የአብይ አህመድ የህልም ጉልበት ቅዠት ወይስ እብደት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 21 годину тому

    ኢትዮ ለመጀመሪያ ጊዜ
    በ4ኛ ክፍል ተማሪ ተገዛች!!.."መቃብር አይሞቅም"...የህፃን ህፃን እኮ ነበር።idamin..ዳዳ በጣም ምርጥ ነበር ከዚህ አንፃር። ሰዉ እኮ በዕዉቀት ሲያንስ ነዉ እንዲህ ሁሉን ካላደረኩ ሚለዉ። ኖት የሚይዙት እኮ ተራ ካድሬዎች ናቸዉ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 21 годину тому

    በፈተና ውጤታቸው ምክንያት ገጠር ያለው ተማሪ በሙሉ ትምህርት አቋርጧል።

  • @abebaasfaw5871
    @abebaasfaw5871 22 години тому

    የኢትዮ ጠያቂ አቶ አለሙ፣አዘጋጅ ዶ/ወንድሙ መኮንን እና ዶ/ር መንግሥቱ ሙሴ ውድ ወንድሞቻችን በጣም እናመሰግናለን! በርቱልኝ ወገኖቼ የሀገራችን መከራዋ የህዝባችን ሞት፣ስቃይ፣መፈናቀል፣መታረዝ፣ከቀን ቀን እየባሰ ነው የሄደው ! እንዲህ ሙሁሮች እውነታውን ፍንትው አርገው ለህዝባችን በሚገባው ቋንቋ ማስረዳት ያስፈልጋል ። መንግሥት ተብዬው ሀገራችንን ህዝባችንን ሊያጠፋ የመጣ ጥቁር ፋሽት መሆኑን በሙሁሮቹ አፍ ሲነገር ህዝባችን ይገባው ይሆን?በህብረት ተነስ ወገኔ ትግሉን ተቀላቀል ባለህ አቅም ህዝባችንን በምን እንደሆነ በማይገባን ሁኔታ አደነዘዘው !ወገኔ በቃ !በል ሊያጠፍን የመጣውን ሰይጣን ትግል!!! ዶ/ር ወንድሙ ውድ ወንድሜ እውነትን ፍንትው አርገህ ነው ያቀረብከው ተባረክልን!ወንድሞቼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ነው

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 21 годину тому

    መች ተማረ። የመመረቂያ ወረቀቱ 60% ተኮርጆ ይህንንም የሠራለት አርብ አርበ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፕሮግራም የሚያቀርብ የነበረው።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 21 годину тому

    የምን እድገት የምን ብልፅግና ነው። ሰው ተንቀሶ በማይሠራበት ገበሬው በማያርስበት።ሠራተኛው በሙለ ከሥራ ተፈናቅሎ ቤት ፈርሶ ህዝቦ ሀገር የለህም ተብሎ ደሞዝህ ድሮን መግዣ በሆነበትየኑሮ ውድነቱ ሰማይ በደረሰበት በቀን አንዴ እንኳን መብላት ባልቻለበት ሁኔታ ምን ሠላም ምን ብልፅግናና እድገት አለና

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 21 годину тому

    ሆያ ሆዬ ይቁም ማለቱ ዘፈኑ ማለቱ ነው ወይስ ግርግር ማለቱ ነው?
    ህልም በሁለት ይተረጎማል።
    ያለ ንቃት እና በግብ የሚቀመጥ ነው ።ራዕይ መንፈሳዊ አንድምታ ይኖሯልና ይመስለኛል።

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 20 годин тому

    ለምን መሰላችሁ?
    እሱ ስልጣን ላይ ሣይማር ሣይዋጋ ሣይበልጥ?..በብልጣብልጥነት ከወጣ?😁😄..እዉነቱን ይሆን እንዴ tve energy..ስልጣን ላይ ቂብ ያደረገዉ?..ሣይወጣ ሳይወርድ ማትሪክን ሣያልፍ?..ብሔራዊ 8ኛ ሣያልፍ?