Ethiopia - ሶማሊያ ጦር ሜዳ እንዳትሆን አስግቷል! ግብፅም ኢትዮጵያም አምርረዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 82

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 3 години тому +5

    ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ ይሁን

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 3 години тому +9

    ወንድም አሁን የኢትዮጵያ ስጋት አብይ አህመድ ብቻ ነው

    • @GezuDesalegn
      @GezuDesalegn Годину тому +1

      አብይ ጅግና

    • @faruqhashim-dl8cl
      @faruqhashim-dl8cl Годину тому

      እውኔት ብላካል ፅንፍ ያራጋጠ ዛራኛ አፋናቃይ ቤት አፍራሽ ድሀውን በዳይ አሠማ አንጋት አስቆራጭ ግብፅ ትሸላላች ከሡ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Годину тому

      አብይ ምን ያድርግ

  • @DevDev-l7s
    @DevDev-l7s 2 години тому +3

    ሠላም ለሃገራችን አንድነት ይሻለናል ባይሆን ለእኛ ኢትዮጵያዊያን

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo 3 години тому +10

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ከክፉ ጠብቃት

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 години тому +3

    በደም በአጥንቱ ለሰራት ታላቁ የአማራ ህዝብ ያልሆነች ብሎም "ባጎርስኩኝ ተነከስኩኝ" የሆነችበት ኢትዮጵያ አፈር ከደች ትብላ!!!

  • @abuyehyamuhammed8890
    @abuyehyamuhammed8890 45 хвилин тому +1

    ዜጋን ሜዳ ላይ አውጥቶ የሚጥል መንግስት ባለበት ሀገር እንዴት የሀገር ስሜት ይመጣል ? ሀገር ሀገር የሚሆነው ሰው ሲኖርበት ብቻ ነው።

  • @EmmanuelSamuelHirikabo
    @EmmanuelSamuelHirikabo Годину тому +3

    Ethiopian is king 🫡🫡🫡

  • @islamliyou
    @islamliyou 2 години тому +2

    የአማራ ህዝብ ሆይ ስማኝ
    ከእዚህ ቀደም የደርግን ስርዓት ለመጣል በሚደረግ ትግል ውስጥ የአማራ ህዝብ ለሻቢያ እና ለህውሃት ሃይሎች የአማራ ምድን እንደረግጡ በመፍቀዱ እና ስርአቱን አኩራፊ የሆኑ የአማራ ሃይሎችም ከእነኚሁ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ተባብሮ ኢትዮጵያን በመውጋቱ ኢትዮጵያ ተሸንፋ ኤርትራን እና የባህር በር ልናጣ ዋነኛ ምክንያት ሆኖዋል።
    ዛሬ ደግሞ እየሰማን ያለነው ዜና ያንን እራሳችንን በእራሳችን የጎዳንበትን ታሪክ ለመድገም የሚደረግን ጥረት እየሰማን ነው።
    የፋኖ ሃይሎች ከውጭ ሃይሎች ከግብፅም ጋር ቢሆን ተባብረን የኢትዮጵያን መንግስት አንኮታኩተንም ሆነ አሸንፈን አዲስ አበባ እንገባለን ብለዋል።
    እኔ ለፋኖ ሃይሎች የምጠይቀው አንድ ጥያቄ አለኝ።
    የፋኖ ሃይሎች አሁን ያለውን የኢትዮጵያ መንግስት ከስልጣን ለመገልበጥ እና ኢትዮጵያን ለመበተን በጉጉት ከሚቋምጡት የውጭ ሃይሎች ጋር ተባብራችሁ አዲስ አበባ ገባችሁ ተሳካላሁ እንበል።
    የኔ ጥያቄ ከዚያ በኋላስ ነው???
    አብሯችሁ የሚገቡት የውጭ ሃይሎች ሁሉም ፍላጎታቸው ልክ እንደ ሊቢያ እንደ ሱዳን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን በተቻላቸው አቅም ማዳከም እና መበተን ነው እና የእናንተ የፋኖ ሃሎች ምኞትም ይህ ነው ማለት ነው????

