በጣም ገራሚ እይታ ይሄ አዲሳባ ውስጥ ነው ? ለማመን ይከብዳል Haq ena Saq || Abe Tokichaw

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 187

  • @shallom7282
    @shallom7282 2 роки тому +31

    እውነተኛና ጀግና ብዙ አያወራም ሥራውን ግን በእርጋታና በጥበብ እየሰራ ውጤቱን ያያል ያሳያል ! በራስ መተማመኑ እንዳለ ሆኖ እግዝአብሔርም ይረዳዋል !!! እድሜና ጤና ይስጠን እምጂ ገና ብዙ እናያለን " የወዳጅነት ፓርክ" ድንቅ ስያሜ !!! ለአቅራቢውም ምስጋናዪ ከፍ ያለ ነው !

  • @mellatmellat331
    @mellatmellat331 2 роки тому +19

    እብቹ ጀግና

  • @tesfayebayou1546
    @tesfayebayou1546 2 роки тому +20

    ሂስና ነቀፋ ብቻ ሳይሆን መልካሙንም መጻፍ ማቅረብና እኛም ማድነቅና ማስቀጠል ይኖርብናል። አቤ እናመሠግናለን።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 роки тому +20

    እጅግ ግሩም ነው
    እናመሰግናለን

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 2 роки тому +24

    ዐቢቹ አንተና ይኸንን የሰሩ ሁሉ ይባረኩ ጠላት ቁጭ ብሎ ያውራ ሴራ ይተንትን ምንም ማድረግ አይቻልም ❤️❤️❤️

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 2 роки тому +22

    በጣም ቆንጆ ነው ያምራል አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

  • @ኢትዮጵያውያዊትነኝ
    @ኢትዮጵያውያዊትነኝ 2 роки тому +98

    ጀግናው መሪያችን እቢቹ በዚህ ሁሉ ጭንቀና ውጥርት ውስጥ ሆኖም የሀገርን ገፅታ ቀይርርዋል ሺ አመት ንገስልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @andnet2094
      @andnet2094 2 роки тому +7

      አብይ ያልገባቸው አንዳንድ ሰዎችን ሳይ አርሱ የወደፊት ሰው መሆኑን ያሳየናል።

    • @samerahbakheet2216
      @samerahbakheet2216 2 роки тому +3

      👍👍👍👍

    • @hiwottaffese1979
      @hiwottaffese1979 2 роки тому +1

      👍👍👍👍👍

    • @workiyemekonen9902
      @workiyemekonen9902 2 роки тому

      Amen

    • @erkabneshwolde2428
      @erkabneshwolde2428 2 роки тому +1

      በእዉነት ተባረክ አገራችነነ አየአሰጎበኞሖን ነዉ በጣም አሪፍ ነዉ አብያችን ብዙ ነጠር ሰርቶአል ግ የሚወራለት ሌላ ነዉ ፈጣሪ የጠብቀዉ ጎበዝ መሪ ነዉ የአለን

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 роки тому +48

    ሰላም አብዬ በጣም ደስ ይላል እድሚ ለዶ/ር አብይ አዲስ አበባን እንደ ስሟ አስመስሏታል ይህን የመሰለ ሀገር እያለን እርስ በርሳችን በዘር መባላታችን እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሄር ሰላሙን ያምጣልን መሪያችንን የጀመረውን ሁሉ ያስጨርሰው ከህዝባችን ሰላም መተሳሰብን ይስጥልን ❤️🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🌺

    • @ethiopiahagera4535
      @ethiopiahagera4535 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @shebirashebira7158
      @shebirashebira7158 2 роки тому

      እንደዚህ አይነት ነገር መች ያሳዪናል ገደሉ ሞቱ ተፈናቀሉ መኪና ገደለ ሌላም አገር ይገጫል ይገለበጣል መንግስት እንዲ አረገ አብይ ግን ጌታ እየረዳዉ እየደገፈዉ በተግባር እየሰራ እያሳያቹዉ ነዉ የናተ ሚዳያ ግን dawhon Lwod አደርጎ የምናሰማናቹዉ ጌዜ እሩቅ አይደለም::: አንተ ግን በርታ::

