Ethiopia - የአማራ ልዩ ሀይልን አላፈርስንም ፊልድ ማርሻሉ ብርሃኑ ጁላ ምን እያሉ ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 239

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 5 місяців тому +12

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

  • @Biruke3
    @Biruke3 5 місяців тому +16

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 5 місяців тому +27

    አማራ ፋኖ💪💪💪💪 በአማራ መቃብር የምትበለጽግ ሐገር ትውደም 💪💪 አማራው ነኝ ከደቡብ

    • @FASIL377
      @FASIL377 5 місяців тому

      ብትንትኖ ይዉጣ:: እቺ ቆሻሻ ሰይጣናዊ ሀገር:: የአማራን ደም ጠጣች ሳታቆርጥ

    • @user-xl1iw4xm1l
      @user-xl1iw4xm1l 5 місяців тому

      ​@@FASIL377 ኦረ ራስ ተበታተን የኢትዮጵያ ጠላት መስሎኝ እስከዛሬ የጨፈጨፈን

    • @atrsawminichelferede1444
      @atrsawminichelferede1444 5 місяців тому

      ለምን ትወድማለች ያድናታል እንጂ ፋኖ የሚታገለው ለአማራ ህልውና ቀጥሎም ኢትዮጵያን ከመጥፋት መታደግ ነው

    • @onesecond4186
      @onesecond4186 5 місяців тому

      @@atrsawminichelferede1444 በአማራ መቃብር የመትበለፅግ አገር የፋኖ አገር ልትሆን አትችለም ፡ ደግሞ የአጤ ሚንልክን ኢትዮጵያ አልተባልህም ተረጋጋ ።

  • @sojooij7274
    @sojooij7274 5 місяців тому +5

    ፍኖየ ስቱን አስለፍለፍከው ድል ለፍኖየ በአማራ ህዝብ ደምየተጨማለቱባዳወች አላህያሳችሁ

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l 5 місяців тому +16

    ድል ለፋኖ

  • @manlema7975
    @manlema7975 5 місяців тому +4

    አሥጨናቂው ፋኖ

  • @user-kb2jx6lz9y
    @user-kb2jx6lz9y 5 місяців тому +6

    ድል ለፋኖ❣️

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 5 місяців тому +7

    ሰሜን እዝ ሲመታ ከመከላከያ ቀድሞ የገባ የአማራ ልዩ ሀይልነው።

  • @josephsete8576
    @josephsete8576 5 місяців тому +53

    የኢትዮጵያ መከላከያ በሰካራም ሰው ሲመራ ነው ነገሩ ያለቀለት።
    ጁላ ገና የፋኖ ጡንቻ ብዙ ያስቀባጥርሃል

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 5 місяців тому +2

      ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ ጉራ ብቻ😂

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 5 місяців тому +7

      ​@@Ethiopia_the_greatለምርኮኛው ጁላ ንገረው 🤣

    • @Mimi-qh5br
      @Mimi-qh5br 5 місяців тому

      Betam yehe jelafo

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 5 місяців тому

      @@masetewal6914 ሁለት አመት ሙሉ ምርኮኛ እያልከዉ ማርኮ ጨረሰህ😂

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 5 місяців тому +7

      @@Ethiopia_the_great አወ ቀለብ አጣን ለሱ ምርኮኛ መቀለቢያ በገንፎ የለመደ ሆድ ጤፍ እንጀራ አልመልሰው አለ የከብት መንጋ 🤮

