No books are printed yet. Isn't it a crime Prof??? Why you focus on exams? Why not you bother about Teaching Learning Process, Teachers' Competence? Is it a QUALITY ASSURANCE EXAM or of PLACEMENT EXAM? You have to be clear with it...Sorry of your poor leadership!!!
Ajandachehu sila 12th exam asetat ena wutet lemin almetam malet titachehu lemin wodetach wordachehu ke malaw mahbereseb ena mamhiran gar wuyiyit argachehu ye mafteh aktacha begara lemin anadergim?
But you are playing on propel’s life - parents who paid immense to teach their children, the students who lost their hope and their future, and the country who is wasting generations of human capital and resources.
Kureja bemeqretu new temari yewodeqew😢😢😢😢
Bravo Bre!!!!! No more kurejaa!!
Professor good job
Enough is enough for #AFFIRMATIVEACTIONS. Thanks for doing your job keep it up....❤❤❤❤
ለፈተናው ውጤት ዝቅተኛነት ተማሪው የመጀመሪያ ተጠያቂ ቢሆንም የፈተናው ተገቢና ትክክል አለመሆንና የተተረጎመበት መንገድ የተሳሳተ መሆን የመጀመሪያዎቹ ችግሮች ናቸው። ተማሪዎችን ብቻ ተጠያቂ ያደረገ ደካማና በጥናት ላይ ያልተመሰረተ የስራ አፈጻጸም ነዉ። ከጥቂት ሀገሮች በቀር በህዝቡ ላይ ይህን የሚያደርግ የለም። እዚህ ላይ አኛ አሁን ተጨምረናል በጣም የሚያሳዝን እውቀት የጎደለው ውሳኔ ነው።
ብሬ የእዉነት አትሞኚ የመመረጥ እድልህን እያጠህ ነህ.
መጨረሻ ላይ የተናገሩት የፓርላማው ሰውዬ ሀሳብ ምን እንደሆነ አልገባኝም ......የሆነ የማወሳሰብ አይነት አካሄድ ተስተውሎባቸዋል ...........
you r real 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ሁለት አመት የተማሪዎች ውድቀት ጋር በተያያዘ ሁሉም ያገባኛል ባዮች ጋ ችግር መኖሩ ግልጽ ብሆንም ብርሃኑ ነጋ ራሳቸው ጋ የላውን ችግር በተጠበቀው ልክ አለዩም። የአገርን፣ ቤተሰብን፣ የኢኮኖሚ ብክነትና የጊዜን እንድሁም የፖለቲካን ችግር ውስጥ መግባት እያገናዘበ ያለ አይመስለኝም
ጌታው እየተወራ ያለው ሥለትምህርት እንጂ ስለበቆሎ ወይም ጤፍ ምርት አይደለም። ለ27 ዓመታት ቁልቁል ሲወርድ የነበረን ትምህርት በ1 ና 2 የትምህርት ዘመን ችግሩ ሁሉ ተቅርፎ ውጤት ይመጣል ማለት አይደለም። ትምህርት ትውልድን የመቅርጽ ሂደት ነው እንጂ ትምህርት ቤት ሲመላልስ ለነብረ ሁሉ ዲግሪ አባዝቶ መስጠት አይደለም።
ሰራው ጥሩ ቢሆንም መነሻው የሳተ በጣም የተሳሳተ አካሄድ ነው ምክንያቱም መጀመር ካለበት አልተጀመረም ካልዘራኸው እንዴት ምርትና ውጤት ትጠብቃለህ
አምናም ሆነ ዘንድሮ እስቲ የአ.አ ከንቲባ ፅ/ቤ የከተማውን የትምህርት ስርአት ለማስተካከል ምን እርምጃ ሃሳብ አቀዱ? ለመሆኑ ስራ ፈጠራና ትምህርት የመሬት አስተዳደር 5% ትኩረት ተሰጥቶታል ወይ? በጀትስ ተመድቧል ወይ? ያልተማሩ አስተዳዳሪዎች ባሉበት አገር ስለ ትምህርት መሻሻል ማውራት አይቻልም።
yes
❤❤dhibeefi waraana biyyaa himattee bakka beeknee Eegumsaa teenyee
እኔ ልመልስ እስኪ በቅድሚያ እኔ 27 አመት በትምህርት ቆይቻለው ስለዚ ምክንያቱ
1ኛ በጥራት ያልተማረ መምህር የትምህርት ባለሙያ አለመኖሩ
2ኛ የውሸት ሪፖርት መኖሩ
3ኛ በእቅድ አለመመራቱ
4ኛ በጥናት ያልተደገፈ ስራ መኖሩ
5ኛ ወላጅ በትምህርት ውስጥ አለመግባቱ
6ኛ የፈተና ምዘና ውጤት አልባ መሆኑ
7 በትምህርት ውስጥ ፖለቲካ መግባቱ
8 ተጠያቂነት መጎደሉ
9 ተገቢ የሆነ ስልጠና አለመኖሩ።
እንዴት አንድ ሠዉ ከአስረኛ ክፍል ዩንቨርስቲ ይገባል ?
No books are printed yet. Isn't it a crime Prof??? Why you focus on exams? Why not you bother about Teaching Learning Process, Teachers' Competence? Is it a QUALITY ASSURANCE EXAM or of PLACEMENT EXAM? You have to be clear with it...Sorry of your poor leadership!!!
minister of education does not consider the current situation of the country , resource and the potential of teachers!
❤❤Eegumsaa arganii kanaaf daguun gola barnootaa irkoodha Eegumsaa dhufnee
1000ሺ ትውልድ ከምሞት ብርሃኑ ቦታውን ብለቅ ይመረጣል፡፡
ፈተና ፈትኖ መጣል እኮ ስራ አይደለም መመዘን ግን ተማሪዎቹ የትምህርት ሚኒስትር ናቸው ይሄ ሰውየ የተሸወደው ነገር አለ መስራት እና መቀየር ሚባል ነገር አለ ደሞዝ ሚበላበት ስራ ነው
ከአገር ከወጣሁ ቆይቻለሁ ወያኔ በገባ በስምንት አመቱ ይመስለኛል ኢትዮጵያ ሄጄ በሚገርም ሁኔታ ልጅ አዋቂ ሽማግሌ ሁሉ
" "የጫት ሰዓት ደረሰብኝ " "እያለ ሲሮሩዋጡና ታዝቤ ነበር
Go with your ezema mind
ከቤት ወተው የማያውቁ ልጆች በካምፕ አጉረህ በሌሊት ድምፅ አወጣችህ ተብሉ በወታደር እየተደበደቡ እንዴት ውጤት ትጠበቃለህ
ነገረ ለንጮ። Oromiya ena lilochii ክልል ከስንተኛ ክፍል ነው ሁሉንም ሰብጀክት በ እንጊልዘኛ ሚማሩት ከ 9 ኛ ክፍል አይደል
በናትህ ሁላችንም እንግሊዘኛ በለው ፈረጂኛ ስለማንሰማ በየአርፍተነገሩ ላለመጨር ብትሞክር ይመከራል
በትክክል የሚያስተምርና በደንብ የሚቆጣጠርን መምህር በተማሪ ግምገማ ስለምጥሉት እኔን ምን አለፋኝ በማለት ዝምን ይላቸዋል:: ይህ የየተማሪ ግምገማ እስከ አልቀረ ድረስና የመምህራን ግምገማ እንደ ድሮ በሱፐርቫይዘሮችና እንስፔክተሮች እስካልሆነ ድረስ ምንም ውጤት እትጠብቁ::
ጀግና ነህ ብርሄ በርቱ በርታ መጠናከር አለበት ኢትዮጲያ ደርሰህላታል የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ
በሽተኛ ነው ብርሃኑ. ሀገሪቷን በሁሉም ዘርፍ እያጠቃ ነው. በትምህር, በፖለቲካ በጦርነት, በሀይማኖት, ወዘተ.
አብይ ዘመን ይህን ይመስላል. ዲያቆን ሀገር ስመራ አማካሪ ሆኖ.
እሺ የትምህርት ሚኒስቴራችን መፀሀፍስ መቼ ነው የሚወጣው??? ለውጥ ኮ መነሻ አለው።።። ግን የእርሶ ይላያል።። እኔ ያለኝ ጥያቄ ቆይ ግን ይህ ሁሉ ተማሪ የወዳቀው ሳያጠና ቀርተው ነው ????ከ፱_፩፪ ክፍል ላለን ተማሪዎች ያለመፀፍ ነው የምንማራው ለምንድነው ???እርዎ አላማውት ምንድ ነው?? ትምህርት ቤት ሄዳን ተማሪዎች የሚማሩት፣የሚያጣኑት ስለ እርሶ ነው?
ግን እበከዎትን መፀሀፍ ይስጡን።።
ትምህርት ፪ ለአለም ብርሃን አብሪ፦
ዋናውን ነገር ረሰውት ክብር ለመምህራን ስንት ሰዓት ሙሉ ቆሞ ለምያስተምሩት ፣ከተማሪዎች ጋር መዳረቁ፣በዛላይ ደሞዝያቸው ሁሉ ነገር በጣም ያሰዝኑኛል መምህር ኮ በሰው ልጅ ሕሊና እውቀት ዘርቶ አብቀይ ።።።
አረ ክብር ለመምህራን ❤❤❤
Ajandachehu sila 12th exam asetat ena wutet lemin almetam malet titachehu lemin wodetach wordachehu ke malaw mahbereseb ena mamhiran gar wuyiyit argachehu ye mafteh aktacha begara lemin anadergim?
Prof.Birhanu’s answer is not logical and convincing
❤❤Bara keesaan
Siyaasni Beekumsii Eegumsaa kufee keennee argaaniif aswrwb laftis riqicha 😅Eegumsaa
Mee gola kamitti Yoo argamne wayyaa
Silas ramaddiin dirqamaan seennee akkuma barnootaatin waliin deemsis Hambaa Seenaa Barattootni Barattootni galatoomaa
Atta domma assa garaman tilala lamiin tii shafafalak durro lebba
❤❤❤ogummaan ofii faayaa jechaa Nelson Mandela dhalootaa Amanii yaannis waraanaa qabeenyaa wal'ansaa fi Eegumsaa Biyyatuu Beekumsii gaadisaa Mootummaan qabeenyaa irraa hambisuun laftis riqicha don't forgetting Egypt ittii fufee yaada mo'ataan DrAbiyyii Ahmed Dubbisi Israel gaaffii Qaamni gaafa barsiifatan Abbaa eegaa biyyaan waliin deemsis hojiidha ❤❤❤
But you are playing on propel’s life - parents who paid immense to teach their children, the students who lost their hope and their future, and the country who is wasting generations of human capital and resources.
የወወያኔ ፈረሶች ገነት ዘውዴ እና ተፈራ ዋልዋ የትምህርት ፖሊሲውን እና ሲስተም የተቹትን መምህራን ዋልጌ ብለው በሚዲያ ተሳድበው የገደሉትን ትምህርት የኢኮኖሚስት ፕሮፌሰር ተብዬው ብርሀኑ ነጋ በትምህርት ሙያ ግን መሀይም የሆነው ብርሀኑ ነጋ ቀብሩን እያስፈፀመ ነው::
besew hiywet yichawetal ke aqm belay eye fetene temare eyexxale agerun man yirekebal yetiwild geday
Endatwedk besiratu memar.... be egna gize yibekal be affirmative action malef
ፈተናው እንዳልተማርክ ነው ያሳየህ፣ መቅጣቱን አቁመህ apply yourself, አለዚያ ድንቁርና ይቀጣሀል!
biranu mewred alebet
አረ ብርሀኑ እዴዉ ብብብርርርርያርግህ ይበቃሀል ጡረታ ዉጣ አትተባተብ እዚህ
አንተ ራሱ ፓለቲካ ስታቦካ አደል እንዴ የከረምከው ደሞ አለማፈሩ መደበቅና ስራ መልቀቅ ሲገባው ያወራል ጭራሽ
Ahunim bihon ye metsihaf akirbot belelebet sila wutet almetam guday yemachew ajenda hono meketelu aykere new.
I like u mister profeser
Gaaffii ato Taddassa Caafoo bara barnootaa ato baratadhas Eegumsaa
Bara ministeera barnootaa idilee protectect BiranuuNagga Biiroo barnootaa osoo eegumsii biyyaa Barsiisaan Beekumsii Ogeeyyiin fayyaan fagaatee hawaasaa gurriis Eegumsaa jiruu maalif kufaatii himatte Shamarraniifis international yaada mo'ataan DrAbiyyii Ahmed Dubbisi Hawaasa beekutti himadhuu ni barsifannaa
በነገራችን ላይ አንተ ዩንቨርስቲ ስታስተምር በነበረበት ዘመን ስንት ተማር አብዶ ነበር? አውን ደግሞ በጉዞ ላይ አደጋ እየደረሰበት በምን አእምሮ ይፈተን? ማደርያ ክፍል ውስጥ ድምጽ ተሰማ እየተለ ስደበደብ በምን አእምሮ ይፈተን? የፔዳጎጂክስ ኮርስ ለራስዎም ቢወስዱ መልካም ነው።
Bale dirsha akalat lay bicha new ende? Hulgize enantew bicha silemekerachehu lewut yemimeta kemeselachihu sihtet lay sihtet eyedegemachehu new
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትርና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቻንስለር ለመሆኑ በዘመናቸው እንዴት ነው የ፲፪ኛ ክፍል የአማርኛ ፈተናን አልፈው ዩኒቨርስቲ የገቡት? በከፍተኛ የሀገር ትምህርት ተቋሞች ላይ ኃላፊነት ይዘው አማርኛን ከመቶ ውስጥ ሰማኒያ እጁን በርዘው ይናገራሉ ። ሌላው ነገር ውስጥ ሳልገባ እርሳቸው በሚዘና ቢለኩ በአማርኛ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። ሌሎችም የመንግሥት ባለሥልጣኖች ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፕሮፌሰሩ የሚሻል አይደለም ። ቢታሰብበት።
❤ yaadaafi Qalbiinis Aswrwb Addee Caaltuu Saanii osoo beekaan kee hin arginee
Osoo Eegumsii kee hin dhageenyee sochii onnee Manni barnootaa Eegumsaa
Maanni hospital Gaazaa Beekumsii walumaan galatoomi wal'ansaa lubbuu internationalism hello human rights watch
yaS
ANTE YE TEN HAG WENDIM
mc
Berehanu nega he was playing political games.
ፈተናው እንደውም ፍትሐዊ ፈተና ነበረ