1. ያዕቆብ፦ እውነተኛ እምነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 99

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 місяці тому +1

    ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!!

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 2 роки тому +12

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በዘመናት ሁሉ እውነተኛ እና ህያው የሆነውን ቃልህን ለክብርህ በሰራሃቸው እና ባዘጋጀሃቸው አገልጋዮችህ በድንቅ እያስተማርከን ህይወታችንንም እየሰራኸው ወደ ልጁ መልክ እያሳደከን ስለሆንክ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለዘላለም ተባረክ። ለ አገልጋይ የተወደደ ወንድማችን ያሬዶ ፀጋውን አሁንም ያብዛልህ።

  • @asefagultu4537
    @asefagultu4537 2 роки тому +19

    ውድ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ እንኳን እንደገና መጣህልን። ትምህርቶችህን በጉጉት ነው የምጠባበቀው። ሌሎችም እንዲሁ ይመስሉኛል። ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @mariamadisu8997
    @mariamadisu8997 2 роки тому +1

    Amen amen amen amen kbir hul lgta eysus yhun paster yared btam terug tmhert now tsgaw betifff ybzalk tbark

  • @mariamhamze5220
    @mariamhamze5220 2 роки тому

    Amen Amen Tberka Amen Tberka Amen 📖📖📖📖❤

  • @getamesayworku8961
    @getamesayworku8961 2 роки тому +9

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። እንደ ሁልጊዜው እጅግ ደስ የሚልንና አዲስ ነገርን የሚገልጥ ትምህርት ነው። በብዙ ዝግጅት እንደመጣህ ተረድቻለሁ ጌታ ይባርክህ ውዱ ወንድማችን።

  • @robiha3595
    @robiha3595 2 роки тому

    ስብሓት ንእግዚአብሔር

  • @tgjesustg2611
    @tgjesustg2611 2 роки тому

    Tebarek Ye Igziabiher sewu

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 роки тому +1

    Mifeligew temihert tebarek wongelaw🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🏼🙌🏼🙌🏼🌿🌿🌿

  • @fikirabeselom4157
    @fikirabeselom4157 2 роки тому

    ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ እንዲህ ያለ ትምህርት አራሴን ወደ ውስጥ እንዳይ ነው የረዳኘ ጌታ አንተንና የአንተ የሆነውን ይባርክ ወንድምዬ

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 2 роки тому +6

    እጂግ የምንውድህና የምናክብርህ የተውደድክ የእግዚአብሔር ስው ወንጌላዊ ያሬድ ለብዙ ዘመን በአንተ ትምህርትና በአገልግሎትህ ሁሉ በጣም ከተባርኩት እኔና ቤተስቦችነን ዘመንህ ይባርክህ ተባርክ እንወድሃለን

  • @hannakebede8765
    @hannakebede8765 2 роки тому

    ወ/ዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 2 роки тому +1

    Yeyewdedek wengalawi yarade Egeziabehare Amelaka zemenhen yibarek tebarekelen bebuzu!!

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 роки тому

    Tebarek bebzu wongelaw🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌻🌻🌻🌻

  • @sphonetastic8970
    @sphonetastic8970 2 роки тому +1

    Amenn lekbr hiwet andemnbeka anamnalen tebarek

  • @assefabekele1318
    @assefabekele1318 2 роки тому

    አሁን ይሰማል አመሰግኝናለሁ ትባረክ ወንድሜ::

  • @iNDIANMOVIECRUSH
    @iNDIANMOVIECRUSH 4 місяці тому

    wengelayi geta zemenk yebarek

  • @ethiopiankidssongsandgames678
    @ethiopiankidssongsandgames678 2 роки тому +2

    Amen reseresku!!!!
    We love you more !!

