ቤተሰቡን ያስደነገጠው ነገር 😱😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @Mubitube01
    @Mubitube01 Рік тому +1129

    ቤተሰቦች ተሽሏቸዋል አሁን አትጨናነቁ❤

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Рік тому +71

    ጋሽዩ የኔ የዋህ አባት ርጂም ዕድሜ ይስጥላቸው ለልጆችህ የልጆችህን መአርግ ያሳይህ የልጂ ልጆችህን የምስም ያድርግህ አባዩ🥰

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Рік тому +26

    ወይ የኔ እናት ሀይሚዬዬ ሲያሳዝኑ ጋሽየ ወጌሻ ናቸው❤❤እኳን ተረፋችሁ

  • @ZinetYimer-wt7xo
    @ZinetYimer-wt7xo Рік тому +12

    ሀይሚ አይዞን የኔዉድ አብሽሩ አብሽሩ እንኳን አላህ ደረሰላችሁ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Рік тому +17

    አባታቸው ደስ ሲሉ የኔም አባት ወጌሻ ነው እሾህ ራሱ አልወጣ ካለ በግድ ነበር 😢😢😢😢😢😢አባቴ ኑርልኝ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Рік тому +21

    የሰዉ አይንም ይሆናል የሀበሻ አይንኮ አያድርስ ነዉ እግዚአብሔር ይማራቹሁ 🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Рік тому +6

    ሀይሚየ አስለቀሽኝ አይዞን እንኳንም ተረፋችሁ ኤፍሬም ደግሞ አሳቀኝ በአንድ እጁ አብርሽን ለመያዝ ዛሲታገል አይዟችሁ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Рік тому +14

    ዛሬ እያየ የሚያሽከረክር የለም እናተ እረጋ አርጋችሁ ብትነዱም አንዱ ቀልቃላ ይመጣና ይጋጫል ቸሩ አምላክ ይጠብቃችሁ በእዉነት ልቤ ተንሰፈሰፈች ኡፍ😢😢😢😢😢😢😢 አብርሼ ደሞ ሲያሽቃብጥ የራሱን ደብቆ አይይ የኔ የዋህ ኤፋ ብድሩን ባንድ እጁ ይዞ ታሽ ይላል 😂❤❤❤ኤልዱ ደሞ ጠፍተሻል አትጥፊ ቪዶ ስሪልን አንዳንደዬ

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አይዛዟቹ የኔ ውዶች እኔ የሳኩት በሙቤ 😂😂

  • @NakanjakoNisha
    @NakanjakoNisha Рік тому +4

    ይገርማል 3በአንድ ፈጣሪ እንኳን አተረፍችሁ በፀሎት በርቱ

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk Рік тому +38

    የሰው አይን ነው እኮ ፈጣሪ እንኳን አተረፋችሁ በጣም የሰውን ቀልብ ስባችሁ ነበር 😢😢😢 አይዞአችሁ 🙏🙏🙏

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 Рік тому +63

    የመዎዳች በትሰቦቺ አይዙዋችሁ ፈጣሪ እንኩዋን አጠርፋቹ 🎉🎉🎉❤️😘😘😘

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 Рік тому +5

    አቤት እግዚሐብሄር። እንኩዋን አተረፋችሁ።እባካችሁ የትም ቦታ ከመውጣታችሁ በፊት መንገዳችሁን ውሏችሁን መውጣት መግባታችሁን ለእግዚአብሔር አሳልፋችሁ ስጡ እለት እለት ፀልዩ ልጆቼ እግዚሐብሄር መልካም ነው እንኩዋን አተረፋችሁ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉ 10 місяців тому +3

    ሙቢን እደኔ የሚወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሲያሳዝነኝ ማርያምን ለሰዉ አሳቢ እና የዋህ❤❤❤❤❤ ነዉ

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Рік тому +17

    ❤❤❤❤ እንኳን እግዚአብሔር አወጣችሁ የኔ ውዶች ኤፍሬም አሞታል😢 አይ ሙቤ😂ወንድ ልጅ አይደለህም አለኮ ህመም ወንድ ሴት አይልም ከመጣ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +35

    ወይኔ ሀይምየ😢😢😢 ኤፍሬም 😢እንኳን ፈጣሪ አተረፋችው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብርሽየ አይዞን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 Рік тому +8

    ተሠባብረዋል አላለም ሙቤ😮😂😂እንኮን ፈጣሪ አተረፋችሁ የኔ ውዶች😢😢

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Рік тому +30

    ኢየሱስ ❤ይጠብቃቹ ውዶች ❤አይዞዋቹ
    በምትሄዱበት መንገድ ሁሉ ኢየሱስ ይቅደምላቹ በደሙ ይሸፍናቹ❤❤❤ውዶች

    • @EtEt-o3q
      @EtEt-o3q Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Рік тому +10

