Selam bro, ene yemetawet ke "Troolkey" UA-cam channel nw ena and video nebergn be online $150 yetkeblkubet site esun video lesirana channleh lay upload taderglegnalehe? Thanks!
sele 'fias' mn telale eski selesu video seraln wendme , malet betelegram link eyetelakelgn new online video bemayet genzeb mesrat yichalal yilalu eski selesu be video seraln
Eree ante qoy sila papal mnamin mitilaw qoy ahun yisaral isti basis nigaran banati ways hulum LA like INA subscribe nw ebaki asti ewnatagna onlain basar nagar asawikan
ዋውውውውው እግዚአብሔር ይጨምረልህ በረታልን በጣም እናመሰግናለን ✔️✔️
በጣም እናመሰግናለን እውቀትህን ሳትደብቅ ማስተማርህን ቀጥል ገንዘቡ ይመጣል በርታ እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ su tech
Daily የምትለቃቸው video የምትሰጣቸው informant በጣም interesting ነው ስለዚህ የ you tube ጠቀመታ ብትነግሪን ደስ ይላል
Wa wr wb habibit majemeriya betam tnk u ❤.inam ine aadis jemari nagni indet arige website creat madreg chilalew🙏
በጣም ቅን ነህ ብዙ ነገር ከአንተ ተምሬያለሁ ተባረክ
እጅግ ምርጥና ተወዳጅ ልጅ ነህ።አላህ ይባርክህ እወድሃለሁ።በዚህ አጋጣሚ ግን በስልክ ላወራህ እፈልጋለሁ በምን ስልክ አገኝሃለሁ? በቀናነት ልትረዳኝ ከፈለክ ነዉ።
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
ሰላም ወድማችን እኔ ለቤትህ አዲስ ነኝ የለቀካቸውን ቪዲዮዎች ስመለከታቸው ነበር በጣም ቅን የሆክ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ እዳታይነቱ ሰው ያብዛልን ለሰው መልካም ስትመኝ ፈጣሪ ይከፍልሀል በጣም ቅን ሰው ነህ በርታልን❤❤ ወድሜ አተ ባሳየኸን መሰረት እኔም ዩቱብ ከፍቼ ነበር ግን የምለቃቸውን ቪዲዮ ከዩቱብ ላይ ዳውንሎድ እያደረኩ ነው ምፖስተው ችግር አለው በማሬም መልስልኝ ወይም የቴሌግራምህን ሊክ ላክልኝ❤❤❤
አንተ መልካም ሰው ለምን ተፋህ የምታስተምርው በለስላሳ አደበት ይገባል እኔ ስንቱን አይቻለሁና ያነተ ነው የገባኝ እና እንደኔ የምታስፈልጋቸው ልጆች ይኑሪሉ ና
የኔ ተብታባ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ ♥
Su asellamualleykum werahmetullahi weberekathu
betam dess yillall bertaa mashallah
Yastemarkewn hulu mokerkugn gn andum ayseram
ግልፅነትህ ግን በጣም ያምራል ቅን ነህ ሹክረን
ሥለሠው አትጨነቅ ሠው እኮ ቢያዝሉት አንድ እግሬ ተንጠለጠለ ሚልነው አንተ ቅን ነህ በርታልን
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
ባን ብዙ ተምሪያለዉ በአላህ ቢዛ ካርድ ወይም ማስተርካርድ ማገኝበት መንገድ ብትረዳኝ
የስራ ፈጠረህ አሪፍ ነው💐💐💐👍👍👍👍
Bro አሪፍ ነው ግ ስንት ሰአት እና መች ነው መልከክ ያለብኝ?