  • @negasamuel1293
    @negasamuel1293 2 роки тому +2

    ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ዘመንህን የባርክ ትምህርትህ እራሳችንን እንድናይ አድርጎናል የሚቀጥለውን በጉጉት እንጠብቃለን ተባረክልን

  • @estifanostsegedesta8140
    @estifanostsegedesta8140 2 роки тому +1

    በታላቅ ፍቅርና ጉጉት ለመማር ወስኛለሁኝ እንደገና ስለ ተገናኘን ደስ ብሎኛል ተባረክ

  • @abebatefera6322
    @abebatefera6322 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርክ የእግዚአብሔር ስው ትምህርት በጣም ነው የምከታተለው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @halimaabdurahman6277
    @halimaabdurahman6277 2 роки тому

    Geta Yebarekeh

  • @abenezeryohannes8533
    @abenezeryohannes8533 2 роки тому

    ወንጌላዊ ያሬድ......የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ........እወድሀለሁ.......

  • @marticool8700
    @marticool8700 2 роки тому +2

    ያሬዶ ታማኝ የቃሉ አስተርጓሚ
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ.....እጅግ በጣምምምም ነው የማመሰግነው!! ተባረክ እስከ መላ ቤተሰብህ።

  • @zinashhuluka7997
    @zinashhuluka7997 2 роки тому +2

    ወንድማችን ያሬድ ሰለምትመግበን ውድ የሆነው የእግዚሀብሔርቃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ በሚገርም ሁኔታ የቃሉን እውነት በውሰጥህ አኑርዋል ሰለዚህ ለኛ በረከት ሆነኸናል ተባረክ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 роки тому +1

    Bezu temerebetalehu. Tebark qalu yebelte yegetseleh

  • @thomaswossen878
    @thomaswossen878 2 роки тому +2

    ተባረክ ወዳጄ. ውድሃለው.

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሠገነ ይሁን ። ተባረክ ፀጋውን ይጨምርልህ በእውነት ስሜቴን ስለተረዳህ ጌታን አመሠግናለሁ ስለአንተ ስለሚገልፅልህ ። በአልከው ሰአት መገኘት ባልችልም እከታተልህአለሁ ሌላ የምሰራበት ትምህርት ስላለኝ ብዙውን ተከታትያለሁ ተምሬበትና እራሴን ገምግሜበት አለሁ ተባረክ ቤተሰቦችህም ይባረኩ ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 роки тому +1

    የተወደድክ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ የረዳህ የቃሉን ብርሃን ያበራልሀ የተባረከ ይሁን ለአካሉ ድንቅ በረከት ነህና ተባረክልን ይበዛልህ

  • @nathandesalegn9149
    @nathandesalegn9149 2 роки тому

    God bless you yaredo

  • @selomephoto2757
    @selomephoto2757 2 роки тому +4

    Amen!!! My brother Yared I am waiting that day we love you too!! God bless you and your family!!

  • @Dibora
    @Dibora 2 роки тому

    GOD BLESS YOU

  • @qal211
    @qal211 2 роки тому

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ! እኔ ክርስቲያን ነኝ ብዬ ስኖር ለካስ እንዳልነብርኩ የገባኝና የክርስትናን ሚስጥር ያበራልኝ ያንተ አምልኮ የሚለው መፅሀፍ ነው ። ከዛም የተነሳ አንተን ለማየት በጣም እጓጓዋ ነበር በርግጥም እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ ፊት ለፊት የመልገል እድል እግዚአብሔር ሰጥቶኛል ቀርቤ ባላናግርህም ። አሁንም ትምህርትህን በጣም ነው የምወደው እና ከባለቤቴ ጋር አንድ ላይ ሆነን እንድናዳምጠው እፈልግና ባለቤቴን ስጠይቀው ሁል ጊዜ እሱ " የወንጌላዊ ያሬድ ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን እረዥም ነው " ይለኛል በዛ ምክንያት ትምህርትህ ብዙ ጊዜ ያመልጠናል ። ታዲያ ከትልቅ ይቅርታ ጋር እንደው ሰአቱን ከፋፍለህ ብታስቅምጠው የበለጠ መልካም ነው ብዬ ያሰብኩትን መጠየቅ እችላለሁ ? የማይገባ ነገር ካስብኩ አሁንም ይቅርታ ምክንያቱም የኛም ስንፍና እንዳይኖር ብዬ እፈራለሁ ። ጌታ ይባርክህ !!

