Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
_ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ባንችዬ የኔ መልካም እንደት አለሽልኝ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በእዉነት ድንቅ ነዉ እዬኖሩ መስራት ያለዉ ቃላት አእምሮ ላይ ዝም ብሎ ያቃጭላል ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነዉ ብቻ ባለን ነገር አመስጋኝ ያድርገን አወ ሰዉ መሆን ድካም ነዉ ሰዉ መሆን ከንቱነት ነዉ በተለይ በዚህ ጊዜ እፍፍፍፍፍፍ ምን አለ ግን የእዉነት ሰዉ ብንሆን ጌታ ሆይ አፈር ከመሆኔ በፊት ሰዉ አድርገኝ🤲_
Ewenet new dahawem habtamum macharashaw wede afar new tamasgen amlake bazii and yarakan hoo 🙏🙏🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ባንቺዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ንግግሩው ልብ ይነካል እውነት ነው መደድሽም ጠላሽም ሁሉሽም አፈር ነሽ በፈጣሪ መዳኑው እራሱው ሰላሴ ተአምር ነው እግዚዎ ፈጣሪ የልቆረጠው ነፍስ
ሰላም ሰላም ለዚህቤት ሀሪፍሰራ ሀሪፍ አቀራርብእጂግ አሰተማሪነው ያቀርበሰሺልንቀጥይበት እናመሰግናለን
ሠላም እህታቸን እንኳን ሰላም ሠጢሸ ድሰ የምል መክር ነው እናመሰግናለን እኛ ህይወት ይቸናት ሰው ከንቱ ነው ለዚህ ፍቅር አጠተናን እግዚአብሔር እንድቸረነትህ🤲🤲🤲🤲
አሪፍና ቁም ነገረ ትምህርት ነው የልቤ በርችልን ለሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን በአለን አመስጋኞች ያድርገን በእውነት በአድስ ቪድዪ እንጠብቃለን የልቤ 😍😍😍
እግዚአብሔር ይመስገን ባችዬ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ ሰላማችሁ ሁሌም ሙልት ትርፍ ይበል ፍቅር አንድነት መተሳሠብን ሠላምን ለሀገራችን እውነት አስተዋይ ልቦና ይስጣን ልብ ይነካል በጣም ይስጥልን ለሠው ልጅ በሙሉ ሰላም ጤና በያላችሁበት ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ባንችየ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ደስ የሚል ሰራ ነው ቀጥይበት
ሠላምሽ ምዝት ይበል እንኮን ሠላም መጣሽ እህታችን በርችልን ሠላም ፍቅር አንድነት እድገት ለሀገራችን ይሁን (አሥራ ሁለት ቁጥር)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ ባንቺዬ የኔ መልካም በእውነት ወደድንም ጠላንም አፈር ነን በጉልበታችን በገንዘባችን በውበታችን እንመካለን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን/(ዘጠና አምስት
ይመችሽ ባንቺዬ በጣም ሀሪፍ ነው !! አሜን ለሀገራችን ሰላም ያርግልን (አንድ)
Egzaberh yemasgen selamsh yebzaleny yene wed ekwan dana maxash barchi gobazi beunate baxama das yelale beunate barchi
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ሰላም መጣሽልን እውነት የልጁ ንግግር ልቤን ነው የሰበረው እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን (መቶ ሰላሳ ስድስት )
እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ የልቤ እንኳን ደህና መጣሺ በእውነት አሪፍ ትምህርት ነው እግዚ አብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦናን ያድለን ባለን አመስጋኞች ያድርገን እውነት ተመስገን አምላኬ እኛኮ ብዙ ተሰቶን አንድ የኛ ባልሆነ ነገር እናማርረዋለን እሱ አይሳሳትምና ወደ ራሳችን ይመልሰን በእውነት 😍😍😍
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ባንችዬ የኔ ውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አስተማሪ ነገር ነው እናመሰግናለን ሸር ስላደረግሽን ❤️❤️🥰🥰🥰👍
ሰላም ሰላም ባንቺዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ልጅ ልብነው የሚነካው የተናገረው ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ያምጣልን
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሁላችንም ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሪፍ ነው ቀጥይበት አሚንን በጣም ትክክል ነሽ (ዘጠና ዘጠኝ )
ባንችዬዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የምወድሽ መጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን❤💚💛🌹😍☕❤💚💛😍🌹😍🌹😍 አርባ ሁለት☕☕
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም በያላችሁበት አለህ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁን ያብዛልኝ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበረ በርቺልን አሚንን ብያለሁ መልካሙን ሁሉ ይመረጥልን (ቁ አስር)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ የኔ አስተዋይ ሴት እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ቪዲዮ ነበር በርችልን በሌላ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን🥰🥰
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ላች ይሁን ሰላምና ፍቅር አድነት ለኢትዮጲያናት በሙሉ ዋውውውውው ሀሪፍ ነው በርቺ ሁቢ (ቁጥር መቶ ዘጠኝ)
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ ደስ የምል ቆይታ ነበር የኔ አስተዋይ ትክክል ነው ወደድንም ጠላን አፈር ነን
ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ ፈጣሪ ያገራችን ሰላም ያ ይመልስል መተሳሰበ አንድነት ይላክልን ( ኮድ ስምሳ አንድ)
ሰላም ለዚህ ቤት ሁልዋም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት አላህ ስራችንን ያሳምርልን እናመሰግናለን እህት(ሀያ ዘጠኝ)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ባንቺ እህቴ ትክክል ወዴንንም ጠላንም ያው አፈር ነንን እስካለን ድርስ መልካም ነገር ሰርተን ምድራዊውን ሳይሆን ሰማያውዩን እያሰብን ተስማምተን በፍቅር እድንኖር እግዛብሄር ይርዳንን ማማዬ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው ቀጥይበት (አስራ ዘጠኝ)
Egeziabehar yenmesegen Banechi eneqan selam metashi sele hulum neger egeziabehar yemwsgen balen kamesgen fetariim yedesetebenal temesgen
ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ባንችየ እውነት ነው ባለን ነገር ተመስገን ማለት አለብን አናቀውምጂ የተሠጠን ብዙ ነበር
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ባንችዬ ጥሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን
እግዘአብሔር ይመሰገን ሠላምሸ ይብዛ ባንችዬ እንኳን ደህና መጣሸልን ደሰሰ የሚል ትምህረት ያለው ነው እናመሰገናልን የኔዋ ባንችዬ💚💛❤
ሰላምሸ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሸ ፈጣራ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ፍህት ፍትህ በእሰር ቤት ለሚሰቃዩ
ውድ እህታችን!አንደበተ ርቱዕ ነሽ...ፈጣሪ ያበርታሽ!!(ሀያ አምስት)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤተሰብሰላምሽ ይብዛ በርርር ወድና የተከበራቹ ያገሪ ልጆቸ ጎበዝ ውዴ አሚን ሙና ሶሬሳ ዩቱብ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ በክርስቶስ የኔ ልዩ ባንችዬ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ትክክል ነሽ ሁላችንም አስተዋይ ልብ ይስጠን
እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸልን
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በጣም ነው ድስ እሚለው እህቴ መሻአላ ብያለሁ የኔ ውድ እህት ጥሩ ትምህርት ነው ሊላም ይዘሽ ትመጫለሽ መሻአላ ቀትይበት በዚሁ ውነትሽን ነው ትክክል አላህ ውድቀት ተኛው ምን ግድ ይምራን ያረቢ ቁጥር መቶ ሁለት
ሰላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበል ውዴ ትክክል ነው ሁሉም ሰው ከአፈር የሚቀር የለም ሀብታም ይሁን ደሀ
ትልቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ።
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ አገራችንንም ሰላም ያርግልኝ። አገር ሰላም ሲሆነውና ሁሉም የሚምረው
ስላም ለዚህ ቤት ይሁን እረእስሹን ወድጀዋለሁ አወ ሁላችንም አፍረ ነን እህቴ. 💚💛❤ስላሳ አራት
እግዚአሄር ይመስገን እህታችን
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸን ብዝት ይበል የምወድሸ እንካን በሰላም መጣሸልን የኔ ተናፉቂ የምወድሸ በምክንያት ነው የኔ ምርጥ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ በእድሚ በጤና ያቆይልን ባለሽበት ቦታም ጥባቆቱ አይለይሸ እማ ውድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት አሰተማሪ ነው እናመሰገናልን
ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ ባንቺዬ 💞💞💞
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ፍቅሩን ያብዛልን (66)
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እንካን ሰላም መጣሽ ባንችዬዬዬዬ❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ጎበዝ 76
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ባንችዬ እንኳን ደህና መጣች እማ እኛ ሰወች እኮ አፈር ነን ግን አናስተውልም በስጋዊ ነገር ብቻ ተጠምደን ነገ አፈር እደምንሆን አንድም ቀን አስበነው አናውቅም
Bachiyee wude barechi 😍😍😍😍
ባንችዬ ሠላምሽ ይብዛ እንኩዋን ደህና መጣሽ አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደህና መጣሽ ባንቺዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ።በጣም ደስ የሚል ፊዲዮነው ያመጣሽልን ።እልልልል እስይ አደገ አደገ 😂😂
ክክክክክክ እኮ አደገ እኮ ሁሉም ቭድዎቸ ላይ የፀጉሬን ነገር የማነሳው ነገርስ
እኔም የምታስቂኝ እኮ በዛነው 😂😂😂😂😂
ሰላም ጤና ይስጥልኚ ወድ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላም ማችሁ በፈጣሬ ይብዝልኚ,(ኮድ አርባ አራት)
እምወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ
ስታምሪ እኮ
በርችልኝኝኝ እህቴ እናመሰግናለን ማዳመጥ ጀመርሁ፡፡
የኔ ፍቅር እምወድሽ
የኔ ፍቅር አልሰማሁም ገና ላይክ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች።ሰላም ጤና ብልፅግና አንድነት ለእኛ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይሄን ማንም ያቃል እኮ ዋናው ጥያቄው ይሄ ሳይሆን ማንነታችን እንፈልግ ነው//አስራሰባት//
ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን❤👍
እወነት ነው ባንችዬ❤❤❤
❤❤❤
እምወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ፍቅርርርርርርርር
ሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ዋበረካተሁ ሰላምሺ ይብዛ ማማየ ለቤትሺ አድስ ነኝ ሰለተዋውኩሺ ደስ ብሎኛል ሳህ ሁላቺንም አፈረነን ከአፈረ ነው የመጣንውም 🍓( ኮድ አንድ መቶ ሰላሳ ሶስት)🍓
selam lanchi ye hun Enkkewwan Dena metash bachiye ewenat new hiyot ye tegel mederak nat be hiyotachen west senor tefaa mekeraat ye labenem tesfachen egzibher New enaa
_እምወድሽ እማከብርሽ የኔ ፍቅርርርርርርርርርር ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ♥♥♥♥♥♥♥_
💗❤🌹😍🌹👌
Banchiyeee nafqotee iwunat naw wadadnim talanim afar nan
ረላም ለዚህ ቤት ይሁን ባንቺዬ እንዴት ነሸልኝ በጣም አሰተማሪ እና አሳዛኝ ቪዲዮ ነው ግን ሰውየው በጣም ጠንካራ ነው ህልሙ ብርታቱ የሚደነቅ ነው ባንቺዬ በፊትም ቤተሰቤ ነሸ ፀጉርሸም አንቺም ታምሪያለሽ (ሀምሳ አራት )
ባንችዬዬዬያ❤👍
Dhugaa jedhaa kenaa koo waqayoo qalbii nufii yaa kenuu kana jabdhuuu
ትክክለኛ ነገር ነው ያልሽው ‼️ ሁሉም ሰው አፈር ነው (55)
የኔዉድ❤❤❤
ሰለም ሰለም እንዴት ነሽ አብሽረ የልፈል
የኔ ፍቅርርርርርርርርር እምወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ፍቅርርር♥♥♥♥♥
Egzabere yemsgan salmesh yebzalesh ehite enkane danh matshe enmasgnalen sher selrkeshlen barchlegn ehite (53)
Kkkkkkkkkk sayijemr asakshign
Salam lahagarachin Salam lahizbochuwa Salam lananta
ሰው ማለት ሸክላ ነው🙄
የኔ ፍቅርርርርርርርር እምወድሽ ♥♥♥♥♦
♥Like♥Share♥ያንሳል
አመሰግናለሁ።
Selimselim endth nesh terh ekirerbh niw berjh
Yen wude tekek igezaber ke hulchum ger yhu beunet yen wude sow
ቼክ ለማድረግ መተናል
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገሬ ፍቅር መተሳሰብ አብዝቼ ለዕምዬ ኢቲዮ ተመኘው የኔ መልካም በትክክል ከአፈር ነን መልሰን ለአፈር ነን መጨረሻችንን ያሳምርልን መልካሙን መገድም ይምራን ☞::::::::::::::አስታዉስ::::::::::::::::☜☞ዛሬ ስምህ ማንም ቢሆን ነገ ግን ሬሳ/ጀናዛ ትባላለህ ፣☞ዛሬ የቱንም ሀብት ቢኖርህ ነገ ግን 1 ሜትር ከፈን ብቻ ነው የሚኖርህ ፣☞ዛሬ የተነደላቀቀ አልጋ ላይ በትተኛ ነገ አፈር ውሰጥ ትተኛለህ ፣☞ዛሬ ምንም ቤተሰብህ ብትከበብ ነገ ቀብር ውስጥ ብቻህን ትቀራለህ፣☞ዛሬ የቱንም ያህል ስልጣን ቢኖርህ ነገ ከሁሉም ጋር እኩል ነህ፣☞ዛሬ ምንም በዘርህና በጎሳህ በትመካ ነገ ብቸኛ ነህ ፣☞ዛሬ ማንም ሁን ምን ነገ አንተ ሬሳ ነህ ሬሳ !!!☞ዛሬ የምትናፈቅ ቢትሆን ነገ ሬሳ ሆነህ እንዳትሸት ሰዎች ቶሎ ያሸሹሀል ፣ስለዚህ ዛሬ ላይ ለነገ የሚጠቅምህን ስራ ብትሰራ መልካም ነው ! !!ወደ አላህ ተመለስ ! !!እምቢ ብለህ ካመጽክ ግን መሬት እንኳ ሳትገባ ፈተናህ ይጀምራል ፣ 🌹አስራ አምስት🌹🌹
ወደድሽም ጠላሽም አፈር ነሽ🙄
_ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ባንችዬ የኔ መልካም እንደት አለሽልኝ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በእዉነት ድንቅ ነዉ እዬኖሩ መስራት ያለዉ ቃላት አእምሮ ላይ ዝም ብሎ ያቃጭላል ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነዉ ብቻ ባለን ነገር አመስጋኝ ያድርገን አወ ሰዉ መሆን ድካም ነዉ ሰዉ መሆን ከንቱነት ነዉ በተለይ በዚህ ጊዜ እፍፍፍፍፍፍ ምን አለ ግን የእዉነት ሰዉ ብንሆን ጌታ ሆይ አፈር ከመሆኔ በፊት ሰዉ አድርገኝ🤲_
Ewenet new dahawem habtamum macharashaw wede afar new tamasgen amlake bazii and yarakan hoo 🙏🙏🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ባንቺዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ንግግሩው ልብ ይነካል እውነት ነው መደድሽም ጠላሽም ሁሉሽም አፈር ነሽ በፈጣሪ መዳኑው እራሱው ሰላሴ ተአምር ነው እግዚዎ ፈጣሪ የልቆረጠው ነፍስ
ሰላም ሰላም ለዚህቤት ሀሪፍሰራ ሀሪፍ አቀራርብ
እጂግ አሰተማሪነው ያቀርበሰሺልን
ቀጥይበት እናመሰግናለን
ሠላም እህታቸን እንኳን ሰላም ሠጢሸ ድሰ የምል መክር ነው እናመሰግናለን እኛ ህይወት ይቸናት ሰው ከንቱ ነው ለዚህ ፍቅር አጠተናን እግዚአብሔር እንድቸረነትህ🤲🤲🤲🤲
አሪፍና ቁም ነገረ ትምህርት ነው የልቤ በርችልን ለሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን በአለን አመስጋኞች ያድርገን በእውነት በአድስ ቪድዪ እንጠብቃለን የልቤ 😍😍😍
እግዚአብሔር ይመስገን ባችዬ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ ሰላማችሁ ሁሌም ሙልት ትርፍ ይበል ፍቅር አንድነት መተሳሠብን ሠላምን ለሀገራችን እውነት አስተዋይ ልቦና ይስጣን ልብ ይነካል በጣም ይስጥልን ለሠው ልጅ በሙሉ ሰላም ጤና በያላችሁበት ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ባንችየ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ደስ የሚል ሰራ ነው ቀጥይበት
ሠላምሽ ምዝት ይበል እንኮን ሠላም መጣሽ እህታችን በርችልን ሠላም ፍቅር አንድነት እድገት ለሀገራችን ይሁን (አሥራ ሁለት ቁጥር)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ ባንቺዬ የኔ መልካም በእውነት ወደድንም ጠላንም አፈር ነን በጉልበታችን በገንዘባችን በውበታችን እንመካለን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን/(ዘጠና አምስት
ይመችሽ ባንቺዬ በጣም ሀሪፍ ነው !! አሜን ለሀገራችን ሰላም ያርግልን (አንድ)
Egzaberh yemasgen selamsh yebzaleny yene wed ekwan dana maxash barchi gobazi beunate baxama das yelale beunate barchi
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ሰላም መጣሽልን እውነት የልጁ ንግግር ልቤን ነው የሰበረው እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን (መቶ ሰላሳ ስድስት )
እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ የልቤ እንኳን ደህና መጣሺ በእውነት አሪፍ ትምህርት ነው እግዚ አብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦናን ያድለን ባለን አመስጋኞች ያድርገን እውነት ተመስገን አምላኬ እኛኮ ብዙ ተሰቶን አንድ የኛ ባልሆነ ነገር እናማርረዋለን እሱ አይሳሳትምና ወደ ራሳችን ይመልሰን በእውነት 😍😍😍
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ባንችዬ የኔ ውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አስተማሪ ነገር ነው እናመሰግናለን ሸር ስላደረግሽን ❤️❤️🥰🥰🥰👍
ሰላም ሰላም ባንቺዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ልጅ ልብነው የሚነካው የተናገረው ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ያምጣልን
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሁላችንም ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሪፍ ነው ቀጥይበት አሚንን በጣም ትክክል ነሽ (ዘጠና ዘጠኝ )
ባንችዬዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የምወድሽ መጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን❤💚💛🌹😍☕❤💚💛😍🌹😍🌹😍 አርባ ሁለት☕☕
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም በያላችሁበት አለህ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁን ያብዛልኝ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበረ በርቺልን አሚንን ብያለሁ መልካሙን ሁሉ ይመረጥልን (ቁ አስር)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ የኔ አስተዋይ ሴት እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ቪዲዮ ነበር በርችልን በሌላ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን🥰🥰
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ላች ይሁን ሰላምና ፍቅር አድነት ለኢትዮጲያናት በሙሉ ዋውውውውው ሀሪፍ ነው በርቺ ሁቢ (ቁጥር መቶ ዘጠኝ)
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ ደስ የምል ቆይታ ነበር የኔ አስተዋይ ትክክል ነው ወደድንም ጠላን አፈር ነን
ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማዬ ፈጣሪ ያገራችን ሰላም ያ ይመልስል መተሳሰበ አንድነት ይላክልን ( ኮድ ስምሳ አንድ)
ሰላም ለዚህ ቤት ሁልዋም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት አላህ ስራችንን ያሳምርልን እናመሰግናለን እህት
(ሀያ ዘጠኝ)
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ባንቺ እህቴ ትክክል ወዴንንም ጠላንም ያው አፈር ነንን እስካለን ድርስ መልካም ነገር ሰርተን ምድራዊውን ሳይሆን ሰማያውዩን እያሰብን ተስማምተን በፍቅር እድንኖር እግዛብሄር ይርዳንን ማማዬ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው ቀጥይበት (አስራ ዘጠኝ)
Egeziabehar yenmesegen
Banechi eneqan selam metashi sele hulum neger egeziabehar yemwsgen balen kamesgen fetariim yedesetebenal temesgen
ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ባንችየ እውነት ነው ባለን ነገር ተመስገን ማለት አለብን አናቀውምጂ የተሠጠን ብዙ ነበር
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ባንችዬ ጥሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን
እግዘአብሔር ይመሰገን ሠላምሸ ይብዛ ባንችዬ እንኳን ደህና መጣሸልን ደሰሰ የሚል ትምህረት ያለው ነው እናመሰገናልን የኔዋ ባንችዬ💚💛❤
ሰላምሸ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሸ ፈጣራ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ፍህት ፍትህ በእሰር ቤት ለሚሰቃዩ
ውድ እህታችን!
አንደበተ ርቱዕ ነሽ...ፈጣሪ ያበርታሽ!!(ሀያ አምስት)
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤተሰብሰላምሽ ይብዛ በርርር ወድና የተከበራቹ ያገሪ ልጆቸ ጎበዝ ውዴ አሚን ሙና ሶሬሳ ዩቱብ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ በክርስቶስ የኔ ልዩ ባንችዬ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ትክክል ነሽ ሁላችንም አስተዋይ ልብ ይስጠን
እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸልን
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በጣም ነው ድስ እሚለው እህቴ መሻአላ ብያለሁ የኔ ውድ እህት ጥሩ ትምህርት ነው ሊላም ይዘሽ ትመጫለሽ መሻአላ ቀትይበት በዚሁ ውነትሽን ነው ትክክል አላህ ውድቀት ተኛው ምን ግድ ይምራን ያረቢ ቁጥር መቶ ሁለት
ሰላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበል ውዴ ትክክል ነው ሁሉም ሰው ከአፈር የሚቀር የለም ሀብታም ይሁን ደሀ
ትልቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ።
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ አገራችንንም ሰላም ያርግልኝ። አገር ሰላም ሲሆነውና ሁሉም የሚምረው
ስላም ለዚህ ቤት ይሁን እረእስሹን ወድጀዋለሁ አወ ሁላችንም አፍረ ነን እህቴ. 💚💛❤ስላሳ አራት
እግዚአሄር ይመስገን እህታችን
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸን ብዝት ይበል የምወድሸ እንካን በሰላም መጣሸልን የኔ ተናፉቂ የምወድሸ በምክንያት ነው የኔ ምርጥ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ በእድሚ በጤና ያቆይልን ባለሽበት ቦታም ጥባቆቱ አይለይሸ እማ ውድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት አሰተማሪ ነው እናመሰገናልን
ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ ባንቺዬ 💞💞💞
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ፍቅሩን ያብዛልን (66)
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እንካን ሰላም መጣሽ ባንችዬዬዬዬ❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ጎበዝ 76
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ባንችዬ እንኳን ደህና መጣች እማ እኛ ሰወች እኮ አፈር ነን ግን አናስተውልም በስጋዊ ነገር ብቻ ተጠምደን ነገ አፈር እደምንሆን አንድም ቀን አስበነው አናውቅም
Bachiyee wude barechi 😍😍😍😍
ባንችዬ ሠላምሽ ይብዛ እንኩዋን ደህና መጣሽ አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደህና መጣሽ ባንቺዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ።በጣም ደስ የሚል ፊዲዮነው ያመጣሽልን ።እልልልል እስይ አደገ አደገ 😂😂
ክክክክክክ እኮ አደገ እኮ ሁሉም ቭድዎቸ ላይ የፀጉሬን ነገር የማነሳው ነገርስ
እኔም የምታስቂኝ እኮ በዛነው 😂😂😂😂😂
ሰላም ጤና ይስጥልኚ ወድ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላም ማችሁ በፈጣሬ ይብዝልኚ,(ኮድ አርባ አራት)
እምወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ
ስታምሪ እኮ
በርችልኝኝኝ እህቴ እናመሰግናለን ማዳመጥ ጀመርሁ፡፡
የኔ ፍቅር እምወድሽ
የኔ ፍቅር አልሰማሁም ገና ላይክ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች።ሰላም ጤና ብልፅግና አንድነት ለእኛ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይሄን ማንም ያቃል እኮ ዋናው ጥያቄው ይሄ ሳይሆን ማንነታችን እንፈልግ ነው//አስራሰባት//
ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን❤👍
እወነት ነው ባንችዬ❤❤❤
❤❤❤
እምወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ፍቅርርርርርርርር
ሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ዋበረካተሁ ሰላምሺ ይብዛ ማማየ ለቤትሺ አድስ ነኝ ሰለተዋውኩሺ ደስ ብሎኛል ሳህ ሁላቺንም አፈረነን ከአፈረ ነው የመጣንውም 🍓( ኮድ አንድ መቶ ሰላሳ ሶስት)🍓
selam lanchi ye hun Enkkewwan Dena metash bachiye ewenat new hiyot ye tegel mederak nat be hiyotachen west senor tefaa mekeraat ye labenem tesfachen egzibher New enaa
_እምወድሽ እማከብርሽ የኔ ፍቅርርርርርርርርርር ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ♥♥♥♥♥♥♥_
💗❤🌹😍🌹👌
Banchiyeee nafqotee iwunat naw wadadnim talanim afar nan
ረላም ለዚህ ቤት ይሁን ባንቺዬ እንዴት ነሸልኝ በጣም አሰተማሪ እና አሳዛኝ ቪዲዮ ነው ግን ሰውየው በጣም ጠንካራ ነው ህልሙ ብርታቱ የሚደነቅ ነው ባንቺዬ በፊትም ቤተሰቤ ነሸ ፀጉርሸም አንቺም ታምሪያለሽ (ሀምሳ አራት )
ባንችዬዬዬያ❤👍
Dhugaa jedhaa kenaa koo waqayoo qalbii nufii yaa kenuu kana jabdhuuu
ትክክለኛ ነገር ነው ያልሽው ‼️ ሁሉም ሰው አፈር ነው (55)
የኔዉድ❤❤❤
ሰለም ሰለም እንዴት ነሽ አብሽረ የልፈል
የኔ ፍቅርርርርርርርርር እምወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ፍቅርርር♥♥♥♥♥
Egzabere yemsgan salmesh yebzalesh ehite enkane danh matshe enmasgnalen sher selrkeshlen barchlegn ehite (53)
Kkkkkkkkkk sayijemr asakshign
Salam lahagarachin Salam lahizbochuwa Salam lananta
ሰው ማለት ሸክላ ነው🙄
የኔ ፍቅርርርርርርርር እምወድሽ ♥♥♥♥♦
♥Like♥Share♥ያንሳል
አመሰግናለሁ።
Selimselim endth nesh terh ekirerbh niw berjh
Yen wude tekek igezaber ke hulchum ger yhu beunet yen wude sow
ቼክ ለማድረግ መተናል
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገሬ ፍቅር መተሳሰብ አብዝቼ ለዕምዬ ኢቲዮ ተመኘው የኔ መልካም በትክክል ከአፈር ነን መልሰን ለአፈር ነን መጨረሻችንን ያሳምርልን መልካሙን መገድም ይምራን ☞::::::::::::::አስታዉስ::::::::::::::::☜
☞ዛሬ ስምህ ማንም ቢሆን ነገ ግን ሬሳ/ጀናዛ ትባላለህ ፣
☞ዛሬ የቱንም ሀብት ቢኖርህ ነገ ግን 1 ሜትር ከፈን ብቻ ነው የሚኖርህ ፣
☞ዛሬ የተነደላቀቀ አልጋ ላይ በትተኛ ነገ አፈር ውሰጥ ትተኛለህ ፣
☞ዛሬ ምንም ቤተሰብህ ብትከበብ ነገ ቀብር ውስጥ ብቻህን ትቀራለህ፣
☞ዛሬ የቱንም ያህል ስልጣን ቢኖርህ ነገ ከሁሉም ጋር እኩል ነህ፣
☞ዛሬ ምንም በዘርህና በጎሳህ በትመካ
ነገ ብቸኛ ነህ ፣
☞ዛሬ ማንም ሁን ምን ነገ አንተ ሬሳ ነህ ሬሳ !!!
☞ዛሬ የምትናፈቅ ቢትሆን ነገ ሬሳ ሆነህ እንዳትሸት ሰዎች ቶሎ ያሸሹሀል ፣
ስለዚህ ዛሬ ላይ ለነገ የሚጠቅምህን ስራ ብትሰራ መልካም ነው ! !!
ወደ አላህ ተመለስ ! !!
እምቢ ብለህ ካመጽክ ግን መሬት እንኳ ሳትገባ ፈተናህ ይጀምራል ፣ 🌹አስራ አምስት🌹🌹
ወደድሽም ጠላሽም አፈር ነሽ🙄
የኔዉድ❤❤❤