ደስ የሚል ግዜ ከዮ እና እና ኤሚ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 608

  • @kiedst1143
    @kiedst1143 5 місяців тому +258

    የኔ ቁምነገረኞች ተባረኩ እንደዘመኑ ልጆች አደላቹም ለእናንተም ጌታ ለዚህ ያብቃቹ❤❤❤❤

    • @Kiruandbetty
      @Kiruandbetty  5 місяців тому +11

      Amen enate❤❤❤

    • @አብርሽ
      @አብርሽ 5 місяців тому +5

      እናተም ለዚያብቃቹ❤❤❤👍👍

    • @meram123
      @meram123 5 місяців тому +1

      ❤❤❤በጣም

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 5 місяців тому +4

      ​@@Kiruandbettyእጅሽ ይባርክ እህቴ ተባረኪ ይገርምሻል በፍጹም እርጉዝዬ አትረሳውም ይህንን ቀን 😢እኔ እርጉዝ ሆኜ በጣም አናቴ ደርቆ እሚቀባኝ እሚረዳኝ አጥቼ አመድ መስዬ ስሄድ አንድ የናቴ ጎረቤት ሳላስበው ካንድም ሁለት ስዎች በተለያየ ጌዜ ቀቡኝ እስካሁን አረሳቸውም በእውነት አራስንና እርጉዝን አብዝታችሁ ተንከባከቡ በጣም ሆደባሻዎችና ባዶነት ይስማታል አንድነገር ፈልጋ እሷ አድርጋ ከምትጠቀም ሰው ሲአረግላት በጣም ደስተኛ ያረጋታል በህይወቷም አትረሳውም❤❤😢

    • @sentayehubekele4158
      @sentayehubekele4158 5 місяців тому

      የዘመኑ ሰዋች ምን አረጉ እነሱም እኮ ሰዋች ናቸው

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 5 місяців тому +136

    እናንተም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ❤

  • @bezawitsisay8619
    @bezawitsisay8619 5 місяців тому +19

    የልጂ አዋቂዎች ነቹ
    እናንተም ለዚህ ክብር ያብቃቹ
    እንኳን ማርያም ማርችሽ ሁላችንም በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሡሡየመርሳዋ
    @ሡሡየመርሳዋ 5 місяців тому +78

    የእውነት ደሥ የምትሉ ጥዶች ትልቅ ደረጃ ያድርሣቹ ❤❤❤

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 5 місяців тому +42

    2ጥንዶች በጣም ጎበዞች ናችሁ እናታንም ለዚህ ክብር ያብቃችህ❤❤❤

  • @tigistalemu2519
    @tigistalemu2519 5 місяців тому +85

    ደሥ ስትሉ እናትተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ🙏❤❤❤❤

  • @swiz_good
    @swiz_good 5 місяців тому +25

    እነዚ ልጅች የተባረኩ የልጅ አዎቄውች ናችው ከዛሪ ጋር 2 ግዚ ነብስ ጥር ና አራስ ሲጠይቆ እመብርሀን ለናንተም በልጅ ይባረክ ቤታቹ

  • @sheferawgebretsadik2183
    @sheferawgebretsadik2183 5 місяців тому +15

    እንዲህ ነው ኢትዮጵያውያን❤ እጅግ ታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️love you guys