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ቀላሉን ያርግላችሁ እንኳንም ተረፋችሁልኝ😢😢 የኔ ብርቅዬዎች ስወዳችሁ ድንግል ማርያም በሄዳችሁበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ❤❤❤❤ አይ ሙቢ ጨዋታህ አይጠገብ አንተ ትስቃለህ ኑሩልኝ የኔ ውዶች😂😊❤❤❤❤❤❤

  • @Aisha-sq9gf
    @Aisha-sq9gf Рік тому +4

    ♥️♥️♥️አዞሽ አዛች አግዚአብሔር ጨረስ የማር

  • @HewuletAhmed-s5l
    @HewuletAhmed-s5l Рік тому +25

    የሰው አይን ድጋይ ይሰብራል 😢😢😢አላህ ያሽራችሁ 😢😢ወላሂ ከባድነው ግንአዘኩኝ ም ሳኩኝም😂😂

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ

    ዎይኔ የኔ ማሮች አይዞችሁ ❤❤❤

  • @AregasheGabre
    @AregasheGabre Рік тому +73

    አረ እኛ ሞትም ቢሆን እንዲህ ነው ዛሬ ታይተን ነገየለንም አረ እኔን እንኳን ተረፋቹ የኔ ውዶች ሰወን አክባሪዎች 😢❤

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Рік тому +2

    ወይኔ ሀይምየ አይዞሽ ውልቅ በጣም ከባድ ነው ተጠንቀቂ ከባድ ነገር እንዳታነሽ እኔ እሄው በየ ጊዜው እየወለቀ ሚያስቸግረኝ ያለ ብቻ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ Рік тому +6

    ሙቤ የምር የሚገርምልጅ❤❤❤❤

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 Рік тому +164

    እኔን እኔን እኔን የጠላታችሁ አይን ይደፈን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን🙏ውዶችዬ❤😍🥰

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 Рік тому +1

      አሚን

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 Рік тому +1

      ❤️❤️❤️❤️♥️♥️💓💓😂😂

    • @bizuayele1871
      @bizuayele1871 Рік тому +2

      ❤አሚን እኔ ልንሰፍሰፍላችሁ ዉዶቼ

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n Рік тому +1

      በጣም ይከብዳል የማዳም ቅመሞ ለነንተም ታማኝ ክብርና እንክብካቤ ለቤቱ የሚኖር ቤተሰብን የሚያከብር ባል ይስጣቹ❤ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Рік тому +122

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ የምወደው ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Рік тому +21

    ምን ሆናቹሁ ነው በፍቅር የምከታተላቹሁ የፍቅር ቤተሰቦች እግዚ አብሄር ያሽራቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ZaburaZabura-bm5nb
    @ZaburaZabura-bm5nb Рік тому +3

    የኔውድ በጣም ደንግጨነበር አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤❤ የኔውድ

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 Рік тому +4

    ወይኔ ጋሽዬ 😂ያባበይ ቤጤ እኔም እጄን ተሰብሬ በሰው ተይዤነው የታሸሁት ሰፈሩነው ያቀለጥኩት ወላ አሁንድረስ ጠባሣውአለ 😢😂ውይይይይ ሲምምም😢

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Рік тому +44

    እዲያዉ በሞትሁት ምን ገጠማችሁ የኔ ብርቅዬዎች ቀስ ብላችሁ አታሽከረክሩምዲ እንኳን ፈጣሪ አተረፋችሁ❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @RabiyaGstachio
      @RabiyaGstachio 10 місяців тому

