እንደገና |Teddy Tadesse| ቴዲ ታደሰ /Endegena/ 2012 New song 2020!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • Endegena -Ethiopian Gospel song by Teddy Tadesse from the album Wa!,Vol.3
    Subscribe To My Channel For My Latest Music Videos.
    / @pastorteddytadesseoff...
    You can find my Album Wa! on iTunes
    itunes.apple.c...
    Follow Me On
    / tedddytadessse
    / gospel-singer-teddy-ta...
    #Endegena #Teddytadesse #Ethiopian_mezmur
    #kekalat_belay #protestant_Mezmur #Teddy_Tadesse# አዲስ #Gospel_song #christian_music #Ethiopian #መዝሙር #Ethiopian_Music #worship #live #New_Song
    #protestant #mezmur #music #studio #church #ethiopian #ከቃላት በላይ #ቴዲ_ታደሰ #ዘማሪ #መንፈሳዊ #ቤተክርስቲያን
    Unauthorised distribution and Re-uploading of this Content is strictly prohibited Copyright:Teddy Tadesse Official Channel.
    ይህ የዩቲዩብ ቻናል የዘማሪ ቴዲ ታደሰ ነው !በዚህ ቻናል የተለቀቁ መዝሙሮች በድምፅ እንዲሁም በምስል የተቀናበሩትን ወደፊት የሚለቀቁትንም ሁሉ በዚህ ቻናል ብቻ ያገኛሉ!

КОМЕНТАРІ • 555

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 роки тому +86

    አሜን ወደቁ ሲሉን በፍቅሩ የሚያነሳ ጌታ እየሱስ ክብሩ ይስፋ ሰው ባለው ቢሆን የት ነበርኩ የሄኔ ተመስገን ጌታ እየሱስ ሆይ

  • @LukaBmsl
    @LukaBmsl 3 місяці тому +12

    እድሜ ለዛ ሰውዬ "አይሳከለትም ሲሉ " ላለው ሰውዬ 😂😂😂ይሄው ደግሜ በመዝሙርህ እንደ አዲስ እየሰማሁ እየተባረኩበት ነው።......ፀጋ ይብዛልህ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 роки тому +8

    my Daily PRN
    አወ ክብር አለ ገና አሆ ገና ::
    እግዚአብሔር አስቀድሞ ያየው
    እኛን ባፅናናህበት እግዚአብሔር ፀሎትህን የመልስ ሁልግዜም እንድህ የከበሩ ዝማሬወችን ያዝንብልህ መንፈስ ቅዱስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NigistAnjelo-mo9mt
    @NigistAnjelo-mo9mt 9 місяців тому +9

    እንደገና እድል የምትሰጥ ጌታ ለዘለዓለም ተባረከሰ።

  • @chernetgirma6090
    @chernetgirma6090 9 місяців тому +5

    ቴዳዬ በጣም ነው ምወድህ ♦ፀጋው ይብዛልህ!!!
    ይሄ መዝሙር ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በእውነቱ የተፅናኑበት የተበረታቱበት ደሞም ትጥቃቸውን እንደገና ያፀኑበት ብዙዎች እንደሆኑ ግልፅ ቢሆንም የኔ ግን ከሌሎችም ሳይለይ አይቀርም ብል ምንም ማጋነን አይደለም። በብዙ ተባርኬ'ለው የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ!!!
    በቃ Dosais♦

  • @manalebeshesheta9737
    @manalebeshesheta9737 Рік тому +14

    Am orthodox Naw but I love ❤️ this mezmure❤Geta yekber. Amen 🙏

  • @raida5820
    @raida5820 3 роки тому +5

    እኔስ አየው አየው እንደ እግዝአብሔር ያለ ማንም የለም እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ
    ሀይሌን አደሰው
    ተራዬ ነው
    ክብር አለ ገናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናና

  • @TamenechTesfaye1
    @TamenechTesfaye1 Рік тому +5

    በዘመኔ ሁሉ እንደእግዚአብሔር ያለ ታማኝ ማንም የለም እንደገና እያነሳን እድል እየሰጠ ፀጋውን እያበዛ ከብዙ ውድቀትና ሞት የታደገን ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ አሜን አሜን አሜን የክዳን ሰዎች ነን

  • @እውነተኛማንነት
    @እውነተኛማንነት Рік тому +6

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ዘመንህ ጤንነትህን አገልግሎትህን በስኬት የተሞላ ይሁን

  • @eyobtilahun2488
    @eyobtilahun2488 2 роки тому +3

    ዛሬ ቀኑን ሙሉ ሰማሁት ........በጌታ ሃሴት ማድረግ እንዴት ደስ ይላል፡፡

  • @tigistamare128
    @tigistamare128 2 роки тому +23

    እንዴ እግዚአብሔር የሚወደን የለም አሜን ጌታችን የእንደገና አምላክ ነው ።

  • @graceallabove1640
    @graceallabove1640 4 роки тому +13

    አንገቴን ላልደፋ ጌታ ዋጋ ከፍሎልኛል::
    God bless you brother!