  • @Natnael-hy7ex
    @Natnael-hy7ex 3 години тому +3

    ጥበብ ይናፍቃል..ድንቁርና ያስፈራል

  • @BakeBati
    @BakeBati 2 години тому +1

    ጀግና የመን ደም ፈሶ ሜሚፎስ የማ ደም ላይይረማደል ተው ባላው ፈርኦን ጀግናዬ

  • @abdilheyarebo6357
    @abdilheyarebo6357 3 години тому +1

    የ አላህ ሰላሙን አምጣልን🎉🎉🎉እኛም ወዳንተ መልሰን😢

  • @HenokAsfaw-f5d
    @HenokAsfaw-f5d 3 години тому +1

    በጣም ትመቸኛለህ

  • @anwarmohamed-bf4hu
    @anwarmohamed-bf4hu 3 години тому +1

    ሰሜን ጫፍ የነካ የለውም በረካ ይላሉ

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል Годину тому

    ወይ ዘንድሮ ኑሮ ውድነቱ ጦርነቱ ምን ዋጋ አለው አላህ ሠላሙን መልስልን ያረብብብ❤❤❤❤❤

  • @ERMIYAS-cc7we
    @ERMIYAS-cc7we 2 години тому +1

    የታል ስለሞሳዱ ሰላይ ቀጣይ ፓርት!!!

  • @aperngoothow1350
    @aperngoothow1350 2 години тому

    Great news

  • @AradaSefer-ns8fw
    @AradaSefer-ns8fw Годину тому

    ለግብፅና ለባንዳ መከላከያ መድሀኒቱ ነው አትስጋ

  • @Hananosman-x6o
    @Hananosman-x6o 3 години тому +1

    የአንድነት ሀሴታችነን ቀምተዉን ከየት ይምጣ

  • @realitymedia800
    @realitymedia800 3 години тому

    Really I thanks you !! you are soldiers of Ethiopia who are fight a corrupt system of government without killing innocent . Continue god bless you !!!Creator wait for you!!🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @BetiDinku
    @BetiDinku 29 хвилин тому

    የሚጠብቀውን ውጊያ ማን እንደሚዋጋ

  • @ethiofunny-d7h
    @ethiofunny-d7h 2 години тому

    😢

  • @hawahawa7840
    @hawahawa7840 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 57 хвилин тому

    yeh mehayem meri hager awarde

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi Годину тому

    ድል ለሀገርቷ ጠለት የሚለዉ ሰዉ ግን ጤነኛ ነዉ የሚትሉት ጎበዝ ????

  • @infotube-u9a
    @infotube-u9a Годину тому

    እኔ የገረመኝ ለብልፅግና ፀር የሆነ አካል ፈንድ መራጉ ነው

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 3 години тому

    Amharaw ayemelketewem ede feterterachuh

  • @TeketelTafeso-ft2ru
    @TeketelTafeso-ft2ru Годину тому

    ተማርን ተመራመርን ያሉ የኢትዮጵያ ምሁራን የታሉ እስኪ ያሳዩን ልክ እንደ ኢራን ግብፅ አፍጫችን ስር ስትፈነጭ ምን ያደርጋሉ

  • @mesayhabtu7934
    @mesayhabtu7934 Годину тому

    አብይ ኢትዮጲያዊነታችንን ሰባብሮብን እንዴት ሆነን አንድ እንሁን?

  • @TassewKumssa
    @TassewKumssa 3 години тому +1

    24 ሰኣትመርዝ ሲተፉ ከሚውሉ ሚዲያዎች ከኢትዮ ፎረም ቀጥሎ ይሔ ሚዲያ ነው ፠

  • @BetiDinku
    @BetiDinku 22 хвилини тому

    አባይ ከሆነ አልጠቀሞ የሌላውን ኪስ መሙያ ቢፈርስም ምንም አይደለም ።

  • @KedirMohammed-mp9mc
    @KedirMohammed-mp9mc 3 години тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @mknyat10
    @mknyat10 36 хвилин тому

    ጁላ መግለጫ መስጠቱን ማቆም

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 3 години тому

    ምነው ተነቁ አልካንሰ ከዚህ በለይ ዝግጁነት አይኖርሥዠም😊😅😅

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 21 хвилина тому

    አሁን ኢትዮጵያ ስጋት አብይ አሕመድ ነው።

  • @KidaAsse
    @KidaAsse 35 хвилин тому

    የአቢይ አሕመድ ብርሐኑ ነጋም ይሁኑ ዘመነ ካሴ አንድ ናቸው ሁለቱም የግብፅ ሰዎች ናቸው አቢይ ደግሞ የአረብ ገረድ ስለዚሕ ቀሪውን ፈጣሪ ይጠብቅ ድል ለሀቀኛው ፋኖ እና ፋኗዊ አስተሳሰብ ላለው ጦር ይሁን