      ባጃጅአላቸዉእደ የሚሽከረክሩት ነዉ ከሞተርወደቁ ወይስየሰዉገጭቶቸዉነዉ

  • @lubabalubaba1641
    @lubabalubaba1641 Рік тому +16

    የኔ ዉዶች አይዞን ያጋጥማል አዳደየ ዋናዉ መትረፋችሁ ነዉ

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Рік тому +65

    የኔ ዉዶች ኡፍ አዛዘኑኝ የኔናት ሀይሙ አብርሽዬ ኤፉ እኔን ፈጣሪ እንኳን አወጣችሁ ፈጣሪ ጨርሶ ይማራችሁ የኔ ዉዶች❤❤

  • @tegeset-ik1oz
    @tegeset-ik1oz Рік тому +16

    ማራምን መጀመራ ሙቤ አሳቀኝ ከዛ ሀይሚ አስለቀሰችኝ የኔ ዉዶች ፈጣሩ ይጠብቃቹ

  • @Vjsgs-uh8ux
    @Vjsgs-uh8ux Рік тому +11

    እንኳን ፈጣሪ ኣተረፋቹ እመ አምላክ ትጠብቃቹ የፍቅር ቤተሰቦች🙏❤️

  • @Ekramየቦረናዋ
    @Ekramየቦረናዋ Рік тому +54

    የኔማሮች😢😢😢ሰጠብቃችሁነበርኮ❤❤አላህ ያድናችሁ

  • @mulu5
    @mulu5 Рік тому +43

    ዉይ የኔ ዉዶች ፈጣሪ እንኳንም አተረፋችሁ ከደስታ መሀል መከራ አለ ሰለዚህ አይዞን ብዙ ከሰዉ አይን ገብታችሁ ነበር አይዞን

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 Рік тому +1

      ልክ ነው

    • @ydue5437
      @ydue5437 2 місяці тому

      አላህ አፊያ ያርጋቸው የሠው አይ ክፉ ነው 😢

  • @Semufika45
    @Semufika45 Рік тому +15

    ኢልዳዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ምነው ጠፍሽ አብርሽ ፣ ኤፊ እና ሀይሚ እኔንን የኔ ማር እንባሽ ሳይ ሳላስበው አለቀስኩኝ ሳቅሽ እንጂ ለቅሶሽ አያምርም አላህ እንኳን አተረፋችሁ 😢 ❤

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 місяців тому +3

    የኔ አባት እዲህ ነበር ያደረገኝ ግመል ስጠብቅ የአጠበለስ እሾህወግቶኝ ሙሉው እሾሁ ነበር የወጋኝ ከዛ 15 ቀን ሳይወጣ ጧት ጧት እያሸልኝ በ15 ቀኑ ወጣ እሾሁ ፍርጦ የኔ ውድ አባት አላህ በሠላም ያገናኝኝ ያረብ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Рік тому +36

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ጠወት ማታ የፀሎት ቤት አዘጋጅታችሁ ስዕል አድኖ አርጋችሁ ፀሎት አርጎ ውዶቼ እመብርሀን ክክፉ ትሰውራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @worky-wq1uz
    @worky-wq1uz Рік тому +26

    ዉይይይ አይዟችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ ሀይሚ እና ኤፊ አብርሽ አረ አሳዘናቹሁኝ ❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +19

    ውይ በእመቤቴ እንኳን ተረፋችሁ በሰመአብ አደጋ ከባድ ነው የሰው አይኑም ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ ከክፉ አይንና ከአደጋ ይጠብቃችሁ😢😢😢😢

  • @erukya
    @erukya Рік тому +15

    ያሰላም ሲያሳዝኑ ፈጣር ያሽራችሁ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Рік тому +1

    አይ ሙቤ እነሡ አሟቸዉ አንተ ትስቃለህ የተመታህ😂😂❤❤አይዟችሁ አሣዘናችሁኝ❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +3

    ኡኡኡፈፈፈ የኛ ሁቦች እንኳን ተርፋችው እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አተርፍችው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig Рік тому +9

    እንኳን ደህና መጠቹ የአብርሽ ቤተሰቦች ሠለመቹ ይብዘ ከመጥፎ አይን አለሀ ይጠብቀቹ ዬትም ስቴዱ ፀሎት አርጉ አደረ

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 Рік тому +7

    አላህ ያሽራችሁ የኔ ሚስኪኖች አይዟችሁ💔💔💔💔

  • @empeta8373
    @empeta8373 Рік тому +12

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ።ለሁላችሁ እምነግራችሁ ነገር ከቤት ከመውጣታችሁ በፊት ሰላም ለኪ ደግማችሁ ነው መውጣት የኔ ውዶች እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ🤲

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Рік тому +4

    አይዞወቹ ያኔ መልከሞች ምን ናከቹ ፋጠሪ ጨርሶ ይማራቹ

  • @salemGuta
    @salemGuta Рік тому +3

    አይዞአች ፈጣሪ ይማራችሁ ፈጣሪ አተረፋችሁ ውዶቼ🎉🎉🎉😢😢😢

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Рік тому +8

    ውይ የኔ ማሮች እግዚአብሔር እንኮን አተረፋችሁ የሰዉ አይን ነዉ አይዛችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigest193
    @Tigest193 Рік тому +9

    እንኳን አተረፋችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ ከድንገተኛ አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን /ይጠብቃችሁ😢😢😢