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  15 днів тому

      ቃል፣ ልክ ነሽ! አጭር ቪዲዮዎች ለብዙዎች ይመቻሉ። የምንኖረው በፌስቡክ፣ ዩቲዩብ ሾርትስ፣ አሁን ደግሞ በቲክቶክ ዘመን ስለሆነ የእኔን ትምህርቶች ለአንድ ሰዓት ቁጭ ብሎ ለመስማት ልዩ ጸጋ ይጠይቃል፡) አሁን የሚለቀቁትን የዮሐንስ ወንጌል ትምህርቶች አይተሽ ከሆነ 30 ደቂቃ ብቻ ናቸው። አሁን አሁን የሚመጡልኝን ኮሜንቶች "ምነው አጠረ?" የሚል ነው። LoL

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 2 роки тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ።

  • @museabu5580
    @museabu5580 2 роки тому

    great teaching God bless you

  • @azebdiress3019
    @azebdiress3019 2 роки тому +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ🙏

    • @showakebretkebret4454
      @showakebretkebret4454 2 роки тому

      ወንጌላዊ ያሬድ ፣ እግዚአብሔር ፣ አምላክ አንተንና ቤተስብህን አብዝቶ ይባርክ ፣ ጌታን በብዙ መስጠት ስለምታገለግል ፣ ለእኛ በረከታችን ነህ የእግዚአብሔርን ቃል በእውቀት ፣ ስለምትገልፕልን ፣ ተባረክ ፣ ብዙ ተጠቅሜአለሁ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabareke

  • @metekiyakassu2341
    @metekiyakassu2341 2 роки тому

    ከልጅነቴ ጀምሮ የምወድህ እውነተኛ የወንጌል አስተማሪ በብዙ ተባረክ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 роки тому +1

    God bless you Evangelist Yared🙏🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 роки тому +1

    ያሬዶ ደግሜ ስማሁት ጣፈጠኝ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ።

  • @mathewosfanta2083
    @mathewosfanta2083 2 роки тому

    ጌታ ይባርክህ...

  • @surafelfekadu9365
    @surafelfekadu9365 2 роки тому +1

    Be ewent yaredo alkeserkem mesekeru demo manem baynor yene hiwet becha beki nw chirstenan ke lemad meleles askumo gebetogn endenor geta anten mekniyat adergo be rome temherte asredetognal... mene malet echelalew beka tebarek... I wish ande ken be fiteh kuch beye endememar demo geta yeredagnal

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 роки тому +1

    Egnam enwedihalen nurlen tebark

  • @AddisTechale2003
    @AddisTechale2003 2 роки тому

    God bless you!

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 роки тому +2

    ጌታ ሆይ እርዳኝ! ተባረክ ወንድም ያሬድ

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 2 роки тому

    Geta yebarkihe!

  • @LovezTruth
    @LovezTruth 2 роки тому +2

    እሜን ወንድም ያሬድ፡ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @saratizazu9297
    @saratizazu9297 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ አንተንም ቤተሰብህንም ይባርክ። እውነትም ታካሚ ሀኪም ፊት ሲቀርብ የሚሰማው "anxiousness" መጠበቅ አይነት ነው ይሄንን መልእክት ደጋግመን እየሰማን የምንጠብቀው ። ተባረክ።

  • @JESUSloveMe100
    @JESUSloveMe100 2 роки тому +1

    Thank you again my brother.
    GOD BLESS YOU MORE 🙏 ❤ 🙌

  • @zematube8985
    @zematube8985 8 місяців тому

    ብቻ ተባረክ ❤

  • @selame2713
    @selame2713 2 роки тому

    ያሬድዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ቃላት የለኝም ያብዛልህ ይባርክህ የምወድህ ወንድሜ ብዙ ነው ከምታስተምረው የምማረው እድሜ ይጨምርልህ

  • @qal211
    @qal211 2 роки тому

    ዋው የሚያስገርም ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ባሪያ !!