  • @tsegakassie7901
    @tsegakassie7901 3 роки тому +7

    እደገና የኔ አምላክ ባህሪው ነው እደገና ማክበር እልልልልልልልልልልልልል ወንማችን ዘመንህ ይባረክ

  • @rechEri316
    @rechEri316 Рік тому +3

    አሁን መንፈስ ወቅዱስ የሰጠኝ መልእክት 🇪🇷 🙌

  • @tewabechtesema8790
    @tewabechtesema8790 6 місяців тому +3

    እንዴ አድስ ስሰማ እንደገና ዉስጤ አረስርሶኝ ቃላት ሳጣ ❤️🥰❤️🥰🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰🥰❤️🥰❤️🥰❤️እወዳለሁ ቴዲ 😘😘😘😘😘

  • @girmabeletesongs
    @girmabeletesongs 4 роки тому +18

    እንደገና ደግሞ እንደገና ..…

  • @keyakeya610
    @keyakeya610 9 місяців тому +3

    አሜንንንን እንደገና እድል ሰጠኝ የኔ ኢየሱስ ❤ክብር ለስሙ ይሁን ❤️ ቴዲዬ ተባረክ 🙏❤️

  • @eshetuatnafe6073
    @eshetuatnafe6073 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት ዘማሪ በመኖሩ

  • @samirapelete369
    @samirapelete369 2 роки тому +2

    አበቀለት ሲሉ እንደገና አይቃጥልም ሲሉ እንደገና አከታመ ስሉ እሃው ጨመራነ እንደገና አነሰኝ እንደገነ አለመለመኝ ወውውውውውውውውውው ነው ጸገውን ያብዘልህ

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 11 місяців тому +3

    አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ዎደቀ ጠፋ ሲባል እንደገና ዕድል የምሰጣን የ አግዚአብሔር ስም ይባረክ //የአባተ ቡርክ ብየሱስም ተባረክ አግልግሎትህ ይባረክ ///የሂዎት የቀየር ዝማሬ ጸጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏😢😢❤️❤️❤️❤️❤️😘😘

  • @misruwelebo3100
    @misruwelebo3100 9 місяців тому +2

    ስለ አንቴ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ።ደጋግሜ ሰማሁት ተባሪኬበታለሁ ይጨምርልህ ቴድዬ!!!

  • @zenebechhaylegiorgis3650
    @zenebechhaylegiorgis3650 9 місяців тому +4

    ጌታ ያከበርሽዉ ጌታ ዘመንሽን በሙሉ ከአንቺ ጋር ይሁን ዘርሽ በሙሉ የተባረከ ይሁን እህቴ ተባርከሻል

  • @KassahunSete
    @KassahunSete День тому

    እንደገና እድሜ ጨመረና ሞቶዋል ሲሉ ጌታ ይባረክ

  • @dotB
    @dotB 3 роки тому +5

    ማናችሁም በመዝሙሩ የተባረካችሁ ሁሉ subscribe አድርጉ...እሽ,,,በዚህ እናግዘዉ ,,,እሱ በተሰጠዉ ፀጋ ባርኮን አደል.. ተባረኩ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 роки тому +17

    እሰይ ነጋችንን ቀድሞ የሚተርክልንን ጌታ ስሙ ይባረክ
    እንደገና እልልልልልእልልልልል እየሱስ ጌታ ነው

  • @marieersumo5204
    @marieersumo5204 2 роки тому +4

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን🙌🙌🎸🎸🎸
    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ቴዲ❤❤💞

  • @emuty5672
    @emuty5672 4 роки тому +22

    I can’t stop listening to this muzemur ❤️❤️❤️

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 роки тому +4

    ሀሌሉያ እየሱስ ደግ ነህ

  • @ታገሰችግርማየጌታልጅ

    ቃል ከአፊ አየለያ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💕💕💕💕💕💕💕

  • @hasandhjdjd3317
    @hasandhjdjd3317 4 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተድዬ 🙏🙏🙏💘💘💘❣️❣️

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 4 місяці тому +1

    ቴድዬ መዝሙሮችህን እያዳመጥኩ ነው እና በጣም ነው ምወድህ❤🙏ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @wardermuhammad438
    @wardermuhammad438 2 роки тому +3

    My name is wada. Love from ethiopia.say hello all church you sing. God bless you.I love alfram. Say hello to him.