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 5 місяців тому +9

    ለሴት ክብር ያለው ወንድ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ተባረኩ

  • @mesertkojoogolo1844
    @mesertkojoogolo1844 5 місяців тому +32

    ዘሬ ነው ስብሲክርብ የደርኩት በጣም ነው የምውዳች እነ ዮን ቤት ስለሄደችሁ በጣም ደስ ብሎኝል❤❤

    • @RahmaRahma-tt7cn
      @RahmaRahma-tt7cn 5 місяців тому

      እኔለራሱ ዛሬነዉ 🎉🎉🎉

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 5 місяців тому +22

    ቃሉም ይላል የማርያም አራሰ ጠየቅክ ወ ደሰ የሚል ሰራ
    እመጫት በድጋሚ ማርያም በሸልም ታውጣሸ

  • @tsedaytegegne
    @tsedaytegegne 5 місяців тому +19

    ጠያቂዎቹም ተባረኩ አራሷም እንኳን ማርያም ማረችሽ ደስ ትላላችሁ።

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 місяців тому +13

    ዋዉዉዉዉዉ ሁላችሁም የምታምሩ ጥዶች ናችሁ 2 ባሎች ባለሞያ 😂 ትለያላችሁ ጌታን ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን እንደዚህ መጠያየቅ ደግሞ በጣም ደስ የሚል ባህላችን ❤ ነው ያስታወሳችሁን ተባረኩ ❤ from Saudi riyad❤

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 5 місяців тому +31

    ምነው ሀገሬ ሆኜ እናተን ባገኝዋቹ እመብረሀንን አራታቹም ሞቼ ነው ምወዳቹ ፈገግታቹ ፍቅራቹ ደስ ይላል መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ደስ ይላል በርቱልን🥰🥰

  • @semirayimam9976
    @semirayimam9976 5 місяців тому +15

    የኔ ቅመም ቤቲየ ዋውውው ብያለሁ ወሎ መወለድ ጥቅሙ ይሄ ነው ከሰዎች ጋር መግባባትን አብሮነትን ያሳያል በርቱልኝ

  • @netsanettekalign
    @netsanettekalign 5 місяців тому +13

    ድንቅ ጥንዶች ናቹ ማርያምን በጣም ነው የምወዳቹ ሁለቱም ጥንዶች

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 5 місяців тому +4

    እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @ስማአቷአርሴማእናቴ22
    @ስማአቷአርሴማእናቴ22 5 місяців тому +13

    የኔ ቁምነገሮኞች ስወዳችሁ የሀገራችን ብሀል ወግ ያርሳችሁ ኩሮ ኢትዮጵያዊ ነችሁ እግዚአብሔር እነተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ውድድድድድድድድድ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 5 місяців тому +6

    እናተ ሁለት ጥዶች ስወዳችሁ ለመጀመሪያ ግዜ በ ebs ፖሮግራም ላይ ነው ያየሆችሁ ነገረ ግን በጣም ደስ የምትሉ የፍቅረ ተምሳሌቶች ናቸሁ ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ቀሪው ዘመናችሁን በአንድነት ፣በመተሳሰብ፣በመከባበረ፣በመፈቃቀረ ያኑራችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 5 місяців тому +9

    ማነው እንደኔ መዝሙሩን የሰማው ደስ ስትሉ

  • @tilksewmintesnot7796
    @tilksewmintesnot7796 5 місяців тому +13

    ጌታ ሆይ
    እንዴት እንደምወዳችሁ
    የኔ ቅመሞቾ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
    የምር የእውነት ተምሳሌቶች ነችሁ
    ኑሩልኞ ሺ አመት❤❤❤❤❤❤

  • @yoditethiopia9856
    @yoditethiopia9856 5 місяців тому +6

    የእኔ ልዩዎች እማምላክ እናተም ለእዚህ ክብር ያአብቃችሁና አይኔ ያሳየኝ አራስዋም እንኳን ማረያም በሰላም ገላገለቻት እንኳን ደስ አላቸው ቀጣይ የእናተ ጠብቃለሁ እወዳችዎለሁ❤❤❤

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 5 місяців тому +11

    ቤቲየ የኔ ፍልቅልቅ እኔም ላረግዝ አስቤለሁ ጎነደር እድትመጡና እድጠይቁኝ😂😂❤ በጣምነው ምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባገኛችሁ ደስስስስስ ይለኛል❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 5 місяців тому +7

    እውይ ደስ ስትሉ እናንተም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ❤❤❤❤

  • @GdbggGchy
    @GdbggGchy 5 місяців тому +4

    በእውነት እንደምትሄዱ እርግጠኛ ነበርኩ ሳሚና ሊሐ አይሄዱምደ እያልኩ ነበር እናተ ቀደደማችሐል❤❤❤❤ለናተም የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 5 місяців тому +8

    ቤቲዬ ለዚህ ክብር ያብቃሽ የኔ ዉድ

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 5 місяців тому +2

    በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ፈጣሪ እናተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ❤❤❤

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 5 місяців тому +2

    ኡፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ኩሩ ኢትዮጵያውያኖች እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 5 місяців тому +6

    ❤❤❤❤በጣም አስተዋይ ናችሁ የእውነት ተባረኩ ኤሚየ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የኔ ቆንጆ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 5 місяців тому +20

    ፐ ሼፍ ማግባት ጥቅሙ ገንፎዬ አማረባት😋😋😋😋😋😋
    አንቺም ጎበዝ ቂቤ ቀባሻት የልጅ አዋቂ ነሽ😍በባህላችን እንደተጠበቀ❤
    እንኳን ማርያም ማረችሽ አራሷ❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 5 місяців тому +3

    ሁላቹም እወዳቹዋለሁ ደሞ ወንዶቹ ቅመም የሆናቹ ባል ናቹ እግዚአብሔር ይጨምርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 5 місяців тому +5

    በጣም ደሰ የሚል ጥየቃ የጥንቱ ባህላችን በጣም ነው ደሰ ምትሉት እኔ ሳረግዝ አንድትጠይቁይ አደራ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 5 місяців тому +6

    እናንተም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ የኔ ወድች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitAmare-q7x
    @SenaitAmare-q7x 5 місяців тому +3

    የኡነት በጣም ነው የምታምሩት ደስ ትላላቹህ ፈጣሪ ፈፃሚያቹህ ያሳምርላቹህ ዋው ደስ የምትሉ ጥንዶች

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 5 місяців тому +13

    በፕራንክ ኑ ቻናላችሁ እዲያድግ ውዶቸ ቤትየ ኪሩ ሳይሰማ ነይ ተንኮል እንጠስስለት😂😂

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 місяців тому +18

    ስው የሚጠይቅ እግዛብሄር ይጠይቀዋል ተባረኩ እውነት እናተ ትለያላችሁ❤❤❤ ቅቤውን ስናይ ዋዉዉዉዉዉ ❤❤❤❤❤

  • @user-xj6ne1zy8j
    @user-xj6ne1zy8j 5 місяців тому +2

    እነዚህ ጥንዶች የልጂ አዎቂዎች ናቸው ደሰ ይላሉ

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 5 місяців тому +9

    ማና እንደ እኔ እማ እና ዮናስን አይቶቱ ይገባ😁😁😁❤❤❤❤
    እንተም በርቱ👍👍

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 5 місяців тому +3

    ውዴቼ ክበሩልኝ እውነት ከእናንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሬለሁ ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣቹ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እንኳን ማርያም ማርችሸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋውውውውው ደሰ ይላል እነትም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ቅቤው ዋውውውውውው እኔም ጻም ተፈቱ ተቀብቸ

  • @Naniya254
    @Naniya254 5 місяців тому +8

    እናተም ውለዱ የምር ልጅ በረከት ነው

  • @ተክለሀይማኖትአባቴ24
    @ተክለሀይማኖትአባቴ24 5 місяців тому +2

    ዋው በጣምነው የተመቻቹህኝ እናተንም ወልጃቹህ ለመሳም ያብቃቹህ❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 5 місяців тому +5

    እናተንም ለዚህ ያብቃችሁ ምርጥ ጓደኞች❤🎉

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 5 місяців тому +3

    ስፈልጋችሁ ነበር ጌታ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤ቤትሻ እናተንም ሀዚህ ክብር ያብቃችሁ ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 5 місяців тому +3

    አዲስ ነኝ ለዚህ ቤት ከአራሶች ቤት ነው የመጠሁ 😂😂😂😂ኢቢ ኤስ ለይ አይቻቹሁ አጥቻቹሁ ነበረ አሁን አገኛኾቹሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @user-nm6fm3bi7n
    @user-nm6fm3bi7n 5 місяців тому +6

    ፈጣሪ ለእናተም በልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsige21
    @tsige21 5 місяців тому +2

    ❤❤❤ኪሩ እና ቤቲ❤እሙ እና ዮዬ❤ተቀራራቢ እድሜም ብስለታቹም ተመሳሳይ ነው ወዳጅነታቹን አጥብቁ ❤❤❤ከእነ ሊሃ ጋር በልኩ አድርጉት😂😂😂ስለምወዳቹ ነው 4ታቹ እንድትጣመሩ የተመኘሁት በክፉ አትዩት ❤❤

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እናተንም እግዚአብሔር ልዚህ ክብር ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menberemamo5426
    @menberemamo5426 5 місяців тому +1

    የኔቆንጆ ስትችይበት አራስ አጠያየቅ ባለሞያ ነሽ አንደኛ ነሽ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 5 місяців тому +3

    ይሄ ትውልድ ያስቀናል

  • @ruhamaaddisc.l4867
    @ruhamaaddisc.l4867 5 місяців тому +3

    ገፎ አንድ ላይ ሲበላ በማኪያ አይበላም ምክንያቱም ከአፋችሁ ወደ ቅቤው ስለሚነከር በጣት ከሆነ ግን ጣታችን ከአፋችን ስለማናስገባ ነው ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 місяців тому

      ትክክል በጂ ነው የሚበላው

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 5 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ነው ሚጠብቀን ያደግንበት ነው ገጠር

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 місяців тому

      @@ZorishMenjeta ምኑን ገጠር በማኪያ ነው የምበላው እዴ መጀመርያ በደብ አብቢው ለወሬ አትቸኩይ እሽ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 місяців тому

      @@ZorishMenjeta ገፎ ብዙ ተሁኖ ከሆነ በጂ ነው የሚበላው. ለአድሰው ወይ ሁለሰው ከሆነ ግን በማኪያ መብላት ይችላሉ በገጠር ሜኪያ በሚባል አይበላም.

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 5 місяців тому

      @@WorkeGelana-sv5if ለወሬ አልቸኩልኩም እኔ ባደኩበት በእጅ ገንፎ አይበላም በብዛት ትግራይ ነው ገንፎ በእጅ ሲበሉ የማቀው በክፋት አላየሁትም ምን አልኩኝ እግዚአብሔር ነው ሚጠብቀን ነው ያልኩት እር በስማም

  • @work_enesh
    @work_enesh 5 місяців тому +1

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እናትም ለዚ ክብር ያብቃቹ❤❤❤

  • @asniit1199
    @asniit1199 5 місяців тому +3

    ጎበዞች 2ታችሁንም ጥንዶች በጣም ጎበዞች ናችሁ በተረፈ በርቱ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 місяців тому +18

    ምክር አራስ ❤❤ ቁጭ ነው የሚለው ወገብሽ እስከሚጠነክር ንፍስ እዳይመታሽ❤❤❤

  • @የአምላኬእናትማርያም
    @የአምላኬእናትማርያም 5 місяців тому +1

    ኤሚና ቤቲ እድለኞች ናችሁ ቤቲዬ እመብርሀን የልብሽን ትስጥሽ❤ ኤሚዬ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 4 дні тому

    የኔ ልዩወች ትለያላችሁ የትዳር ምሳሌ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን ዉድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌺🌺🌺🌺💖💖💖💖💖💖💖

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 місяців тому +1

    እናንተም ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 5 місяців тому +5

    ዋው ደስ ስትሉ እናንተም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ❤❤

  • @mekdesfantahun80
    @mekdesfantahun80 5 місяців тому +4

    ኢንሻላ ላገሬ ያብቃኝና የመጀመርያ እንግዳዎቼ እናንተ ናቹ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 5 місяців тому

    የዘንድሮ ወጣት ባለትዳሮች ቅመሞች ናችው በጣም ነው ደስ የምትሉት በርቱ❤

  • @user-we1eb3ds9o
    @user-we1eb3ds9o 5 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ እናንተንም በልጅ ይባርካችሁ በጣም ነው ደስስ የምትሉት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 5 місяців тому +2

    ዋው ደስ የሚል ጎደኝነት

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 5 місяців тому

    የተዋህዶ ልጆች ማንኛውንም ነገር ሰንጀምር በሰመ አብ ብለን እንጀምር ሁሉም ያምራል

  • @user-ps4ej8vs9e
    @user-ps4ej8vs9e 5 місяців тому

    ወይኔ ደስ ስትሉ እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ

  • @ቡታጀራዬ
    @ቡታጀራዬ 5 місяців тому +1

    የልጅ አዋቂ ናቹሁ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድረግልን ፍቅረ መተሳሰብ ኢስጠን

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 5 місяців тому

    ክፉ አይነካቸው እወዳችኋለሁ እናንተ ፈጣሪ ለዚህ ክብር ያበቃችሁ ❤❤❤❤

  • @Enat363
    @Enat363 5 місяців тому

    በእውነት በጣም ነው የተመቻችሁኝ ከነኤሚ ቤት ነው የመጣሁት በእውነትአስተዎይ ናችሁ❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለእናተም የተባረከውን ይስጣችሁ የገረመኝ ደግሞ አስበሽ ቅቤ ይዘሽ መሆድሽ ልባም ሴት ነሽ❤❤❤❤❤

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 5 місяців тому

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እሕታችን
    ቤቲ እና ኪሩቤልም እግዚአብሔር ያክብራችሁ በሌሎቹም ቤት ይልመድባችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 5 місяців тому +1

    ለጥንቃቄ!!!
    ከፍሪጅ የወጣ ቅቤ ቅዝቃዜዉ ሳይለቅ መቀባት አደጋ አለዉ!!!

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 5 місяців тому +2

    ከምረ ምረጥ ገንፎ ነው የሰሩት ሴቶቹ በእረግጠኝነት አሰሩትም😂😂😂😂ጉበዞች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 5 місяців тому +3

    እንዲህ ነው ባህላችን ጎበዞች❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 місяців тому +3

    ይደገም አልጠገብናችሁም ki vs yo ❤❤❤❤❤ ቀጣይ video

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 5 місяців тому +6

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 5 місяців тому +4

    እናትንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ

  • @kidistweltselasy
    @kidistweltselasy 5 місяців тому

    እናተ ሂዳችሁ በመጠየቃችሁ እጂግ በጣም ደስስስስ ብሎኛል በእዉነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ እሙ ዮን የኔ ልዩወች❤❤❤❤❤

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 5 місяців тому +1

    ምርጡ ገበታ ላይ ይቅረቡ 👌👌👌

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 місяців тому

    ማርያምን የልብ አዉቃነታችሁ እኮ ይለያል የኔምርጦች እናተም ለፍሬ ያብቃችሁ❤❤❤❤

  • @muiudargietube6663
    @muiudargietube6663 5 місяців тому

    የኔ ውድ አራስ ቅልብስብስ አይልም ሰውነትሺ ጠንከር እስክትይ ድረስ ቁጭ ነው ማለት ደግሞም ግልጥልጥ አትበይ በተርፍ በጣም ታምረላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤😊😊😊😊

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 5 місяців тому

    የኔ ቁም ነገረኞች እግዚአብሔር እናንተንም እኛንም ለዚህ በረከት ያብቃን

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 5 місяців тому

    ስጠቃችው ነበር ማርያምን ኢነስተግራም ላይ ግማሹን ቪድዬ አይቼ እና በጣም ትመቹኛላችው አራታችው ❤❤

  • @user-yz2hp8sh4b
    @user-yz2hp8sh4b 5 місяців тому

    ደስ ስትሉ
    ለዚህ ክብር ያብቃችሁ።

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 5 місяців тому

    ደስ ስትሉ የልጅ አዋቂ ናችሁኮ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asinna12
    @Asinna12 5 місяців тому +2

    Kiru ena Bea siwedachu😘😘 guadegnoche bithonu

  • @edaledal3003
    @edaledal3003 5 місяців тому

    እግዚአብሔር እናንተንም በልጅ ተባረኩ እድሚያቹ ትንሽ አስተሳሰባቹ ከናንተ የሚበልጥ እንኳን እደዚህ አያስብም ሆሌም በፍቅር አርጆ

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 5 місяців тому +1

    ወይኔ ማሻአላህ ደስ ሲል እናንተንም አሏህ ይባርካችሁ

  • @zaidtewele9089
    @zaidtewele9089 5 місяців тому

    ዋው በጣም በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉ የክሩ ሚስት ደግሞ በጣም ደስ ትያለሽ ሳቅሽ ይጋባል 🥰🥰🥰🥰

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 5 місяців тому

    ማሽአላ የልጅ አዋቂዎች ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 5 місяців тому +2

    ፀጉርሽን እና ጥፍርሽን ሱሬ አትልበሽ በተረፈ ይመቻችሁ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ

    ውይ እደት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ውዶችዬ❤❤

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 5 місяців тому +1

    ሁላቹም ስወዳቹ ምርጥ ጥዶች ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 5 місяців тому +1

    አራስዋ ለምንድነው ካልጋሽ የወርድሽውተርጋጊ ሽፍን ብለሽ ተኝ ያለድሜሽ ወገብሽ ይለቃል ያገኝሽውን እየበላሽ ትኝት በይ ሻሽ እስር አድርጊ ካልሲ አድርጊ ሰውነትሽ ክፍት ነው እሽ. ደሞ ለባልሽ ሁለት ወር እስከሚሆንሽ እዳሰጪው. ለብቻው ይተኛ. እሽ

    • @Zaid-gf3vg
      @Zaid-gf3vg 5 місяців тому

      እንዳትሰጪዉ😛ተመቸኝ

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 5 місяців тому +1

    ለቤታቺሁ አድነኝ ግን ጎበዝ የልጅ ብስል በርቱ ❤❤❤

  • @user-zk6rt3ii3j
    @user-zk6rt3ii3j 5 місяців тому

    አስታዋይ ናቹ ፈጣሪ እናንተንም ለዚ ያብቃቹ❤❤❤

  • @የአምላኬእናትማርያም
    @የአምላኬእናትማርያም 5 місяців тому

    የኔ ውዶች ጨዋነታችሁ ደስ ይላል ❤ ሁለታችሁም ጥንዶች ምርጥ ናችሁ ኤሚዬ ትልቅ ሰው ሆንሽ እያየንሽ❤

  • @gedam626
    @gedam626 5 місяців тому +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን ዉዶች በቅረቡ ነዉ የናንተ ተከታታይ የሆንኩ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛዉ❤❤❤❤❤

  • @FikirJon
    @FikirJon 5 місяців тому +1

    በጣም ደስ ነው የምትሉት ቁም ነገርኛ ናችው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 5 місяців тому

    ወይኔ ደስ ስትሉ እናንተንም እመብርሃን በልጅ ትባርካችሁ

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    የእኔ ቁም ነገረኞች እንድህ ነው ኢትዮጵያዊነት እናንተም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 5 місяців тому

    የሁላችሁንም መጨርሻ እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ከወረት ይሰውራችሁ❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 5 місяців тому +1

    እረ ጉድ ታናሺ እና ታላቅ መሆን አለባችሁ