  • @Hayumrhamde
    @Hayumrhamde Рік тому +18

    አላህ ያሽራችሁ የኔውዶች😢😢😢

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw Рік тому +1

    ወይኔ ምህረት ይላክላችሁ ሀይሚ አብረሸ ኤፍሬም❤❤

  • @TiegestTiegest
    @TiegestTiegest Рік тому +2

    ኡፍፍፍ አይዞቹ ፈጣሪ እንኳን አወጣ ስታሳዝኑ እኔን በቃ የጋሽዬ እጅ መዳኒት ነው አሁን ትድናላቹ❤❤❤ የምወደው ቤተሰ እንቅፋት አይንካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabi1011
    @rabi1011 Рік тому +6

    ወይኔ ሀይሚዬ አይዞሽ 😢😢😢😢

  • @Zamzam-dw3oy
    @Zamzam-dw3oy Рік тому +14

    ወይኔ የኔ ምስኪኖች አላህ ያሽራችሁ😢

  • @promobile9759
    @promobile9759 Рік тому +4

    እረባአላህ ምሁናችሁነው ሩታየ ደህናናት ነው እሳምእደነተው ሁናለች ብቻ አላህ ያሺረችሁ የመጀመሪውን የሀይሚን እባ ሳይ እደት እደደነገጥኩ 🎉🎉🎉

  • @KwKw-bt6od
    @KwKw-bt6od Рік тому

    ወይይ፣ሙቤ፣አተነህ፣ያሳከኝ😂❤❤❤❤መጥፎነዉ፣የደርሰበት፣ያቀዋል፣እኮን፣አተርፋቺሁ፣እደባጃጂ፣እምፈራዉ፣የለኝም፣አምላኬ፣ዲርስ፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VufCiv
    @VufCiv 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ እምወደዉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 Рік тому +5

    ሐይሜዬ አይዞኝ ኤፍ አብርሸ ሙቢ ታምራላችው ሩታዬ ቆንጅ መልካም ቀን❤❤❤

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek Рік тому +12

    እንኳን ተረፋችሁ የኔ ዉዶች እማምላክ ታሽራችሁ 😢😢

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ Рік тому +9

    ወይኔ አር እንኳን ተርፍችሁ የኔ መልካሞች ወይይይይ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 Рік тому

    ሚስኪን እንኳን ተረፋችሁ 😢😢😢 ስወዳችሁ ወላሒ ጋሽየ ጎበዝ አባትነዉ ❤❤❤ሙቢ ደሞ መሳቁና መቅረፁ 😂😂እኔ ተሠብሬ አላቅም ግን የተሠበረ ሠዉ ሢታሹ እስቅ ነበር እንደ ሙቢ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 4 місяці тому +1

    እኔን እኔን የኔውድ አይዞን ❤❤❤ እምነት እና ፀበል አዲሪጌበት ህመሙ ይቀንስልሻል ውደ

  • @tezeatez4809
    @tezeatez4809 Рік тому +10

    አይዞችሁ የኔውዶች😢😢😢😢😢

  • @Mary-rb4rl
    @Mary-rb4rl Рік тому +48

    ምስኪኖች ፈጣሪ ምረቱን ያምጣላችሁ

  • @rrr5704
    @rrr5704 Рік тому +28

    የኔውዶች አላህያሸሩችሁ ❤❤

    • @fetyasima4593.
      @fetyasima4593. Рік тому

      ውዴ እኔንም ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @حياة-ذ3و
    @حياة-ذ3و 2 місяці тому

    ወይኔ እናቴ😂😂😂😂እደዛሬ ብዬ ስቄ አላቅም አልቅሼ አላቅም አይ ጋሽዬ ጎበዝ

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Рік тому

    ወይኔ ሀይሚየ የኔእባይፍሰስልሽ የኔማረ እግዛብሄረ ይማራችሁ. እራሳችሁንጠብቁ ❤❤❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Рік тому +13

    የኔ ዉዶች አላህ ያሽራቹ በጣም ደነገጥሁኝ😢😢

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ቨ5ጐ

    ውይይይ 😢😢😢የኔ ውዶች እኔን ኡፍፍፍ እናንተን ያዬ አይኑ ጉም ይልበስ

  • @AshenafAsefa
    @AshenafAsefa Рік тому +8

    የኔ ዉዶች ምን አጋጥማችሁ
    ባየሱስም እኔን እኔን የጣላት አይን ይሳባር ፈጠሪ ይመሪልን 😢አይዞኝ ዉዶቺዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉ 10 місяців тому +1

