Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ ኪዳነምሕረት ትጠብቅሽ የኔ ልዩ
ሰላም መስዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ የአንቺን ምክር እኮ ልክ እንደ ፊልም ምስጥ ብዬ ነዉ የምሰማሽ የኔዋ እንቁ ትለያለሽ እኮ የዘረዘርሽልን ባህሪዎች በሙሉ ከምር በጣም ሰዉን የሚጎዱ ናቸዉ ለኛም እንማርበታለን ሰዉን አለማክበር / ክህደት /ራስ ወዳድነት / ሀሜት/ለሰዉ እዝነት የሌለዉ ሰዉ/ የበላይነት ስሜት/ ዉሸት/ማሽቃበጥ /አስመሳይነትመስዬ እነዚህ ያልሻቸዉ በሙሉ ሰዉን የሚጎዱ ፀባዮች ናቸዉ እህቶቼ ከነዚህ አይነት ፀባይ ካለዉ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቀን🤲 ጉሉ አሜን እኔ ግን ከምንም በላይ አሽቃባጭ ሰዉ ደሜን ያፈላዋል
በጣም!! ሀሜት ፣ቃል አለመጠበቅ፣ ክህደት ፣ እራስ ወዳድነት ለ እኔ ብቻ እኔ ብቻ ይሳካልኝ እኔ ብቻ ልቀየር ማለት ሌሎችን እየ ጎዳ ከሆነ በጣም በጣም መጥፎ ነው ቶሎ መራቅ ---- በርችልኝ መሲዬ የ እኔ ጎበዝ በርች እህቴ ❤❤❤
በጣም ጥሩ ❤ትምርት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤ተባረኪ ❤️ ጉበዝ ❤️ ሴት እግዚአብሔር ከን ቤተስባችሽ ❤ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
እራሳን ሆነው እንደ መኖሮ መልካም ነገር የለም መስክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
መስኪ በእውነት ማስተዋልን አድሎሻል ፈጣሪ!እራሴን የቱጋነኝ ብዬ እራሴን እንዳርም አረግሽኝ ተባረኪልኝ❤️
መሲክዬ የአባታችን አባ ገብረ ኪዳን እንደምት ሰሚ ነው ያወኩት እስቸው. በዚህ ዙሪያ ላይ. እንደት አድርገው እንዳስተ ማሩ የሚገርም ትምህትት ነው አባታችን የሚስተምሩበት ገጽ ፈውስ መንፈሳዊ ነው ሰርች አድርጋችሁ. ተማሩ ብዙ ተተርፍላችሁ ሁላችሁም እሽ ተማሩ።
ኣንደኛ ነኝ welcome my meski shikor😊❤
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ልጆችሽ ደህናናቸው የኔ ውድ መስኪ እሳቱ ወደ አንቺ አካባቢ አይደለም አይደል በጣም ያስፈራል አላህ የተሻለውን ጊዜ ያምጣልን ሁሉም በየሀይማኖቱ ዱአ ማረግ አለበት አላህ ይጠብቀን
meske yene leyuu❤❤❤❤❤
መሥኪዬ በናትሽ እርጂኝ በልጆችሽ 😢😢😢😢 ልወልድ ቀኔን እየተጠባኩ ነው ብዙዎች ውሸት ይመሥላቸዋል እመብርሃን ልቦና ትሥጣቸውእኔን መርዳት #የምትፈልጉ ቅን አሳቢዎች ብቻ አንድ ሺ አምሣ ዘጠኝ ሠማንያ ሰባት ሥድሥት አንድ ሁለት ዘጠኝ ሁለትጀ
እማ አሁን ግዜው ብዙ ይውሸት ነገር ስላለ ጥያቄ ሲጠይቁሽ በስነስርአት አስረጃቸው አንዳንድ ቦታ ኮመንት ላይ እያየው ነበር ለዛ ነው ውሸት የሚመስላቸው
@meskitube16 እመብርሃን ምሥክሬ ናት ውሸት አደለም ህህቴ
@@yamekailውሸት ነው ብዬ ሳይሆን የሆነ ኮመንት ላይ ስላየው ነው ሰው እርግጠኛ ለመሆን ሲጠይቁሽ ጥሩ መልሺላቸው በትህትና በብዙ የሚያግዝሽ ሰዎች ይሆናሉ ለማጣራት ብለው ነው ጥያቄ ሚጠይቁት
@@meskitube16 እሽ ህህቴ
የውጤን ነው የተናገርሽው መሲ ያነሳሽው ነጥብ እጅግ ወሳኝ ነው በዚህ ዘመን ሰው ከባድነው // ሀሚቴያ ሰው አልወድም በጣም ከባድነው አብሮ መኖርም አብሮ መስራትም አይቻልም
አቺ ትለያለሺ አስተዋይ👌
Hii mesik end mene koyeshe jegenenesh hule gezee bertate tesxaleche ❤❤
💕💕💕💕💕💕💕
በጣም
Meskiye endet nesh and tiyake leteyksh neber kechalsh melshilgne ye abish kibat tekebten tsehay lay binhone mn chigir alew bizu sew mich yasmetal eyalu eyasferarugne new??
