Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን አባታችን። ቃለ ህይወት የሰማን
አቤት እርጋት አቤት ቅኔ አቤት ትህትና የኛ ሙሁር አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
Hahahaha weyiii tehitenaa
@@fishofisho907 የማያገባህዉስጥ ማንግባ አለሁ ውጣ የይሁዳልጅ
ቃለህይወትን ያሰማልን ልብ ያለው ልብ ይበል
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በእርሷ ላይ አድሮ የምናገረን የምያስተምረን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏
*አሜን እህታችን ሜሪ 🤗😊*
Amen Amen Amen
Kaley hiyote yasemelen tsagun yabazelen mamerechin. Lanasume labona yistachewu
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህርቃል ህይት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 👏👏👏🕯️🤲🤲🕯️🕯️🤲⛪
አሜን/3 ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን👏በቤቱ ያለነዉን ያፅናን የወጡትንም ይመልሳቸዉ ቃሉን መርምረዉ ያዉቁ ዘንድ ያብ ልጅ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ልብ ይስጣቸዉ🙏💜💐💚💐💛💐💝💐💜💒💐💜
መምህር በመክተፊያ ተገለጠ ካሉ በዃላ ሁሉም ይሳደባል ለሁሉም ልቦና ይስጥልን አሜን።
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። በእውነት ደስ የሚያሰኝ ትምህርት መምህር።
አባ እንዴት እንደምንዶት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፀጋና በረከቱን ታልብሶት ፣ የቅዱሳን ሰማዕታት በረከታቸው እንደ ጠል በላዩት ላይ ይውረድ አባ በፀሎቶት ያስቡኝ። አባ ሁሌም እጎጎለሁ ለመማር የማቱሳላን እድሜ መዳኒሐአለም ያድሎት።በፀሎት ያስቡኝ አባ ወለተ እየሱስ ነኘ፡፡
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ለጠፉት ቅዱስ እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸዉን ያብራልን ከዚህች ቀጥተኛ ከሆነችዉ ኦርቶዶክስ ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን ሁሌም ይኑሩልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን ።
መምህር ፕሮፊሰር ዘበነለማ.እድሜን ጤና.አብዝቶ ይስጦ.አሜን አሜን አሜን
አባቴ መህምህሬ ዶ/ር እንድው እግዚአብሔር ርጅ እድሜ ከጤና ይስጥልን ሺህ ዓመት ኑሪልኝ
ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያራዝምልን መምህራችን ❤❤❤❤
አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🙏 ለኔም ከነቤተሰቦቼ ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡን አሜን 🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዋርስልን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህር በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን
አባታችን እንኮን በስላም መጡልን የዲያቢሎስ መንፍስ ያላችው ሁሉ የኦርቶዶክስ ትምህርትና ሃይል የእመቤቴ አማላጅንት የእርሶ የተስጦት ትምህርትና ቃል እምንት ስውን እንዲያስተምሩ የተስጦት ፀጋ በሁላችን ላይ ይደር በተለይ ዲያቢሎስ ለሚጫወትባቸው ሁሉ ልቦናቸውን ይመልስልን እመቤቴ የኦርቶዶክስን ልጆች በሙሉ ትጠብቅልን ሃገራችንንም ስላም ታስፍንልን👏🏽
መምህር በጤና ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ይሥጥህ
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን አስታዋይ ልቦና ይስጠን
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን
አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በተዋህዶ ሐይማኖታችን ያፅናን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእውነቱ በምን ቃል ልግለፆት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ከነሙሉቤተሰቦታ ያድሎት የመእአምላክ አማላጅነት አይለዮት።
Kale Hewitt yasemalen
ድንቅ መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህሬ ከኔ ከማልረባዋ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይጨምርሎት ፀጋውን ያብዛሎት
አባታችን በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤
መምህር በእርስዋ ትምህርት በጣም ደስ እያለኝ እየተከታተልኩ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ሌላማ ምን እላለሁ
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ክርስትና የኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት ነው።
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፤ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድሎት መምህር።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዚነግሩት ውሎ ሳይሰማ ገባ አሉ መቼ ይሰማል ሰው እኛ ኢትዮጵያዊያ መቼ ም ይቅር ይበል ብቻ