    ወይኔ የኔ ምስጊኖች አግዛብሄር የሽላችሁ😢😢😢😢😢

  • @hamdiyaAhmed-w4l
    @hamdiyaAhmed-w4l 3 місяці тому

    ሀይሚ ወላሂ ስትል ማነው እውን ደስ ያለው ላይክ

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 Рік тому +15

    ጌታ ጨረሶ ይማራችሁ ዉዶቼ 😢😢😢❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Рік тому +34

    በጌታ ስም በጣም ነው ይደናጋኩት አይዞች የኔ መሮቼ ጌታ ይማር😢😢

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina Рік тому +14

    አይዞችሁ የኔውዶች❤❤❤

  • @novacell9751
    @novacell9751 Рік тому

    አይዞሽልሀይሚዬና ኤፍሬም እንኳን አተረፋችሁ❤❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Рік тому +1

    እንኳን በዚህ አለፈላችሁ በሌላ በህይወት ሲመጣ የእናት የአባት ፀሎት አተረፋችሁ አሁንም በደንብ ዳኑ በተለይ ሃይሚቲ ቼክ ትደረግ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +6

    ውይይይይ ምን ሆና ነው ሀይሚዬ😢😢😢 ኤልዱዬ ምነው ጠፋሽ ❤❤❤❤

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية Рік тому +16

    😂😂😂😂😂😂😂😂ሙቤ እኮ ኦሚዲ ነው አማሪኛው በመሀል እሚቀልደው ቀልድ 😂😂😂❤

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs Рік тому +6

    ውይ የኔ ብርቅየዎች እናንተንስ ክፉ አይንካቹሁ የሚሻለውን ያምጣላቹሁ 😢

  • @martabekele4734
    @martabekele4734 Рік тому

    እፍፍፍ እንኳን አተረፋችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፉ አያግኛችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Рік тому +2

    እኳን ተረፋችሁ ፈጣሪይማራችሁ

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej Рік тому +6

    እዊይ መን ሁናቹ ፈጣሪ ምህረት ይስጣቹ💘🙏💘💘😥😥😥😥

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ Рік тому +5

    የምወዳችሁ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ ከክፉነገር❤❤❤❤❤ሀይሚየ የኔቅመም አብርሺየ ወንድሜ ኤፍሬምየ ባሌዋ😂 አላህ ያድናችሁ

  • @የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ

    የኔ ከሃይሚ እኩል ማልቀስ ምን ይሉታል የኔ እናት 😢

  • @HAWAAHMED-s2y
    @HAWAAHMED-s2y Рік тому +1

    አላህ ያሺራችሁ ጨርሶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይይይይ አብርሺ በነሱ ሲስቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FayruzaJemal
    @FayruzaJemal Рік тому +1

    የኔውዶች ምን አገኘብኝ የአላህ አላህ ያሽራችሁ ሀሲድ ምቀኛችሁን አላ ይያዝላችሁ

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 Рік тому +8

    በየሱስም ምን ሆነች ሃይሚ የኔ እናት😭ኤፋ ፈጣር ይማራችሁ😭

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Рік тому +23

    በፈጣሪ እናተንሥ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 Рік тому +12

    እኳንም ተርፍችሁ ውይ ይችን ባጃጂ ሥፈራት እኮ😢😢

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Рік тому

    አብርሽስ እዴት አመለጥክ❤❤❤❤❤ ሀይሚ አይዞሽ ትድኛለሽ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ

    ይቤተሰብ በጣም እወዳቸዋለሁ እንኳን አላህ አተረፋችሁ❤❤🎉🎉

  • @meditube147
    @meditube147 Рік тому +11

    ወይኔ እንካን ተረፋቹ የኔ ውዶች😢😢😢❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Рік тому +39

    እባካችሁእራሳችሁጠብቁ😢😢😢አይዛችሁ እፍፍፍፍፈጣሪ ይማራችሁ😢😢

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube Рік тому +3

    ውይ እንኳንም ቀላሉን አደረገላችሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ

  • @SaudiQueen-mn9iw
    @SaudiQueen-mn9iw Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም አተረፋችሁ አልሰማሁም ነበር 😢😢😢 በአለም ላይ ያላችሁ የሰው ዘሮች በሙሉ ከድንገተኛ አደጋ እግዚአብሔር ይጠብቀን በተቻለን መጠን ራሳችንን እንጠብቅ እንኳንም ተረፋችሁ የኔ ውዶች 👏👏👏👏

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Рік тому

    የኔ ምርጦች አይዞች አላህ አተረፋቹ የሰዉ አፍ የሰዉ አይን ሲበዛ ጥሩ አይደለም ሰሞኑ በየሚድያዉ ስላንተ ሲወራ ፈርቼ ነበር