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 5 місяців тому +4

    አይ ምርኮኛው ብርሀኑ ጀላ ገና የአማራ እናቶች ህፃናቶች ደም በእጅህ ነው ፍርድ አለ። ድል ለተገፋው አማራ ።

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 5 місяців тому +5

    ድል ለፋኖ 🥰የምርኮኛ ወሬ አይገድበንም

  • @user-pz9zl4it7d
    @user-pz9zl4it7d 5 місяців тому +5

    በንፁሀንደም የምትበለፅግሀገርትዉደም ድልለተበደለዉለአማራህዝብ

  • @tewodrosdemisse9886
    @tewodrosdemisse9886 5 місяців тому +5

    ፋኖ እንዲህ ነው አፈር ደቼ ሲያበላህ የባጡን የቆጡን ያስለፈልፍሀል

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y 5 місяців тому +1

    እደፈለጉ ይዘባርቁ ፋኖ ለአላማው ለነፃነቱ ለማንነቱ ነው የሚዋጋው ድል ለፋኖ ድል ለተጨቋኙ ለአማራ ህዝብ💚💛💖

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 5 місяців тому +13

    ምን አለበት የአንድ የትልቅ ተቋም መሪ የሚመጥን ንግግር ቢናገሩ ። በእዉኑ ፋኖ በጭንቅ ጊዜ ባይደረስ ኖሮ ዛሬ ከፍተኛ ስልጣን ቁጭ ብለው ይዘባሩቁ ነበር። የፋኖ ውለታ ምላሽ ይህ ከሆነ ኢትዮጵያዊነት ለምኔ?

    • @user-xl1iw4xm1l
      @user-xl1iw4xm1l 5 місяців тому

      ውለታ ፊት ያንተን ውለታ ጥንቡ ኦነግ እንዲቆጥር መፈለግህ ራሱ መሃይምነትህን ያሳያል

  • @user-xd3jb5yb4k
    @user-xd3jb5yb4k 5 місяців тому +15

    AMHARA donot listen Gala Birhanu jula
    Hé is mad baby

  • @fttg5315
    @fttg5315 5 місяців тому +4

    የወያኔን አከርካሬ የሰበርው ፋኖ ነው

  • @MohammedJemal-do4gw
    @MohammedJemal-do4gw 5 місяців тому

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @muradahmed3673
    @muradahmed3673 5 місяців тому +1

    Alhamdulillaah i am muslim
    Zeragninat tinb nat

  • @ferehiwotgizachew4665
    @ferehiwotgizachew4665 5 місяців тому

    አናትህ ይፍረስ ገና ትቃዣለህ ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ💪💪💪

  • @user-lp7lm6mp9p
    @user-lp7lm6mp9p 5 місяців тому +54

    ገና መቼ በህልሙ ሲቃዥ ያደረውን ሁሉ ይለፈልፋል ብትሩ ሲጠነክር በስምንት ቀን ቀበቶን አስፈታዋለሁ ያለው በግልባጩ ሲሆን እያጨሰ መቀባጠሩ አይቀርም

    • @bezawolde759
      @bezawolde759 5 місяців тому +6

      ሞን ቅሞ ነው ዛሬ የበለጬ ነው የገለምሶ

    • @selamehagere9366
      @selamehagere9366 5 місяців тому +1

      ማሽላ እያረረ ይስቃል ፋኖዎች በብርሃኑ ጁላ ንግግር አረራችሁ ገና ምኑን አይታችሁ ጨጓራችሁ ይላጣል።

    • @MentesnotKetib
      @MentesnotKetib 5 місяців тому

      @@selamehagere9366 minyasarral erasu aro chat yeweqetbetn afun beqxu mekoxaxer yaqatew jezba

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 5 місяців тому +4

      @@selamehagere9366መስሎህ ነዉ ማንም በጅል ንግግር አያርም። የአራጅ መንግስት በቅርቡ መሰናበቱ አይቀርም፣ ለሌላ የኦሮሞም ይሁን ለአማራ አዲስ መሪ ተሰጥቶ። አንተም የመንግስት አጋሰስ ቅምጡ እንዳንቃረርክ ዘላለም አትቆይም።

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 5 місяців тому +1

      👌🏻👌🏻👌🏻

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 5 місяців тому +1

    ለፊልድ ማርሻሉም ሆነ ለጠቅላዩ ጥሩ ሳይካትሪስት ያስፈልጋቸዋል

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 місяці тому +1

    Bless by God in Jésus christ our lord Berhanu Jula❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 5 місяців тому +3