አቤቱ ከድፍረት ሀጥያት ሰውረኝ🤲
አሜን ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን,አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን አባታችንና መምህራችን.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ማሥተዋልን ይሥጣቸው ወደ እውነተኛ መንገደ ይምራቸው ከላያቸው እሩኩሥ መንፈሥ ይምታላቸው አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አቡነ መርቆርያሥ ሥለ አቡነ ዘረአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ ደናግል ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጳጳሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ቅዱሣን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
2ኛ ቆሮ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁷ ዳሩ ግን የእስራኤል ልጆች ስለዚያ ስለ ተሻረው ስለ ፊቱ ክብር የሙሴን ፊት ትኩር ብለው መመልከት እስኪሳናቸው ድረስ፥ ያ በፊደላት በድንጋዮች ላይ የተቀረጸ የሞት አገልግሎት በክብር ከሆነ፥⁸ የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ይልቅ በክብር አይሆንም?⁹ የኵነኔ አገልግሎት ክብር ከሆነ፥ ይልቅ የጽድቅ አገልግሎት በክብር አብዝቶ ይበልጣልና።¹⁰ ያ የከበረ እንኳ እጅግ በሚበልጠው ክብር ምክንያት በዚህ ነገር ክብሩን አጥቶአልና።¹¹ ያ ይሻር የነበረው በክብር ከሆነ፥ ጸንቶ የሚኖረውማ እጅግ ይልቅ በክብር ሆኖአልና።
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ለእኛም ጽናቱን ማስተዋሉን ያድለን
በእውነት ቃለ ህይውትን ቃለ በርከትን ያሰማልን ጁሩ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ያድርግ አምላኬ ሆይ ልቡና ስጠን
ድንቅ ትምህርት! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
መምህራችን እግዚአብሔር እድማንና ጤውን ያድልልን ቃለህይውት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ እምነት ኦርቶዶክስ ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን፡፡!!
መምህርዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጦት
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏💚💒💚እግዚአብሔር ስራዉ ግሩምና ድንቅ ነው🙏🙏🙏💚💒💚
kale yiwet yasemalin. ye negewun eskesma guwaguw.
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የሰማንውን በልባችን ያሳድርልን አባታችን የእርስዎን ትምህርት ስሰማ የተጨነቀች ነፍሴ ትርጋጋልች ሺህ አምት ኑሩልን የኛ አለኝታ ውድ አባታችን❤🙏
Memher
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በምን ቃል ልግለፀው በእውነት ዛሬ አንጀቴን ነው ያራሱኝ
አይ መምህራችን እጅግ ግሩም ነው አይ ኦርቶዶክስ መሆን ሁሉ ምስጢር ነው:: እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ::
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤🙏❤
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእኛ ቀንሶ እድሜ ይጨምርሎት በጣም እ ወዶታለን። ይገርማል መንፈስቅዱስ እንዲህ ትንቢት ያናግራል😍😍😍 #ታቦት መክተፍያ ነው። አው አጋንንትን ይከትፋል ቃል ህይወትን ያሰማልን ።
ሮሜ 8፥34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna amen and music for the
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! አወን ልክልካቸውን ይንገሩልን ልቦናም ይስጣቸው
እድሜ ከጤና ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር ዘበነ። መልስህ አንጀት አርስ።
እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልባና ይስጣቸው መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን።
እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
እንቁ መምህራችን ይፍቱኝ
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን።
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛለውት
ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዉት
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጥናውን ያድልልን ሰሞኑን ትምህርታቸውን በደንብ እየተከታተልኩ ነው ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏
መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ብሮ
@@medu5721 መጻሐፍን ከማንበብ በመጄመሪያ መመህራንን ማዳመጥ መልካም ነው
@@addisualemnehworku2542 ለምን?
