ኑ ለእግዚአብሔር ምስጋና እንሰዋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 89

  • @EtalemahuDesta
    @EtalemahuDesta 9 місяців тому +23

    አቤቱ እባክህ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 9 місяців тому +29

    ትክክለኛ አምልኮ
    ግርግር የሌለበት እንዴት እንደምያምር❤❤❤

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 9 місяців тому +20

    ተባረኩ❤❤❤🎉🎉አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደቀድሞዎቹ በእውነትና በመንፈስ እንድናመልክህ እርዳን🙏🙏🙏

  • @elsatesfaye2716
    @elsatesfaye2716 9 місяців тому +20

    ጌታ ሆይ የረዳሃቸው በእውነትና በመንፈስ እንዲያመልኩህ ወንድሞቼና እህቶቼን ያገዝካቸው ስምህ ይባረክ አባቴ እኔን እርዳኝ

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 9 місяців тому +50

    ጌታ ሆይ በእውነት በመንፈስ እንጂ በሙዚቃ መሳሪያ ጋጋታ አትመለክም ።የዚያ ዘመን እውነተኝነት ድገምልን

    • @samberhanu
      @samberhanu 9 місяців тому +1

      Amen, Amen Hallelujah! If the ones that Jesus Christ has redeemed understood this! Hallelujah Lord, that you reveal this truth to your true children

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 4 місяці тому

      አሜንንንን

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 9 місяців тому +54

    የ ቀድሞ አማኞች በእርጋታ ጌታን ሲያመልኩ

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 9 місяців тому +51

    የፊታቸው ደስታ ራሱ ብዙ ይናገራል።

  • @rahelgizaw5915
    @rahelgizaw5915 7 місяців тому +11

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። በውነቱ አምሎኳዋቸው ከልብ የተረጋጋ በመንፈስ ሆነው ነው።ኮንደምንየም፣ ሚሊዮን ብር በአካውንትህ፣ሚስት ወይ ባል፣ቪዛ ሳይባሉ የሰማዩን እያዩ ሲያመልኩ ደስ ይላሉ።

  • @elsatesfaye2716
    @elsatesfaye2716 9 місяців тому +15

    ታላቅ አምላካችን ምስጋና ይገባሃል እንግዲህ አንተ አታረጅም ዛሬም ላለነው ልጆችህ ብዙ በሆነው ምህረትህ አስበን

  • @abeselom1
    @abeselom1 9 місяців тому +20

    ❤ አቤት ውበቱ !! ዘንድሮ ቢሆን በዚች ደቂቃ ውስጥ 30 መዝሙር ተቀጣጥሎ ነበር

  • @tamirat04
    @tamirat04 9 місяців тому +32

    organic ጴንጤ, old good days, በመንፈስ ይመለክ በነበረበት ጊዜ። ቅድስና የቤተ ክርስቲያን መገለጫ ነበር

  • @የማታአራት
    @የማታአራት 9 місяців тому +4

    ጌታ ሆይ ይህን ዘመን ድገምልን

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 9 місяців тому +16

    34 years ago? Amazing

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 5 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል……ተባረኩ ! ተባረኩ ! ተባረኩ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @bethlehemabebe3622
    @bethlehemabebe3622 9 місяців тому +14

    አለባበሳቸው አምልኳቸው ሲያምሩ

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 9 місяців тому +10

    ❤God is love and you people so beautiful 🎉

  • @thisworldisnotmyhomegospel1617
    @thisworldisnotmyhomegospel1617 2 роки тому +10

    ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው!!!❤❤❤❤

  • @sare100-t7q
    @sare100-t7q 9 місяців тому +10

    የዘንድሮ አማኞች ይሄን ብታዬ በእውነት መፈስ ቅዱስ የተሞላ ዝማሬ

    • @samberhanu
      @samberhanu 9 місяців тому

      Halelujah! Amen....

    • @emeba951
      @emeba951 3 місяці тому

      መቼም መቼም የሰው ልጅ ከጥያቄ ወጥቶ አያውቅም !?

  • @minimarvelskido
    @minimarvelskido 9 місяців тому +10

    እንዲህ ባለ መረጋጋት ውስጥ ሆኖ
    ማምለክ እንዴት ደስ ይላል።

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 9 місяців тому +9

    በእውነትና በመንፈስ

  • @freshimelis2496
    @freshimelis2496 9 місяців тому +8

    ድንቅ አምልኮ!!

