አንዲት ቆንጆ ሙስሊመ አፍቅሬ እሷ የተደበደብኩትን ታሪክ አልረሳውም እና ሌሎችም እጅግ አስቂኝ ታሪኮች ኮሜዲያን ብርቄ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • አንዲት ቆንጆ ሙስሊመ አፍቅሬ እሷ የተደበደብኩትን ታሪክ አልረሳውም እና ሌሎችም እጅግ አስቂኝ ታሪኮች ኮሜዲያን ብርቄ 2018 Ethiopian comedy JTV remote

КОМЕНТАРІ • 37

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 6 років тому +7

    ተፈሪ መንግስቱ እጅግ በጣም ጎበዝ ኮሜዲያን ነው 👏🏽👍🏾🤝😉🤣👈🏾
    ግጥምጥም አድርጎ ሲጫወት ሲናገር ድንቅ ነው 👍🏾👏🏾👈🏾
    እውነቱን ነው ብርቅዬ ናቸው እንደ ተፈራ ያለም ኮሜዲያ ከምር በሀገራችን ላይ መብዛት አለባቸው👍🏾👏🏾🤝❤️😍👈🏾
    ግድ ነው እንደ ተፈራ ያሉ ስታይ ሳቅ በሳቅ ነው ሁሉም ወሬው 😂😉🤝❤️😂👏🏽👍🏾👈🏾
    አመስግናለሁ ይቀጥል 😍😉❤️👍🏾👏🏾🤝

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 6 років тому +1

    ዋውውውውው በጣም አዝናነከኝ

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 4 роки тому

    ኸረ ወይኔ ይችላል አንደኛ ነው

  • @wendimak5021
    @wendimak5021 6 років тому

    my favorite

  • @Binifashionusa5515
    @Binifashionusa5515 5 років тому

    Oh my gosh he make me so laugh is funny guy I like him keep on going

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 5 років тому

    ብርቅዬ ይመችህ😃😃

  • @hmccelltube758
    @hmccelltube758 5 років тому

    Betam saku

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 4 роки тому +1

    ትችላለክ 😂😂

  • @medizeru3689
    @medizeru3689 6 років тому

    ይመችክ አቦ

  • @medizeru3689
    @medizeru3689 6 років тому +1

    ክክክክክክክክክክክክ ድንጋዬን አራግፌ እንደ ኤሊ

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Рік тому

    😂😂😂😂😂

  • @sakina8820
    @sakina8820 5 років тому

    Kkkkkkkkkk

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 5 років тому

    😍😍😍😃😃😃

  • @samsonhelufes2816
    @samsonhelufes2816 8 місяців тому

    Teferi beregnaw kemitle lemin begiltu Samson hiluf atilm.waw teferi good to see you and send me your Tell no.

  • @tina3985
    @tina3985 6 років тому +1

    😃😃😄😃😃😃

  • @ethiolezelalemtinur412
    @ethiolezelalemtinur412 5 років тому +2

    ኮሜንቶች የማዳመጥ ችግር ካለባችሁ ለምን ጆሯችሁን አትኮረኩሩም እርስዎ ጉራጌ አማርኛ አይችልም አላሉም አልናቁም አላንቁዋሸም ጉራጌ ሆነው አማርኛ እንደሚያስተምሩ ነው የተናገሩት በ ኔጌቲቭ ሳይሆን በፖዘቲቭ አማርኛ ሆነሺ አንች ብቶኒ አንተ ብቶን ጉራጌኛ ማስተማር አትችሉም ። እርስዎም ጉራጌ ሆነው አማርኛ በማስተማራቸው አደነቁ እንጅ እናንተ የምታስቡትን አይደለም አይምሮአች በመጥፎ ነገሮች ስለተሞሉ ሮጠን መጥፎ ነገርን ነው የምናደምጠው ጥሩውን ነጉር ለማዳመጥ ያስከፉለን ይመስላል የሰውን መጥፎ ጎን ከማየት ጥሩውን ብናይ ለሁሉም ጠቃሚ ነው --------