  • @marthakibret6548
    @marthakibret6548 2 роки тому +1

    wow wow wow

  • @liyaassefaw6437
    @liyaassefaw6437 2 роки тому +2

    Waw amazing. God bless you our beloved brother.

  • @askalemulugeta1191
    @askalemulugeta1191 2 роки тому +2

    God bless you!!

  • @jacarlos9584
    @jacarlos9584 2 роки тому +1

    ድንቅ መምህር ነህ

  • @tedyalemu1924
    @tedyalemu1924 2 роки тому +1

    God bless you

  • @marthakibret6548
    @marthakibret6548 2 роки тому +1

    nefsen yalemelemal

  • @createchanneladisabeba956
    @createchanneladisabeba956 2 роки тому +1

    Thank you

  • @salamsalam2325
    @salamsalam2325 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @hanamohammed4152
    @hanamohammed4152 2 роки тому +1

    tebarkelegn!!

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 2 роки тому +1

    Yaredsha May God bless you!

  • @AmanSerkamo
    @AmanSerkamo 2 роки тому

    Brother Yared The Grace of God Multiple To You!!!

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 2 роки тому

    ጌታ ይባርክ🙌🔥 ስላተ ክብር ለ ጌታ ይሁን🙏👏

  • @mame251
    @mame251 2 роки тому +1

    ወንድሜ ያሬድ
    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
    እንደሁልጊዜው ትምሕርቶችህ ተምረን በተግባራዊ ህይወት ለማትረፍ ጓጉተናል
    🙏

  • @selamutekeba3960
    @selamutekeba3960 2 роки тому +1

    ውድ ወንድሜ ያሬድ ገና ከጅምሩ መነካት ጀምሬያለሁ። እንኳን መጣህ እላለው። ብዙ እጠቀማለሁ። ደግሞ በጉጉት እጠብቃለሁኝ። ጸጋ ይብዛልህ ላንተም ለቤተሰቦችህም

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 2 роки тому

    ጌታ ይባራክ

  • @meazalachore9638
    @meazalachore9638 2 роки тому +1

    Stay blessed Yared!

  • @samiyonas7021
    @samiyonas7021 2 роки тому

    Tebark yarde

  • @amanuelabebe6212
    @amanuelabebe6212 2 роки тому

    Yared ye haramaya university 5gna amet ye engineering temari negn neger gin anten mesimat yejemerkut 5gna amet lay new inam yarediye yaterefkut gin ahun yimesilegnal.ye geta kal wusts zelko yigebal degimo ye getan kal belimad kemanbebina kalemastewal chelema wetsichiyalew degimo bizu temariyoch be ahun seat iyesemuk new.tebarek betsam iwedihalew tsega yibzali!!!!!!