Aselamualeykum wendme andineger malet felge silkhn felge
ያኔ ምርጥ ሰው ነህ አላህ ያሰድግህ
አሰላም አለይኩም ወንድሜ ከቻልክ ስልክህን አስቀምጥልኝ
ሰላም paypal አካወረንት ከፍቼ ነበር ነገር ግን ዛሬ ወደ አካውንቱ ልገባ ስል እምቢ አለኝ ባለፈው ያስገባሁትን ኢሜል እና ፓስወርድ ነው ያስገባውት እና ምን ላርግ
በርታልን ወንድማችን ስለሰጠኧን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
እንደገናም የዩቱብ የቪዲዮ እንዴት ወደ ጋላሪ እንዴት ነው የማስገባው
ዋልኩም ሰላም ወደም እዴት ነህ በጣም ጠፈትሃል ግን ለምን እኛ ተመልካቾች ኢክፋናል
ዋዋ አንደኛ 👍
B youtub yesaranawin ganzab indet maweq inchlalen ibakhin malsiliny
ማሻአላህ🎉🎉🎉
አንድም ቀን ለጥያቀ መልስ አልመለስከኘም UA-cam እደት አረገ ልክፈት ሙሉ video ስራልኘ እባክ ልለምንደ።
Video ale sertowal
Me to please
እናመሰናለን በጣም ቅን
ግን እኮ በዚህ መልኩ ያደገ ቻናል መጨረሻ ላይ ሞኒታይዝ አይደረግም
Tnx bro ante yalekgnen tetkemia subscribe becha nw yemtaw wach hour alechemrlegnm
lemn lene atsetegnm chanal kalek
tebareki .betam libe kena neh
UA-cam shorts እንደትነው የሚ ምካፋታው?
ካይን ማስተር አፕ አልሰራም አለኝ
edit የምናደርግበት አፕልኬሽኑ ስሙ ምንድን ነው
እሽ ገበን ግን እንዴት ነው ከዩትዩብ በትቪ እንደምታይ የምደረገው
Wow u ar so great minded boy
Clip laps app reedsmcod altqebelegnem and birr edit lweta ? MELESELEGN ESHI HABIBI
አሰላሙአለይኩምበረታጎበዝ
አላህይጭምርልህ
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
You are brilliant, thank you. Can you teach me how to start you tub step by step please
እረ እሰትራይክ እየላከ የብዙ ቻናል ተዘግቶል እሸቱ አመት የሞላውንም አልቀረ ሰለቅንነትህ እናመሠግናለን ሱዬ
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
Baretaa bro gobze
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ሰለም ነህ ጠፈህ
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመተላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም ምጣህ ትንሹ
ስወድክኮ❤
enamesegnalen bruh
ሰላም ወድሜ ስልኬን ሩት ማረግ ፈልጌ ነበር እና በሁሉም ሩት አፖች ምከርኩት እና አልሰራ አለኝ ስልኬ itel A33 ቨርጅኑ 8.1.0 ነዉ ለዚህ የሚሆን አፕ አጣሁ እባክህ ቪዲዮ ስራልን
በርታ
አመሰግናለሁ እኔም እንዳንተ ከፍቻለሁ
ሰላም ወንድም ከ9 ወር በፊት የpaypal አካውንት አከፋፈት ላይ መረጃ ሰጥተኸን ነበር ያኔ configration cod አልላከልኝም ነበር አሁን ላይ ስለ PayPal ወይም ሌላ አማራጭ ካለ መረጃ ብትሰጠን አመሰግናለሁ !!
Gobez bro
Jayp thankyou 🙏🙏🙏
monitize mareg yichalal
እዉነት ትለያለህ
አሰላምኣለይኩም ወራህማቱላ ወበራካቱ🙏 ኣምሪዬ ከ paypal ወደ እትዮጵያ አዋሽ ባንክ እንደሚላክ ሰምቻለው እና ከ paypal ኣካውንቴ ለመላክ ምንላድርግ በ video ብትሰራልን
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
ሰላም አሌኩም
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍👍
በጣም እናመሳግናለን
ሰላምክ ይብቃ ወንድምዩው በርታ እኔ ጥያቄ አለኝ
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
ግን ኮመቴን ካነበብከዉ እኔ ዩቱብ ከፍቸ ግን ፖስወርዱን ረስቸዋለሁ አሁን ምን ማድረግ አለብኝ
Gmail account
Password forget በማድረግ
Selam bro, ene yemetawet ke "Troolkey" UA-cam channel nw ena and video nebergn be online $150 yetkeblkubet site esun video lesirana channleh lay upload taderglegnalehe?