  • @shitayetolossa873
    @shitayetolossa873 2 роки тому +8

    በጣም ያምራል

  • @nautouzamiki2868
    @nautouzamiki2868 2 роки тому +8

    አቤ ያራዳ ልጅ የኔ ጥቁር አዝሙድ ከልብ እናመሰግናለን ወዳጄ ልቤ 🙏

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 2 роки тому +28

    ይህ ቦታ ፀጥ ያለ ሰለሆነ መፅሀፍ ለማንበብ እና ቁረአን ለመሀፈዝ ይመቻል

  • @bezaworkhabetamu9423
    @bezaworkhabetamu9423 2 роки тому +2

    ሕ ር ብርክ ያድርግልን በጣም ቅን ሰው ነህ ክፉዎች ክፋትን እንቅልፍ አተው ውሸትን አቀነባብረው ያደነቁሩናል አንተ ግን መልካሙን ታሰየነናለህ ሰላምህ ብዝት ይበል ።

  • @yeshimebetabebe171
    @yeshimebetabebe171 2 роки тому +10

    አቤ ተባረክ መልካም መሥማት ማዬትም እርቆ ላለና አገሩን ለሚወድና ለማናፍቅ ወገን መንፈስ ያሸፍታል ኢትዬጵያዬ ለምልማልኝ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ አብያችን በርታ ፈጣሪ የተላክበትን ፈፅመው እናመሠግናለን አቤ ሳቅና አቅ እናመሰግናለን

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 роки тому +4

    ጀግና መሪ የሀገረ ኩራት አብቹ በርታ እግዚአብሔር ብቻ ጥላ ከለላ ይሁንልህ ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ይጠልልህ ዘመን እንድ ይመር👑

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 2 роки тому +31

    እንደዚህ ያሉ ልማቶች ወደ ከ/ሀገርም ይሰፋፋልን

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 роки тому +1

    የተወለድኩባት ከተማ፣ስለ አሳየእይ ከልቤ አመሰግናለውይ፣ወያኔን ትላቻ ነው ለሶት አስር አመታት አገሬን ያላየውት፣አሁን ልቤ ተነስቶል ኤጄ አገሪን አያለው፣thank you very much from my hert of bottom,grate awesome job man.

  • @okay456
    @okay456 2 роки тому +7

    በጣም ቆንጆ ቦታ ነው ሳናደንቅህ አናልፍም

  • @Yelibe-r3p
    @Yelibe-r3p 2 роки тому +3

    አቤ ምርጥ ሰው በጣም አመሰግንሀለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር አብይ ኢትዮጽያን የሚያይበት ራእይ ያለው ለኢትዮጵያ የማያርፍ መሪ እግዚአብሔር ነበር የሰጠን ግን ጠላቶቹ በዙ ወያኔ 30 አመት ተዘፍዝፎባት ሀብቶን ሙጥጥ አርጎ በልቶ አሸሽቶ ያም አልበቀቃው ብሎት ጦር ከፍቶ ህዝብ ጨረሰ መሪያችን እንደ ተናግረው የጀመርነውን እንጨርሳለን ሀገራችንን እናበለፅጋለን የሚያስቆመን ምንም ሀይል የለም ብሎናል እረጅም እድሜና ጤና ለየዋሁ ለአስተዋዮ ለባለእራእዮ መርያችን እመኛለሁ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 роки тому +6

    እናመሰግናለን አቤ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 2 роки тому +33

    ያራዳ ልጅ ሀገር እንጂ ዝር የለንም‼️ የበሻሻው አቢቹ we love you we never forget you ‼️ላረገልክ ወይ አርግለት ወይ መስክርለት‼️ምስክር ነን....

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 2 роки тому +15

    Yes never be the same
    አብይ አበባ 🌻
    አዲስ አበባ 🌷

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 2 роки тому +7

    Thank You so much Abe !
    ይህን መልካም ሥፍራ ስላሳየህን ምስጋናዬ ብዙ ነው ::
    እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን !!!!!!!!!!!!!!!! አቤ

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 2 роки тому +6

    አቤ በጣም እናመሰግናለን

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 2 роки тому +20

    እግዚአብሔር አብን ይጠብቅልን የሚጠሉት ሰዎች ሌባ ቢሆን ይወዱት ነበር አብይ እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥህ ።

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 2 роки тому +2

    አቤ በትክክል በረክት ነው,.. ነቀርሳዎች አየተስራ ያልው ትላክቅ ስራን ማየት አይፈልጉም ችግርን ማውራት አንጂ

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 2 роки тому +2

    አቤ በጣም ደስ ይላል፥ ቃላት የለኝም በሀገሬ መሀል አዲስ አበባ እንዲህ መንፈስን የሚያድስ እንደፈለክ ከልጂች፥ ከወዳጅ ጓደኛ ጋር ግዜህን የምታሳልፍበት ደስ የሚል ብዙ ጥበብ የምታይበት ቦታ ለማየት ያበቃኝን አምላክ አመስግኜዋለሁ። ይህንን ጥበብ ያመነጩ አይምሮዎች፥ የሰሩ እጆች በሙሉ ይባረኩ። እንደስሙ በወዳጅነት ህዝብዋ የሚኖርበት ሀገር ያድርግልን። እናመሰግናለን አቤ ቶክቻው።

