እግዚያብሄር ሲሰጠኝ በብዙ ስቃይ መከራ መሀል ብዬ እዘፍንላታለሁ..ምሽት መዝናኛ ቤቶች መዝፈን አቁሜያለው የጊዜው ምርጥ አቀንቃኝ አዲስ ለገሰ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 44

  • @ጼዴንያ1021
    @ጼዴንያ1021 Рік тому +67

    እግዚያብሄር ❌ እግዚአብሔር ✅ እንዲ ነው ሚፃፈው

    • @michalegg1956
      @michalegg1956 Рік тому +1

      ንገርልኝ እሲኪ ገብረእግዚአብሔር ገብረማርያም በሚባል ስም ለሚያሾፉት

    • @NeHase16
      @NeHase16 Рік тому +1

      ሰይፉ: ሔር እና ብሄር ልዩነት አለው:: አንተ ባታውቀውእንኳ: አማርኛ መጻፍ የሚችል ሰው ቀጥረህ መጀመሪያ ተስተካክሎ ተጽፎ ከዛን በኁዋላ ለሕዝብ ይቅረብ::

    • @ZainaAwir-gj1ru
      @ZainaAwir-gj1ru Рік тому

      Yes wude nigarilign inj

    • @nardosashebr4137
      @nardosashebr4137 Рік тому +1

      ምንድን ነው ልዩነቱ???

    • @NeHase16
      @NeHase16 Рік тому

      @@nardosashebr4137
      እግዚ-ጌታ
      አብ- አባት
      ሔር-ቸር ፣ አጽናኝ

  • @mahderfekadu657
    @mahderfekadu657 Рік тому +1

    አዲስየ qatar መተህ ሳላላገኝህ ስለሄድክ በጣም ተናድጃለሁ ለማንኛውም እዚህ ደርስህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል

  • @nigatofficial16
    @nigatofficial16 Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ስቴጅ ፐርፎርማንስህ የሚገርም ልጅ ነህ በርታ

  • @myharet1221
    @myharet1221 Рік тому +7

    ለዘፈን እግዚአብሔር ከረዳኝ ባትሉ እና ለዳቢሎስ መጨፈርን ተባባሪ ባታደርጉት 😢

    • @belyanjemal5144
      @belyanjemal5144 10 місяців тому

      Endeza kehone ante/chi/ ezih mntseraleh church or gedam gba /gbi kanchi wuchi fetariwn miyak yelem zemro masayetnewa wenaf

  • @johnsonkelta6820
    @johnsonkelta6820 Рік тому +1

    እየዘፈነ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ነፍስህ አስባት

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Рік тому

      በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንኖር እግዚአብሔርን ማመስገን ግድ ነው

  • @Sofitube2123
    @Sofitube2123 Рік тому +1

    Wey ihen lije selkun saifu yemjemeriyawu birkiye kuwase emaywed Ethiopia wetate 😊

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому +7

    ዘፋኞች መንግሥት ሠማያት አይወርሡም መፃሀፍ ቅዱሥ አንብብ ገላትያ 5.1 ለመዳን ቀን አሁነው ኢየሱስ ይፈልግሀል

    • @TinaNolse
      @TinaNolse Рік тому +2

      ለዘሪቱ ንገሪያት

    • @nardosashebr4137
      @nardosashebr4137 Рік тому

      እንኮን

    • @ttriplea-o6u
      @ttriplea-o6u Рік тому

      ገላትያ 5.1 ላይ ከተዘረዘሩት ሀጢአቶች ውስጥ አንዱ ዘፋኝነት ይላል። ዘፈንን ሀጢአት የሚያረገው የአማርኛው መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው። በእንግሊዝኛ ፣ በሂብሩ ፣ በአረብኛ በተለያዩ ቋንቋ የተፃፉ መፅፍ ቅዱሶች ላይ ስለ ዘፈን አልተጠቀሰም አንድ አስቀያሚ ሀጢያት አለ እዛ ላይ የተጠቀሰ። የአማርኛው መፅሀፍ ቅዱስ ያን ሀጢያት ትቶ ለምን ዘፋኝነት እንዳለው አይታወቅም ምናልባት ያ ሀጢያት እንኳን ያኔ አሁንም በሀገራችን አይታወቅም። ዋናው ነገር የዘፈኑ ኮንቴንት ነው ጥሩ ከሆነ መስማት ጥሩ ነገር ከሌለው አለመስማት። ለበለጠ መረጃ የዮናስ ጎርፌን "ቤት አልባው ቤተኛ" አንብቡትደ