የ እኛ ውድ መምህራችን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን።
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃሎት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen
ቤት እርጋት አቤት ቅኔ አቤት ትህትና የኛ ሙሁር አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
Ameeen enekwen baselam maxulen mamaher yefetun yebarekelin ✝️
ምርጥ መክተፊያ ነው ።
አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
“እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።” - ማቴዎስ 5:17
The thing everything in the Old Testament were a shadow of Christ to come now Jesus has come ,we should turn our attention to him not objects or the so called saints!!!
@@fbm9001 *Fb ይሄንን የጻፍከው ምንም ከመጽሐፍ ቅዱስ መውጣታችሁን ያመለክታል እንዴት ነው 👉በብሉይ ኪዳን ያለው ሁሉ ሊመጣ ያለው የክርስቶስ ጥላ ሆኖአል አሁን ኢየሱስ መጥቶአል እኛ ትኩረታችንን ወደ እርሱ አዙር ግዑዛን ወይም ቅዱሳን ወደ ተባሉት ሳይሆን 👈 የጻፍከው የምወድህ ወዳጀ አሁን የአልገባችሁ ነገር ከአለ መጠየቅ ይሻላል እራሱ ክርስቶስ የተናገረውን እንዴት ትክዳላችሁ እሽ ቅዱሳንን ክዳችኋል የእግዚአብሔርን ባለሟል የክርስቶስን መስካሪ ካዳችሁ እሱንም ለራሱ እኮ አላመናችሁትም ለምሳሌ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ሲላችሁ አይደለህም አላችሁት እኮ ፈራጁ ዳኛው ንጉስ እኔ ነኝ ሲል እናንተ እኮ አይደለህም አማላጅ ነህ ከአብ ዘንድ ሁሌ እየሰገድህ የምታማልደን ነህ አላችሁት ታዲያ ይሄ ነውየ እናንተ ክርስቶስ ??? የእኛ ክርስቶስ ይሄ አይደለም የእኛ ክርሰቶስ ፈጣሪና አምላክ ፈራጅ ዳኛ ንጉስ የጻድቃንን ጠባቂ በጻድቃን አድሮ የሚምር እነሱን ተከተሉ እንዳለን እኛም እንከተላለን ስለዚህ የእናንተን ሀሰተኛ ክርስቶስ ፍጡር መሆኑን ያስረዳል የእናንተ አስተምህሮ በመጽሐፍ ቅዱስ ሲመዘን ቴቄል ነው*
@@fbm9001 “የስርየት መክደኛውንም በታቦቱ ላይ ታደርገዋለህ፤ እኔም የምሰጥህን ምስክር በታቦቱ ውስጥ ታኖረዋለህ።” - ዘጸአት 25:21“ሙሴም ወደ መገናኛው ድንኳን እርሱን ለመነጋገር በገባ ጊዜ በምስክሩ ታቦት ላይ ካለው ከስርየት መክደኛ በላይ ከኪሩቤልም መካከል ድምፁ ሲናገረው ይሰማ ነበር፤ እርሱም ይናገረው ነበር።” - ዘኍልቁ 7:89 “አቤቱ፥ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፥ አንተና የመቅደስህ ታቦት።” - መዝሙር 131/2:8ጥቅሱን ስለዘረዘርሁት አንተ ይገባሀል ማለት አይደለም በሀዲስ ኪዳን ኪዳሞ ይሄንን ምን ልትለው ነው ወንድሜ 👇👇👇👇👇“በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ፥ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ፥ መብረቅና ድምፅም ነጐድጓድም የምድርም መናወጥ ታላቅም በረዶ ሆነ።” - ራእይ 11:19እባክህ እኔን ለማስረዳት ብለህ መጽሐፍ ቅዱስ እንዳታጣምም ከክርስቶስ መምጣት ጋር ህግ መሻር አይገናኝም እርሱ እራሱ እኔ ህግን ለመሻር አልመጣሁም አለ ከላይ እንዳየኸው
