ስራ ጀመርኩ
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- ስራ ሰራሁ። በጣም አድካሚ ነበር።
Join my Fitness program : linktr.ee/adon...
Connect with me:
Instagram: adonay_hailemichael
TikTok: ad0nayy
Facebook: adonayhailemichael
Check these out next:
1️⃣ • ቤቴን አጸዳሁ|ቆንጆ ሆኛለሁ
2️⃣ • ወይ ጉድ! ጉዞ ወደ TORONTO
3️⃣ • የ CANADA Christmas| ጉድ...
አዶኒ ሁለት ስራ ነው እኮ እየሰራክ ያለከው አንዱ ማስታወቂያ እየሰራክ ነው ምግብ ቤታቸውን እያስተዋወክ ነው ያለከው ሁለተኛው በማስተናገድ ደስ ይላል
ሶስት ነው ሶስተኛው ስራ you tube ይመቸው❤
ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል የሀገሬ ሰው ፈገግታህ በራሱ ደበኛ ያመጣልሀል ብዙ ደበኞችን የሰራ ልምድ አድርግና ዘወር ብለህ የራስህን እሬስቶራት እንድት ከፍት ያግዝሀል ልምድህ ጎበዝ በርታ
የጠማማ ሀበሻ ምክር
@@truthneverdies7552ምቀኛ ቅናታም አንቺ ነሽ እስዎ መልካም ምኞትነው የተመኘችው የሰው ክፉ 😡
አዶናይ ደስተኛ ሁነህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አይዞህ በቅርቡ የራስህ ምግብ ቤት እንደሚኖርህ ባለሙሉ ተስፋ አለን 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷
U are so positive 💓. GOD BLESS YOU with your loved ones.
ሁሉም ቢተባበር የት ይደረስ ነበር…♥️ደስ ስትሉ 🥳💃🏽⭐️👌
ሳበስክራይ ግበርለይ ማዓረይ
Adonai you’re a good promoter. I was so amazed with your communication skills. You’re gonna be a successful person am sure❤
ከሙቀት ወደ ቅዝቃዜ ሳትለብስ አትውጣ እዳያምህ ጎበዝ የኔወንድም የሰው መውደድ አለህ ለመለካም ነገር ተጠቀምበት❤❤❤❤
በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች። ትእግቷ ፣ ሙያዋ ፣ መልኳ እና የንግግር ጣእሟ ይማርካል። ሚስቴ ብትሆን በጣም በጣም ደስ ይለኝ ነበር። አዶናይ አንተም ገና ጨቅላ ወጣት ነህ ቶሎ አትሰላች አይዞህ በርታ።
ደምሩኝ
አዶናይ ጠንክረህ ስራ በዛ ላይ ብቻህን ከምትሆን ከሰወች ጋረ ስትገናኝ ደስ ይላል
ሳበስክራይ ግበርለይ ማዓረይ
ይህን ሁሉ ውግ ተሸክመው ምግብ ቤት እሱንም ክችን ውስጥ አይከብድም በጣም ያስጠላል አዶናይ ጀግና በርታ🎉
ጉበዝነህ በርታ
ቤቱ የፀዳነው ግን ቅር የሚለው ነገር ምግብ የሚሠሩት ፀጉራቸውን አለመሸፈናቸው😮😮
It’s true ❤
የኔም ሃሳብ ነው ማነው እንደኔ የፀጉሩ ነገር የታየው ስል አንቺን አገኘሁ
The first I noticed
👌👌
በርታ አዶናይ መራራ ካልታየ የጣፋጭ ጣእሙ አይታወቅም በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የምግብ ቤቷ ባለቤት ትህትናዋ ብቻ ይበቃል እናመሰግናለን ወንድማችን አዶናይን አደራ 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Well said 💯☑️
I loved the owner of the restaurant. She looks smart minded ❤
Great Job! I love how you're changing and growing and enjoying your days! May the Lord Bless you each and every day!
Adonay, I like you don't see yourself superior or inferior to anyone.. you are just yourself. ❤.. anywhere and in every situation. .. that is a good quality.. ❤
አዶናይ በጣም ቆንጆ ማስታወቂያ ነው ሬስቶራንቱ እና የሬስቶራንቱ ባለቤት ያለማጋነን በደንብ ታውቋል እንደዚህ ዓይነት ማስታወቂያ እየሰራህ ማሳየት ቀጥልበት👍
አዶኒ ጎበዝ በርታ እንዳተወዉ ከሰዉ ጋር መዋል ጥሩ ነዉ በዛዉም ጋደኛ ትተዋወቃለህ በርታልኝ
እንኳን ደስ ያለህ በጣም ደስ ብሎካል ደሞ ሳቅ በሳቅ ሆነሀል ቀሪውን ጊዜ እግዚያብሄር ይባርክህ❤❤❤
ደምሩኝ
Good job adoni mearey , you are friendly with every one you gonna to successful 💪
Adonayy you doing good job? Don't be nervous when you take your order. Always you need to have pain and paper with you. Write it down what they ordering. Good job!
ዋው አዶኒ በጣም ደስ ይላል በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ላንተ ጥሩ ነገር አለው ሁሌም ወደ ፊት ተጓዝ❤❤❤
ጀግና 💪💪💪 አበቃ ምንም ነገር ትችላለህ አንበሳ
You have the best customer service skills 🥰
በርታ ትችላለህ ጎበዞ ፈጣንና ትሁት ስለሆንክ ለዚህ ስራ ቅመም ነው እምትሆነው 🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉
የኔ ጠንካራ ወንድም በርታ❤😊
እመቤቴ ትጠብቅህ🥰
ደምሩኝ
እሰይ እሰይ እንኳን ጀመርክ
አንተ እኮ ትለያለክ ጎበዝ የኔ ዉድ❤❤በርታ😅
ደምሩኝ
You doing good job 👍🏽 you're friendly with everyone. Keep it up. Be strong 💪🏽💪🏽 we love you 💝💝💝💝
Love you all ❤
@@Adonayyy Thanks 💝 Try to get enough sleep. You're tired it's your first day. You doing good job 👍🏽👏🏽👏🏽 now go to sleep 🛏️🛏️ have a blessed night ☦️🙏🏾☦️ I'm as older sister 🌹💝🌹
አዶናይ ትችላለህ በርታ ባለቤትዋ ትህትናዋ በጣም ደስይላል
አዶኒ ምርጥ ልጅ ሲያዙህ ጻፍ እሽ ትችላለህ ስራ መስራትህ ቢዚ ያደርግሀል ዛሬ የምተኛውን እንቅልፍ መቼም ተኝተኸው አታውቅም ሰርተህ ስትውል ጥሩ እንቅልፍ ትተኛለክ❤
Adonyy single handedly has made this restaurant known to us in Toronto now. Great skill of advertisement.
Adnoy you are too smart for this job but it will give you an experience.
You are great with technology use and one day soon you will make your own business. Keep it up and explore life, you are just 25.
We're happy for you my sweet bro 💝 you can do it good job keep it up 👍🏽💪🏽 wonderful and amazing person wow!! God bless you and all your family's ☦️🙏🏾☦️ we love u 🌹💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🌹
ወንድሜ እንኳን ሳክልን❤❤❤
Don't be hard on yourself you are new for that job!
I love the family there 🥰🥰kids are amazing..አዶናይ you are always Super 🙏🏾
Enkan Des Alek Adu Bro Yaw Tenkreh Sra Ewedhale MY BEST ✌
አዶናዬ በግዝያብሄር ላይ እምነት ያለህና ትሁት ሰለሆንክ እመነኝ :ትልቅ ቦታ ትደሪሳለህ።🙏🏽💪🩷
አዶናይ ወንድሜ በጣም ጎበዝ በርታ ❤❤ማርያምን ደስ ብሎኛል ❤ ብርትት በል ፈጣሪ ይርዳህ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ እምነት አለኝ በርታ በርታ በርታ ❤❤❤❤❤
My brother with pray be living God in life frsit you win ok
I really love the spirit and the vibe out there but why u guys don't practice putting on Toque Hat or chef hat in the kitchen ?
Keep going Hawey❤
Gobez Adonay ❤❤
ኣዱየ ጎታ ስራሕ ናትና ኩርዓት ይመችህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tsegur yemil yibezal mindinew eyabeteru aydelmiko tsegutachewunwey alekekutim 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ አዶናይ
አዶይ ወንድሜ ጀግና ወደፊት❤❤❤❤❤
Bravo Adoney🙏🏾👏👏👏👏
Wow good job adonay 👋👋keep up going
Good Job Adoni! Berta!🥰🥰
ማሪያም በጣም ደስ ብሎኛል
እንኳን ደስ አለን❤❤❤
Part 2 Vlog...🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Happy New Year Ado..
I’m so happy for you ❤❤❤good job
adamey alemey natey ziyaday azoka berita ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Congrats 🎉🎉
Wow the house looks good but the chefs doesnt cover their hairs in the kitchen 😮😮this is short
35:00 በርታ አዶናይ ምርጥ ሰው
አዶናዬ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሃል በረታ ዎንድሜ ❤❤❤❤❤
42:40 Word...the more free time, more unnecessary anxiety
በርታ ሀላል ፈላግ ነክ አላህ መጨረሻክህን ያሳምረዉ ወንዲሜ💪💪💪
its better if you could cover your hair next time 😍
good over all
Sra arif new be strong 💪
አይዞህ በርታ ወንድም ሰው ቀስ በቀስ ነው እሚችለው በአንድ ጊዜ አይለመድም🎉🎉
ውይይይ የባለቤትዋን ቅንነት ሳላደንቅ አላልፍም🥰
አዶናየ በሰኬትክ ደሰተኛ ነኝ የኔ ውንደሜ በርታልኝ❤
በጣም ነው የሚያደክመዉ ደረጃው እራሱ ይከብዳል መአመላለሱ እግዛብሔር ያበርታክ
በርታ ወንድሜ
the restaurant is extremely decorated! cute
እረ ምንሼ ነው ፅጉራችሁ ሽፍኑት እንጂ:: Serve ስታረጉ አውልቃቹ አስተናግዱ😣
I was trying to say😂
I like how they decorete it the restaurant . I wish you the best
Adonay jegna nek bro berta
I like the restaurant look. Where about in Toronto is it?
Wwwwwwwwwwwwwwwwww. good job. Adonay keep going. You are the best. Bro the food is beautiful. We are visiting Adonay we love you. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምን እንደምታሳዝነኝ አላቅም 😢😢😢😢😢
Keep doing, make yourself busy, and make money.
Don't be soo hard on yourself you think too much you are doing a good job keep your head up and enjoy the journey of life👍💕
ዋዉ ደስ ይላል ጎበዝ በርታ ❤🙏👏👏👏👏
ጎበዝ አዶኒ በርታ
Dude you just found your way to success , congrats !
Alhamdililah🎉🎉❤❤❤
በርታልን ጎበዝ ❤❤❤❤❤
You really did well, 👍👍👍
Adonay hawey marey ❤❤❤❤
Congratulations 🎉 for your new job
የሀበሻ ምግቦች ብዛታቸው ከየት ነው የመጡት 😂😂😂😂 ኣዶናይ
አውነት ለመናገር እጀራ አትብሉ ሲል በጣምነበር የተገረምኩት አሁን በርታ ቢያንስ ስራላይ 2ቀን ነው ቻሌጅ የሚያደርገው ከዚያ በሗላ ይለመዳል አይዞህ
U r definitely an 8 life path..i know what u r going through 😂😉
But sometimes a king has to know the real information about his territory to know the right way to lead 👑
አዶኒ ❤ እግዚአብሔር ይርዳክ
በርታ ጌታ ይርዳህ
ለማንኛውም በርታ ጎብዝ 🎉
እንኳን ደስስ አለህ ወንድሜ❤😢
አይዛህ በሪታ❤❤
Adonayy 🔥🔥
Proud of u ❤
Bro this is the best❤🎉
What a beautiful decorative restaurant ❤
Wow adoniye ❤❤❤❤enemetalene 😂😂😂bemenabeee
አዶኒ ተቀጥሬ አልሰራም ስትል አልነበር ነው ወይስ ይሄ ስራ ሳይሆን የፍቅር ቀጠሮ ነው 😂😂😂😂😂❤
በአንድ ደሞዝ ሁለት ስራ ነው እያሰሩህ ያሉት ካንተ ይልቅ እነሱ ትርፋማ ናቸው ማስታወቂያም እያሰሩህ ነው ብልህ ማናጄር ነው
ብራቮ አዱዬ🎉🎉🎉❤❤❤
Use hair bands or nets.