  • @brookgiez5700
    @brookgiez5700 Рік тому +2

    ትችላለህ ከሚባለው በላይ

  • @Linaye05
    @Linaye05 Рік тому

    Dmtsum melkum zefenum arif nw❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +1

    ልበ ቀና መሆን..
    እግዚአብሄርl:-ቀናውን እድል ይስጣል!🙏🏾✌🏽🕊️🍁

  • @tigidasa5823
    @tigidasa5823 Рік тому +3

    ሰይፉ የስራህን ይሰጥህ ይሄን የመሰለ ዘፈን የሸኖ ቤት ዘፈን አረክበት😂😂

  • @yabtay6043
    @yabtay6043 Рік тому

    ewnet new esube yleyal! ewedhalew esube betam akebrhalew!

  • @Weded_Weded
    @Weded_Weded Рік тому

    አዲስ ለገሰን እስኪ የሚወደው።🎉ኑኑኑኑ❤

  • @umunuhኡሙኑህ
    @umunuhኡሙኑህ Рік тому +13

    ሴፍ ሞት የተፈረደባት ለለይላ ኑረሶ ድምፅ ሁነን ቤተሰቧን አቅርብልን

    • @getachew1529
      @getachew1529 Рік тому

      ሙስሊም ስለሆነች ነው አይደል? እንጂ ሰው ገድላለች ተብሏል

    • @umunuhኡሙኑህ
      @umunuhኡሙኑህ Рік тому

      @@getachew1529
      ሰዎች በብር ቀይረውላታል ሙስሊም ስለህነች ሳይሆን የትኛውም እምነት ተከታይ ትሆን እኔ ሙስሊም ነኝ ያለኝ ሰጣለሁ ነገ በኛ ምን እንደሚደርስ አይታወቅም ራሷን ለመከላከል ብላ ነው እንጂ ሆን ብላ አልገደለችም አስተሳሰባቹን አስተካክሉ

    • @almazali4784
      @almazali4784 Рік тому

      ስራ ፈት 🤔🤔🤔

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Рік тому

    እኔ የሚገርመኝ ሁሉም አዝማሪዎች ዘፈን ሰርተው ሲጨርሱ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰትሉ አረ እፈሩ እርሱን የማያከብር ነገር ሰለሆነ አትብሉ እሺ

  • @kewletali2902
    @kewletali2902 Рік тому +1

    ሰይፉ ግን የዘፈኑን ቫሊው አወረድከው

  • @SosenaEshta-cv1pq
    @SosenaEshta-cv1pq Рік тому

    ዘፋኝ ነዉ ስራ ፈቶች ዘፍኘና *** *** የበዛበት ሀገር

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Рік тому

    እግዚአብሔር ይባል እግዚአብሄር አይደለም

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Рік тому +1

    😘😘😘😘👍👍👍❤❤❤

  • @handm1095
    @handm1095 Рік тому +3

    ማነው እስራኤል?

  • @kaleabGENEME-mw8yi
    @kaleabGENEME-mw8yi Рік тому

    ከ Rema ጋር ካልዘፈንኩ እያለ ሲዘል የነበረው ልጅ ነው አይደል

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 Рік тому +3

    አግኝቸሻለው ሳይሆን አግኝቸሻለሁ ነው ተው ግን አማረኛ አታበላሹ 😮😮😮

    • @kaleabGENEME-mw8yi
      @kaleabGENEME-mw8yi Рік тому

      ምናድርጉ ነው የምትሉን ግራ ተጋብታቹ ቀኝ አታጋቡን

  • @ericraehmisch8073
    @ericraehmisch8073 Рік тому

    dikala teznanteh tetekneh ahun feyari tilaleh .enathn bida

  • @arditube5698
    @arditube5698 Рік тому

    እግዚአብሔር አፃፃፍችሁን አስተካክሉ👎👎

  • @romanasemelash5609
    @romanasemelash5609 Рік тому

    Yehe lij gen tenegna new he has a wife ayedl lijem alew lemen yesheshalu @kal is ur baby mother isn’t