@@fbm9001 ሐዋርያት 9¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ሳውል ግን የጌታን ደቀ መዛሙርት እንዲገድላቸው ገና እየዛተ ወደ ሊቀ ካህናት ሄደ፥² በዚህ መንገድ ያሉትንም ሰዎች ወንዶችንም ሴቶችንም ቢያገኝ፥ እያሰረ ወደ ኢየሩሳሌም ያመጣቸው ዘንድ በደማስቆ ላሉት ምኵራቦች ደብዳቤ ከእርሱ ለመነ።³ ሲሄድም ወደ ደማስቆ በቀረበ ጊዜ ድንገት በእርሱ ዙሪያ ከሰማይ ብርሃን አንጸባረቀ፤⁴ በምድርም ላይ ወድቆ ሳለ፦ ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለውን ድምፅ ሰማ።⁵ ጌታ ሆይ፥ ማን ነህ? አለው። እርሱም፦ አንተ የምታሳድደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ፤ የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብሃል አለው።⁶ እየተንቀጠቀጠና እየተደነቀ፦ ጌታ ሆይ፥ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ? አለው። ጌታም፦ ተነሥተህ ወደ ከተማ ግባና ታደርገው ዘንድ የሚያስፈልግህን ይነግሩሃል አለው።የእኔ ወንድም ይሄ ከገባህ ትክክለኛ ሰው ነህ ይሄ ጥቅስ እየተናገረ የአለ ቅዱሳንን የሚያሳድድ /የሚዘልፍ እግዚአብሔርን ክርስቶስን እንዳሳደደ ነው ቅዱሳንን የሚያከብር እግዚአብሔርን ክርስቶስን ያከብራል መቸም ይሄን ትረዳኛለህ ብዬ አስባለሁ አሁን ስለ ታቦቶና ስለ ቅዱሳን በትንሹም ቢሆን ትረዳኛለህ 🤗🤗😊🤗😊በርታልኝ ወዳጀ ግን 66 መጽሐፍ ቢሆንም እሱንም አላነበባችሁትም የእኔም 66ቱ መጽሐፍ አለኝ እሱን ለራሱ አለመቀበላችሁ አሳዝኖኛል 🤗😊ግን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ 🤗😊
@@fbm9001 “በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ።” - መዝሙር 31:18ይሄንን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አይተህ መቸም በጻድቃን ላይ የሽንገላ ቃል እንደማትናገር ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ 🤗😊 “ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን? በዓለምስ ላይ ብትፈርዱ ከሁሉ ይልቅ ትንሽ ስለሚሆን ነገር ልትፈርዱ አትበቁምን?” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6:2ይሄ ሁሉ ከ 66 መጽሐፍ ክፍል አለ በርታልኝ ደስ የሚል ውይይት በርታ
አሜን !!!
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መህር ቃለሂወት ያሠማልን እርጀም እድሜ ያደልን ፀጋዎት የሚየፀኑበት በረከት ልኡል እግዚአብሔር ያደልልን። መምህር ይፀልዩልኝ ወልደገብርኤል እባላለሁ ፍሬ መፍራት ተስኖኛል።
መምህራችን።ለሚገባው።ሰው።ጥሩ።ሠልክት።ነው።እናመሰግናለን።እድሜና።ጤና።ይስጥልን።እንወዶታለን።በእውቀት።የበለፀገ።ትምህርት።ስለሚሰጡን።ብዙ።ተምረንበታል።ፀጋውን።አብዝቶ።ይስጥልን።
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmerachen
Kale hiwet yasemaln Egziabher amlak legna sil bedme betena yakoyln Egziabher ayne libonachin yabraln AMEN AMEN AMEN
መምህር እርጂም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen! kale hiwotin yasemalin. mr. Dr. Zebene yagelgilot zemeniwon yibarklin. ebakiwotin ke 30 amet belay bemenfes beshita lemitisekayew enate tselot yadrguligne.
አሜን. እንኳን. ደና. መጡ.ልን. አባታችን
Amen Amen Amen !!! Memihrachen Kale Heywet Yasemalen !!!