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 2 роки тому +3

    አቦ ይባረክ ዶክተር አብይ እድሜና ጤና ይስጠው ወዳጅነት ፓርክ በትክክል ወዳጅነት አደባባይ ሀቅና ሳቅበርታልን ሀገራችንም ሰላም ካባ ያልብስልን👍👍👍👍❤❤❤❤❤👍👍👍👍👌👌👌👌❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 2 роки тому +2

    አብቹ አላህ የሀሳብህን ሁሉ ያሳካልህ አገራችን ፈተናውን ትሻገርልን

  • @saradargie3690
    @saradargie3690 2 роки тому +22

    It’s outstanding thanks 🙏 for our beloved prime minister,well done ✅

  • @leulasfawosen
    @leulasfawosen 2 роки тому +5

    የተባረኩ እጆችን እና አሻራዎች ስላስኮመኮምከን ትልቅ ክብር ይገባሃል

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 2 роки тому +5

    በጣም እናመሰግናለን

  • @matikofmante2973
    @matikofmante2973 2 роки тому +2

    እንዳንተ አይነት ያገር ፍቅር ያለው ሰው ያብዛልን

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 2 роки тому +32

    ወያኔ ሐገር ከማፍረስ ውጪ ምንም ችሎታ የለውም ለዚህም ነው ዶክተር አብይን የጠመዱት! እርግጠኛ ሁኜ መናገር ምፈልገው ነገር ግጭቶች ባይኖሩ ከዚህ የበለጠ ይሰራ ነበር...
    ሁሌም ከመንግስት ጎን በመቆም ሀገራችንን ሊያፈርሱ የተነሱ አፍራሾችን መመከት አለብን

  • @abrehamalemu8421
    @abrehamalemu8421 2 роки тому +2

    በመጀመሪያ አቤ ይሄን ስላቀረብክልን ስላሰየከን አመሰግናለው የሚገርመው ግን በዚ ውጥረቱ ውስጥ የሄን የመሰለነገር ከሰራ አቢቹ አስበከዋል ሀገራችን ሰላም ስትሆን ደሞ ምን ሊሰራ እንደሚችል ያደረገዋል ብዙ ነገር ይሰራልናል አናንተም በርቱልን እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 2 роки тому +2

    ዋውውው እጅግ በጣም ያምራል አቢቹዬ በብዙ ውጥቅጥ ውስጥ ሆነህ እጅግ ብዙ ነገሮችን የሰራህ ነው እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @bdegife6794
    @bdegife6794 2 роки тому +6

    Abe all i said is god bless you. Ethiopia will prevail.

  • @melesezewdei5597
    @melesezewdei5597 2 роки тому +2

    አቤ ስለምትሰራው ድንቅ ነገር እና እግር ወዳድነህ ክልብ አከብርሀለው፡፡ ስለ እና ጤና ውን ያብዛልህ፡፡🙏💚💛♥️💚💛❤️🙏

  • @hagerebiyyakoo8259
    @hagerebiyyakoo8259 2 роки тому +12

    አብይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያሰራው ትልቅና ዘመናዊ ፓርክ እጅግ የሚያምር የሀገር ሀብት

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 2 роки тому +8

    ኢትዬጵያዬ የምድር ገነቴ እንደምን አለሽልኝ ቀን ሲያልፍ ልጆችሽን ትሰበስቢያለሽ ጊዜው ቅርብ ነው አይዛሽ

  • @okay456
    @okay456 2 роки тому +17

    ተፈጥሮን ሚወድ ሰው ተፈጥሮ መንከባከብን ሚመርጥ ሰው መሪ ሚደነቅ ቀናነው

  • @hannatamrat9781
    @hannatamrat9781 2 роки тому +6

    Thank you Abe

  • @tigistlogg1212
    @tigistlogg1212 2 роки тому +1

    ጥሩ. ጥሩ. እንዳናይ. መልካም. ስራን. እንዳናደንቅ. ዐይናችን ልባችን. ታወረ. ጌታ እየሱስ እባክህ. ፈውሰን

  • @tekludamesa1511
    @tekludamesa1511 2 роки тому +6

    መሪያችን.ከባልደረቦቹ ጋር ጀምሮ የማይጨርሰው የለም.እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን!