    በቁሙ እየቃዠ ነዉ ደግነቱ ማስረጃ አለ😅😅😅😅

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 5 місяців тому +2

    ፊልድ ማርሻሉ የሚያወራውን የምትናገረውን የዘነጋ ይመስለኛል ሲፎክር የነበረው ማርሻሉ ወይስ አማራ በሚድያ አየወጡ የሰጠውን ሀሳብ ደግሞ ደጋግሞ ማየት አለበት ውሽት አገር አይገዛም ብልፅግና የተመስረተው በውሽት ያደገው በውሽት የሚሞተው በውሽት ነው እውነት ያሽንፋል አማራ ፋኖ ሀቅን ይዘው ስለተነሱ ያለምንም ጥርጥር ያሽንፋሉ::

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 5 місяців тому +10

    እነ አያልቅበት ለማያቁት ለማይገባው ያውሩ

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r 5 місяців тому +1

    ብርሀኑ ጁላ ፡ አፉ የሰጠውን ዝም ብሎ ሲልፈልፍ ህዝቡ አያገናዝብም እያለ ንቀቱን እያስተዋወቀ ነው ። የአማራ ልዩ ኃይሉን ማፍረስ ብቻ ሳይሆን ፡ ተሰናብተው ወደየ ቤተሰቦቻቸው ለመመልስ በጉዞ እያሉ እንዳልጨፈጨፋቸው
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KendyeAyele
    @KendyeAyele 5 місяців тому

    ፋኖ 💪💪💪

  • @HulegebTube-1
    @HulegebTube-1 5 місяців тому +6

    በጣምኮ ነው ግርም የሚለው ዛሬ የተናገሩት ነገ ከሚናገሩት ጋር በጭራሽ የማይገናኝ ነው ቆይ ግን ህዝብን እንዴት ነው የሚያስቡት ????😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @intertainment2048
      @intertainment2048 5 місяців тому

      በአንድ ቃለምልልስ ውስጥ ራሱ የሚጣረስ ነገር አለው ለምሳሌ ልዩሀይሉን አላፈረስንም ይልና ከትግራይ ጦርነት በፊት ነው የተዘጋጁት ቀደምናቸው አይነት ንግግር 😂

  • @tube1617
    @tube1617 5 місяців тому

    ድል ለፋኖ ።❤❤❤🎉

  • @user-no6gn9wv4e
    @user-no6gn9wv4e 5 місяців тому +2

    ምርኮኛው ግን የህዝብ ንቀት አለበት short term memory አለባቹ እያለን ነው🤔 መሀይም ደፋር ነው

  • @ahmedalmarzooq1899
    @ahmedalmarzooq1899 5 місяців тому +2

    Fanoye yene jegna del lenente❤❤❤❤❤❤❤❤ bertu

  • @mohammedadem5215
    @mohammedadem5215 5 місяців тому +1

    ትንሽ ቆይተው የሰሜን እዝ የመታው ፋኖ ነው እንደሚሉ አልጠራጠርም::

  • @birhan979
    @birhan979 5 місяців тому +4

    Fano is the winner

  • @fttg5315
    @fttg5315 5 місяців тому +2

    የአማራን ትግል የሚያቆመው 4 ኪሎ ሰንገባ ነው በቅርቡ ይሆናል

  • @beki620
    @beki620 5 місяців тому +9

    ወይ መቀባጠር 😂😂😂😂

  • @user-gs7fh1js6c
    @user-gs7fh1js6c 5 місяців тому +2

    Dilay la fano ❤❤❤❤❤

  • @liligebre8929
    @liligebre8929 5 місяців тому +4

    የጨነቀ እለት አይ ብራሀኑ ጅሉ😂😂

  • @user-zj8ml8bg9u
    @user-zj8ml8bg9u 5 місяців тому +1

    ዋው ምርቃና ዋዋዋዋ

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 5 місяців тому

    King fano 👑✊🏾🔥

  • @user-rz1fh7bw5x
    @user-rz1fh7bw5x 5 місяців тому

    Siiiiuuuuuuuuuuuuuuu

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 5 місяців тому

    FANO GENA BEZU YASEKAZACHUHAL 😂😂😂😂
    FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑

  • @kedirboku1112
    @kedirboku1112 5 місяців тому +2

    👍

  • @indianahungariangirl3840
    @indianahungariangirl3840 5 місяців тому

    ፋኖ❤

  • @roniketema5264
    @roniketema5264 5 місяців тому

    ሞኝ ሆኖ ሞኝ ለማድረግ በየሳምንቱ ቃሉን ይቀያይራል ። ከሱ የበለጠ የተማረ ሰው መኖሩን አያቅም ።

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r 5 місяців тому

    ቸም አይፈርሰም ፋኖ ድል ለአማራ ህዚብ😢

  • @user-qh9nb9fw5s
    @user-qh9nb9fw5s 5 місяців тому

    ዲልለፋኖ

  • @daniyemekurye9552
    @daniyemekurye9552 5 місяців тому

    ፋኖ ይችላል አቦ

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 5 місяців тому +3

    በለው በለው የዛሬው ይለያል ምንድነው የተፈጠረው ኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 5 місяців тому

    እርሶ እንዳሉት ፕላን Bንም እያጠናቀቅን ነዉ ቀርጥፈን ወደሲኦል እንሰዳችኋለን በቅርብ

  • @absh4628
    @absh4628 5 місяців тому +1

    እነዚ ሰዎች የሆነ ነገር ሆነዋል።

  • @misganawtesfa1452
    @misganawtesfa1452 5 місяців тому

    እንግደየህ ይህ ነው ለራስ ዋጋ አለመስጠት መቅለል የቆየ አይደል ትላንት የተደረገ እየተደረገ ያለን እውነታ በአዲስ ከፋብሪካ በወጣ ቅራቅምቦ ቀየረው ! በዚህ መንገድ ነው እዚህ የደረስነው ሟችን ግፍ የተሰራበትን መልሰው እየከሰሱ አብሮ አለመመለስ ማለት ይኸ ነው! ጭራሽ ሞራል የሚባል ነገር አልሰራበትም! ወገን ምን ተሻለ? ሸፍጥ ብቻ ! አይ መሪ

  • @user-tr6wp7fx4x
    @user-tr6wp7fx4x 5 місяців тому

    Sle ewnetu mekelakeya new wgya yejemerow mekelakeya lerasu blxgna honewal

  • @super__star6823
    @super__star6823 5 місяців тому +1

    Jula " getemen Meslone "

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d 5 місяців тому +5

    ከቦታው ያለው እውነቱን ያውቃል ለውሸታም ቦታ የላቸውም ክክክክክክ

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 5 місяців тому

    መከላከያ ሠራዊታችን በእንደዚህ አይነት አመራር ላይ መውደቁ የአንድ ባለስልጣን ንብረት አድርጎት ወደ እርስበርስ ጦርነት ከቶናል። ልዩ ኋይል የሚባል ነገር ከአሁን ቦኋላ የለም ደመወዝም የለም ያሉትን ቃል እንዴት በአንድ ጊዜ ረሱት።

  • @hammer5934
    @hammer5934 5 місяців тому

    Welcome to the galla kingdom

  • @user-jl6gf9cn9k
    @user-jl6gf9cn9k 5 місяців тому +1

    All talk

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 5 місяців тому +9

    ስታሥጠላ 👈🀄️🀄️🀄️🙄🙄🙄
    ፊልድ ማርሻል ?????🥵🥵🥵🥵 ቁሻሻሻ🤔🤔🤔

  • @aemroayele1284
    @aemroayele1284 5 місяців тому

    Fano ychalal Gena yaskebatrkal

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 5 місяців тому

    ገዳ ብርሀኑ ጁላ በመረቀነ ቁጥር እየወጣ የሚለፈልፈውን ማን ይሰማዋል መለፍለፍ መብቱ ነው ወገቡን ሲመታ እየወጣ ይለፈልፋል

  • @hussu_man
    @hussu_man 5 місяців тому

    ወንድሞቼ❤❤❤❤❤

  • @super__star6823
    @super__star6823 5 місяців тому +1

    Ethiopia was established by Amhara for 3000 years , Ethiopia will not break by one uneducated man !