አቤቱ እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እናንተ ቀናኢዎችን መምህራን ለሰጠን
Amen amen amen tsegaw yabzaln kale hiwet yasemalen
አባታችን፡ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን፡ይፍቱን፡ይባርኩን፡የበግ፡ለምድ፡ከለበሱ፡ይሰውረን፡
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅ ልን ❤❤❤
ቃለሕይዎት ያደማልን አባታችን
አባታችን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ በረከቶ ይደርብን ። ቃለ ህይወትም ያሰማልን 🙏 ትክክል ናቹ በጣም እናመሰግናለን ❤✝️🙏
ነፍሴ እረካች አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ💚💛❤💚💛❤💚💛❤✞✞✞
እናቴ እመብርሀን ትጠብቆት ውድ መምህራችን ❤️🙏🙏
መምህር እንኳን ደህና መጡልን
ቃል፡ሂወት፡ያሰማልን ፡ አሜን ።
ዕንቁ እና ውዱ መምህራችን መቸም የእርሶ ትምህርት በተከታታይ እያስተማሩን እስከዝች ሰዓት ያደረሰን ቸሩ መድሀኒአለም ክብር ይገባዋል 🤲🤲🤲 የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክሎት እኛንም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን
አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
አሜን አባታችን። ቃለ ህይወት የሰማን
አቤት እርጋት አቤት ቅኔ አቤት ትህትና የኛ ሙሁር አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
Hahahaha weyiii tehitenaa
@@fishofisho907 የማያገባህዉስጥ ማንግባ አለሁ ውጣ የይሁዳልጅ
ቃለህይወትን ያሰማልን ልብ ያለው ልብ ይበል
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በእርሷ ላይ አድሮ የምናገረን የምያስተምረን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏
*አሜን እህታችን ሜሪ 🤗😊*
Amen Amen Amen
Kaley hiyote yasemelen tsagun yabazelen mamerechin. Lanasume labona yistachewu
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
ቃል ህይት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 👏👏👏🕯️🤲🤲🕯️🕯️🤲⛪
አሜን/3 ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን👏በቤቱ ያለነዉን ያፅናን የወጡትንም ይመልሳቸዉ ቃሉን መርምረዉ ያዉቁ ዘንድ ያብ ልጅ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ልብ ይስጣቸዉ🙏💜💐💚💐💛💐💝💐💜💒💐💜
መምህር በመክተፊያ ተገለጠ ካሉ በዃላ ሁሉም ይሳደባል ለሁሉም ልቦና ይስጥልን አሜን።
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። በእውነት ደስ የሚያሰኝ ትምህርት መምህር።
አባ እንዴት እንደምንዶት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፀጋና በረከቱን ታልብሶት ፣ የቅዱሳን ሰማዕታት በረከታቸው እንደ ጠል በላዩት ላይ ይውረድ አባ በፀሎቶት ያስቡኝ።
አባ ሁሌም እጎጎለሁ ለመማር የማቱሳላን እድሜ መዳኒሐአለም ያድሎት።
በፀሎት ያስቡኝ አባ ወለተ እየሱስ ነኘ፡፡
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ለጠፉት ቅዱስ እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸዉን ያብራልን ከዚህች ቀጥተኛ ከሆነችዉ ኦርቶዶክስ ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን ሁሌም ይኑሩልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን ።
መምህር ፕሮፊሰር ዘበነ
ለማ.እድሜን ጤና.አብዝቶ
ይስጦ.አሜን አሜን አሜን
አባቴ መህምህሬ ዶ/ር እንድው እግዚአብሔር ርጅ እድሜ ከጤና ይስጥልን ሺህ ዓመት ኑሪልኝ
ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያራዝምልን መምህራችን ❤❤❤❤
አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 🙏 ለኔም ከነቤተሰቦቼ ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡን አሜን 🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያዋርስልን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን
አባታችን እንኮን በስላም መጡልን የዲያቢሎስ መንፍስ ያላችው ሁሉ የኦርቶዶክስ ትምህርትና ሃይል የእመቤቴ አማላጅንት የእርሶ የተስጦት ትምህርትና ቃል እምንት ስውን እንዲያስተምሩ የተስጦት ፀጋ በሁላችን ላይ ይደር በተለይ ዲያቢሎስ ለሚጫወትባቸው ሁሉ ልቦናቸውን ይመልስልን እመቤቴ የኦርቶዶክስን ልጆች በሙሉ ትጠብቅልን ሃገራችንንም ስላም ታስፍንልን👏🏽