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому +6

    ተባረክ፡ቴዲየ፡እልልልልልልልልልልል፡ጌታ፡ስሙ፡ይባረክ

  • @mollabelaymolla3881
    @mollabelaymolla3881 4 роки тому +6

    ቴዲ ታደሠ ዋው ጌታችን ከፍ ከፍ ያድርግህ የዘመርክለት ዝማሬህ ከልብ የሚገባ ነው ይመሥጣል ኑርልኝ

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 5 місяців тому +1

    ክብር ሞገስ ጨመረና አሜን❤😊

  • @bellabella-sv4lq
    @bellabella-sv4lq 3 місяці тому

    አሜንንን 🤲🏼🙌🏼🙌🏼😢😢🙌🏼🙌🏼አሜንንን
    ተባረክ 🙏🏼🙏🏼🙌🏼🙌🏼❤️❤️😘😘😘

  • @shiatfitamo791
    @shiatfitamo791 2 роки тому +2

    .አሜን ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን። ኣሜን። አሜን ተባረክ zimar.uuufff 🎻🎻🎻🎻🎻🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️👍👍👍👍👍👍🇪🇹💕💕💕💕🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒💯💯💯💯💯

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 роки тому +8

    I am addicted for the last one """
    ክበር አለ ገና አሆ ገና
    ሞገስ አለ ገና አሆ ገና
    ሹመት አለ ገና አሆ ገና።
    i feel like must be longer by recording it over and over 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dereje1144
    @dereje1144 2 роки тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አልልልልልልል አልልልልልልል ሃሌሉያ አስይይይይይ ሀሹ ሀሹ ታበረክ አግዚአብሔር አብዝቶ የባረክዕ ታበረክ ፀጋ የብዛልክ

  • @Ashanafi-ml6rg
    @Ashanafi-ml6rg 4 місяці тому

    አሜንንንንንን ታባራክ እግ/ር ፀጋ ለይ ፀጋ ይጨምሪልሽ❤

  • @erbikaayele
    @erbikaayele Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን የአባቴ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ተድዬ ተባረክልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰ወንድማቺን እንዎዳሃለኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mihirateyegetaalijjii9051
    @mihirateyegetaalijjii9051 4 роки тому +2

    ዋዉዉዉ ውድ ወንድም ቴድዬ አሜንንን እሰይይይ ታበርኪ በብዙ ሲወድክ ውውድድድድ❤️❤️😘😘🍇🍇🍒💘💘👍👍

  • @እምወድሽ-ገ4ኸ
    @እምወድሽ-ገ4ኸ 3 роки тому +1

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ግን ሀይማኖቴ አይደለም ግን ደስ ይላል

  • @SisayMesfin-g2w
    @SisayMesfin-g2w 4 місяці тому

    አንደው ምለው ቃልም የለኝ ተባረክ ፀጋ የብዛልክ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏 ነፍሴ ረስርሳለች

  • @ሰልነኝየዎላይታልጅ
    @ሰልነኝየዎላይታልጅ Місяць тому

    በ ጥላትች ፊት አሜን አሜን አሜን ተባርክ 🙏🙏

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому +9

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, ANOINITED AND BLESSED SONG PRAISE THE LORD::

  • @amariamari183
    @amariamari183 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💘💘💘💘💘💘💘💘💘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 роки тому +3

    ተባረክ ቴዱካ ጌታ ይባረክ

  • @godisgreat7133
    @godisgreat7133 2 роки тому +6

    እልልልልልልልል

  • @rahwaneamen308
    @rahwaneamen308 3 роки тому +6

    God bless u more my dear brother Teddy 🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsegayeweldtsadik6391
    @tsegayeweldtsadik6391 3 роки тому +8

    The best singer with great respect

  • @akedesta3561
    @akedesta3561 2 роки тому +8

    I can't stop listening
    Bless u more and more🌹

  • @natiyeermiyasiloveyou5711
    @natiyeermiyasiloveyou5711 4 роки тому +4

    አሜን❤❤
    💔💔💘
    ወንድሜ በጣም ውድድድ💘

  • @debretudemamu9724
    @debretudemamu9724 4 роки тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen geta yebarak zemani yebarak tadey

  • @ruthtadesse-o8l
    @ruthtadesse-o8l 4 місяці тому

    Bekiye dink sew , Enkuan zemireh yikirna sitalekis erasu lela level new yegebahut. Zimarewochih hulum hiyiwoten new miterkit. Tenarek .am so blessed to have you in my father's kingdom. Yibzalh.

