖር ሐገር ፣ ዘርኛ ፣ ፅንፈኛ ፣ አክራሪ፣ በስጋት ምትኖር፣ ጠንቃቃ ፣ አረመኔ ፣ ሌባ ፣ ማትሰላች ፣ ማትሸነፍ ፣ ምሁር ፣ ተመራማሪ እና በጣም ብዙ ቃላቶች ሚገልጿት ታላቅ ሀገር ናት።
    ብቻ በረካታ የማይቻለውን እንዲቻል ማድረግ የቻለች ብርቱ ሐገር ናት!
    እኛ ኢትዮጵያውያን ከሷ ምንማረው ብዙ ነገር አሉ። እናመሰግናለን !

  • @tibebusolomon1191
    @tibebusolomon1191 2 роки тому +10

    እስራኤል ማለት አሸናፊ በማለት ነው ። ወደክም ጠላህ በምድር ላይ ምርጦች አድርጎ ፈጥሯቸዋል

    • @abdubab2669
      @abdubab2669 2 роки тому

      Fetari yeregemachew seochm nachew

  • @tsedalufenta3316
    @tsedalufenta3316 2 роки тому +15

    እረጅም እድሜና ክብር ለእስራኤል 🇮🇱

    • @hanilovesweet8941
      @hanilovesweet8941 10 місяців тому

      እስራኤል ክብር የላትም መጤ ወራሪ በሰዉ ሀገር ሀገሬ ያለች ከሀዲ ደም ጠጪ አዉሬ ናት አብረሻት ወደ ሲኦል መልካም ነበልባል ይሁንላቹ

  • @addisrichcom3477
    @addisrichcom3477 2 роки тому +8

    የኢትዮጵያን ደም መጣጭ ስለ ሆነው የግብጽ፣እና የሳውዲ ደህንነት መስሪያ ቤት ስራልን እስኪ

  • @adanegetu7356
    @adanegetu7356 2 роки тому +7

    🇮🇱🔯🇺🇲💪💪god blass israel

  • @sarawube4098
    @sarawube4098 Рік тому +6

    በጣም አድማጯቹህ ነኝ በምትሰሩት ሰራ ተጠቃሚ ነኝ በዚህም አመሰግናለሁ ።ለፍልሰጤም የምታደሉትን ነገር በልክ አድርጉት

    • @hanilovesweet8941
      @hanilovesweet8941 10 місяців тому

      የፍልስጤምን ጦስ ጥንቡሳስ ይዘሽ ከአዉሬዎቹ ጋር ሲኦል ግቢ

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 9 місяців тому

      ​@@hanilovesweet8941ምነው አንቺ የፍልስጤም ቅምጥ ነኝ አልሽ። ለምን ሄደሽ አትዋጊላቸውም? ጭገራም!

  • @fitsumf9345
    @fitsumf9345 Рік тому +1

    አረብ ቢሞት ይሻላል ከሚኖር ምንድን ነው ምትቀባጥረው

  • @mulugetaaddisu6307
    @mulugetaaddisu6307 Рік тому +1

    ሙስሊም ስለሆነክ አልፈርድብክም

  • @eyotasama4982
    @eyotasama4982 2 роки тому +9

    እስራኤል ታልነኳት አትነካም የሚነካትንም ቀድማ ተደፋው አለች

  • @Feyisel-zo4ws
    @Feyisel-zo4ws 2 місяці тому

    ቢዘገይም የማይቀር የማይለወጥ ሀቅ
    አይሁድ የተባለን ሁሉ ጉኡዝ ሳይቀር ይፋለማቸዋል ይደመስሳቸዋል ያጠፋቸዋል
    በአላህ ፍቃድ

  • @AlebachewAbeje
    @AlebachewAbeje 17 днів тому

    አህህ ሌላ ትኩሳት የመረረ ጥላቻህ እና አክራሪነትህ ጎልቶ ታየብሽ ክፉ ሀሳብ መች በጀን ሸ ልጥላጥ😂
    እስራኤልና ጀብደኛው ሞሳድ ለዘላለም ይኑሩ🎉

  • @MesertetamenTebje
    @MesertetamenTebje 2 місяці тому

    አለም ላይ እርሷ የደረሰባት ግፍ የደረሰበት ህዝብ የለም እሳራኤልን መዉደድና ማድነቅ ከሀይማኖት ጋር አይገናኝም ትመቸኛለች አገርን መዉደድ እንደነሱ ነዉ