መምህር በጤና ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ይሥጥህ
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
አስታዋይ ልቦና ይስጠን
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።
አሜን አሜን አሜን
አባታችን መምህራችን
የህይወትን ቃል ያሰማልን
አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በተዋህዶ ሐይማኖታችን ያፅናን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእውነቱ በምን ቃል ልግለፆት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ከነሙሉቤተሰቦታ ያድሎት የመእአምላክ አማላጅነት አይለዮት።
Kale Hewitt yasemalen
ድንቅ መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህሬ ከኔ ከማልረባዋ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይጨምርሎት ፀጋውን ያብዛሎት
አባታችን በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤
መምህር በእርስዋ ትምህርት በጣም ደስ እያለኝ እየተከታተልኩ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ሌላማ ምን እላለሁ
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ክርስትና የኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት ነው።
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፤ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድሎት መምህር።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዚነግሩት ውሎ ሳይሰማ ገባ አሉ መቼ ይሰማል ሰው እኛ ኢትዮጵያዊያ መቼ ም ይቅር ይበል ብቻ
አቤቱ ከድፍረት ሀጥያት ሰውረኝ🤲
አሜን ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን,አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን አባታችንና መምህራችን.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ማሥተዋልን ይሥጣቸው ወደ እውነተኛ መንገደ ይምራቸው ከላያቸው እሩኩሥ መንፈሥ ይምታላቸው አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አቡነ መርቆርያሥ ሥለ አቡነ ዘረአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ ደናግል ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጳጳሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ቅዱሣን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
2ኛ ቆሮ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ዳሩ ግን የእስራኤል ልጆች ስለዚያ ስለ ተሻረው ስለ ፊቱ ክብር የሙሴን ፊት ትኩር ብለው መመልከት እስኪሳናቸው ድረስ፥ ያ በፊደላት በድንጋዮች ላይ የተቀረጸ የሞት አገልግሎት በክብር ከሆነ፥
⁸ የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ይልቅ በክብር አይሆንም?
⁹ የኵነኔ አገልግሎት ክብር ከሆነ፥ ይልቅ የጽድቅ አገልግሎት በክብር አብዝቶ ይበልጣልና።
¹⁰ ያ የከበረ እንኳ እጅግ በሚበልጠው ክብር ምክንያት በዚህ ነገር ክብሩን አጥቶአልና።
¹¹ ያ ይሻር የነበረው በክብር ከሆነ፥ ጸንቶ የሚኖረውማ እጅግ ይልቅ በክብር ሆኖአልና።
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ለእኛም ጽናቱን ማስተዋሉን ያድለን
በእውነት ቃለ ህይውትን ቃለ በርከትን ያሰማልን ጁሩ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ያድርግ አምላኬ ሆይ ልቡና ስጠን
ድንቅ ትምህርት! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
መምህራችን እግዚአብሔር እድማንና ጤውን ያድልልን ቃለህይውት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ እምነት ኦርቶዶክስ ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን፡፡!!
መምህርዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጦት
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏💚💒💚እግዚአብሔር ስራዉ ግሩምና ድንቅ ነው🙏🙏🙏💚💒💚
kale yiwet yasemalin. ye negewun eskesma guwaguw.