  • @getachewtamerat7910
    @getachewtamerat7910 2 роки тому

    be blessed

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 роки тому

    Masetawqyaw bayrebshi teru neberi😟😟😟

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 2 роки тому +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን! የእምነት ክሊኒክ ልንገባ መሆኑ ኣስደሳች ነው!! ሰዎችንም ኣመንን ሲሉ ደሞ ኣያምናቸውም ነበር ምክንያቱም ልባቸውን ያቅ ስለነበር...ለምሳሌ ኒቆዲሞስ የሚባል ኣንድ ሰው ነበር በእውቀት ደረጃ የሚያውቅ ግን ኢየሱስ ሲያየው እምነቱ ገና ህይወት ያልወለደ ነበር...እነዛስ እናምናለን ብለው ሲፈተሹ በቃሉ ሲቦረቦሩ የተጋለጡት ብለውም ካልገደልንህ ያሉት! (ኣነዚ ክፍሎች በእንዲህ ብርሃን አይቼው ኣላውቅም! በተለይ የኒቆዲሞስ ከላይ ከምዕራፍ 2 ጋር ያለው ግንኙነት)።እምነት የእውቀት ጉዳይ ኣይደለም!ኣመንን ስላቹ ሳይሆን የኔን ቃል ስትኖሩ ነው ማመናቹ እውነተኝነቱ የሚገለጠው! ያመነማ ዘሩ ያለውማ ይኖራል! ያቆብም እምነታችንን የምንመረምርበት የእምነታችን ጤንነት የሚመዘንበት ትምህርት ነው! ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ የሚያስፈልገን ትምህርት ነው! በጣም!ቆም ብለን ልባችንን እምነታችንን የምንመረምርበት ጊዜ ነው የሚሆንልን! አዎ በመጨረሻ ኢየሱስ ሲመጣ "እምነት አገኝ እሆን?" ብሎ መጠየቁ ዛሬ እንዳስተውል እምነቴን እንድፈትሽ ብሎም መሰዊያዬን እምነቴን እንዳድስ ይህ ትምህርት ብርሃን ይሰጠኛል ብዬ ኣምናለሁኝ!

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  2 роки тому

      ወንድሜ ዶ/ር ሰጊድ፥ አስተያየቶችህ እንደ ወትሮው ሁሉ ይባርኩኛል። እንደ አንተ አይነት ቃሉን የሚወዱና ለመኖር የሚተጉ ተማሪዎች ያብዛልን።

    • @segidbrhane2738
      @segidbrhane2738 2 роки тому +2

      @@EvangelistYaredTilahun እንዲህ ተፈትፍቶ ሲመጣና ኣፍህን ክፈት ላጉርስህ ሲባል የማይበላ ማን ነው? አንተን ደሞ ጌታ ይባርክህ! ደሞ እጸልያለሁኝ! ምግቡን ለማዘጋጀት በጌታ ጸጋ ምን ያህል እንደምትተጋ ማሰብ አይከብድም።ከምግቡ ጣዕም የተከፈለበትን ዋጋ መናገር ይቻላል።ከእግዚኣብሄር ጋር 40 ቀን ያለ ምግብ ካልቆዩ ፊቱን ማንጸባረቅ እንደሌለ እናውቃለን! ጌታ ካንተ ጋር ነው! " በሃይሉ ችሎት በርታ!" እኛም በመስገብገብ እንበላዋለን!!

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 2 роки тому +1

    ወንድም ያሬድ የአንተ ትምህርት ብዙዎች ተባርከናል።ጌታ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ፣እባክህx2 UA-cam adverts ይበዛዋል ለምን? more than 10 adverts in 1hr. Hebrews ስታስተምር ዘ ሴም ፕሮብለም። ብዙ የእንግሊዝኛ ስብከቶች ያለ አድቨርት ናቸው፣Please try to sort that one out once and for all. God bless! 🙏🏽💕

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog 2 роки тому +1

    Yaredo …bless up more and more for us …u have know idea how GOD is working through you to change me ….pls give my regards for your wife meyote

  • @senaitwoldekirstos8991
    @senaitwoldekirstos8991 2 роки тому +1

    There's no volume. I can hear it

  • @ጽዮን-ሰ9መ
    @ጽዮን-ሰ9መ 2 роки тому

    በኢትዮጵያ ሰአት ስንት ሰአት ይሆናል "live"

  • @damenachonore2578
    @damenachonore2578 2 роки тому

    ይህ ለመጀመርያ ጊዜ
    በጣም ለማከብረው ወንድሜ ለወንጌላዊ ያሬድ የምጽፈው መልዕክት ሲሆን፣
    ወንድሜ: ዕድል አግኝቼ የሮሜን ትምህርትና የዕብራዊያንን መልዕክት በከፍል አይቼ መጽሐፉ ቅዱስ የሚለውን እንደማላውቅ ተረድችያለሁ።
    ሳልሰማና ሳላይ መዋል አልችልም።
    ብዙ ጥያቄዎች ቢኖሩኝም፣ የሚጨንቀኝ ግን በእኔ ግምት አብዘኛው የክርስቲያን ማኅበረሰብ ወንጌል አልገባውምና እንዴት ይህንን እውነት ለእነዚህ እንደእኔ ለተጎዱት ማዳረስ ይቻላል?
    ሌላው እውነት እንነጋገር ከተባለ ፣የምትተርካቸው አተራረኮች መጽሐፉ ቅዱስ ባይሆኑ እንኳን ታሩኮችን በአንተን ማድመጥ እወዳለሁ።
    ዘርህ በእግዚአብሒር ክብር ይሞላ!

  • @EsayasMekuria-c9m
    @EsayasMekuria-c9m 17 днів тому

    አይሰማም

  • @EsayasMekuria-c9m
    @EsayasMekuria-c9m 17 днів тому

    ድምጹ አይሰማም ጥራቱ ይስተካከል

  • @assefabekele1318
    @assefabekele1318 2 роки тому

    ወንድም ያሬድ ድምፀ የለም አይሰማም

  • @aj8229
    @aj8229 2 роки тому

    በጣም የማከብርህ አስተማሪ ነህ ከ አብይ አህመድ ጋር ቅርርብ እንዳለችሁ አቃለው። እናም እልሀለው እራስህን ከፖለቲካ አውጣ።

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 2 роки тому

    ወንድሜ ያሬድ ድምፅ የለውም

  • @kefelegndegu9399
    @kefelegndegu9399 Рік тому

    ወንድም ያሬድ ስብከቶችህን እንደ አጋጣሚ በእኔ የነበረ ጥያቄ በአንተ የዩቱብ ቻናልህ ላይ በርእስነት አይቼ ምናልባት መልስ አገኝ እንደሆን ብዬ ለመከታተለ ስገባ
    1ኛ. ከአስቀመጥከው ርዕስ ጋር የሚገናኝ ትምህርት መስጠትህ ።
    2ኛ. እኔ ፕሮቴስታንት(ጴንጤ) አይደለሁም ነገር ግን ትምህርትህን ስከታተል ከሀይማኖት ተቋም ጋር ያልተጣበቀ ለእንጀራ ያልሆነ እና ሳይድ ያልያዘ ፣ በዕውቀትም መሆኑ በጣም አሰደስቶኛል ።
    አሁንም በዚሁ ቀጥልልን በትምህርት ብዙዎችን የክርስቶስ ቤተሰብ ለማድረግ ጣር እንጂ የተቋም አባል ለማብዛት እንዳታስተምር በትህትና እጠይቅሀለሁ ።

  • @tedrosalem6556
    @tedrosalem6556 2 роки тому

    ስሜትን ተከትሎ የሚመጣ እውነት የለም ፡ እውነትን ተከትሎ ሚመጣ ትክክለኛ ስሜት ኣለ ። ያንተ ትምህርቶች ሳዳምጣቸው ስሜትን ኮርኩረው ሚያጦዙ ኣይደሉም እንደምታስብ ያደርጋሉና ፡ ያስተሳሰብ ዘይቤን ካስተካከሉ ቡሓላ ሞቖ ሚበርድ ስሜት ሳይሖን ካራክተር ሆኖ ወደ ኑሮ ሚዘልቕ ተጽእኖ ይፈጥራሉ

  • @selame2713
    @selame2713 2 роки тому

    ያሬድዬ ምንም አይሰማም

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  2 роки тому +1

      የመጀመሪያው ሁለት ደቂቃ ብቻ ነው የማይሰማው። ወዲያው ተስተካክሏል። ስለ ተፈጠረ የቴክኒክ ብልሽት ይቅርታ እጠይቃለሁ።

  • @selame2713
    @selame2713 2 роки тому

    ምንም አይሰማም

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  2 роки тому

      ሰላም መስማት ቀጥይ። የማይሰማው ለሁለት ደቂቃ ብቻ ነው።

  • @henokabraha6435
    @henokabraha6435 2 роки тому

    God bless you