  • @solomonkeffa230
    @solomonkeffa230 Рік тому

    ያቀረብከው በጥላቻ የተሞላና ለአንዱ የወገነ ተረት ተረት ነው፣ እሥራኤል ለህልውናዋ ስትል ጠላቶችዋን መምታትዋ ትክክል ነው

  • @danielnabi-sz7zq
    @danielnabi-sz7zq 6 місяців тому

    ለምንድነው የእስራኤልን ጭካኔ እና ጥፋተኛ አርገ ተቀርባለህ ለምን የወጋቻቸውን ሀገር ጥፋት እና አረመኔነት አታቀርብም ነው አንተ እስላም ሀይማኖት ተከታይ ሰለሆንክ ነው ፕሮግራምህን እንዲጠላ እያደረከው ነው

  • @dehareglemlem
    @dehareglemlem Місяць тому

    ጥላቻ አለብህ
    ትረካህ ጥላቻ ነው
    የትኛዋ ዓረብ ናት ለእስራኤል ተኅታ ምታውቅ?
    ዘረኛ ነሀ

  • @solomonsahile5801
    @solomonsahile5801 4 місяці тому

    ምንም እንኳን አድናቂህ ብሆንም ያቀረብከው ዘገባ ለአረቦች አድሏዊነት አለው በተጨማሪ ወገንተኛ ነህ እነሡ ከብቶችን ነው እንዴ የሚገሉት ብትችል መልስ ብትሰጠኝ ። ይህንን ስል ግን ንፁሐንና ሰላማዊ ሰዎች ይሙቱ እያልኩ አይደለም እስራኤልና ፍልስጤም ውስጥ ብቻ አይደለም የትኛውም የአለም ክፍል ያሉ ምንም የማያውቁ ሰዎች ሲገደሉ፣ ሲሰደዱ እና ሲሰቃዩ ሳይ በጣም አዝናለሁ ሰው ስለሆንኩ ህመሙ ይሰማኛል ምክንያቱም ነገ በእኔ ስለሆነ አብዛኞቻችሁ የሀገራችን ጋዜጠኞች ነጮች ያሉትን ብቻ ይዛችሁ ነው የምታወሩት እስራኤል የምትባል ሀገር እኮ ጥንትም ነበረች ቅኝ ገዥዎች ሮማን ኢምፓየር፣ ኦቶማን ቱርክ፣ግሪክ ፣ ፋርስና ሰይጣኗ እንግሊዝ ምንድነው የሰሩት? እስራኤላውያን ወደ ግብፅ እና የተለያዩ የዓለም ሀገራት የተሰደዱት ከየት ነው የዚህን ጥያቄ መልስ ስጠኝ?

  • @tedibogale
    @tedibogale Рік тому +1

    ፍትሃዊ ሁን !

  • @alayimdesia5507
    @alayimdesia5507 Рік тому +1

    🥰🇮🇱🕍🇮🇱🕍🇮🇱🕍🥰

  • @אוריטקלה-ק3נ
    @אוריטקלה-ק3נ Рік тому +1

    ዘጋቢ ተብየው የት አባክ አውቀህ ነው ሰለሞሳድ የሚአስለፈልፍህ.. አንተም በመቸረሻህ ቀን ታውቃቸው አለህ..…..

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 роки тому +6

    እስራኤል🇮🇱 እስራኤል🇮🇱 ናት በቃ ወይ ፍንክች

  • @temokrotube1159
    @temokrotube1159 2 роки тому

    ያጠናቀረው ሚኪያስ በቀለ ያቀረበው አብዱልሰመድ መሀመድ እና ምንአድርግነው የምትሉት እኔ በግሌ የስለላ መፀሀፎችን ልብ አጠልጣይ ስለሆኑ ብዙ አንብቢያለሁ የምሳድን የስለላድርጅት ጨምሮ እውነት ነው ምሳድ የተቋቋመው የሰዎችን ነፍስ ለማጥፋት ነው ቀድም ነገሩ ከመከሰቱ በፊት መጠንቀቅ መንቃት እና ማክሸፍ ሰውን እያደኑ ደም መምጠጥ የተለያዩ ናቸው ነፍሰ በላ ድርጅት ነው።

  • @dawitbirhanie2254
    @dawitbirhanie2254 2 роки тому +9

    ከዚም በላይ ስሩልን አብዱየ ስለ ስለላ ❤❤❤

  • @SisiaSisie
    @SisiaSisie Рік тому

    ደምመላሹ በሚል ይስተካከል የተከበሩ ጋዜጠኛ አብደል ሰመድ መሀመድ

  • @betsegawendalew7637
    @betsegawendalew7637 2 роки тому +3

    ለዚህ ነው እስራኤላውያን የሚመቹኝ። ሚሊየን ከሚያልቅ . . . አንድ በጥባጭን ማሰናበት።

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Рік тому +2

    👩‍💻
    እዚ ቤት ድቅ ታሪክ ነው
    ያለው እስኪ ልኮምኩም👩‍💻

  • @TesfahunCool
    @TesfahunCool 3 місяці тому

    እኔ የምከተለው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው እስራኤል በጋዛ የምታደርገው ግፍ ግን እንደሰው ዝም ብዬ የማልፈው አይደለም ። ሞት ለእስራኤል‼️