  • @mesi9711
    @mesi9711 2 роки тому +5

    ሲያምር❤️ኢትዮጵያ

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 2 роки тому +3

    እንጦጦም በጣም መራኪና አስገራሚ ብትሄድ መልካም ነው ኩሪፍቱ ካደርክ ቁርስና ስፓ አንድ ላይ ነው ብዙ ነገሮች አሉትና ምናልባት ከዚህ በፊት ካልሄድክ ነው ቶኪቻው ውቤ ተባረኩ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 роки тому +3

    ግሩም ድንቅ ነው ‼️ ከሰራን ሰው የደረሰበት እንደንሰራለን እጃችንን ስራ ይልመድ ልባችንን ፍቅር ይሙላው ♥️♥️አቤ እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 роки тому +2

    አቤዋ በጣም ነው የሚያምረው ክበርልን ወንድማችን ❤🙏🙏🙏

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 2 роки тому +8

    Thanks so much for Ethiopian

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 2 роки тому +11

    ውብ ነው አቤ፡፡

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 2 роки тому +9

    ወደ አንጦጦም ሂደህ ያለዉን ሁኔታ አሳየን

  • @tesfayetadesse1803
    @tesfayetadesse1803 2 роки тому +3

    እውነተኛ አምላክ ስራውን በተግባር የሚሰራውንና በጥላቻ ተሞልቶ የሚያወራውን የሚያጋልጥበት ቀን ቅርብ ነው።

  • @naseradem1388
    @naseradem1388 2 роки тому +1

    አላህ ይጠብቃቸው ኢትየጵያን እና አብቹን

  • @tsehayneshweressa411
    @tsehayneshweressa411 2 роки тому +1

    Wow so beautiful thank you Abe

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 2 роки тому +1

    ዋው ያምራል ።ኩፉን ከአገራችን ያጥፋልን እግዛብሄር

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 2 роки тому +14

    አኛም ወደ ሀገራችን ሰንመለሰ ይህን ቦታ ማየት የግድ ነወ

    • @bettyetmork1547
      @bettyetmork1547 2 роки тому

      ጠም ደሠይ ላሉ አራችን ደሠላ

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 2 роки тому +1

    በጣም ይገርማል ተአምር ነው ተባረክ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 роки тому +5

    ሲዘርፍ የኖረና ቅምጥ ሆኖ ገንዘብ ታሽጎ ሲስጠው የኖረ ደላላ ሁሉ እሁን ስርቶ መብላት ሲያቅጠው የተስራውን ማንቆሸሽና በዘር ስም ማጥፉት እንጂ የተስራውን ማድነቅ ያንቃቸዋል !! ግን ደስ የሚለው ዶር እብይ እየስራ ያሳያል እንጂ ለወሬ ቦታ የለውም !!! እድሜ ይስጥልን 🙏🏾💚💛❤️

  • @elsatakle502
    @elsatakle502 2 роки тому +3

    It is great Abe thank you for showing the beauty of our country.

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 роки тому +36

    አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ የመሪሽን የአብይን እድሜ ያርዝመዉ ገና ብዙ ያሳየናል።

    • @macesaqid478
      @macesaqid478 2 роки тому

      በትክክል ነሸ ቆንጆ

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 2 роки тому +2

    ሠላም ወዳድ፣ ለሐገሩና ለሕዝቡም እውነተኛ ፍቅር ያለው፣ ጥሩ ምላስ ብቻ ሳይሆን ብሩህ አዕምሮ ያለው መሪ ቢበረከትልን የኢትዮጵያችን ውበት ገና ከዚህም በላይ ይፈካል!!

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 роки тому +9

    I have been to this park 3 times, but I still didn't get enough of it. It amazing. Everyone should visit it. I am sure I will go again.

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 роки тому +10

    Abe, go there any day in the evening around 4pm and you will see hundreds of ppl enjoying it! Weekends and holidays... Thousands!!

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 роки тому +5

    I know what you mean. I went 4 times but never saw this part until a friend showed me!! It is incredible!!!
    What's amazing is ppl really sit there and enjoy it. It was much needed! Our PM is so great!!!!