Thanks!
ወንድሜ እኔም ዩቱብ ቻናሌ አላድግ አለኝ
የኔ ባነር ጠባብ ነው የልየሉች በጣም ሰፌ ነው ለምን
Monitoze alhonkm eko bro MN tseksale short aykeflm
እንዴት ኣርገን እንደ ምንሸጥ ኣሳየን . እንዴት ኣርገን ነው ልብሶች ላይ ስእል እንዳርገለን
bero
ማሻአላህ
አረ እባክህን አዲስ የ PayPal Account አከፋፈት ለይ አዲስ ቪዲዮ ስራልን
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
ወንድሜ አንድ ነገር ተባበርኝ አደራ
Dear my bro
sele 'fias' mn telale eski selesu video seraln wendme , malet betelegram link eyetelakelgn new online video bemayet genzeb mesrat yichalal yilalu eski selesu be video seraln
Selam kal gebash silesu aserar asedashalew ethio kehonesh kelal new
Video ሰርለን youtube short
Sanesek.new.wendema.betam.gobez.lij.nek
እሸ
Eree ante qoy sila papal mnamin mitilaw qoy ahun yisaral isti basis nigaran banati ways hulum LA like INA subscribe nw ebaki asti ewnatagna onlain basar nagar asawikan
ወድሜእንቢአላኝ
Telegram Kalke Reply Argeleg
@suteck2
Telegram ለይ ከኦንላይን ከወጣክ ቆይቶወል ምልክት አርጌልህ ነበር ሁላት መርክ አያረግም
የኔ መሥከረም አመቱ መጣ ወላሂ ገና 700ም አልገባልኝም ፕሊሥ አግዙኝ ውዶቸ
እንደማመር
@@ብሩህተስፋብሩህተስፋ ነይ በቤቴ
We are.
UA-cam ብራችንን በባንክ ለመቀበል
arif tp nw
Nise bro
ጠፋክ አተ ልጅ
♥️♥️♥️ ትምህርት ላይ ሆኜ ነዉ በቅርቡ እመለሳለሁ 👍
@@SUteck እሺ ወንድማለም ይቱብ የከፈትኩት ያንተን ትምርት አይቼ ነው
Waw
reused?
wow it is amazing
Tekfleke
በናትግ ሸር አድርግልኝ
ARE bro aguagtehegn
ሰላም ውዶች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እስኪይ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የኔ ውዶች
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
ua-cam.com/channels/HUuF4MXu4_fzfwcjvk84TA.html
እዚህ ያለነው እንተባበር
እናመሰናለን ግ የgamee tikcet convert to dollar ብየህ እሽ ብለህኝ ነበር በቀጣይ ቪዲዮ ስራልን ይህን ነገር የሁሉም ጥያቄ ነዉ ብየ ማስበዉ ሀሳቤን የመደዳችሁት 👍👍
Ok
tiyak alegn esk give me for number pls
አንተ የተጠቀምከው tag ምን አይነት ነው
Daily የምትለቃቸው video የምትሰጣቸው informant በጣም interesting ነው ስለዚህ የ you tube ጠቀመታ ብትነግሪን ደስ ይላል
Aselamualeykum wendme andineger malet felge silkhn felge
edit የምናደርግበት አፕልኬሽኑ ስሙ ምንድን ነው
Daily የምትለቃቸው video የምትሰጣቸው informant በጣም interesting ነው ስለዚህ የ you tube ጠቀመታ ብትነግሪን ደስ ይላል