    • @Tsegay-gr2lx
      @Tsegay-gr2lx Місяць тому

      ችሎታህ ይህ መጥፎ ጽሁፍ ብቻ ነው ኦርቶዶክስ የምታስተምረው ለሞት ሳይሆን ለሰላም ጸሎት ነው።

  • @tadelekebede9084
    @tadelekebede9084 2 роки тому +1

    Zigjtu ejg mirt new.
    Gin
    Gin
    Gin
    Kaltefa qalat
    Yewr dinbr bemalet meterekachihu betam yamal.
    Yhen zigjt akal gudategnochim yketaatelutal eko.

  • @hageretube6932
    @hageretube6932 2 роки тому +2

    Gazeteya gelelteya new mehon yalebet

  • @allinonetube5277
    @allinonetube5277 2 роки тому +5

    አድሎ የበዛበት ዘገባ

  • @lovenaturechannel8080
    @lovenaturechannel8080 2 роки тому +2

    ለም ሞላ ብቃረናትም የፅዮን ልጆች ድል የማይቀር ነው

    • @hanilovesweet8941
      @hanilovesweet8941 10 місяців тому

      ሽንታሞቹ እየተረፈረፉ ነዉ እነሱ ጀግንነታቸዉ ህጻናት ላይ ነዉ ግን በቅርቡ ተጠራርጋቹ መሄጃቹ ደርሶዋል so ሲኦል ተገናኙ

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 9 місяців тому

      ​@@hanilovesweet8941
      "መመኘት መብቴ ነው
      ምንም አቅም ቢያንሰኝ ብሆን ድሃ"
      የሚለውን የፍቅራዲስን ሙዚቃ ተጋበዝልኝ።
      መቼስ ለአፍ ዳገት የለውም! 😂

  • @አቡዱማኛማኛ
    @አቡዱማኛማኛ Рік тому

    ኢስራል ከሚድር ትጠፈልች ኢሽለህ በቅሪብ ግዝ

  • @KalekidanKale-g6x
    @KalekidanKale-g6x Місяць тому

    Ene eskgemigebagn telaten matifat yale yeminor new

  • @abdu-jt9st
    @abdu-jt9st 9 місяців тому

    እስረኤልን የፈጠረ መበረቅ ይምተት

  • @petrockanroll
    @petrockanroll 2 роки тому +1

    These ppl that this day call themselves to be elected by God as his ppl are not. Anyone that knows true history knows of their deeds to be of the god that was struck down to earth and wants to see humanity done away with. not by the most high god in heaven who loves us. Their inherit traits besides hatred for Jesus, Christianity and all who aren't them is that which was witnessed by Moses upon his return with the commandments. Made more unbelievable from him having freed them and those things he taught them and did for them. Soulless it seems. Who else would have behaved in such a way? Well I'm beginning to see more and more degrade to such lack of morals in southern California and in all places they rule and corrupt. But never would have thought such was possible in America in my youth! A time when you didn't have to lock your doors or role your window up when kids were safe to play on the streets at night and hearing ppl freely cursing in public was unacceptable and finally tho I could go on, a time around Christmas when there was truly a good spirit that flowed in the air and ppl corralled stars and crosses adorned the top of trees there were mangers Jesus was as present as Santa. They remove Jesus from Christmas imagine and yet their minoras increase and remain.

  • @mekdestaye1674
    @mekdestaye1674 Рік тому

    Deg aregua menawe ensua laye ya hula bela sewrd lemen atawerame esrel keduas ager nat

  • @mecrazytiktok7350
    @mecrazytiktok7350 2 роки тому +1

    Lemn new ante Israeln mimogs Kalat sitsfu laik mataregew ?