  • @rd9087
    @rd9087 2 роки тому +14

    እግዚአብሔር ይስጥልን ባለንበት ሆነን አስገጎበኘኽን ምነው ሙዚቃዋን አገር በቀል ብታደርጋት።

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 2 роки тому +2

    Love it thanks አቤ

  • @mlyoutube9341
    @mlyoutube9341 2 роки тому +3

    Mashallh

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 2 роки тому +3

    ምነዉ ሙዚቃዉን በሀገራችን ብታደርገዉ በራሳችን ቋንቋ ብንኮራ ይሻላል የተዉሶ ይቅርበሰን።

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 роки тому +3

    Dr Abiy GBU💚💛❤️🙏🏼

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 2 роки тому +1

    Thank you Abe!

  • @romanhailegiorgis1675
    @romanhailegiorgis1675 2 роки тому +1

    Abe God bless you ! For showing us beautiful Addis also thanks PM for his work hard with out rest may Almighty give him strength 🙏

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 2 роки тому +20

    ችግር ብቻ ከማዉራት እንደዚህ አይነት ደንቅ ሰራወችን ማየት እና ማሳየት ተገቢ ነዉ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 роки тому

      ማካካሻ መሆኑ ነው

    • @mnhg2844
      @mnhg2844 2 роки тому

      ማካካሻ ሳይሆን በችግርም ዉሰጥ ሆነ ን ጥሩ ሰራወችንም ማየቱ ተገቢ ነዉ

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 2 роки тому +5

    በጣም ያምራል። ከ 100 ዓመትበኋላ የሚመጣው ትውልድ መቼ ነው ይህ ፓርክ የተሰራው ብሎ ቢጠይቅ መልስ የለውም። የተሰራበት ዓ·ም ቢፃፍበት ጥሩ ነው።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 роки тому

      ፓርክ ወይስ የሕዝብ ሕይወት ነው መኮትኮት ያለበት? ለሁሉም የሚጠይቅ ትውልድ ከተገኘ መልሱ አይጠፋም።

  • @JPrime-id1ng
    @JPrime-id1ng 2 роки тому +3

    It's amazing so really.wow my GOD!

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 2 роки тому +3

    አቢ ዊዉዉዉዉዉዉ ሀገራችን ትንሾ ዱባይ ሁናለች ግን ምን ዊጋ አለዉ ፍቅር ጠፋ አላህ ሰላሙን ያምጣልን እናመሰግናለን አቢ መልካም ሰዉ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @alexyt742
    @alexyt742 2 роки тому

    አቤ ግሩም ነገር አሳየኸን። ተባረክ።

  • @jomama151
    @jomama151 2 роки тому +1

    Betam yamral menfesinyadisa tebareku laswabutim edmena tena, lehagerachin selam yamtalin

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 2 роки тому +1

    አቤ ተባረክ በጣም ደስ ይላል :

  • @kassa6220
    @kassa6220 2 роки тому +1

    Thanks Abe

  • @አቢሲኒያኢትዮጲያቱዩብ

    አልተሰራም አይደለም ጥያቄው ለማነው የተሠራው ነው ለኛ ነው ወይስ ለናንተ ዲያስፖራ ለኛ ለዝቅተኛ ነዋሪዋች ከሆነ
    እኛ በኑሮ ውድነት፣ በእርሀብ በዘረኝነት በጦርነት ሞተን ልናልቅ ነው ከምንም በላይ ሠላም እና ሆድ ይቀድማል እኛ የምንዝናናበት ሳይሆን በልተን የምናድርበት ተቸግረናል በሠላም የምናድርበት ናፍቆናል ኢትዮጵያ እቺ ናት እናንተ ሌላ አለም ላይ ናቹ አልተገናኘንም። በቅንነተ የተሠጠ ሀሳብ

  • @አቡሙባረክ-ኈ6ቸ
    @አቡሙባረክ-ኈ6ቸ 2 роки тому +1

    ወድሜአቤውእናመሰግንሀለንኑርልን

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 2 роки тому

    በጣም በጣም እናመሰግናለነተ አቤ!!! በህዝብ ገንዘብ ደሞዝ የሚከፈላቸው ምነው ጆራችን መልካም መስማት አይናችን መልካም ማየት ባልቻለበት ወቅት ይህንን ስራ መቼ ነው ሰርተው የሚሳዩን

  • @mimialeme2055
    @mimialeme2055 2 роки тому +10

    ወይ አብቹ ይሄ ሁሉ መሐት እየወረደብክ እንዲ ካሳመርክ ሰላምማ ቢሰጡክ ያት ታደርሰን ነበር

  • @mylovely1362
    @mylovely1362 2 роки тому +3

    Wowwww ያበደ ነው አቤ ይመችክ አቦ

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 2 роки тому +2

    የተሰራውን ማየት አቅቷቸው ጦር የሚሰብቁትን
    ከባህር ማዶ ተቀምጠው 🔥🔥🔥 የሚቆሰቁስትን በሰው ደም የሚቀልዱትን የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባቸው!!! አገራችንን እግዛብሄር ይጠብቅልን። ስለ አስጎብኝነትህ እናመሰግናለን።

  • @onelove4253
    @onelove4253 2 роки тому

    Amazing Job Bezi Sera yetesatefe hulu Gulbetachew yebarek letewled yemitelalef sera new

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 роки тому +5

    ሰላም ለንተ ይሁን አቤ ሰውዬው አብቹ ነው እኮ በጥበብ በእውቀና በማስተዋል የተሞላ ማነው እሱን የምወደደር ቀድሞ የነበሩት ምን አደረጉ አዲስ አበባ ቆሻሻ አልነበራችሁም አሁንም ስልጣን የሚመኙት ምን ሊያደርጉ ነው ይህን እንድ ያማረውን መልሶ ለማጥፋት ከሆነ በስተቀር ሊያለመ አይመጣም አብቹ ሰርቶዋል በአጭር ጊዜ ውስጥ አገሪቱን አገር አስመሰለ 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zelalemmahammed63
    @zelalemmahammed63 2 роки тому +1

    Abe good job thanks keep going 🇲🇱🇦🇺🇪🇷

  • @fikamer746
    @fikamer746 2 роки тому +1

    በጠም ደስ ይላ አበዬ ስለ አሣየሕን እናመሰግናለን ላካባቢውና ለሕዝባችን ትልቅ በረከት ነው
    ለብሩሕ አይምሮ ዳ/ር አብይ ትልቅ ምሥጋና
    እንግዲህ ተመልከቱ ነውጥ ውስጥ ብዙ ትላልቅ ነገሮች ሠራ ነገር ግን 2 እጥፍ ለማጥፋት የተሠለፉ በየዘመኑ የማይጠፋ መሠሪዎች ባይኖሩ ምንይሆን እንደነበረ አስብ?

  • @ጌታጎንደሬው
    @ጌታጎንደሬው 2 роки тому +1

    ጥሩ ጥሩ መች ይነገራል እድሜ ልካቸውን ጥላቻ ይሰብካሉ

  • @fikre03
    @fikre03 2 роки тому +5

    Hi

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 2 роки тому

    دكتور آبي احمد الله يحفظك ويطول عمرك

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 роки тому

    ሰላም አቤ ዋው በጣምደስየሚል ቦታነው

  • @tsehayneshweressa411
    @tsehayneshweressa411 2 роки тому

    Wow Dr Abiy God bless you

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 2 роки тому +12

    ፖለቲከኞች ም ወደዚህ ቦታ ሂዳችሁ አየር ተቀበሉ

  • @NBonly
    @NBonly 2 роки тому

    በዚህ ሁሉ ፈተና ዉስጥ ሆኖ ፤፤ በጭር ጊዜ እነዚህን በጎ ጅማሬዎችን ካሳየን ፤፤ በመረጋጋትና ካመታቶች በኃላ ምን ልናይ እንደምንችል ፤፤ መገመት አያቅተንም አሁንም ወደፍት ለዉዱ መሪያችን ላብችዬ .....!!!!♥♥♥

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 2 роки тому

    thank you excellent camera show !!! this is part of our beautiful country Ethiopia 🇪🇹 ❤️ ♥️ 🇪🇹

  • @teferaworku1018
    @teferaworku1018 2 роки тому +3

    አበብዬ ሙዚቃው ሲጀመር ጀምሮ ወዘና እና ጣዕሙ አገርኛ መሆን ነበረበት የመጀመሪያውን ሙዚቃ ስትመርጥ ጤናህ ጤና ነበር?

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +3

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ሁሉልኝ አገራችን 🇪🇹 ሰላሞን ይመልስልን
    ኢስላማዊ ትምህርቶችን ታገኛላችሂ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ

  • @hailumekonen4272
    @hailumekonen4272 2 роки тому +2

    አቤ ይህን ቦታ በፊት ምንአይነት የተግማማ ቦታ እንደነበር የሚያውቀው በቻ ይናገር ለወናፎች ተግባር አሳያቸው።

  • @fantudubali3818
    @fantudubali3818 2 роки тому

    Alegena wereynochii yweralu qinochii yseral🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