ኮድ በመጠቀም ብቻ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል ነፃ መጃን | How to CPM (insurance / Dropship)
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- ኮድ በመጠቀም ብቻ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል ነፃ መጃን
ኮድ በመጠቀም ብቻ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል ነፃ መጃን | How to CPM (insurance / Dropship)
#ለኢትዮጵያ_ነፃ_መጃን
#ነፃ_መጃን
#khalid_app
#ካሊድ_አፕ
ነፃ መጃን,ሰዋ ሸሪሀ የኢትዮጵያ መጃን እንዴት እናስራለን,ከሳውዲ ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል መጃን አልሆንም ላላቹ ምርጥ ሌላ መፍትሄ,ዘይን መጃን,የዘይን መጃን,መጃን አመጃን,መጃን,የአንድ ወር መጃን,ዘይን የአንድ ወር መጃን,ኢትዮጵያ,ዘይን ነፃ ሸበካ,አመጃጀን,ሰዋ መጃን,ነፃ መደወያ,በ ሞባይሊ ሸሪሀ መጀን አስረን ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል,ነፃ,ከኢትዮጵያ እስከ ሳዑዲ አረብያ የተሰሩ የአረቢያን መጅሊስ ዋጋ,ሰዋ መጃን እንዴት እናስራለን,ነፃ ስልክ,ነፃ ሸበካ,ነፃ ኢተርኔት እዳያመልጣችሁ,ኢትዮ ፎረም,ጃን,ethio forum ኢትዮ ፎረም,የነፃ ሸበካ,ሰላማዊት ዮሃንስ - hanen ሃነን,khalid app ካሊድ አፕ,aymenita lnftainment,lij tofik tube,tateq media
ልክ ነህ ይሰራል እኔ ሳወራበት ውያለሁ
የመቸ ነው
የየት ሀገር ነው
ዱባይ ወይስ ሳኡድ
ሰላም ወድም ሲም ካርድ ሲዘጋ ማለት በፕተር እደት መክፈት እችላለን
እደትነው ሚደወለው ዱባይነኝ ግንአልሠራልኝም
ካሊዶ ምን ሁነህ ነዉ ግን ነፆ መጃን መልቀቅህን ያቆምከዉ አረታዉ ያተሁሉም ይሰራ ነበር ግን አትለቅም አቁመሀል
ይህ እንኳ አልሰራም አመሰግናለሁ
በሳዋ ሸሪሀ ነው እሚሰራው ውዶችየ ቪዲዮን ላይክ አርጉ ለሌሎችም ሸር አርጉላቸው
ለዱባይ ንገረኝ
በኃላ ብር ስንሞላ ይቅርጥደሁሳ
የሞባይሌ 35ብር አብሊኬሽን ንገረኝ እስቲ ወድሜ እቢ አለኝ
አብሊኬሽኑ
እስኪ ዱባይ ንገረኝ በአላህ
ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦቼ ለዚህ ቻናል አድስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኑ ሀሳብ አስተያየት እንድሁም ጥያቄ ካላቹህ ኮሜት ፃፉልኝ
as wr wb አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሄን ብቻ ተቸገር ባአላህ እንዳታልፈኝ ኢሞየ ኢሞ የሚጠቀሙት ሰዎች ማለት ነውእኔ ላይ ኢሞ እንደማይጠቀሙ ነውየሚያሣየኝ እባክህን
መልስ እጠብቃለሁ
@@አልሀምዱሊላህተውጊዜለኔም አስረውት ነው እንዳይታይ አርገውት ካንች ላይ ከሄነ ኢሞሽን ደልተሽ እንዳድስ አውርጅው
@@khalidApp1 እሽ ወንድሜ ጥያቄየን በክብር ስለመለስክልኝ በጣም አመሠግናለሁ ሠላምህ ይብዛልን
ይሰራል ግን
ይገርማል
ለእኔ ግን አልሠራም ይሠራል ብለህ ሥላካፈልከን ጀዛክ አላህ ኸይር ሌሎቻችሁ ሞክሩት አይታወቅም ይሠራ ይሆናል
ወላሂ እሰከምሞክረዉቸኩየ አለሁ ጀዛከላህወንድም
ስደዉል ኮሚተሩ ጅዳ ብቻነዉ ማዉራት እምችይዉ ይለኛልሳ
ahllen imo serch alaregm aleg jewaley mn ysha lal ngereg bealah shikuren lk
አይሰራም እ 4ስልክቁጥር ሞከርኩ አድምአይሰራ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ካሊዶ በሰዋ ወይስ በዘይን?