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የሰማንውን በልባችን ያሳድርልን አባታችን የእርስዎን ትምህርት ስሰማ የተጨነቀች ነፍሴ ትርጋጋልች ሺህ አምት ኑሩልን የኛ አለኝታ ውድ አባታችን❤🙏
Memher
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በምን ቃል ልግለፀው በእውነት ዛሬ አንጀቴን ነው ያራሱኝ
አይ መምህራችን እጅግ ግሩም ነው አይ ኦርቶዶክስ መሆን ሁሉ ምስጢር ነው:: እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ::
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእኛ ቀንሶ እድሜ ይጨምርሎት በጣም እ ወዶታለን። ይገርማል መንፈስቅዱስ እንዲህ ትንቢት ያናግራል😍😍😍 #ታቦት መክተፍያ ነው። አው አጋንንትን ይከትፋል ቃል ህይወትን ያሰማልን ።
ሮሜ 8፥34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna amen and music for the
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! አወን ልክልካቸውን ይንገሩልን ልቦናም ይስጣቸው
እድሜ ከጤና ከጤና ጋር ይስጥልኝ መምህር ዘበነ። መልስህ አንጀት አርስ።
እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልባና ይስጣቸው መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን።
እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
እንቁ መምህራችን ይፍቱኝ
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን።
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛለውት
ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዉት
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጥናውን ያድልልን ሰሞኑን ትምህርታቸውን በደንብ እየተከታተልኩ ነው ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏
መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ብሮ
@@medu5721 መጻሐፍን ከማንበብ በመጄመሪያ መመህራንን ማዳመጥ መልካም ነው
@@addisualemnehworku2542 ለምን?
የ እኛ ውድ መምህራችን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን።
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃሎት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen
ቤት እርጋት አቤት ቅኔ አቤት ትህትና የኛ ሙሁር አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
Ameeen enekwen baselam maxulen mamaher yefetun yebarekelin ✝️
ምርጥ መክተፊያ ነው ።
አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
“እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።”
- ማቴዎስ 5:17
The thing everything in the Old Testament were a shadow of Christ to come now Jesus has come ,we should turn our attention to him not objects or the so called saints!!!
@@fbm9001 *Fb ይሄንን የጻፍከው ምንም ከመጽሐፍ ቅዱስ መውጣታችሁን ያመለክታል እንዴት ነው 👉በብሉይ ኪዳን ያለው ሁሉ ሊመጣ ያለው የክርስቶስ ጥላ ሆኖአል አሁን ኢየሱስ መጥቶአል እኛ ትኩረታችንን ወደ እርሱ አዙር ግዑዛን ወይም ቅዱሳን ወደ ተባሉት ሳይሆን 👈 የጻፍከው የምወድህ ወዳጀ አሁን የአልገባችሁ ነገር ከአለ መጠየቅ ይሻላል እራሱ ክርስቶስ የተናገረውን እንዴት ትክዳላችሁ እሽ ቅዱሳንን ክዳችኋል የእግዚአብሔርን ባለሟል የክርስቶስን መስካሪ ካዳችሁ እሱንም ለራሱ እኮ አላመናችሁትም ለምሳሌ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ሲላችሁ አይደለህም አላችሁት እኮ ፈራጁ ዳኛው ንጉስ እኔ ነኝ ሲል እናንተ እኮ አይደለህም አማላጅ ነህ ከአብ ዘንድ ሁሌ እየሰገድህ የምታማልደን ነህ አላችሁት ታዲያ ይሄ ነውየ እናንተ ክርስቶስ ??? የእኛ ክርስቶስ ይሄ አይደለም የእኛ ክርሰቶስ ፈጣሪና አምላክ ፈራጅ ዳኛ ንጉስ የጻድቃንን ጠባቂ በጻድቃን አድሮ የሚምር እነሱን ተከተሉ እንዳለን እኛም እንከተላለን ስለዚህ የእናንተን ሀሰተኛ ክርስቶስ ፍጡር መሆኑን ያስረዳል የእናንተ አስተምህሮ በመጽሐፍ ቅዱስ ሲመዘን ቴቄል ነው*
