ባሏ አልጋ ላይ ደከማ የሆነባት ሴት ፈተና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 237

  • @YemariamSelomon
    @YemariamSelomon 3 місяці тому +10

    ለኛ በግልጽ መነጋገር ለማይችሉ ማህበረሰብ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው በሴክስ ጉዳይ በግልጽ መነጋገርን የመሰለ ነገር የለም እኔ የዚህ ልጅ ተቃራኒ ነው የገጠመኝ የምይዛቸው ሴቶች ለሴክስ ደካማ ነበሩ እኔ ሴክስ ላይ እብድ ነኝ ምክንያቱም የመጀመርያ ፍቅረኛየ ጣልያናዊ ስለ ነበረች 4 አመታት አብረን ብንቆይም እኔ ልጅ እንዲኖረን እሷ ግን ልጅ አትፈልግም በዚህ ተለያየን የሴክስ ልምድ ከሷ አግንቸ ነበር ግን ወደ እኛ ሀገር ሴቶች ጋር የመገናኘት እድል ቢኖረኝም ከአንድ ምሽት በላይ አብረውኝ አይቆዩም ምክንያቱን ስጠይቃቸው ሴክስ ታበዛለህ ታሪኬን ስለ ምነግራቸው ከነጭ የለመድከው የሀበሻ ሴት እንደ ነጮች ሴት ሴክስ ላይ ያን ያህል አይደለንም ይሉኛል እኔም ግራ ተጋብቸ ልረዳቸው ብችልም ግን አብራኝ አትኖርም በመጨረሻ አሁን ላይ ፖላንዳዊት ፍቅረኛ ይዤ ሂወቴን እየኖርኩ ነው ተነጋግሮ ማይፈታ ነገር የለም ለመነጋገር ብቁ ሁኑ ለሀበሻ ሴት ትልቅ ክብር አለኝ ቶማስ ነኝ ከፓሪስ

    • @AsAs-u8k8s
      @AsAs-u8k8s 21 день тому

      አዎ ልክነህ

    • @degolnegase7295
      @degolnegase7295 20 днів тому

      በል በል ወደ ራሻዊት እንዳትሄድ እና ከ ኔቶ ጋ እንዳትጋጭ😅

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    መገን እኔ ምንም አላውቅም አግብቸም አላውቅም ያረብ በደስታ የተሞላ ትዳር ለእኔም ለመሰሎቸም ስጠን😢😢

    • @Toyba-kg6mz
      @Toyba-kg6mz 2 місяці тому

      አሚንንን

    • @GgG-o1v
      @GgG-o1v 8 днів тому

      አሚንንንን

  • @SaedaS-p2w
    @SaedaS-p2w 29 днів тому +1

    ምርጥትምርትአለዉአሪፍነዉ👍👍👍👍👍

  • @TsegayeAbebe-ol8cv
    @TsegayeAbebe-ol8cv 3 місяці тому +16

    ኮሜንት ላነብ ነው የገባሁት

    • @ToybaAhmed-lw9pd
      @ToybaAhmed-lw9pd 3 місяці тому

      ደምሪኝ ስወድሽ 100 አስገቡኝ

  • @ferhte
    @ferhte 3 місяці тому +5

    ከምንም በላይ በግልጽ መወያየት የመሰለ ነገር የለም በመነጋገር የማይፈታ ነገር የለም መልካም ቀን

  • @roza9592
    @roza9592 3 місяці тому +17

    ከባሌ ጋር 12 አመት ሆኖኛል ግን አንድም ቀን አልጋ ላይ ደስታ የለኝም የራሱን ስሜት ብቻ ነው የሚስበው

    • @noryetnoret5269
      @noryetnoret5269 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @NAZEBMEDIA
      @NAZEBMEDIA 3 місяці тому

      እውነትሽን ነው?

    • @roza9592
      @roza9592 3 місяці тому

      @@NAZEBMEDIA የእውነት

    • @እሙኢማን-ዠ2መ
      @እሙኢማን-ዠ2መ 3 місяці тому

      ​@@roza9592መፍትሄ የለዉም እግዲ ከባድነዉ መቻቻልነዉ

    • @abdiyasin-uj9lf
      @abdiyasin-uj9lf 3 місяці тому

      እና ምን አይነት ስሜት ነው የለሽ እንዴትስ አስቻለሽ? ወይስ ከሌላ ሰው🤭🤭🤭

  • @SaraMlp
    @SaraMlp 3 місяці тому +12

    በዚህ አይነት ህመም 3 ወረ ተሠቃይቻለሁ ግን አሁን ሢድን ወደ ሌላ ትቶኝ ሄደ ግን የኮራባትም ጥላው ሔደች እኔም እየኖረኩነው ብቻዬን ብሆንም😢😢😢😢

    • @GanetGanet-ku6ic
      @GanetGanet-ku6ic 3 місяці тому +1

      አይዞሽ ውዴ የተሻለው ይግጠምሽ ወንዶች በችግራቸው ሰአት ከጎኑ የነበረችውን ትተው ሌላጋ ይዘላሉ 😔😔

    • @SeidMekin
      @SeidMekin 2 місяці тому

      ​@@GanetGanet-ku6icሴቶችስ?

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 2 місяці тому

      አንች ነሽ እሱ ደካማ የሆንሽው

    • @TseghehannesMehari
      @TseghehannesMehari Місяць тому

      O​@@SeidMekin

    • @AsAs-u8k8s
      @AsAs-u8k8s 21 день тому

      ውይ እኔን

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 3 місяці тому +21

    ከቪድዮው ላይ የምታደርጉትን ምስል አስተካክሉ ይቀፋል ደግሞ አልጋ አካባቢ ያለ የፆታ ግንኙነቶች እደዚህ በፈጣጣውና ሀበሻን በማይመጥን መልኩ አታድርጉ 😢😢😢😢የተመልካች አስተያየት ተቀበሉ

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr 3 місяці тому +2

    በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጪ ድራማ ነዉ ባልና ሚስት በትዳር ዉስጥ በዚህ ጉደይ በግልፅ መነጋገር አለባቸዉ በተለይ ሚስቶች ግልፅ መሆን አለባቸዉ በዚህ ጉዳይ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 3 місяці тому +11

    በአሁን ወቅት የትዳር ፍች የምፈፀመው በዚህ ጉዳይ ነው ግልፅ በለመሆናችን

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 3 місяці тому

      በጣም

    • @CfhhVvgg
      @CfhhVvgg 3 місяці тому

      በጣም

    • @KokobeDerasa
      @KokobeDerasa 3 місяці тому

      ዛሬግዜማ በዝህጉዳይ ፊራትየለም።ዲሮቀርፊራት።

  • @ToybaAhmed-lw9pd
    @ToybaAhmed-lw9pd 3 місяці тому +17

    ቅመሞችየ ደምሩኝ ❤❤❤❤❤❤❤ከፋቶኛል

  • @Aberu-e5o
    @Aberu-e5o 3 місяці тому +7

    ኮሜንታተሮ ግን ደሕና ናቹ😂 እኔ ደሕና ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን❤

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 3 місяці тому +12

    ወይኔ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምከብደው ግን አንቺ ምንም ጥፋት አለጠፈሽም ምክንያቱም ማንም ስለ ወስብ መመካከር ቀርቶ ማሰቡ እራሱ ያሸማቅቀውል በተረፈ በጣም በባዝ ነሽ በዝው ቀጥይ መሰለሽ ሰይሆን ሆነሽ ነው የሰረሽው በርች

  • @JamillaJamilla-bc9hu
    @JamillaJamilla-bc9hu 3 місяці тому +8

    አንድ ቀን ብቻ አብልታ ውጤት መጠበቅ አይከብድም 😄

  • @zedabdo6525
    @zedabdo6525 3 місяці тому +15

    አንደኛ ነኝ like😍

  • @MaMa-uc7uw
    @MaMa-uc7uw 3 місяці тому +3

    ኮመንት፡ላነብ፡ነው፡የገባሁት

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba6717 Місяць тому +1

    ወይኔ በጣም ከባድ ነው በትዳር ላይ እደዚህ አይነት ችግር ከላ

  • @VidaAbdel
    @VidaAbdel 9 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ComCeil-t5h
    @ComCeil-t5h 3 місяці тому +18

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MehratJesus
      @MehratJesus 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @orocell2369
      @orocell2369 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 місяці тому +4

    ጓደኛዋ የሆነች ሜንጦ ነገር ናት

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 3 місяці тому +14

    ለምን ሕኪምና አይሄድም 👌👌👌👌

    • @dawg929
      @dawg929 3 місяці тому +1

      ራስ ምታት የማያድን ህክምና ይህን ያድናል😏

    • @AwwalMohammed-v5l
      @AwwalMohammed-v5l 3 місяці тому

      11👌👌👌👌👌

  • @Koko-dz7pd
    @Koko-dz7pd 3 місяці тому +2

    እኔም ተቸግሪዬለሁ ሳስበው እደሰትና ሴክስላይ ግን ደስተኛ አሎንም እሱን ደግሞ እድህ አድርግልኝ ለማለት እፈራለሁ

    • @kiddingme527
      @kiddingme527 2 місяці тому +1

      ንገሪው። አንቺን ማስደሰት ይፈልጋል።

  • @FikrBicha
    @FikrBicha 3 місяці тому +3

    ቪያግራ መፍትሔ አይሆንም የልብ የግፈትና ተጓዳኝ ችግር ያለባቹ አትጠቀሙ

  • @Sofiuser-pc9gm7or7c
    @Sofiuser-pc9gm7or7c 22 дні тому +1

    ወይኔ ኮመቶች🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😅😅😅😂

  • @ሰላምለኪጽየንሆይ
    @ሰላምለኪጽየንሆይ 3 місяці тому +6

    ጉድ እኮ ቀትቹ ደም ምን ልትመጡ ነው😮😊

  • @ganettgigi6594
    @ganettgigi6594 3 місяці тому +5

    አረ አተባልጉኝ እኔ አፍራለሁ😅😅 ድንግልናዬን ይሰኝ

  • @SeghedAdissuGetahun
    @SeghedAdissuGetahun 3 місяці тому +3

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz 3 місяці тому +4

    😂 ሲጀመር ደካማ ሴት እንጂ ደካማ ወንድ የለም አራት ነጥብ::

  • @אנאניהקלב-מ9כ
    @אנאניהקלב-מ9כ 3 місяці тому +3

    እውነት ነው

  • @JamillaJamilla-bc9hu
    @JamillaJamilla-bc9hu 3 місяці тому +8

    ወሲብ በትዳር ውሰጥ ችግር መሆን አይገባም ፍቅር ብቻ በቂ ነው❤❤❤❤❤

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 20 днів тому

    ምድነው ትዳር ከመፍረሥ ከመተኛት ውጭ ሌላ አያሥተላልፉምደ🙄

  • @TeslaneshOkomo
    @TeslaneshOkomo 3 місяці тому +2

    😥😥😭😭

  • @danbole1233
    @danbole1233 3 місяці тому +5

    Viagra በአለማቀፍ ደረጃ እሚታወቅ ነው።ግን ይገድላል ማለት ነው?

    • @ToybaAhmed-lw9pd
      @ToybaAhmed-lw9pd 3 місяці тому

      ደምሩኝ❤❤❤

    • @Zematube12-z2y
      @Zematube12-z2y 3 місяці тому

      Ay meten alew hakim bemamaker be lik new hulum mewsed yalebet Zim teblo baywosed Arif new

  • @ዳንኤል-ኘ1ኰ
    @ዳንኤል-ኘ1ኰ 18 днів тому

    😢

  • @MimiAsefa-j5l
    @MimiAsefa-j5l 3 місяці тому +3

    Enem daresognale gin andim kani nagire alawukim min yishalale yene kimamoch😢😢

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 3 місяці тому +4

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @indiahusen-nz9ip
    @indiahusen-nz9ip 3 місяці тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @KenaIfaa
    @KenaIfaa Місяць тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Medi-di5np
    @Medi-di5np 3 місяці тому +1

    ዶዙ በዝቶበት ነው እሱም ሚስቱ ሳታቅ ወስዳል ሚስቱ ደግሞ ድጋሜ ሳያቅ ሰጠችው ማንኛውም ነገር ከዶዝ በላይ ሲሆን ገዳይ ነው

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn 3 місяці тому +2

    ህክምና መውሰድ: ካልተቻለና ለአንዱ ወሳኝ ከሆነ መፋታት: ለሁለቱም ቁስል ነው

    • @fatuma-p6g
      @fatuma-p6g 2 місяці тому

      Ene ke balie ga be wesibb meknyat teleyayen betam ewodewalhu gen liyasdestgne alchalm ke 5 dekika belay aykoym tolo yechersal ene teskalyhu 7 amet tagesku .

  • @teddygezahegn339
    @teddygezahegn339 3 місяці тому +1

    የብዙ ወንዶች ችግር ነው ሴክስ ደሞ ልምድ ነው በተደጋጋሚ እየተደረገ ሲሄድ ይሻሻላል ... ስንፈተ ወሲብ ደሞ ከሆነ በአመጋገብ በስፖርት በህክምና ይሻሻላል ተስፋ አትቁረጡ ወንዶችዬ የሴቶች አያስታውቅም

  • @BatielGebremedhin
    @BatielGebremedhin 3 місяці тому +6

    ሞትዋል እንዴ አረ ምን አይነት ስራ ነው ሳስጠላ ችግሩ ምን ነበር እንዴ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 2 місяці тому

      እኔም አልገባኝ ግልጽ አላደርጉትም በጥልጥል አለቀ ቀጣይም የለው

    • @BatielGebremedhin
      @BatielGebremedhin 2 місяці тому

      @@Halema8-y8z ሳስጠሉ የሰዎች ስምኢት ኣይረዱም

  • @AbebaWorku-c8y
    @AbebaWorku-c8y 3 місяці тому +3

    ለምን ወደ ሆስፒታል ሄዶ ትክክለኛውን ህክምና ከትክክለኛ ሀኪም አያገኝም

    • @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ
      @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ 3 місяці тому +1

      ፊልም ነዉእኮ😂

    • @IndiaWomen-s5c
      @IndiaWomen-s5c 3 місяці тому +1

      ​@@ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ ፊልም መሆኑን እርሰተውታል የኔ ሚሰክኖች የምናዝነው እኛ የምንርዳው እኛ የምንሰደበው እኛ አይይይይ

    • @mahi-s2o7d
      @mahi-s2o7d Місяць тому

      ​@@IndiaWomen-s5c😂😂😂

  • @fetabedrued
    @fetabedrued 3 місяці тому +9

    የደረሰበት ነው የሚያውቀው

  • @Bekidus
    @Bekidus 3 місяці тому +1

    ማንኛዉም አርቲስት በቀረፃ ሰአት አንገቱ ላይ ያደረገዉን ማተብ አዉጥቶ መስቀመጥ ይኖርበታል ይሄ የሚያስጠይቅ ይሆናል !አሁን ባይመስልም በጊዜዉ ይጠየቅብታል እና እባካችሁ ለየትኛዉም ቀረፃ ማተብ አዉልቁ ሀይማኖቷዊ ፊልም ቀረፃ ካልሆነ በቀር ::

    • @Zematube12-z2y
      @Zematube12-z2y 3 місяці тому

      Lemn

    • @MeryamGEREZIHER
      @MeryamGEREZIHER 3 місяці тому +1

      ማህተብ በፈለግከዉ የሚወልቅ በፈለግከው የሚታሰር አደለም አሥተያየትህ ሥህተት ነዉ

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy 3 місяці тому +6

    እሺ ሌላሥ ታከም ወድም

  • @AsAs-u8k8s
    @AsAs-u8k8s 21 день тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @حسيناحمد-س1س5غ
    @حسيناحمد-س1س5غ 2 місяці тому

    ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ❤❤❤

  • @ALLEHWAKIL
    @ALLEHWAKIL 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Warka1010
    @Warka1010 3 місяці тому +2

    ኅደኛ ተብየዋ ስታስጠይ😂አለሌ😂

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 3 місяці тому +3

    ዘራ መዳኒት ጠጡ ሴቶች

  • @أمامعلي-ف4ل
    @أمامعلي-ف4ل 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr 3 місяці тому +1

    ኧረ እባካችሁ መፍትሄ ካለ ንገሩን እኔም ትዳሬን ልፈታ ነው በዚህ ምክንያት

    • @uaeuae7355
      @uaeuae7355 3 місяці тому

      ወላሂ ከባድ ነዉ አላህ መፍትሂዉን ያጣለህ😢

    • @medinayenus4215
      @medinayenus4215 2 місяці тому

      Hakim bet hidu balemuya amakru betechemari UA-cam lay Tilak docteroch yastemralu video check adrgu anchi atchekuyi agiziwu

    • @Sofiuser-pc9gm7or7c
      @Sofiuser-pc9gm7or7c 22 дні тому

      ምነው ዝብለሺ መኖር አችይምደ😮ማለቴ የበሺታ ከሆነ ብትታገሺው

    • @Sofiuser-pc9gm7or7c
      @Sofiuser-pc9gm7or7c 22 дні тому

      ​@@uaeuae7355🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @LonaLona-xs9nl
    @LonaLona-xs9nl 3 місяці тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Sabontu-y
    @Sabontu-y 19 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @አቲካየ
    @አቲካየ 20 годин тому

    ኮሜት አፍቃሪ ነኝኝኝኝ😂😂😂

  • @BatielGebremedhin
    @BatielGebremedhin 3 місяці тому +3

    ሓኪም ቤት ይሻላል ❤

  • @ashangigeti4724
    @ashangigeti4724 3 місяці тому +1

    ይህም አለ ለካ በጣም ወሳኝ ነገር ነው

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @أمامعلي-ف4ل
    @أمامعلي-ف4ل 3 дні тому

    ወላሂይቺንልጂሳላደቃትአላልፍም

  • @dibootube816
    @dibootube816 3 місяці тому +4

    😍ስላም

  • @PlayMaster-m1k
    @PlayMaster-m1k 3 місяці тому +1

    አዞህ

  • @jawwarujawwaru
    @jawwarujawwaru 23 дні тому

    😢😢😢😢

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 3 місяці тому +4

    መቶ ሃያሺ የደረሰ ህዝብ ስለወሲብ አያቅም ብሎ መጃጃል ምንድነው ምኑ ያስተምራል አሁን ይሄ

    • @FikrBicha
      @FikrBicha 3 місяці тому +1

      እስቲ አቺ አስተምሪን

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 3 місяці тому

      @@FikrBicha ምን ላስተምርሽ

    • @wessenfisha3001
      @wessenfisha3001 3 місяці тому

      ኧረ መቶ ሃያ ሚሊወን ነው የደረስነው

    • @maedotmuleta
      @maedotmuleta 3 місяці тому

      አታቂማ ፣ ስሜትን ማጣጣም ብታቂ በቁጥር ባላሰላሺው ነበር 😂😂😂

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 3 місяці тому

      @@maedotmuleta ምንድነው የማላቀው መቶ ሃያ የገባነው በዛ መስሎኝ ምኑ ነው አሁን የዚህ ድራማ ጥቅም ከዝሙት ውጪ

  • @NaemhAlnasser
    @NaemhAlnasser 3 місяці тому +1

    👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @VidaAbdel
    @VidaAbdel 9 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hadushTekle-g8m
    @hadushTekle-g8m 3 місяці тому

    ኣብ ጸሓይ ቀትሪ ደው ኢሉ ግልጽን ትኽክለኛ ቅዋሙን ደው ኢሉ ንሓቂ ዝቃለስ ሓቀኛ ተቃላሳይ ዶክተር ዋላ ይከሰብ ዶክተር

  • @AI_JO2
    @AI_JO2 3 місяці тому

    JUST IMAGINE MAKING A SCRIPT MADE BY HATE🤣🤣

  • @fatooma1575
    @fatooma1575 3 місяці тому +2

    👍😅

  • @Almaz-r5v
    @Almaz-r5v 3 місяці тому +1

    እሱምነውተልፈሰፈሰ

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 3 місяці тому

    ወቾ ጉድ እሂም አለዴ 😂❤❤

  • @BubuMahi
    @BubuMahi 3 місяці тому

    ይሳቅዬ ❤

  • @ديمكشديمل
    @ديمكشديمل 3 місяці тому

    😍አሜን

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi 3 місяці тому

    Be geta sim macarashawi yasazinali😢😢😢😢😢❤❤

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 3 місяці тому

    Betam balege nachu endezi ayinet ke bahilachinin wechi yehone biligina sitasitelalifu min tikim alew ???? Hizbun gatewet le zimuti yegalach lemaregi kalihone beker yasazinal betam 🖓🖓🖓🖓👎🏿👎🏿👎🏿🖓🖓🖓🖓🖓👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

  • @TitishuKabato
    @TitishuKabato 3 місяці тому +2

    4gna negn zare❤😅

  • @VidaAbdel
    @VidaAbdel 9 днів тому +1

    😂❤🎉🎉🎉🎉

  • @DeribeTayu-qx1ew
    @DeribeTayu-qx1ew 3 місяці тому

    Bertu

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 2 місяці тому

    ሞተዴ ምንድነው ትምህርቱ ይሄ እንዴት እንደሞተ ለምን አለየም ሲያስጠላ

  • @adanetihar3706
    @adanetihar3706 3 місяці тому +1

    Barchowa gin sitastela

  • @Paphi-gb9tf
    @Paphi-gb9tf 2 місяці тому

    አቤት ኮመቴች😢😢😢

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz 3 місяці тому +1

    😂 አሳልፎ ይስጠን ?

  • @HiwotBirhan-s1r
    @HiwotBirhan-s1r 22 дні тому

    ወይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሩትዬሀለበዊት
    @ሩትዬሀለበዊት 3 місяці тому +1

    ግን አያሰፍርምዴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 3 місяці тому +3

    ሴቶች ከምግብ በላይ ወሲብ ሴክስ ይወዳሉ ለምድን ነው ወንድ ልጅና ውሻ ካልተመገበ አይሰራም በደንብ መግቢው።

  • @nuhaminwtensay5095
    @nuhaminwtensay5095 3 місяці тому +4

    🤪🤪

  • @ሉባባበሽረ
    @ሉባባበሽረ 3 місяці тому +1

    *እግሬ ተሰብሮ ነበር ስሮጥ*

  • @Mustafajuhar
    @Mustafajuhar 3 місяці тому +1

    beglts mengager new

  • @GirmayGidey-vn2hk
    @GirmayGidey-vn2hk 3 місяці тому

    ውሸት ነው ቪያግራ ኣይገድልም

  • @tezu-bd9jt
    @tezu-bd9jt 3 місяці тому

    Chigrun bezih melku mantsebarek tegebi aymeslegnim

  • @jEn-x7u
    @jEn-x7u 3 місяці тому +1

    እእእሀሀሀሀ😂😂😂

  • @jameelakw485
    @jameelakw485 3 місяці тому +3

    😂😂😂😂

  • @Semira-dm8yh
    @Semira-dm8yh 3 місяці тому

    ጉድ ለሙዝ ብለሽ ሰውየውን ደፋሽው አደል 😅😅😅😅

  • @Birenuzieude
    @Birenuzieude 3 місяці тому

    😅

  • @Jdjfkfjdndj
    @Jdjfkfjdndj 3 місяці тому +1

    ምን አይነት ግዜላይ ደረስን 2ቱም ሴቶች ባለጌ ናቸው 😢😢😢

    • @Zematube12-z2y
      @Zematube12-z2y 3 місяці тому

      Aybalm yhe sew mastemariya new ...mitekmkn bcha wused

  • @KunjeeEthiopia
    @KunjeeEthiopia 18 днів тому

    😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂

  • @Amena_aa
    @Amena_aa 26 днів тому

    🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂🎉❤

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 3 місяці тому

    እሽ ከዛስ በኃላ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 3 місяці тому +2

    ፊልም እልም ምድረዝሙታም ሁሉ❌👎

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 3 місяці тому

    😂😂😂😂😎😎😎😎🙈🙈🙈🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

    • @KaereahSh
      @KaereahSh 2 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉❤ 21:50