Ethiopian film 2020 (IrkYehun)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • Tariku Berhanu, Ermias Tadesse, Fenan Hidru
    Ethiopian film 2020,

КОМЕНТАРІ • 256

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 2 роки тому +16

    “ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤”
    - መዝሙር 116 ፥ 7
    😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 2 роки тому +21

    ባባዬ የኔ አባት አንተን ማጣት እጅግ ልብ ይሰብራል የኔ ጌታ እኔስ አመመኝ ልቤ ተሰብሯል ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ

    ይሄን ፊልም ድሮ ድሮ በሳቅ ነበረ የማየው
    ዛሬን ግን አልቻልኩም 😭😭😭😭😭

  • @ማርያምድንግል
    @ማርያምድንግል 4 роки тому +9

    ዋዉ በደስታ ጨረስኩት ኤርሚ ያለበት ፊልም በጣም ደስ ይላል እኔም በፍቅሩ ተጠለፍኩ እፍፍፍፍፍ 💋💋💋💋💝💝💝💝💝💝

  • @kidus1212
    @kidus1212 Рік тому +4

    ይሄ ፊልም 6ኛ ግዜ ነው የማየው ውይ ባባ 🤣🤣🤣🤣አንዴት አድምውድህ አኮ 😍😍 part two yasefelegal

  • @danielgebreamlak375
    @danielgebreamlak375 4 місяці тому

    ሶስቴ አራቴ አየሁት በጣም ምርጥ ፊልም ነው። ባባ ነብስህን በአፀደገነት እግዚኣቢሄር ያሳርፍ።

  • @monirhossainmonirhssain9215
    @monirhossainmonirhssain9215 4 роки тому +15

    እውነት ነው የምንፍልግውን ሳይሆን ይምስፍልገንን
    የሚችር አንድ እግዚአብሔር ነው
    ዋውው እጅግ በጣም አስትማሪ ነው

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 4 роки тому +8

    ይህን ባየንበት አይን እኮ ነው ያሁኑ ፊልም አልመስጥ ያለን

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 роки тому +8

    የኔ ጌታ ባባዬ መቸም አንረሳህም😭😭😭😭

  • @plsstopusingmyname
    @plsstopusingmyname 4 роки тому +2

    በጣም በእውነት የተመሰረተ ጥሩ ፊልም
    የዘመኑ ሰው እንወዳለን እያሉ
    ወንድን የመጠጥ የድራግ የቁማር ወይም ጌይ ነው ይሉታል ያንን ለማሳመን ልክ እንደዚ ሙቪ በኣካል ድራማ ይፈጥራሉ
    ሴታን ደግሞ ሰካራም ድራግ ወሳጅ ከማንም ወንድጋ በቀላሉ ወይም እየተከላት የምትወጣ ፣ወይም የአይምሮ ሕመም አለባት ማለት እብድነች ብለው ያስወሩና ያንን ለማሳመን የሳን አይደንቲቲ ወስደው ይጫወታሉ ።
    የዘመኑ እውነት ፍቅር ፣ በተውሰት ( barrrowed love) does not work አቃናባሪው በጣም አስታዋይ እና ታዛቢ ነው valuable storytelling.

  • @qaleya4812
    @qaleya4812 2 роки тому +6

    የምር ድሮ ታርኩ ባባ የምሰራበት ፊልም በጣም በሳቅ ነበር የማየው አሁን ላይ ግን በጣም እያለቀስኩ እያመመኝ ነው የማየው ባባዬ መቼም አልረሳክም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 2 роки тому

    ባባዬ የኔ አባት አንተን ማጣት እጅግ ልብ ይሰብራል እንዴት ብዬ ሞትህን አምኜ ልቀበል የኔ ጌታ እኔስ አመመኝ ልቤ ተሰብሯል 💔ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭

  • @sooqusaabya3831
    @sooqusaabya3831 2 роки тому +5

    ታሪክየ እግዚኣብሄር ኣምላክ በገነት ያኑርህ

  • @እዩየማሪያምልጅ
    @እዩየማሪያምልጅ 2 роки тому +2

    አይይይይይ ባባየ እኔ በፍልም እደዝህ ብየ ላዘኩት ልቤ እደተሰበር አብርውህ የሰሩት እማ ምን ያህል ይጎዳሉ. ይችን አለም ታዘብካት ።

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 роки тому

    ባባዬ የኔ ጌታ ግን ሞትህን ማመን በጣም ይከብዳል💔💔💔😥😥😥የኔ አባት መቼም አንረሳህም እንወሀለን!!ቸሩ መድሀኔ አለም ነፍስህን በሰላም ያሳርፍልን!!🙏💔🙏💔🙏

  • @fhduxvkkg1709
    @fhduxvkkg1709 2 роки тому

    እኔ ማመን ያቅታችኋል ባባ እስካን ሳየው አለቅሳለሁ እሡ የሠራው ፊልም ያላየሁት የለም ደሞ በጣም ነው የምወደው ፅናት ይስታት ለቃልዬ እኔ አልቻልኩም እስካሁን አላመንኩም እኔ ኮሜታተሮች መልሱልኝ በቃል ተናድጄባታለሁ ችግራቸውን በጋራ መፍታት ሲገባት በመለየቷ በጣም አዝኛለሁ 😭😭😭 እኔ ባባን ሞቼ ነው የምወደው ፈጣሪ ለሞላው ኢትዮ ህዝብ ፅናቱን ይስጣቸው እንድሁም እናቱን ልጁን አላህ ያሳድግላት ምስያ ልጁ ሁለተኛ ባባችን ነው እኔ ሳየው ልቤ በጣም ይሠበራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሄለናየሙሴልጅ
    @ሄለናየሙሴልጅ 4 роки тому +36

    ይሄ ፊልም 4ኛ ግዜ ነው የማየው ውይ ባባ 🤣🤣🤣🤣አንዴት አድምውድህ አኮ 😍😍

    • @seniya6478
      @seniya6478 4 роки тому +2

      እወነት እኔም እሱ ያለበይ ፊልም ደስ ይለኛል 😃😃😃👍

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 роки тому +4

    በጣም ገራሚ ነዉ ሰዉ የወደደዉን ሳይሆን ፈጣሪ ያሰበዉን ነዉ የሚሆነዉ

  • @aynalemwoldemariam4335
    @aynalemwoldemariam4335 2 роки тому +5

    😢😢😢 we missed you forever babaye 🥲🥲

  • @amelewerke974
    @amelewerke974 2 роки тому

    ባባዬ እየሳኩም እያለቀስኩም ነው ያየሁት ሁሌም ትኑራለህ በልባችን

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 2 роки тому +9

    ውፍፍፍ የኔ ጌታ እንዴት ትርሳለህ ውንድሜ😢😢😢😢😢😢

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 роки тому +6

    አቤት ይኸን ፊልም ሥወደዉ ከሁሉም ያሚያሥቀኝ እማዬ ይኸ ነገር ተሠቶኝ ነዉ ዉይሥ ገና ልሠጥ ነዉ ክክክ ባባ ኤርሚ ዉድድድ

  • @agezw6993
    @agezw6993 4 роки тому +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ወገኖቼ ፊልም የመስራት ህልም አለኝ ወገን የብዙ አመት ህልሜ ነው አግዙኝ ሁላችሁንም እውዳችሗለሁ ባባዬ ስወድህ ሁላችሁንም አድንቃችሗለሀ ምርጦቼ

  • @ህሊናበገንዘብአይገዛም

    ልንማርበት የሚገባን ነገር ቢኖር ሁሌ በ fb የምንሰማውና የምናነበው ነገር ሁሉ ውሸት መሆኑን ነው ብዙ ቺኮች ሁሌ ሚሸወዱት እንደዚ ነው ከመስማት ማየት ከማንበብ መረዳት ያነውን ፎቶ ሆሉ እውነት ነው ብለን እርግጠኛ አንሁንበት ሴቶችዬ መሸወድ ይብቃን በዚ ፊልም አንድ ትልቅ መልክ እንዳለው እንወቅ አሪፍ ፊልም ነው ትምርህርት ነው እርቅ ግን ረጋ ማለቱ
    በጣም ደስ ይላል ባባ አድናቂህ ነኝ
    ምርጥ ፊልም ነው

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 4 роки тому +4

    ምስኪን እርቅይሁን ተሰቃዬ 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣 የለለነው የተመቸኝ😍😅😅🤣🤣

  • @jonaszawide6502
    @jonaszawide6502 4 роки тому +7

    የውነት በጣም ደስ የሚል የሚይዝናና። ትምህርት ያለው ነው በፍቅር። ምስጋናዬን።ሰጠሁ።

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 2 роки тому

    አይ ባባዬ ነፍስህን ይማረው አንተን መርሳት ከባድ ነው ፊልም ማየት ጠላሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zusliman9507
    @zusliman9507 4 роки тому +7

    ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ፊልም

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 2 роки тому +5

    አይ ሙት ክፉው 😭😭💔💔

  • @hannayonas8614
    @hannayonas8614 3 роки тому +4

    ባባ እና ፍናንን የሚወድ like

  • @elel1143
    @elel1143 4 роки тому +9

    እሄ ፈልም ለ 5 ኛ ግዜ ነዉ የማየው ውይ ባባ ሆዴን አቆሰለው😂 እሰቲ እንደኔ ደጋግማቹ ያያቹት ላይክ አድርጉ😁

  • @yordanosteklu4340
    @yordanosteklu4340 2 роки тому +2

    Babaye the best actor in Ethiopian, Rip 😢😢😢

  • @Tube-mk8wo
    @Tube-mk8wo 2 роки тому +1

    😭😭😭እፍፍፍፍወይይይበቃ እዴት ነው የምትረሳ አይይይ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    በነገራችን ላይ ብዙ ትምህርት አለው እኔ ሶስት አራቴ አይቼዋለሁ ግን በጣም ጥሩ ነው ያላያችሁ እዩትና ተማሩበት ።

  • @sebletsedaltsedal81
    @sebletsedaltsedal81 4 роки тому +7

    ይሄ ፊልም ለኛ ለውሽታሞች መታስቢያነቱ ይሁንልን ከባድ ነው

  • @Btaddese
    @Btaddese 4 роки тому +3

    Kuduse mickeal yetbekachu 🙏🙏🙏yedro film betam des meli new

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ባባየ 😭😭😭

  • @ወርቅነሽወለተትንሳኤ

    ኤርሚየ አድናቂህ ነኝ ማር

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 роки тому +6

    የእውሸት የመጨረሻ ጥጉ ያስፈራል
    እውነት ግን ምንግዜም እውነት ናት መደበቂያ አጥር የማይገድባት
    ለእውነት መስዋዕት መክፈል ምንኛ የተፈጥሮ ስጦታ ነው ስጦታው ከፈጣሪ ነው

  • @AaA-x5c9k
    @AaA-x5c9k Рік тому

    Ay.babaye.mot.kfu.sew.nefsh.beselam.tref.babaye..swedhhhhh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mossesromha3937
    @mossesromha3937 4 роки тому +5

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው❤❤❤❤❤😍

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 роки тому +8

    ባባ ያለበት ፊልም ስወድ

  • @lijebilaletube6679
    @lijebilaletube6679 4 роки тому +4

    ምሪጥ ምዉዳቻዉ ታዋንየኖች ነቻዉ ተምህሪት አለዉ

  • @segenawit3626
    @segenawit3626 6 років тому +4

    Betam harif film new stamr 😘😘from eri🇪🇷💝🇪🇹

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 4 роки тому +10

    ዉይ ታሪኩ እደው ምላርግህ ፍቅር የሆንክ ልጅ ውሻ ይሳምሽ ኧረ አሳዘነኝ እርቅ ምስኪን እንደው ይሄ ሁሉ ምሰዋት በድራማላይ ባይሆንና በምድር ላይ ቢኖር

  • @ነኝማሜሁልጋባው
    @ነኝማሜሁልጋባው 4 роки тому

    ውይ እብደት ያዘሬውን አየምጠው አበስኩ ገበርኩ እሪፍ በፊልም አለም እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ብዙ ትምህርት ማግኘት እንደምንችል ያሳይናል ምስት ከፈጣሪ እንጂ በሰው ምርጫ አይደለም

  • @ሰልዩቱብ
    @ሰልዩቱብ 6 місяців тому

    አይ ባባየ ነፍስህን በገነት ትረፋ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @azalmaryam
    @azalmaryam 6 місяців тому

    ባባዬ ነብስክን ይማረው

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 роки тому

    Ene gin babaye Sitamem 1 artist ayenagerem

  • @አኢሻዮቶበር
    @አኢሻዮቶበር 6 місяців тому

    ባባን ለማስታወስ ስንት ግዜ ልየው💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abiygold
    @abiygold Рік тому

    ፍናን አንደኛ👌👏👏

  • @ታደሰሰይድላይኛዉአጣዬ

    ፊልሙ ያምራል የሀገራችን ሰላም ናፈቀን

  • @ملاكملا-ط6ه
    @ملاكملا-ط6ه 4 роки тому +4

    ደስ ሚል ፊልም

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 4 роки тому

    woyine. eriqiye. yalabati. filimi. bami. new. mimachage 💓💓💓💓👍

  • @MamushiadaneAdane
    @MamushiadaneAdane 5 місяців тому

    በጣም😭😭

  • @firasbassamshaqman3285
    @firasbassamshaqman3285 2 роки тому +1

    Baba tinaniti 😢😢offf nebisihin ymarew

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    አቦ ውሃ ይፈላልን አላችሁ በአንድ ነጠላ እናስቀድስ አላችሁ ቁልፍና ሰረገላ ነን አላችሁ ኧረ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ጉደ ፈላ አለ ባባየ 😭😭

  • @addisahemd2795
    @addisahemd2795 2 роки тому +2

    አሁን ባባ አፈር ለብሰሀል ብዬ ልመን ወይ ማነው እደኔ መሞቱን መቀበል ያቃተው ኡፍፍፍ

  • @Birtukanmelkamu-iu8ih
    @Birtukanmelkamu-iu8ih 6 місяців тому

    baba nebesehen yemar betam new yamale

  • @honeabera6861
    @honeabera6861 2 роки тому

    አይምሥኪን በጣምያሣዝናል ታሬ ነቭሥይማር😭😭😭😭😭😭

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 4 місяці тому

    አይይይይይይይይ😢😢😢😢😢

  • @የዳጊእናት-ለ6ኰ
    @የዳጊእናት-ለ6ኰ 4 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @ሙሉተስፍ
    @ሙሉተስፍ 4 роки тому +4

    በጣም ደስ የሚል የማሳዝን ነው

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 2 роки тому

    😭😭😭😭 ነብስ ህን ይማረዉ

  • @lidiaayalew3202
    @lidiaayalew3202 2 роки тому +1

    Kebad nw betam😭😭😭😭😭

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 2 роки тому

    Wow wow garame naw

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 2 роки тому

    Eirme Sarahaw gatan

  • @bafekaradmus4331
    @bafekaradmus4331 3 роки тому

    Waw Hark kalabu marat Saw wayaw Asataway gatan

  • @trustcellphones2441
    @trustcellphones2441 2 роки тому

    እፊፊፊ ባባየ😭😭😭😭

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 місяці тому

    አይ ባባዬ ሆኖኮነው የምተውነው😢😢😢😢

  • @EseyVS
    @EseyVS 4 роки тому +1

    i realy loved it...thankyou

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 роки тому

    Very lovely movie

  • @solomon337
    @solomon337 Рік тому

    ay Baba mot endale lemejemerriya gize be baba new yawokut I don't even think about it before.

  • @aaaa-or8jq
    @aaaa-or8jq 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @babiibabii8005
    @babiibabii8005 3 роки тому +1

    Betem des yelel wow new

  • @semirahabi
    @semirahabi 2 роки тому

    Baab 😭😭😭😭💔💔

  • @abriigendo2409
    @abriigendo2409 4 роки тому +2

    Bababab swedhiii
    Betam astemar new!!

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 2 роки тому

    ወለሂፊትያየሁትን መልሼእያሁት እፍፍፍ ያለያለ ነውየሚመስለኝ🥺🥺

  • @mekdeskebede9804
    @mekdeskebede9804 4 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ነው

  • @ljibrhan1146
    @ljibrhan1146 4 роки тому +3

    ተሻለ እሪ ቅናቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesimak9170
    @mesimak9170 6 років тому +2

    በጣም ያምራል

  • @hayathayat8527
    @hayathayat8527 4 роки тому

    አሪፍፊልምነው

  • @abeltedasa4204
    @abeltedasa4204 6 років тому +7

    ውውውው ፍቅራ ክራስቶሰ ነው የውነት

    • @ayalaavrham620
      @ayalaavrham620 4 роки тому

      እሺ ገብርኤልስ መሓመድ ይብዳህ ውሻ

  • @ayalaavrham620
    @ayalaavrham620 4 роки тому +1

    የ እስራኤል ዳንሳ ቪላ ኣድናቂ ነኝ like ግጩኝ

  • @SadiahHassan-h6l
    @SadiahHassan-h6l 2 місяці тому

    ባባዬየማይሄድየለም ያተግንይለያል

  • @hadushwelay3391
    @hadushwelay3391 4 роки тому +1

    She is so beautiful 😍

    • @monzercell2334
      @monzercell2334 4 роки тому

      Uuuuuuuuuuuu😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😙😙😙😙😙😙

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 роки тому

    Babaye rip so sad

  • @AlamAlam-ny8ex
    @AlamAlam-ny8ex 2 роки тому +1

    አይ አንች አለም😭😭😭😭😭

  • @ekramhussen8929
    @ekramhussen8929 4 роки тому +4

    እፍፍ ተሼ ግራ አጋባሀው ውይ ተማሩበት ለውሸታም ወዶች ጥሩ ትምህርት ውሰዱ

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 2 роки тому

    ባባ ወንድማችን እዴት ነው የምረሳው

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому

    አንድወንድሜ እንደሞተ ታምሜአለሁ ባባየ መቸ የማድንጎ የዳዊት ናጋ እንባ ግን ደረቀ እርእንደት ባለቅስ ይሻለኛል

  • @samrayoutube7826
    @samrayoutube7826 2 роки тому +1

    wow😍😍😍❤❤❤🌹🌹🌹

  • @ዙዙነኝየጃማዋ
    @ዙዙነኝየጃማዋ 4 роки тому +2

    አሥተማሪ ነው

  • @mezeretkumsa4285
    @mezeretkumsa4285 4 роки тому +2

    ዋዉ ባጣም ዳስ ያሚል ፊልም

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭

  • @Keyredin.N
    @Keyredin.N 6 років тому +3

    "የሕዝብና የመንግሥት ሀብት በመመዝበር በሚጠረጠሩ ላይ ምርመራ መጠናቀቁ ተጠቆመ"
    ይላል ዜናው.... አልፈጠነም? ነው ምርመራው በላብራቶሪ ነበረ? 27 አመት የተመዘበረን ሃብት በዚህ አጭር ግዜ ....

    • @dark-5689
      @dark-5689 6 років тому

      Keyredin Nassir - ኢትዮጵያዊ ነኝ ls

  • @sarayemareyamlji8573
    @sarayemareyamlji8573 6 років тому +1

    wawwwww yena weboche weddddddddd babaya ena men nareg wedddddddddddd

  • @girmawshitu
    @girmawshitu Місяць тому

    Best

  • @መሥኪነኝየብታጅራዋ
    @መሥኪነኝየብታጅራዋ 4 роки тому +1

    ዋው

  • @ekramseideram
    @ekramseideram 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