@@fbm9001 “የስርየት መክደኛውንም በታቦቱ ላይ ታደርገዋለህ፤ እኔም የምሰጥህን ምስክር በታቦቱ ውስጥ ታኖረዋለህ።”
- ዘጸአት 25:21
“ሙሴም ወደ መገናኛው ድንኳን እርሱን ለመነጋገር በገባ ጊዜ በምስክሩ ታቦት ላይ ካለው ከስርየት መክደኛ በላይ ከኪሩቤልም መካከል ድምፁ ሲናገረው ይሰማ ነበር፤ እርሱም ይናገረው ነበር።”
- ዘኍልቁ 7:89
“አቤቱ፥ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፥ አንተና የመቅደስህ ታቦት።”
- መዝሙር 131/2:8
ጥቅሱን ስለዘረዘርሁት አንተ ይገባሀል ማለት አይደለም በሀዲስ ኪዳን ኪዳሞ ይሄንን ምን ልትለው ነው ወንድሜ 👇👇👇👇👇
“በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ፥ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ፥ መብረቅና ድምፅም ነጐድጓድም የምድርም መናወጥ ታላቅም በረዶ ሆነ።”
- ራእይ 11:19
እባክህ እኔን ለማስረዳት ብለህ መጽሐፍ ቅዱስ እንዳታጣምም ከክርስቶስ መምጣት ጋር ህግ መሻር አይገናኝም እርሱ እራሱ እኔ ህግን ለመሻር አልመጣሁም አለ ከላይ እንዳየኸው
@@fbm9001 ሐዋርያት 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሳውል ግን የጌታን ደቀ መዛሙርት እንዲገድላቸው ገና እየዛተ ወደ ሊቀ ካህናት ሄደ፥
² በዚህ መንገድ ያሉትንም ሰዎች ወንዶችንም ሴቶችንም ቢያገኝ፥ እያሰረ ወደ ኢየሩሳሌም ያመጣቸው ዘንድ በደማስቆ ላሉት ምኵራቦች ደብዳቤ ከእርሱ ለመነ።
³ ሲሄድም ወደ ደማስቆ በቀረበ ጊዜ ድንገት በእርሱ ዙሪያ ከሰማይ ብርሃን አንጸባረቀ፤
⁴ በምድርም ላይ ወድቆ ሳለ፦ ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለውን ድምፅ ሰማ።
⁵ ጌታ ሆይ፥ ማን ነህ? አለው። እርሱም፦ አንተ የምታሳድደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ፤ የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብሃል አለው።
⁶ እየተንቀጠቀጠና እየተደነቀ፦ ጌታ ሆይ፥ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ? አለው። ጌታም፦ ተነሥተህ ወደ ከተማ ግባና ታደርገው ዘንድ የሚያስፈልግህን ይነግሩሃል አለው።
የእኔ ወንድም ይሄ ከገባህ ትክክለኛ ሰው ነህ ይሄ ጥቅስ እየተናገረ የአለ ቅዱሳንን የሚያሳድድ /የሚዘልፍ እግዚአብሔርን ክርስቶስን እንዳሳደደ ነው ቅዱሳንን የሚያከብር እግዚአብሔርን ክርስቶስን ያከብራል መቸም ይሄን ትረዳኛለህ ብዬ አስባለሁ አሁን ስለ ታቦቶና ስለ ቅዱሳን በትንሹም ቢሆን ትረዳኛለህ 🤗🤗😊🤗😊በርታልኝ ወዳጀ ግን 66 መጽሐፍ ቢሆንም እሱንም አላነበባችሁትም የእኔም 66ቱ መጽሐፍ አለኝ እሱን ለራሱ አለመቀበላችሁ አሳዝኖኛል 🤗😊ግን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ 🤗😊
@@fbm9001 “በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ።”
- መዝሙር 31:18
ይሄንን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አይተህ መቸም በጻድቃን ላይ የሽንገላ ቃል እንደማትናገር ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ 🤗😊
“ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን? በዓለምስ ላይ ብትፈርዱ ከሁሉ ይልቅ ትንሽ ስለሚሆን ነገር ልትፈርዱ አትበቁምን?”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 6:2
ይሄ ሁሉ ከ 66 መጽሐፍ ክፍል አለ በርታልኝ ደስ የሚል ውይይት በርታ