  • @yimamah4127
    @yimamah4127 5 місяців тому

    የብርኑ ጁላ ወሬ ለ ፍኖ ምኑ ነው ይቀደድ

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 13 днів тому

    የመጀመሪያ ያፈረሱት የአማራን ልዩ ሀይልን በማፍረስ አማራን አበርክኮ የመግዛት አላማ ነበር ባይሳካም አስቡ ተመልከቱ

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 5 місяців тому +3

    ድል ለመከላከያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw 5 місяців тому

    የጨነቀ ላት

  • @user-es1bk3uu5h
    @user-es1bk3uu5h 5 місяців тому +1

    የብርሃኑ ቢሮ አረቄ ፋብሪካ ግቢውስጥ ነው እንዴ

  • @GetachewDerbe-gk1ov
    @GetachewDerbe-gk1ov 5 місяців тому

    🎉

  • @user-ji1mi6qh4c
    @user-ji1mi6qh4c 5 місяців тому

    Fano fano

  • @user-vx1fy4cn5m
    @user-vx1fy4cn5m 5 місяців тому

    አሁንማ መከላከያ ከየት ያፈነግጣል ፋኖ ማርኮ ጨርሶት😂

  • @wasisalelow4821
    @wasisalelow4821 5 місяців тому

    Berhanu gela lat him chowing Ethiopian drag chowing Greenleaf

  • @Michamodol
    @Michamodol 5 місяців тому

    አታስተጋባ አማራ ስራ ላይ ነው

  • @feedelband205
    @feedelband205 5 місяців тому

    እባካችሁ እኔ ዲያብሎሱ የስይጣኖች አለቃ አብይ አህመድ የኦርቶዶክስ ቅዳሴና የእስልምና እዛን ስሰማ ስለሚያስጮህኝ ዝንዬም አረቄ ደጋግማ ብትሰጠኝ ጩህቴን መቀነስ አልቻለችም እባካችሁ ተመካክራችሁ መፍትሄ ፈልጉልኝ ማበዴ ነው ጭሆቴን ለመቀነስ ብዙ መስጊድ ብዙ ቤተ ክርስቲያን በየቀኑ ባሰፈርስም ምንም መፍትሄ አላገኘሁም::

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 5 місяців тому +1

    ፋኖ ነበር ከሽንፈት ያዳነህ ትፐኤሊፍ ስወርህ

  • @user-nc3bq3ex1s
    @user-nc3bq3ex1s 5 місяців тому +1

    The highest man in ENDF is doing his politics and also said "Fano's plan was destroying TPLF" as if he himself was not trying to destroy TPLF.

  • @MamDemo-pn3kv
    @MamDemo-pn3kv 5 місяців тому

    Taytna surey ylyayal

  • @foursisters3582
    @foursisters3582 5 місяців тому

    ዞሮ አብይ ፅር አማራ ነው ውላሂ ውቢሏህ

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 5 місяців тому

    እዬ ሰውዬ እየቃመ እኮ የሚዘባርቀው

  • @admassiebelete9658
    @admassiebelete9658 5 місяців тому

    አይ ብሬ፣ ገና ሳይገረፍ ይህንን ያለ ሲገረፍ ምን ይል ይሆን? ሱሪያችንን ልታስወልቅ ሄደህ አናትህን አወለቅንልህ!!

  • @Msaya-zw8xn
    @Msaya-zw8xn 5 місяців тому

    እብዲ ከዝንብ ማርአይጠበቅም ካተጡሩሀሳብአይጠበቅም አናትህይፍረስ

  • @super__star6823
    @super__star6823 5 місяців тому +1

    Every time he interviewed all he talks about is how Ethiopia will be Syria ! Is that his plan ?

