Suck kind of conversation is very important to us (the community), especially the psychology, psychiatry, and Mental Health. I personally believe we need to mobilize the community regarding mental health.
I noticed you often feature women, which is great! However, I was wondering if you'd be interested in having a mature man on the show as well, to offer a different perspective. Would it be possible to consider a guest who is both male and mature?
እኔ የ 66 ዓመት አዛውንት ነኝ አንዳች ያለ የወጣት የስነልቦና ምሁር መስማት መታደል ነው
ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
From Atlanta, Georgia, USA
PS. Psychology is my favorite subject
ሰላም በጣም ግበዝ ሰዉን ለመርዳት ያለሽ ፍላግት የሚገርም ነዉ።ሁልጊዜ መደሓኒዓለም የበለጠ ጥበብናማስታወሉን ይሰጥሸ።እግዚአብሔር በጰጋዉናበቸርነቱ ይሰጥሸ።ተባረኪ።
ሰላምዬ ድምፅሽ እራሱ መንፈስን ያርጋጋል አመስግናለሁ የኔታን እድሜና ጤና ይስጥልን ጥሩ ቀርፀውሻል
እጅግ በጣም ቆንጆና አስተዋይና ዕረጋ ያለች ልጅ ናት።በጣም ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት በርቱልን እንዲህ አይነት በሳል የሆኑ ለትውልዱ አረዕያ የሚሆኑ ታዳጊዎችን ሁሌም ጋብዝልን። ትላልቆቹስ ምናቸውም አልሳበነም ነገር ነው የሚበሉት።
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሳሚ ኤልዳና የናፍቀቻችሁ እንድትመጣ ድምፅ ❤
ሰላምዬ በጣም ጎበዝ እውነት ስታወራህ እራሱ እንደ ዶክተር አይደለም በጣም አድማጭ ጎበዝ መልስ ሰጪ ወዲያው መልስ የምትሰጥ የልጅ አዋቂ ሰውን ከአለማወቅ ወደ ማወቅ ምታመላክት አንድ ሰላም ግን ብዙ የሆነች ምርጥ ሰው
ወርቅ የሆነች ልጅ ናት የእውነት❤❤❤
Wow ሰሊናዬ ትለያለሽ❤በተለይ ስለ ሴትነት ያነሳሽው ሀሳብ🥰🥰Thanks Sam
አገላለፅሽና ንግግርሽ እራሱ መንፈስን ያድሳል።በርችልን
Endanchi mehon felgalew allah yagezegn tebareki enate
her discipline and response
የድምፅሽ ከለር በጣም ነው ምወድልሽ😍😍😍😍😍
background ሙዚቃው ትንሽ ይረብሻል
ሁሌም የምታመጣቸው ሰውች ዋውው ጡሩ ሃሳብ ነው የምማርባቸው🥰🥰
እና ቀጥልበት ሳሚየይ 🥰
ደም ኣከብራሃለው ወንድሜ🥰
ዋው አስተሳሰብሽ ውብ ነው እንደመልክሽ ተባረኪ❤❤
❤so amazing conversations yemr miketel eymeslgn nw yalkewu 😊
እቺ ልጅ ስወዳት።።❤❤
Suck kind of conversation is very important to us (the community), especially the psychology, psychiatry, and Mental Health. I personally believe we need to mobilize the community regarding mental health.
ዋው እንደ ሁሌጊዜው ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለው
God bless this women 🙌🤗❤🙏
እመሰራቸዉ ሁሉ ደስ ይላል አላህ ይጠበቀህ ግን ኤልዳናን ናፍቃናለቺ አቅረብለን❤
Betam Arif new keep it up gen please ke jerba yalew muzika yerebeshal ena kechalachu leketay astekaklut🙏🙏
It's very beautiful interview keep it up!
Respect❤❤
ኤዳናነአቅርብል❤❤❤❤
ለሌሎችም እድል ይሩር እንጂ በጣም ብዙ ልንማርባቸው የምንችላቸው ጀግና እንስቶችም ወንድሞችም አሉን እኮ😢
ሁሌም እከታተላለሁ የምታስተላልፉት በሙሉ በጣም ደስ ይላል❤
ደስ የምትል ሴት አነቃቅታኛለች ፕሮካስቷን ሸር አድርጉኝ ❤❤❤
Buna with selam
@@biboni99 thank you
Wow desss tilalech gobez nesh berchi.
woow des sil bezu timmhert nw yagegnewubet
Sench enda Eldana betam nw mewodachu bertu God bless you!!!
ጥሩ ነገር አለሽ ለስው የምትተርፌበት ስለደግነት ግን ያልሽው ስለ ደግነት የኔ አመለካከት ይለያል ደግነት በጣም ዋጋ ያስከፍላል ጥሩ ፊትና ንግግር ብቻውን የደግነት መለኪያዎች ይሆናሉ ብዬ አላምንም ደግነት በጣም ዋጋ ያስከፍላል ክሪዲቱም ትልቅ ነው እግዚአብሔር ን ደስ ስለሚያስኝ።
Everything has spiritual purpose ❤❤
ዋው።
ጤና ይስጥልኝ!!!
በትክክል ብላቹታል ፍቅር በሁለት ሰዎች የሚመሰረት ታላቅ የልኡል እግዚአብሔር ስጦታ ሆኖ ሳለ፡ ግን በ ሙሉ የነፃ ፈቃድና በ 50/50 የቀና ልባዊ ድርሻ በመወጣት የሚመሰረትና በንደዛም የሚቀጥል ነው።
አመሰግናለው!!!
Wow simetn ye megafet difret amazing nw
Please right book name
ገባ ገባ በሉ guys ሳምሻ we love you 🥰❤️❤️❤️❤️
thank you sami classic astekakilekal
በርታወድምጡሩትምህርትነውበተለይሴቶችበስደትያለነው👍👌
ቡና ፖድካስት እንደ ስሟ ሰላም ነው❤
Selam and sanchi siwedachu❤
የኔ ቅመም ❤
ትምህርታቹ ጥሩ ነበር። ግን ለአእንግሊዝኛ ተናጋሪ ነው ወይስ ለአማርኛ ፧ አማርኛ ሀብታም ቛንቛ ነው። ሀይብሪድ አማርኛ ወይስ እንግሊዝኛ የማይመቻቹ እንደአኔ ካለችሁ
Hybrid 😅😅😅
አንድ ሰው ላንቺ ሲል እራሱን መስዋት አድርጎ እስከመስጠት የሚደርስ ከሆነ nice አደለም ወይስ ስለሚጠላሽ ነው! እሱ ልክ ነሽ ካንቺ በላይ እራሱን ወዶ ልሂድ ስትይ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልሽ የሚልሽን ነው ለናንተ መወደድ መርከስ ሲጀመር ለሴት ልጅ ወንድ ልጅ ክብር የሰጣት ክብር ገብቷት አያውቅም ግልፅ ነው ሰወች የሚጠሉት አብዝቶ የሚፈልጋቸውን ነው!
አለቅም ብቻ ተባረኩ
የልቤን ነው ያወራቹት!!!ፈጣር ይባርካቹ
❤️❤️❤️ተባረኩ
አይቼ ሳልጨርስ ብዬ comment አልጻፍኩም
ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉ ዋዉዉዉዉዉ ❤
❤❤❤ስትናገሪ አኔ ከራሴ ካ አያስተተያየሁ ነበር የሰማሁሽ አና ተምሬቤታለሁ
ጥሩ ትናገሪያለሽ፣ አቋሞችሽም ጥሩ ሰው ሊኖረው የሚገባ ነው ስለ ደግነት ያልሽው አልተዋጠልኝም ደግነት አያስከፍልም ያልሽው በኔ አመለካከት ደግነት በጣም ዋጋ ያስከፍላል አለበለዚያ ጥሩ ፊትና ጥሩ ንግግር የደግነትን ሚዛን አያነስም።
Wow 😮👏👏🥰❤️
ትለያለሽ
selam kenorkut endet nek broye, arif program neber man
የካርዱን ስልክ ቁጥር ስጡን
እየሱስ ክርስቶስ በይ አትፍሪ😊
እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ ብሎኝ የምከታተለው ቻናል❤❤❤
በጣም አቀብራችሃልሁ ግን ኢጎ የሚባለው ዘመናዊ ታወት ነው እራስን መሰብሴብ ከተፈለገ ኢትዮጵያ ውስጥ ህይማኖት አለ አይለል እዴ መቼም አሁን ሰይጣን እድኛ ጅል አይደለም ዶሮ እረድልኝ አይልም በአድም በሌላ ዞሮ ሀይማኖት አልባ ማድረግ ነው እሚፈልገው 😭😭😭
አነዴ አይኗን አንደ ከንፈሯን እየሁ። ደግሞ ውስጣዊ ውበቷን ሳደንቅ ክርስትና ገርቷት ነው እንዲህ የሆነች እያልሁ ሳስብ። ድምጿ ፍሎው ብቻ ድንገት ፕሮግራሙ ስላለቀ ልድገመው።
Sancho geta hibarki hulem mitaqerbahu programochih astemari nachow
እባካቹ ስትናገሩ የEnglish ቃላት ያለ ትርጉም እየቀላቀላቹ ኣታስቸግሩን ወይም የኣማርኛ ትርጉም ስጡን
በትክክል 😢
❤❤❤
ሰሊና
❤❤❤❤❤😂😂Thank you
በግል ላወራት እፈልጋለው
ኤዳናነ እቅርብል plS
I noticed you often feature women, which is great! However, I was wondering if you'd be interested in having a mature man on the show as well, to offer a different perspective.
Would it be possible to consider a guest who is both male and mature?
Selamye tinishwa mulu set adenkishalew wude ras lay mesrat kalkere endanchi new
Swedsh ❤
wedaje yet enagegnalen
Yezich lij dimtsi fikir yasiyzal
ayjemrm end
ኤልዱ አቅርብልን😊
አረ ኤልዳናን ጋብዝልን
Cardum eza bicha nw mnagegnw?
አታላይ ነች ❤
አውርታ ሳይሆን አቧራ በትና ነው የጨረሰችው::
Malet
WUDUA
ሰው ሰው ትሸቻለሽ ምትዳሰስ ምትጨበጥ ምትነገር........
የፆታ ጓደኝነት እና ትዳር ላይ አንዱ መሰረታዊ ችግር ሴቶች እህቶቻችን ያላቸው ቅጥ ያጣ ፍላጎት ወንዱም ሴቱም ታማኝ አለመሆኑ እና ውሸት መሰረታዊ ጉዳዮች ናቸው
background ሙዚቃው ትንሽ ይረብሻል
❤❤❤
ሰሊና