ጥሎብኝ ስወድሽ __መስኪዬ__💋❤❤❤
ስወድሽ እካ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ❤❤
መስኪ ስወድሽ እኮ እመቤቴ የልጆችሽ እናት ታድርግሽ
እረ እህቴ እኔስ እድሌ መጥፎነው ከኔ የሚፈልጉት ነገር ካላቸው ጥሩሁነው ይቀርብኝና የሚፈልጉትን ካገኙ ብሗላ በስልኬ እኳን አይደውሉም 😢 ግን ደሞ ተመልሰው ይቅርታ ሲሉኝ ይቅርታ አደርግና በድጋሚ የሚፈልጉትን ካገኙ ብሗላ ያጣጥሉኛል 😢 ምላድርግ አንዷ እማ ብር ካበደርኳት 4አመት ሁኗታል ከዛሬ ነገ ትመልሰሰልኝ አለች ስል ጭራሺ ብር ብዬ ስጠይቅ የት ይሄድብሻል ተረጋጊ ይሉኛል ያለሁት ስደት ነው ሰው እዴት ሰውን ለማሳመን በውሸት ይምላል እኔን እደሞኝነው የሚያዩኝ 😢 😢😢
አመስግናለሁ መስኪዬ እኔ ራሴን አይቼበታለሁ ንሰሃም ገብቼበታለሁ ተባረኪልኝ❤
የኔ ባለማህተብ ሰንት ካሀዲ አለመሰለሺ ታይማ
Maski. Achii ga new esatu
አው ካስመሳይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃቹ እኔ እያስመሠሉ ሒወቴን አመሰቃቅለውታል ግን እዴት ብዬ ልርሳው
እርሽው እንዲያስርሣሽ በፀሎት ለምኝው እሱ የተሻለውን ሕይወት ይስጥሻል እሕቴ አይዞሽ
ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ
መሲዬ❤
እኔ በጣም ከሚያናድደኝ በጨዋታ መሃል እነሱ አውርተው ጨርሰው የሌላውን ጨዋታ ሆን ብለው የሚያቋርጡ ወይም አቴንሽን የማይሰጡ እያወራሽ አቋርጠው ከልጆች ጋርአተካራ የሚፈጥሩና ወሬን የሚያቆረፍዱ በጣም ያናድዱኛል በተረፈ ብዙ ናቸው እዝነት ስትይ በስራ ቦታ የገጠመኝና ያሳዘነኝ ነገር አንድ የስራ ባልደረባችን ታማ ያየሁት ነገር ልጅቷ ፀባይ የሌላትና ከሁሉ የምትጣላ ነበረች ድንገት ግን ታማ ወደቀች እና በዛ መካከል የነበረው የሰው አስተያየት ያሳዝነኝ ጉዳይ ነው ልክ እንደሚገባት አድርገው ሲፈርጁ ሳይ ነገ በማንም ላይ የሚደርስ መሆኑን መርዳት እንዴት ያቅታል
🥰
መስኪየ እንኳን አደረሰሽ ለፊት ውፍረት ስሪ
❤❤❤🎉🎉
Selam meskiya yena melkam😊Ehta please kayeshiw melshelgn befit anchim amoshi endaneber kalefew video aychew new joroyen salawk bekoton keshawer behola hulam astedaw neber yhaw 7 wera ear infection feterebign 😢😢 teseqayehu ehta min aynet medhanit ashaleshi anchin ??
❤❤❤❤❤❤ 6:19 6:21 6:23 6:24 6:24
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
መስኪየ በርች የኔ ውድ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ወለተ መድህን ነኝ መምህር ተስፋየ አበራ ብለሽ ገጥመኝ ስሚ ጋብዥሻለሁ በድንግል ማርያም ስም
10ረኛነኝ ላይክ😂
❤❤🙏🙏
maskiye yee zare baxami timirti ale ene lee sawu cometti tsife alaqimi gini yene tebayi minidinino yemilo awaquku❤❤❤❤❤❤❤❤qqqq
maskiye timirtishi baxami xuruno tsaguri layi yee mata dagimeshu sirini isti maftewuni baxami cafu ye taqaxere no yene
❤መስክዬ ❤እንኳንደህናመጣሽ ❤❤የአቀረብሽው ❤ስለሰውጸባይ❤❤ከኢትዮጵያ❤እስከአረብ ሀገር ❤ከአረብሀገ ❤እስከአሜሪካ ❤የተከተለኝ ❤የጓ ደኛ ❤ቅናትና ❤ንቀት ❤በምታደሩጊያቸው ❤ነገሮች ❤አቃ ቂርማውጣት❤እና በምትቀቢያቸው ሽቶ ❤ያንቺንሽቶ❤ውየከሊትሽቶ ይሉሻል❤ያለነሱሰራተኛየለ❤ያለነሱአዋቂየለ ❤በአጠቃላይ ❤የተናገርሽውሁሉ❤ሰማው ❤ደነገጥኩ ❤እራሴንምአየሁ❤አልነገርኩሽ ❤የራሴንያወራሽው መሰለኝ ❤መስክዬ ❤የኔቅን ❤በርቺ ❤እኔበእግዝያብሄር አጋዥነት ❤በድልተወጥቼው ❤በቅን ነት❤በማሰብ❤እንደነሱሳይሆን ❤በጥሩ መንፈስ እያ የሁት ❤አለሁእልሻለሁ ❤መስክዬ❤ መልካም ንሽት❤
በሉ ላይ አድርጓት😍
10q
Wane. Maski. Darsbegnal. Tegodechalo maskiye
Meski
መስኪ fb ነይ አወራሻለሁ ብለሽ ሳወራሽ መልስ አትሰጭም ምናለ ሀሳቤን እንኳን ብታዳምጭኝ ጭንቀት ዉስጥ እንደሆንኩ ነግሬሽ
እማ ወድያው ወድያው አላየውም ስራም ስለምሆን በሳምንት ሁለቴ ነው ምከፍተው አየዋለው ገብቼ ስትፅፊ መልእክት አስቀምጪ አየዋለው እመልስልሻለው
Yeninite ksodniy kmgibit solel magbat amihilawo slolo nager get ycall
መስኪ እንዴት ነሽ እህቴ ለንደን ናት ልታወራሽ ፈልጋ ነበር እኔ አ.አ ነኝ ስልክ ብሰጥሽ ታወሪያታለሽ
እሺ እማ
የኔ ጀግና አመሰግናለሁ
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ😂❤🎉😢
መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ ኪዳነምሕረት ትጠብቅሽ የኔ ልዩ
ሰላም መስዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ የአንቺን ምክር እኮ ልክ እንደ ፊልም ምስጥ ብዬ ነዉ የምሰማሽ የኔዋ እንቁ ትለያለሽ እኮ የዘረዘርሽልን ባህሪዎች በሙሉ ከምር በጣም ሰዉን የሚጎዱ ናቸዉ ለኛም እንማርበታለን
ሰዉን አለማክበር / ክህደት /ራስ ወዳድነት / ሀሜት/ለሰዉ እዝነት የሌለዉ ሰዉ/ የበላይነት ስሜት/ ዉሸት/ማሽቃበጥ /አስመሳይነት
መስዬ እነዚህ ያልሻቸዉ በሙሉ ሰዉን የሚጎዱ ፀባዮች ናቸዉ እህቶቼ ከነዚህ አይነት ፀባይ ካለዉ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቀን🤲 ጉሉ አሜን
እኔ ግን ከምንም በላይ አሽቃባጭ ሰዉ ደሜን ያፈላዋል
በጣም!! ሀሜት ፣ቃል አለመጠበቅ፣ ክህደት ፣ እራስ ወዳድነት ለ እኔ ብቻ እኔ ብቻ ይሳካልኝ እኔ ብቻ ልቀየር ማለት ሌሎችን እየ ጎዳ ከሆነ በጣም በጣም መጥፎ ነው ቶሎ መራቅ ---- በርችልኝ መሲዬ የ እኔ ጎበዝ በርች እህቴ ❤❤❤
በጣም ጥሩ ❤ትምርት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤ተባረኪ ❤️ ጉበዝ ❤️ ሴት እግዚአብሔር ከን ቤተስባችሽ ❤ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
እራሳን ሆነው እንደ መኖሮ መልካም ነገር የለም መስክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
መስኪ በእውነት ማስተዋልን አድሎሻል ፈጣሪ!እራሴን የቱጋነኝ ብዬ እራሴን እንዳርም አረግሽኝ ተባረኪልኝ❤️
መሲክዬ የአባታችን አባ ገብረ ኪዳን እንደምት ሰሚ ነው ያወኩት እስቸው. በዚህ ዙሪያ ላይ. እንደት አድርገው እንዳስተ ማሩ የሚገርም ትምህትት ነው አባታችን የሚስተምሩበት ገጽ ፈውስ መንፈሳዊ ነው ሰርች አድርጋችሁ. ተማሩ ብዙ ተተርፍላችሁ ሁላችሁም እሽ ተማሩ።
ኣንደኛ ነኝ welcome my meski shikor😊❤
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ልጆችሽ ደህናናቸው የኔ ውድ መስኪ እሳቱ ወደ አንቺ አካባቢ አይደለም አይደል በጣም ያስፈራል አላህ የተሻለውን ጊዜ ያምጣልን ሁሉም በየሀይማኖቱ ዱአ ማረግ አለበት አላህ ይጠብቀን
meske yene leyuu❤❤❤❤❤
መሥኪዬ በናትሽ እርጂኝ በልጆችሽ 😢😢😢😢 ልወልድ ቀኔን እየተጠባኩ ነው ብዙዎች ውሸት ይመሥላቸዋል እመብርሃን ልቦና ትሥጣቸውእኔን መርዳት #የምትፈልጉ ቅን አሳቢዎች ብቻ
አንድ ሺ አምሣ ዘጠኝ ሠማንያ ሰባት ሥድሥት አንድ ሁለት ዘጠኝ ሁለትጀ
እማ አሁን ግዜው ብዙ ይውሸት ነገር ስላለ ጥያቄ ሲጠይቁሽ በስነስርአት አስረጃቸው አንዳንድ ቦታ ኮመንት ላይ እያየው ነበር ለዛ ነው ውሸት የሚመስላቸው
@meskitube16 እመብርሃን ምሥክሬ ናት ውሸት አደለም ህህቴ
@@yamekail
ውሸት ነው ብዬ ሳይሆን የሆነ ኮመንት ላይ ስላየው ነው ሰው እርግጠኛ ለመሆን ሲጠይቁሽ ጥሩ መልሺላቸው በትህትና በብዙ የሚያግዝሽ ሰዎች ይሆናሉ ለማጣራት ብለው ነው ጥያቄ ሚጠይቁት
@@meskitube16 እሽ ህህቴ
የውጤን ነው የተናገርሽው መሲ ያነሳሽው ነጥብ እጅግ ወሳኝ ነው በዚህ ዘመን ሰው ከባድነው // ሀሚቴያ ሰው አልወድም በጣም ከባድነው አብሮ መኖርም አብሮ መስራትም አይቻልም
አቺ ትለያለሺ አስተዋይ👌
Hii mesik end mene koyeshe jegenenesh hule gezee bertate tesxaleche ❤❤
💕💕💕💕💕💕💕
በጣም
Meskiye endet nesh and tiyake leteyksh neber kechalsh melshilgne ye abish kibat tekebten tsehay lay binhone mn chigir alew bizu sew mich yasmetal eyalu eyasferarugne new??
ጥሎብኝ ስወድሽ __መስኪዬ__💋❤❤❤
ስወድሽ እካ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ❤❤
መስኪ ስወድሽ እኮ እመቤቴ የልጆችሽ እናት ታድርግሽ
እረ እህቴ እኔስ እድሌ መጥፎነው ከኔ የሚፈልጉት ነገር ካላቸው ጥሩሁነው ይቀርብኝና የሚፈልጉትን ካገኙ ብሗላ በስልኬ እኳን አይደውሉም 😢 ግን ደሞ ተመልሰው ይቅርታ ሲሉኝ ይቅርታ አደርግና በድጋሚ የሚፈልጉትን ካገኙ ብሗላ ያጣጥሉኛል 😢 ምላድርግ አንዷ እማ ብር ካበደርኳት 4አመት ሁኗታል ከዛሬ ነገ ትመልሰሰልኝ አለች ስል ጭራሺ ብር ብዬ ስጠይቅ የት ይሄድብሻል ተረጋጊ ይሉኛል ያለሁት ስደት ነው ሰው እዴት ሰውን ለማሳመን በውሸት ይምላል እኔን እደሞኝነው የሚያዩኝ 😢 😢😢
አመስግናለሁ መስኪዬ እኔ ራሴን አይቼበታለሁ ንሰሃም ገብቼበታለሁ ተባረኪልኝ❤
የኔ ባለማህተብ ሰንት ካሀዲ አለመሰለሺ ታይማ
Maski. Achii ga new esatu
አው ካስመሳይ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃቹ እኔ እያስመሠሉ ሒወቴን አመሰቃቅለውታል ግን እዴት ብዬ ልርሳው
እርሽው እንዲያስርሣሽ በፀሎት ለምኝው እሱ የተሻለውን ሕይወት ይስጥሻል እሕቴ አይዞሽ
ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ
መሲዬ❤
እኔ በጣም ከሚያናድደኝ በጨዋታ መሃል እነሱ አውርተው ጨርሰው የሌላውን ጨዋታ ሆን ብለው የሚያቋርጡ ወይም አቴንሽን የማይሰጡ እያወራሽ አቋርጠው ከልጆች ጋርአተካራ የሚፈጥሩና ወሬን የሚያቆረፍዱ በጣም ያናድዱኛል በተረፈ ብዙ ናቸው እዝነት ስትይ በስራ ቦታ የገጠመኝና ያሳዘነኝ ነገር አንድ የስራ ባልደረባችን ታማ ያየሁት ነገር ልጅቷ ፀባይ የሌላትና ከሁሉ የምትጣላ ነበረች ድንገት ግን ታማ ወደቀች እና በዛ መካከል የነበረው የሰው አስተያየት ያሳዝነኝ ጉዳይ ነው ልክ እንደሚገባት አድርገው ሲፈርጁ ሳይ ነገ በማንም ላይ የሚደርስ መሆኑን መርዳት እንዴት ያቅታል
🥰
መስኪየ እንኳን አደረሰሽ ለፊት ውፍረት ስሪ
❤❤❤🎉🎉
Selam meskiya yena melkam😊
Ehta please kayeshiw melshelgn befit anchim amoshi endaneber kalefew video aychew new
joroyen salawk bekoton keshawer behola hulam astedaw neber yhaw 7 wera ear infection feterebign 😢😢 teseqayehu ehta min aynet medhanit ashaleshi anchin ??
❤❤❤❤❤❤ 6:19 6:21 6:23 6:24 6:24
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
መስኪየ በርች የኔ ውድ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ወለተ መድህን ነኝ
መምህር ተስፋየ አበራ ብለሽ ገጥመኝ ስሚ ጋብዥሻለሁ በድንግል ማርያም ስም
10ረኛነኝ ላይክ😂
❤❤🙏🙏
maskiye yee zare baxami timirti ale ene lee sawu cometti tsife alaqimi gini yene tebayi minidinino yemilo awaquku❤❤❤❤❤❤❤❤qqqq
maskiye timirtishi baxami xuruno tsaguri layi yee mata dagimeshu sirini isti maftewuni baxami cafu ye taqaxere no yene
❤መስክዬ ❤እንኳንደህናመጣሽ ❤❤የአቀረብሽው ❤ስለሰውጸባይ❤
❤ከኢትዮጵያ❤እስከአረብ ሀገር ❤ከአረብሀገ ❤እስከአሜሪካ ❤የተከተለኝ ❤የጓ ደኛ ❤ቅናትና ❤ንቀት ❤በምታደሩጊያቸው ❤ነገሮች ❤አቃ ቂርማውጣት❤እና በምትቀቢያቸው ሽቶ ❤ያንቺንሽቶ❤ውየከሊትሽቶ ይሉሻል❤ያለነሱሰራተኛየለ❤ያለነሱአዋቂየለ ❤በአጠቃላይ ❤የተናገርሽውሁሉ❤ሰማው ❤ደነገጥኩ ❤እራሴንምአየሁ❤አልነገርኩሽ ❤የራሴንያወራሽው መሰለኝ ❤መስክዬ ❤የኔቅን ❤በርቺ ❤እኔበእግዝያብሄር አጋዥነት ❤በድልተወጥቼው ❤በቅን ነት❤በማሰብ❤እንደነሱሳይሆን ❤በጥሩ መንፈስ እያ የሁት ❤አለሁእልሻለሁ ❤
መስክዬ❤ መልካም ንሽት❤