  • @user-ii2ff7de1y
    @user-ii2ff7de1y 5 місяців тому +1

    Ayyeeii, I think he already lost his mind!! 😅

  • @stefe9521
    @stefe9521 5 місяців тому

    የብርሀኑ ጁላ በጨት እብደቱ እየቀዘቀዘ አሁን ተረጋግቶ እጁን እየሰጠ ይገኛል

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 5 місяців тому

    ሀቅ ነው፣ ብአዴን አሽከር፣ ተላላኪ ነው🤑

  • @bgp0k407
    @bgp0k407 5 місяців тому

    Amhar first not Ethiopian for now.

  • @AderawDesiybelew
    @AderawDesiybelew 5 місяців тому

    እራሱ ኦነግ መሆኑ ን አረጋገጠልን ።

  • @asfawgizaw4158
    @asfawgizaw4158 5 місяців тому +1

    ምንድነው የሚለው?አማራ በየቦታው እንደከብት ሲታረድ ቋንቋው ሲጥላላ ሀይማኖቱ ሲጠላ አላየንም አልሰማንም?ምንም አማራ ባንሆንም የሚደረገው ነገር ልክ አይደለም። አማራ መቼም ኢትዮጵያን አያፈርስም። ከነሱ በላይ ባንዲራዋን የሚወድ መነው?

  • @Mimi-qh5br
    @Mimi-qh5br 5 місяців тому +1

    Del le fano💪💪💪💪

  • @Asx164-de9qt
    @Asx164-de9qt 5 місяців тому

    እርግጠኛ ነኝ ፋኖ የትም አይደርስ ይችን የኔን ቃል አትርሷት

    • @hareghana4368
      @hareghana4368 5 місяців тому

      አንተ ገጣባ

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 5 місяців тому

      እኛ አንረሳትም። በኋላ ግን ቂጥህን ታስገርፍሀለች።

  • @medenaethiopia.6312
    @medenaethiopia.6312 5 місяців тому

    ወይ

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 5 місяців тому

    ማደናገሪያ ነው አማራው አይደናገርም ብርሀኑ ጁላ በየቀኑ መግለጫ ተንጫጫ ወይ ፍንክች

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 5 місяців тому

    ሰካራም እየጠጣ እየመጣ ይለሀጫጨል ጁን የሚባል ሰው ለምን ታሳዩኛላችሁ

  • @user-od9nw8mt1h
    @user-od9nw8mt1h 5 місяців тому

    እኔን የገረመኝ ሀገር መሪ ተብሎ እንደህ አይነት ንግግር ሲያደርግ ለመሆኑ አማካሪ የለውም ነው ጠጥቶ ነው የሚያውራው

  • @samm8405
    @samm8405 5 місяців тому

    ስንት ብራኑ ጁላ ነው ያለው?

  • @SaabKhan-vl8zc
    @SaabKhan-vl8zc 5 місяців тому

    አትለፍልፍጁላተብየውወድልጅቆረጠብሏልጀግናውአማራፋኖህዋሀትምምንምብትላትአትረዳህምየጀግናእጅታውቃለች😂😂

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 5 місяців тому

    10 aleka jelaw 😂😂😂😂😂Tenbechabeche😂😂😂😂😂😂
    FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑

  • @super-star3
    @super-star3 5 місяців тому

    So if Oromo supposed to use the natural resources Oromo as theirs, why are other ethncis using Amhara Abay rivers as electricity for others, isn't that Abay rivers the natural resource of Amhara ?

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 5 місяців тому

    ብርሃኑ ኦረሞ ስለሆነብቻ ከአቅሙ ጋር የማይመጣጠን ሥልጣን አሸክመዉት እየተገዳገደ ነዉ። ሥራቸዉ ሀገር የሚበትን እንጂ የማገነባ አይደለም። አሁን ግን ኃያሉ አምላክ ኢትዮጵያን አስቧታል፣ ወደ ነበረችበት ከፍታ እየመለሳት ነው። ሃሌ ሉያ!!!!!!!

  • @user-dp8cz9wc8d
    @user-dp8cz9wc8d 5 місяців тому

    እየቃመ ነው የሚወራው የኦሮሞ መግስት😂😂