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 5 років тому

      አዳምጠዉ ሳይጨርሱ ነዉ ኮመንት እሚሰጡት

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 4 роки тому

    ብርቄ ድንቄ ቀልዱ እንኴን ባያስቀኝ ፊቱ ያስቀኛል😂😂😂

  • @meniniguse7932
    @meniniguse7932 5 років тому

    Gurage amargna ayichelem yalew manew

  • @abashawl.gezabrhanugeza.br5957
    @abashawl.gezabrhanugeza.br5957 5 років тому

    Ayeskm🤔🤔🤔

  • @trhasbelay2623
    @trhasbelay2623 6 років тому

    Kkkkkkkkkkkk

  • @saronhailu7568
    @saronhailu7568 6 років тому

    hhhhhhhh

  • @minuteminute4970
    @minuteminute4970 6 років тому +2

    ሶል አይ እዴነ 👋👋👋👋 አይመቸኝም ይኤሰዉ አዝግ ነዉ

    • @sliman7487
      @sliman7487 6 років тому

      Minute Minute
      በለው ሙስልም ልጅ አፍቅሬ

  • @zeinabtalhun143
    @zeinabtalhun143 6 років тому

    😂😂😂😂🤣

  • @user-st3xq5jf4d
    @user-st3xq5jf4d 5 років тому +2

    ጉራጌ አማርኛ አይችልም ያለህ ማን ነው ?
    ምንማረው በአማርኛ መሆኑን አታውቅም ፍሬንድ
    ለምን ትዘበራርቃለህ

  • @በርቸይሰራ
    @በርቸይሰራ 6 років тому +7

    ጉራጌ ናቸው ግን አማርኛ ያስተምራሉ ስትል ጉራጌ ማስተማር አይችልም ለማለት ነው ወይስ ለብሄሩ ካለህ ንቀት ነው??

    • @Woman544
      @Woman544 6 років тому +1

      ብሌን ገርመው lebheru yalew niket sayhon ene endeteredahut yesewuyewun chilota lemeglets new miknyatum. Amargna sewasew lesew kelal yimelal enji betam kebad nee

    • @zedroma
      @zedroma 5 років тому

      Iwinet new

    • @hmccelltube758
      @hmccelltube758 5 років тому

      Tewache

    • @rabiwoloyawa8568
      @rabiwoloyawa8568 5 років тому +1

      ለምን ነሀር ታዞዙራላቸሁ ትለቃቅማላችሁ ግን

  • @huballahshedid5270
    @huballahshedid5270 6 років тому

    አህመድ ምን አጠፋሁ እኔም ጉራጌ ነኝ:: እሱን እኮ ነው የጠየኩት : ደጋግሞ ጉራጌ ነው ግን አማሪኛ አስተማሪ ነው : ሲል አናዶኝ ነው: ለማንኛውም አፉ ሊላህ

  • @huballahshedid5270
    @huballahshedid5270 6 років тому +2

    ጉራጌ አማርኛ አይችልም እንዴ?

  • @sarasaesmaen7894
    @sarasaesmaen7894 5 років тому

    ጉራጌ አማርኛ አያቅም እንዴ ዘረኛ ግራ የገባህ ነህ ምንም አልተማርክም ታስታውቃለህ ወረኛ አንተም ብሎ ቀልደኛ ምን ይመስላል

  • @አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ

    ምን ማለት ነው ጉራጌ ናቸው አማርኛ ያስተምራሉ ማለት? ጉራጌ አማርኛ ማስተማር ብቁ መሰለህ እንዴ? ስለ ጉራጌ ለማወቅ ከፈለግክ መርካቶ ወጣ በል Ok 😒

  • @gjfgfffhffg4139
    @gjfgfffhffg4139 6 років тому

    😂😂😂😂😂