  • @አቡዱማኛማኛ
    @አቡዱማኛማኛ Рік тому

    ኢራን በቅርብ ግዝ ተጠፈታልች የምል ግምት አለኝ

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Рік тому

      😂😂😂 እሰራኤልን የሚያጠፋት ምድራዉይ ሀይል የለም አባቴ ዝም ብለህ አትቀደድ

  • @abim2224
    @abim2224 2 роки тому +6

    Mossad❤✡️🇮🇱

  • @samssontesfay6736
    @samssontesfay6736 2 роки тому +4

    Abdusemed mohamed ሌባ የክርስቲያኖች ጠላት ሁለተኛ አናዳምጥህም ሳይድ አትያዝ።

    • @fuadseman2574
      @fuadseman2574 2 роки тому

      israeloch eko kristianoch aydelum ,le krestna kebad telacha nw yalebachew yegna hager cristians ye israel feker ke muslim telacha yemeta nw enji menm meseret yelewm endesew ayayuwachehum

  • @amanuman6380
    @amanuman6380 Рік тому +2

    አይሁድ እንደ ህዝብ በብዙ መከራና ስቃይ ያለፈ ህዝብ ነው ጠላቶቿቸው ሊያጠፏቸው ቢጥሩም የእስራኤል ጠባቂ ጠላቶቻቸውን እንደ ቅጠል እያረገፈ አኑሯቸዋል ያኑራቸዋልም
    ስሙ ለዘላለም ይባረክ የአይሁዳዊያን አምላክና አባት🙏🙏🙏

    • @hanilovesweet8941
      @hanilovesweet8941 10 місяців тому

      ሀገርም አነበራቸዉም አሁንም ተጠራርገዉ ይጠፋሉ እነዚ የምድራችን በክት ግም ፍጥረቶች አብራቹ ሲኦል👎👎👎👎👎👎

  • @mihiretabmelaku6536
    @mihiretabmelaku6536 2 роки тому +1

    God bless israeli

  • @owenmatobobo7093
    @owenmatobobo7093 2 роки тому +3

    i love salon youteb

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 Рік тому +1

    አም እስራኤል ሀይ !❤

    • @hanilovesweet8941
      @hanilovesweet8941 10 місяців тому

      አብራቹ ሲኦል ትገናኛላቹ አንተ ቆምጬ

  • @abuki5531
    @abuki5531 2 роки тому +7

    ቡርቱልን የማላቀውን ስለምታሳውቁን በርቱልን እውነት የናንተን program በናፍቆት ነው የምከታተለው

  • @robamarli6570
    @robamarli6570 2 роки тому +1

    Mosad betam new mimachun ychlalu 🥰🥰🥰

  • @Nanita-yg5io
    @Nanita-yg5io 10 місяців тому

    ❤❤ለገደለ መግደል፣ላሰበ ማሰብ፣ ሁሌም רלכועוך Shabat shalom

  • @godisgoodallthetime3681
    @godisgoodallthetime3681 2 роки тому

    Musad sew migdlut b hiwetachew yegba bicha new isreal new yeminerow God bless isreal love you my 2country

  • @gebruabrha9306
    @gebruabrha9306 Місяць тому

    good tintena

  • @fishafisha3479
    @fishafisha3479 2 роки тому +2

    ወገንተኝነትክ ያስጠላል

  • @josephalemayu1753
    @josephalemayu1753 Рік тому

    seams hate speech

  • @franceparis9568
    @franceparis9568 2 роки тому +1

    ABD የሀምሮ ሀንቂ ሰው ነክ man

  • @kedirsani6387
    @kedirsani6387 2 роки тому

    adeloawi yewen zegba endtsefe yargew erasachw isrial yemitbal ager neche landem ager qoma matetawqe lerase becha yemitel lerasu setel yastguaten wendemena hehete mitfeje ager eko neche

  • @destaendale6777
    @destaendale6777 2 роки тому +2

    ቀጣይ ወንድሜ operation ኢንቴቤ Thunderbolt ስራልን

  • @remedanjanbo6358
    @remedanjanbo6358 2 роки тому +3

    አ/ሰመድሰላም አገላለፅህ1ኛነው የባኪስታን የስለላ ድርጅት ባአለም 1ኛነውአሉ 1ቪዲዮብሰራል ሰለሱ

    • @belomos5981
      @belomos5981 2 роки тому +1

      ብራዘር ከአለም አንደኛ ማለት እኮ አለምን እንደነ ሞሳድ ሲአይኤ ሲቆጣጠር ነው ምን ህንድን እንኳን በቅጡ አልያዘም

    • @remedanjanbo6358
      @remedanjanbo6358 2 роки тому

      @@belomos5981 እኔአይደለውም1ኛያረኩት የስለላደርጅቶችሪቦርት ብታይ modsad 6ኛነው

  • @samueladinew570
    @samueladinew570 Рік тому

    ሚዛናዊነት ይጎድለዋል ያማለት ስነ-ምግባሩን አልጠበክም ማለት ነው።ወገንተኝነት እና ጥላቻን አንጸባርቀሃል።