በሳዋ ነው
አይሰራም ግን የሰወዋ ነው የዘይን
ሊባ 😂 እስኪ በዘይን መጃን ለኢቶቢያ ማውረጃ የምታውቁ
ወዲም መልሥልኝ ላሁን ፈልጌው ነው ሠዎ ሸሪሀየ ሢደውሉልኝ ይሠራል እዲሁም ካረዲ ሥሞላበት ዬቀበላል ግን እኔ ሥደውል ኮቢውተረ ብቻ ነው የሚናገረው መላ ካለህ
እረ የኔም ዎላሂ እስኪ አሁን ሰርቶልሽ ከሆነ መላውን ንገሪኝ 😢😢
ለሳዉድ የተመጄነዉ እዴት ወዴኢቶቢ መዞርይቻላል
አይቻልም
የሀተሠራ ሠብሥክራብ አለህ ቆይ ልሞክር
አሰላሟለይኩም
በዘይኑአይስራምእና❤❤❤
እኔስ ፈራሁ በዃላ መስመሬ ብር መቁረጥ ቢጀምርስ ብየ
እውነት ነው ይመዘገባል ሴምሽ ስንት ደቂቃ እንደቆጠረ ይመዘገብና ያስከፍላሉ የሆነች ልጂ ኤርፖርት አስከፍለዋታል
@@samritakabarow3386 ምን ኡኡኡኡ እኔ የነፃ የተባለ አይሰራልኝም 😅
የዜን ሸሪሃ መጃን የዳታ እምታውቅ ከሆነ እባክህ ንገረኝ ወንድሜ
የሰራሁት ቪዲዮ አለ
@@khalidApp1የሞባይሌ ወደ ኢትዮጵያ መጃን አለ
ወንድሜ ወደ የመን ካርድ እዴት ልላክ ንገረኝ
እረ አላውቀውም ልኬ አላቅም
ወድም ግን ሁለት አይነት ነው እየፃፍክ ያሳየህን *8*5 በሚለዉ ነው
እስክሪሹን ላይ የሚያሳየዉ *85* ነው እና ማንኛዉ ነው ትክክለኛዉ ?
*8*5 የሚለው ነው ትክክሉ
እሲ ጀውይ ሽሪካ የኢቱ መደዋወያ መጃን ታለው ሥራልን ወድም
የጃዊይ የለውም
ጅው ብሎ ይቅር ጃዌ ለኔ ጉድ አድርጎኛል አደል የኢትዮ መጃን አይሰጥም
😂😂😂😂@@Fafi51296
ኢነመሰጊነለን ጊን ለኔ አልሰረሊኝም ወዲሜ
Silke endeti metelefi enchilaleni mefite nigeregn wondime
እስኪወድሜ እኔስልኬ ከኢቶሲደውል አይሰራምመፎትሔ እዳለህ እዳታልፈኝ
ሳውድ ከሰራ ከመጃኑ ይሆል ችግሩ
ለሳኡድ ይቻላን??
ዝግ ነው አሁን ላይ
በሞባይሌ እሚሰራ ነጣ ላክልን ከአለ
እሽ መርሀባ
ሞት ብቻ ነዉ ነፃ በዚህ አለም😩😩😩
ለዱባይ አሠየን ወድሜ
እሽ
አሰላሙአለይኩም ወድም እደነህ እስኪ ወደ ኢቶጲያ መጀን ተለቆደሆነ የ115ብሩ ንገረኝ
ይሱ ዝግ ነው
ቁጥር ተሳስተሀል ነው የሚለው
😂😂😂ዋይይይፐ
ቴክክል😂😂😂
❤
ጥሩ
ዋሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ
አይሰራም ካሊዱ የ60ብር መጃን ንገረኝ
ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ
ለዱባይም አሳየንሲ
ዋአሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ወላሂ ወሻትነው 😂😂😂😂😂
የምን ውሸት ነው እምታወሪይው መጀመራ መጅነሽ ከዛ ሜሴጁን ልከሽ ህይ
ለፍዳዳ ሰዉ ድሮም ዉል የለዉ🤔😶😶😶😶😶😶
ስድቡ ቢቆይሽ ሀሪፍ ነበር በሰአቱ ላንድ ቀን ሰርቶ ዘጉት ተሳድበሽ ጥቅም አታገኝም እሽ
ሥልኬ ካርድ እየቆርጠብኝ በአላህ የምታቁ ንገሩኝ
ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ
ባአላህ ወድሜ ለኢማራትንገረኝ ወዴኢቲውለመዳውል
እሽ መርሀባ ቀጣይ ቪዲዮ
አር ሰዋ ብሬን እየወሰደብኝ ተቸገርኩ መላ ካለህ
የሰራሁት ቪዲዎ አለ ይሱን አይተሽ ዝጊው
በሊበራ ነፀ መደወይያ ያለም
የለም
የዘይንካለንገርኝመልስ
የዘይን የለውም
ዘይንነዉ. ሠዋ
Macerashalayis
አይሰራም ካሊድየ
ቆየ በፊት ነው እሚሰራው
አይሰራም የኔይመልሳል
ውአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አወል ሠላምነው👌 ❤❤❤❤❤ደናነህ👌
በዘይን አይቻልም
ሳዋ ብቻ ነው
አልሠራልኝ ም ወላ
እኔ መቸም አልሰራልኝም
ቴሌወችም ፕራንክ ጀመሩ እዴ ክክክ
ልክ ነሽ ለሁሉም ጀዋል አይሰራም ከዚህ ለጋደኞቸ ላንዳቹ ይሰራን ለሌሌቹ እንቢ አለ ያኔ ሞክሩት የሚሰራላት ይኖራል ብየ ነው
እረሞትኩ😂😂😂ዋይይይይይ
አይሰራም እሳ
ውሸት ነው😊😊
በእናትህአስረዳን
አሀን ላይ አይሰራም
በአላህ አሁኑ መልስልኝ ወድሜ ለዜን መጃን ለ7 ቀን ስት ነው እሚሞላው ጠፍቶኝ ነው
ለማውራ ከሆነ ከላይ ዘጠኝ አምስት ዘጠኝ ብለሽ ከታች አንድ ዜሮ ዜሮ ስድስት ብለሽ ላኪው
ሞባይልስ አሳየን
እሽ
😂😂😂😂😂😂አይሰራም ካርዲ ሞልታችሁ ደዉሉ
ምላስህ ቁምጥይበል
😂😂😂😂
ጡሩ እርግማናም ነሽ ምነው ባኬን ዘረፍከኝ አልሽ በነፃ ሞክረሽ እንቢይ ካለሽ ዝም ማለት ይቻላን እኮ አስተዳደግ ከባድ ነው
@@khalidApp1ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ካች የሱ ወንድሜ ሰፍ ብላ አልሰራ ብሏትነው የሚሆነው ተረዲት የኔውድ አይዞን
ወድምአይሰራም
አይስራም
ምነው ለዱባይም ብታመጣልን ወድም
እንፈልጋለን እህትዋ
የትነው ወንድም
አይሰራም
ቆየ አሁን አይደለም
አይሰረም
ለሸበካላሳምንት
የሞባይሌ ነው
ወይስ የሰዋ
ሳዋ
ለኔ እቢ አለ
😁😁😁😁😁💔
እረ ኮት ስሩልን
እሽ መርሀባ
አየሰራም ሌላ ሞክርልን
ከሊድ ይቅርብክ ዉሸት አተዉረ ለዘይን ሙከለመ ለሰሚንት 7 ሪየል ብለህ አስበለሀኝ 7 ሪየል
ይሄ የቆየ ነው እኮ
ايسارم
000
ውሸትትትትትትትትትትትት
kkkkkkk
ዉሸታምዝምብለህ ሰዉ አታልፋ🙃🙃🙃🙃
aysarma
ውሽታም መሥመሬን እሥቆርጥክብኝ
ኖ ያንች ተቆርጦብሽ ነው እንጅ ለሸሪሀ ችግር አያመጣም
አይሰራምም
የቆየ ነው እኮ ይሄ
አይሰረም