  • @mekdiadane-f3e
    @mekdiadane-f3e 9 місяців тому +8

    እልልልልልልልልልልልልልአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 5 місяців тому +2

    ደስ ሚያሰኝና ሚነካ ነው! በስርዓት እና መንፈሳዊ ጨዋነት ተረጋግቶ መዘመር ይሄን ይመስላል....እዚም እዚያም ሳይቀበዘበዙ መዝሙሩን ሌላው እንኳ ሰምቶ እንዲዘምር የሚረዳ ነው...የማያምኑ እንኳ በመሃል ቢገኙ ማይሰናከሉበት የዝማሬ ዓውድ! .....Thanks for posting

  • @ጌታጎንደሬው
    @ጌታጎንደሬው 9 місяців тому +6

    ጌታ ሆይ መልሰን ወደዚኛው ዘመን አባባ መልሰን ንፁ አምልኮ ወዳንተ እንድናደርስ መልሰን አባ ።

  • @elyasdejena
    @elyasdejena 9 місяців тому +4

    ጌታ አሁንም ላላችሁት እግዚአብሔር በእርጋታ ይባርካችሁ ለዚህም ክብሩን ጌታ ይውሰድ አሜን

  • @ምህረትየበዛላትነኝ
    @ምህረትየበዛላትነኝ 11 місяців тому +8

    አሜን እልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልል

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 9 місяців тому +7

    ነሮና ህይወት

  • @asratyihun3880
    @asratyihun3880 4 місяці тому +1

    የሚናፍቅ ዘመን። ❤❤❤

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 9 місяців тому +5

    ተሃድሶ ይሆናል:: ጌታ በድጋሚ ልጄቹን ይጎበኛል:: ተዘጋጁ::

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 9 місяців тому +9

    ታምራላችሁ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች::🙏🏽💕🥰

  • @wkfk6862
    @wkfk6862 9 місяців тому +7

    ያኔ በእነደዚህ ያለ ሁኔታ እናመልክ የነበርን ዛሬ እንዴት እንደምንቸገር አስቡ!

  • @Tigabuatagesatogether
    @Tigabuatagesatogether 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ አሜንንንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንን

  • @asterayele8159
    @asterayele8159 9 місяців тому +5

    Amen.Our Lord is always new.

  • @mulatuwaabite5415
    @mulatuwaabite5415 9 місяців тому +3

    ልጠግበው አልቻልኩም ።❤❤❤

  • @teklutaade-gb5nv
    @teklutaade-gb5nv 2 місяці тому

    አቤቱ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ

  • @tatekkassa54
    @tatekkassa54 9 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 9 місяців тому +2

    የአሁኑን እውክታና ጩኸት ከዚህ ጋር ሳነጻጽረው ጌታ በትክክል የትኛው ጋር እንደተገኘ ማወቅ አያቅትም።

  • @rozamamo9171
    @rozamamo9171 9 місяців тому +1

    በጣም የተወደደ የአምልኮ ጊዜ ጌታ ይባረክ

  • @Hjienkwn
    @Hjienkwn 5 місяців тому

    Pure worship with Holy Spirit.

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 4 роки тому +2

    Amnamn amn amn amn amn amn amn amn amn amn amn amn amn amn amn 🙌🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @biniamkeneni8642
    @biniamkeneni8642 9 місяців тому +2

    ወደ ድሮ ምመልሰን ነገር ቢኖር 🏃🏃‍♂️

  • @TarikuTamire-ph8le
    @TarikuTamire-ph8le 9 місяців тому +1

    Blessed time with blessed family of christ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zortebo
    @zortebo Місяць тому

    አሜን!!

  • @tewodroszeleke1346
    @tewodroszeleke1346 9 місяців тому +1

    Doctor Mikal director of victory bible college ,you are a blessing !

  • @teshome7693
    @teshome7693 9 місяців тому +2

    የእናተ ፀሎትና ምልጃ ንፁ ሕይነው እኛን ወደ ጌታ ያመጣን ተባረኩ እኛስ ለትውልድ መልካም ምሳሌ እየሆንን ነው ቅዱሳን ???????