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 години тому

    ቤታቸውን ዕያፈራረሡ ሠላም የተነሡ በየክፍላተ ሐገራት ዕየተንከራተቱ ሠማይ ጠቀሥ የቤት ክራይ ዕየተጠየቁ ተዳብለው በአንድ ክፍል ሊጠቀጠቁ ሢዳረጉ ለነሡ ለማከራየት ፍለጋ ነባሮቹን ለማሥገደድና ለማሥወጣት መንገድ ሢያጡ ወሥደው ይገሉና ሞቶ ተገኘ ማሥባል ጀመሩ። ምን ጉድ ነው የፈጠሩብን፣ ይሕ ነውር በድሬዳዋ ሢተገበር፣ የሟች ጓደኞችንና የጎሣ አባላቱን ዕያሣደዱ ዕያሠሩዋቸውም ነው። ዕረቡዕ ዕለት በድሬዳዋ የሐዲያ ተወላጅ ያሉትን ወገን ጠርተው ገደሉት ለዚሑ አፀያፊ ሥግብግብነትና ያለን የሕዝብ መከራ አጋጣሚ በመጠቀም ሐብት ለማካበት የክቡርን ሠው ሕይወት ማጥፋት ምን የሚሉት ነው? የድሬ ዳዋ ሕዝብ በኮሪደር ልማት ሠበብ ሜዳ ላይ ጥለዋቸው በሐሩር ፀሐይ ዕየተጠበሡ ሕፃናት ዕየሞቱ ነው። የክልል ባለቤት የድሬዳዋ ባለቤት ነኝ ባይ ነበር 😮ገዳዩም አሣሪዎቹም። ተመልከቱ ዕያደረሡ ያለን አደጋ።

  • @NathanEshetu-rd5bv
    @NathanEshetu-rd5bv 3 години тому

    Asama amara aymeleketewum

  • @Peace-j1l
    @Peace-j1l 2 години тому

    የሱማሌያ መንግስት ምንድነው ያጠፋው ?? ሉአላዊነቴን አክብሩ ማለቱ ነው ወራሪ የሚያስብለው ?? የሱማሌ ላንድ ክልልን እውቅና እሰጣለሁ ያለው የአብይ አህመድ መንግስት ወይስ ሌላ ??

  • @NathanEshetu-rd5bv
    @NathanEshetu-rd5bv 3 години тому

    Yihe mekelakeya gin hulum be gibts indayimarek ine ferichealehu hulet shifta 1000 ye julan mekelakeya sinedawu iyayen atferum yedurow mekelakeya aydelem 2 seat aywagam waaaaaa inja

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 3 години тому

    በወያኔው ግዜ በአማራ በኩል ባለይሽ አመዴ አሁን የኤርትራ መንግስት የሰጠውን ክለሽ ነው ።የኢትዮጵያ መንግስት ድሮን መጠቀም የለበትም በክለሽ ነው መሆን የለበትም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ነው ????

  • @NathanEshetu-rd5bv
    @NathanEshetu-rd5bv 3 години тому

    Gibst kitihin tibdawu amara aymeleketewum gala hula wodebu le gala nwu gala Hana giwaredal

  • @NathanEshetu-rd5bv
    @NathanEshetu-rd5bv 3 години тому

    Gala yiwaga tigrem begala tor wodmwal amaram ye hiluwna tigil lay nwu ayagebanim

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 2 години тому

    እደገባበት ጨርቁን ጠምጥሞ ገብቶበታል አብይ የሱ ወታደሮች ይዋጡት የኦሮሞ እፓየር ነን ተብየዎቹ ይዋጡት እዛዉ 😅😅😅😅

  • @BilalHabesha-u5s
    @BilalHabesha-u5s 3 години тому

    beka andebth des yelegna

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 3 години тому

    አብይ አርፎ ካልተቀመጠ ግብፅ አንድሮዉ አይደለችም አሸንፋለሑ ብሎ ጉድ እንዳያሰራን ይሄ ጉረኛ ሰዉየ በጥንቆላ የሚመራ መንግስት አወዳደቁ አያምርም

  • @yohannesabebe5891
    @yohannesabebe5891 3 години тому

    ኤጭ ለምን ዘገባውን አትተወውም?

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 3 години тому

      This is Business he Can not Stop.

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 2 години тому

      ለምን ማየቱን አታቆምም

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 години тому

      @@yohannesabebe5891 እኔ አይደለሁም ኤጭ ያልኩት አንተ ካልተስማማህ ለማቆም እየቻልክ ኤጭ ለራስህ ነው ያልከው ።

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 3 години тому

    ተው እባክህ መዋረጃ የሆነችን አገር እንዳፈቅርልህ ትፈልጋለህ እንዴ? ለክፉ ቀን ትፈልገኛለህ ቀን ሲወጣ የሌለኝን ስም እየሰጠኸኝ ታዋርደኛለህ፣ ታሸማቅቀኛለህ፣ በዓለም ላይ ታይቶ ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ አሳፋሪ ሞት ትገለኛለህ!! ለእኔ ከአብይ ይልቅ ማንኛውም የኢትዮጵያ ጠላት ይሻለኛል።

    • @هياءالطحامي
      @هياءالطحامي 3 години тому

      ኢቲዮፒያ ናት/አብይ ,ነው ጠላትህ ማነው እባክህ መልስልኝ,

    • @admasubereded7739
      @admasubereded7739 3 години тому

      @@هياءالطحامي አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ሲባል አልሰማህም እንደዛ ሆንክብኝሳ ወድቀህ ተነሳ የሚለኝ በሌለበት ሀገር መኖር ከጀመረኩ እኮ ክፍለ ዘመናት አለፉ አላወቅህም እንዴ ጀግናው?

  • @iyassujalleta7770
    @iyassujalleta7770 3 години тому

    አለን ልጆቿ

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 2 години тому +1

      እሺ የት ናችሁ 😅😅😅😅

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 2 години тому

      Jegna yejegna like 👍 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nemedubluqi
    @nemedubluqi Годину тому

    አትጠራጠር የፈለገዉ ልዩነት ይኑር በዚህ ጉዳይ ከአንድም በላይ ባለ ብርቱ ክንድና አህምሮ የብዙሃን አንድ ነን !!

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 3 години тому

    ኢትዮጵያ ከልቡ የሚወድ 10 ሰው እንኳን ለምልክት ካለ ግብፅና ረዳቶችዋ ተሰባብረው መውደቃቸው ሳይታለም የተፈታ ነገር ነው። መቼም አታሸንፉንም።

  • @NathanEshetu-rd5bv
    @NathanEshetu-rd5bv 3 години тому

    Tir lay torinetu yijemiral

  • @NathanEshetu-rd5bv
    @NathanEshetu-rd5bv 3 години тому

    Gala ina debub yiwAga hulum yimarekal

  • @Matiyasalula
    @Matiyasalula 3 години тому

    የአበደ ውሻና ግብፅ አንድ ናቸዉ በመያገባት ገብታ ትዋረዳለች ኢትዮጵያ ግን እራሷን የመከላከል መብቷን ተጠቅማ ታሸንፋለች

  • @adugnawalamneh4835
    @adugnawalamneh4835 3 години тому

    በምን አወቅህ ኢትዮጵያውያን የግብፅ ጉዳይ እንዳላሳሰባቸው ወሬ ለማውራት አለህ ነው። ጥናት ይጠይቃል

  • @JemalSeid-c2s
    @JemalSeid-c2s 3 години тому

    ሽንፈትን አንወድም

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 3 години тому

      ላለመሸነፍ የኢትዮጵያ መሪዎች መጀመርያ ዜጎቻቸው መግደል የለባቸውም ቅድሚያ የታክስ ከፋይ ሕዝብ ደህንነት መጠበቅ አለበት። ወታደርና ፖሊስ ደመወዝ የሚከፍለዉ ታክስ ከፋዩ ሕዝብ ነው። መንግስት የጦር መሳርያ እየገዛ ዜጎች የሚገድለዉ ከሕዝቡ በተሰበሰበ ገንዘብ ነው።

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 3 години тому +3

    የአማራ ህዝብ ህልውናውን ለማሰከበር ከማንኛውም የውጭ አገራት ኃይላት ጋር በትብበር መሰራት አለበት

  • @RYAN-l2i
    @RYAN-l2i 3 години тому

    ምንም እትመችንም ሁሌ ችግር ነው የምታውራው

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 2 години тому

      የኦሮሞ ፖለቲካ ወይም የብልፅግና ተከታይ አፍቃሪዎች ሀቁንና ዉነቱን አትቀበሉም መሬትላይ ያለዉን ሀቅ አፈልጉም የኦሮሞ አህዮች በልተዉ ሲጨርሱ እደ አህያ ዙረዉ መራገጥ የበሉበትን ለነገ አትልም ለምን እስሳት ስለሆነች ኦሮሞችም እደነሱ ናችሁ