  • @singerfevihevi8849
    @singerfevihevi8849 3 роки тому +7

    Wowww tedy it's amazing worship bless you more 🙏 ❤

  • @genetbogale3563
    @genetbogale3563 4 роки тому +3

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አባቴ እልልል ተባረክ ቴዲዬ

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    እንደገና ደግሞ እንደገና
    ጌታ ይክበር
    ቴዲዬ ተባረክልን

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ

    እንደገና
    ደሞ እንደገና እንደገና እንደገና

  • @ነፂየናቷሊጅ
    @ነፂየናቷሊጅ 3 роки тому +2

    ከዚህ የሚበልጥ ፀጋው በጥፍ ያብዛልህ

    • @dhdhhdhd6142
      @dhdhhdhd6142 3 роки тому

      Amem

    • @SolidAntebelow
      @SolidAntebelow 3 роки тому

      rdrXfffhjoiujngbtfredrfsxuhjikokpiygrdd

    • @SolidAntebelow
      @SolidAntebelow 3 роки тому

      RdwsdrftgyguaEddfssedfyijtrfyiruiirtwfiikgrfedgyhikolkuhyybffrg

  • @medinabelete9573
    @medinabelete9573 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል omg ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @amenyehonew3169
    @amenyehonew3169 2 роки тому +1

    ደሞ እንደገና... አነሳኝ!!!
    🙌🙌

  • @christellemortada1770
    @christellemortada1770 3 роки тому +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @nhhukjjii1021
    @nhhukjjii1021 4 роки тому +2

    God is bless you wawawaw Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebarki 🤲🌹🤲🌹🤲🌹🤲🌹👍🤲🌹👍👍🙏🙏🙏

  • @selamkonso4737
    @selamkonso4737 Рік тому +1

    አሜን አሜንአሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም እልልልልልልልልልልል ተባረክ ቴዲዬ

  • @embetembet8300
    @embetembet8300 3 роки тому +2

    የእኔወንድምእግዚአብሔርቀሪዘመኒንይባርከው

  • @abdelredacellamenamen7594
    @abdelredacellamenamen7594 3 роки тому +1

    Ende gena haleluya Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta eyesus bezemenih hulu xegawun Yebezaleh Yegeta wud sew Tebareki 🙏🙏🙏

  • @dastadasta7188
    @dastadasta7188 4 роки тому +2

    እሰይ ክብሩ ብሶበታል አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልክብር ክብር

  • @lishanqatar4513
    @lishanqatar4513 4 роки тому +2

    Elelelelelelelel
    Elellelelellelelle
    Eleelelelellelle
    Elelelelelelele
    Amen amen.
    Amen amen.
    💜💜💜💜

  • @asnakechtadese8109
    @asnakechtadese8109 3 роки тому +6

    Amen Amen Amen tebarek

  • @abdumohammed8303
    @abdumohammed8303 3 роки тому +1

    አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ተባረክ

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 3 роки тому +3

    Teddy God bless you Amen Amen there is no like Jesus

  • @mestewattakele2896
    @mestewattakele2896 Рік тому

    በህልሜ ስዘምር አይቼ በንጋታው ቀኑን ሙሉ ስሰማው ዋልኩ ግን በንጋታው ማለትም ከህልሙ ቡዋላ የሆነልኝ ነገርም ነበር ። ወደ ጌታ ስትፀልዩ ወደ ነብይም መሄድ አይጠበቅብንም ለራሳችን ጌታ ይናገረናል።

  • @alemitudemisee238
    @alemitudemisee238 3 роки тому +2

    Amén amén amén amén amén tabarik egzabher abezto yebarik zamanki hulu bageta bayesuse sime yetabarka yhune

  • @aaasssaaasss1419
    @aaasssaaasss1419 4 роки тому +4

    አሜንንን አግዚአብሔር ይብርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mimocellyassin1769
      @mimocellyassin1769 4 роки тому

      Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mattasfaw8399
    @mattasfaw8399 3 роки тому +2

    አሜንንንንንን የእንደገና አምላክ ነው ኢየሱስ

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Рік тому +1

    Baxami now miwodow igizabiher yixabikachuw ❤❤❤

  • @Alemitu5888
    @Alemitu5888 3 роки тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖🔥📖🔥📖🔥📖🔥📖🔥📖🔥📖📖📖

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 2 місяці тому

    Wow tedesha beruk neh. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beemenet
    @Beemenet Місяць тому

    ቴድሾ የአንተ መዝሙር ነው እንዴ ያ ስውዬ አፈመስው እኮ አነሳኝ አከበርኝ አማርኛ አይችልም ሲሉ😂 የገጠር ልጅ ነጅ ነው ሲሉ እንደገና ለነገሩ ሃቅ ነው የምር ተባርክ ቴድያችን❤

  • @tigistshemelo7254
    @tigistshemelo7254 5 років тому +3

    አሜን አሜን ተእባረክልኛ ዘመንክ ይባረክ

  • @kkm3596
    @kkm3596 3 роки тому +3

    ወዉ አሚን አሚን አሚን😍🙏💞💞

  • @mulukenwulie9281
    @mulukenwulie9281 Рік тому

    እንደናዝ መዝሙሮችን ነው የጣነው ዛመችው ይባርክ ጌታ ክብርን ይውስድ

  • @mtssitayomucaakakuumobile9289
    @mtssitayomucaakakuumobile9289 2 роки тому +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Uuuuffeyyy Tabareku ✝️💕🎤👏👏

  • @nooriasaeed2829
    @nooriasaeed2829 11 місяців тому

    ወወወወወወወወወወወወወወወወወወወ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይይይይይይ ሃሌ ሉያያያያያያያ ❤❤❤❤❤

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 3 роки тому +3

    Ameeeeen Ameeeeen 🙏🙏
    God Bless You Teddiye 😍

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 4 місяці тому

    የእንደገና አምላክ ስምህ ብሩክ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @MetiYayulej
    @MetiYayulej 7 місяців тому

    አሜን!!! እንደ እግዚያብሔር ያለ ማንም የለም

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን በዎደቂኝ የሚያይ ነሳ የ አግዚአብሔር ስም ይባርክ አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ቃል እንዴ የሌለ ሰው አንገትን አልቀርቀርም ውውውውው አሜንንን
    ክብር ክብር አለ ገና አሜንንን ✅️አግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኪልኝ 🎤🎧😘😘❣️❣️❣️🕊️🕊️🙏🙏🎤🎧👍🇪🇹🙋‍♀️🕊️🕊️🔥🔥🙏🕊️

  • @husseinmouzannar8655
    @husseinmouzannar8655 3 роки тому +3

    👭ኣሜን ኣሜን

  • @mesifekerfeker7384
    @mesifekerfeker7384 2 роки тому +1

    Amennn3

  • @amarachalaho1235
    @amarachalaho1235 5 років тому +4

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ

  • @safisafi5259
    @safisafi5259 2 роки тому +8

    አየሱስ ይብርክ አሜን 🇪🇹🇩🇪❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @safisafi5259
      @safisafi5259 2 роки тому +2

      አየሱስ ይብርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @drasternekatibeb6309
    @drasternekatibeb6309 3 роки тому +6

    AMENNNNNNNNNNNNNNNNN IN THE NAME OF JESUS

  • @solomonkebede-c6n
    @solomonkebede-c6n 13 днів тому

    yene amelak alekuwale sebale endegena yayale tebarke wondema i love so much

  • @teshekebe1667
    @teshekebe1667 Рік тому

    አቦ ተባረክ

  • @godisgood6135
    @godisgood6135 3 роки тому +2

    Ameeeeeen
    Ameeeeeen
    Ameeeeeeenn
    👏👏👏👏👏👏❤️❤️

  • @hhdhbdjdjd5034
    @hhdhbdjdjd5034 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ገታ ይባረክ

  • @Muludereba1553
    @Muludereba1553 4 роки тому +1

    ጌታ ይባርክ ቴዲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ አሜን ------------------?

  • @safisafi5259
    @safisafi5259 2 роки тому +2

    አየሱስ ይብርክ አሜን ❤❤❤🇪🇹🇩🇪

    • @safisafi5259
      @safisafi5259 2 роки тому +1

      አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️