  • @SabaEjigu-s5c
    @SabaEjigu-s5c 9 місяців тому +3

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wogayehudebele2961
    @wogayehudebele2961 9 місяців тому +3

    እኛ እኮ ዛሬ የምንኖረው እነሱ ያኔ በለመኑልን ምህረት ነው::

    • @DiboraBaye
      @DiboraBaye 9 місяців тому

      Menem sele manem belemenew meheret sayhon geta yesus lehullum sele leju meswaenet Le Ande Ena lemechersha gize besetew meheret new meneorow enesum yenorut Beza new

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 9 місяців тому +2

    Thanks give to the Lord ❤

  • @kassuture1412
    @kassuture1412 4 місяці тому

    የተወደዱ ወገኖች።

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 6 місяців тому

    Stay blessed

  • @gideonadem230
    @gideonadem230 8 місяців тому

    Ewenet new kefitachew bedesta amlakachenen lemamlek endekomu yastaweqalu geta yibarkachew

  • @BashiruDaudi
    @BashiruDaudi 9 місяців тому +1

    Ene.bazhe.aynat.selagalagelku.ahun.zemare.masmat.rasu.dase.aylagnem

  • @GebrealTessemaAdmas
    @GebrealTessemaAdmas 9 місяців тому

    Lemlimulign, may Lord God's blessings be unto you all who posted this video.

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 9 місяців тому +4

    ❤❤❤❤

  • @kesetemebrato5548
    @kesetemebrato5548 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ብሩኻን ቅዱሳን ❤

  • @mahi2011ful
    @mahi2011ful 9 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Amen...!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Loid26
    @Loid26 9 місяців тому +2

    siamruu😊❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 9 місяців тому +2

    Thank you ❤😭🙏

  • @EyerusAlmaw
    @EyerusAlmaw 9 місяців тому +2

    Geta 😊

  • @azebtesfaye5743
    @azebtesfaye5743 9 місяців тому +1

    Eyesus geta new

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 9 місяців тому +1

    እልልልልል እስይይ ሃል ሌያ እስይይ

  • @mekame2023
    @mekame2023 9 місяців тому +1

    Wow

  • @helengatachew6279
    @helengatachew6279 9 місяців тому

    በጣም ታምራላችው ተባረኩ

  • @habtamuabebe2909
    @habtamuabebe2909 9 місяців тому +2

    Amen

  • @eyerusalembedane2038
    @eyerusalembedane2038 9 місяців тому +3

    Elllllllllllllllĺ Haljluya ❤❤❤

  • @dawitzewdie330
    @dawitzewdie330 9 місяців тому +1

    ልጠግበው አልቻልኩም!!!!

  • @meseretasefa1506
    @meseretasefa1506 9 місяців тому +1

    olalala

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 9 місяців тому +2

    እልልልልል

  • @biliseute
    @biliseute 9 місяців тому

    geta yibarek❤❤❤❤

  • @EritreaSoulChannel-ug3js
    @EritreaSoulChannel-ug3js 9 місяців тому

    Amen ❤

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 9 місяців тому +1

    Liyu new

  • @rebeccadesibelew7298
    @rebeccadesibelew7298 5 місяців тому

    Yemane mezmur new

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 9 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bontuoro3622
    @bontuoro3622 9 місяців тому

    Lib yasarifal kidisina ye betekirstiyan megelecha yimelek begnam zemen indih

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 9 місяців тому +4

    ጴንጤ የጨዋነትና የስነምግባር ምሳሌ ተደርጎ በህብረተሰቡ ዘንድ የሚታይበት ዘመን ነበር።አጭበርባሪዎቹ ሳይመጡ በፊት።

  • @freayehugessesse4661
    @freayehugessesse4661 9 місяців тому

    Elililililililililililililililili

  • @mandesta2204
    @mandesta2204 9 місяців тому +1

    እውነተኛ አምልኮ ከልብ የሆነ

  • @Kidest-c2o
    @Kidest-c2o 9 місяців тому

    ክርስትና ድሮ ቀረ ወገኔ ድሮ ስርአቱ ብቻ ይበቃል

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 7 місяців тому

    በእርጋታ በሚመለክበት ጊዜ የአሁኖቹ ኢሄንን ሲያዮ ሊያፍሩ ይገባል ለነገሩ እኔን አይመለከትም የተዋህዶ ስለሆንኩ

  • @haimanotgizaw3915
    @haimanotgizaw3915 6 годин тому

    Amen

  • @ጌታጎንደሬው
    @ጌታጎንደሬው 9 місяців тому +1

    እልልልልልልልልል

  • @hiwotmulugeta6785
    @hiwotmulugeta6785 5 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልል