መሀመድ አወል እና የሪታጅ ያሲን ሰርግ ባጃጅ ተቀወጠ 🇪🇹🇪🇹የሚገርም ሰርግ ይለያል የሁለት ሰርገኛ አብረው ጨፈሩት ገደባ ፋጦዎች ጭፈራ ይችላሉ 🇪🇹🇪🇹👍👍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 99

  • @erabiaalebachewe9632
    @erabiaalebachewe9632 9 місяців тому +3

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ የእህቴን ልጅ ሰርግ ላሳየህኝ ❤❤❤❤

  • @HdgChv
    @HdgChv 7 місяців тому +1

    ማሻአለህ የኔ ውድህት ለዚህ ደርሳ የምወደውን ወድሜን ስላገባች ደስብሎኛል የሴቶቹም ጭፈራ ካለህ በአላህ ልቀቅልኝ❤❤❤❤😘😘😘😘ያማረ ያርገላችሁ በተረፈ

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 9 місяців тому +1

    ወይኔ መንገዱ 😢😢 አሏህ ይጠብቃችህ አባቴ በነጋ ሲመላለስ😢

  • @JgsSgjo
    @JgsSgjo 9 місяців тому +1

    የበራሃው ሠንደል እኳን ደስ አለህ ማሜዋ መብሩክ የኔ ጥቁር አዝሙድ😍😍

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 6 днів тому

    እደኔ ሰርግ ሲያይ ማግባት የሚያምርው ማነው❤😂😂

  • @ዘይነብየመርሳዋ
    @ዘይነብየመርሳዋ 9 місяців тому +1

    🎉ማሻ አላህ የኔ ልዩ ወድም መብሩክ ማሜ ሸጋ 🎉🎉🎉🎉

  • @Toybaseid-t1y
    @Toybaseid-t1y 9 місяців тому +1

    ሙራድ እየ የኔ ውድ ወድም እናመሰግናለን አገራችንን ስለምታሳየን ውደ❤🎉

  • @طيبه-س8و
    @طيبه-س8و 9 місяців тому +3

    መሀመድ ሁለተኛም በድግስ አገባ መሻአላ

  • @Susu6655eu9wx
    @Susu6655eu9wx 4 місяці тому

    ማሻአሏህ መብሩክ በጣምደስይላል ወላ❤❤❤❤ የትሀገርነው

  • @saadasaada3992
    @saadasaada3992 9 місяців тому +6

    እኔስ ባገሬ ማግባት አማረኝ😢 የስደት ኑሮ እደኔ የመረራችሁ ብቻ ☝️

  • @avbbhw
    @avbbhw 9 місяців тому +2

    የባጃጁን ጥቅሥ እያነበባችሁ ወገን ቅር ካለሽ ቅሪ😂😂😂😂

    • @ssxx48
      @ssxx48 9 місяців тому

      ክክክክ አጀብ ተበላሽቸው የለ ሴቱም የባጃጅ ድምጥ ሲሰሙ ይሰክራሉ

    • @حسنمحمد-د8ر
      @حسنمحمد-د8ر 6 місяців тому

      አይወላ

  • @rddrd6550
    @rddrd6550 9 місяців тому +2

    አይይይይይይትዝታየ😢😢😢😢😢😢😢😢አገርናፍቅኝ አሁንስ

  • @samerah5514
    @samerah5514 9 місяців тому +1

    መሸአላ መሀመድ አውል ሰዱላውንሁላጨረሰክው

  • @JemilYousef
    @JemilYousef 9 місяців тому

    ሙራድ ሽኩረን አገራችንንን አሳየህን መሽአላ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢተቂላህልቤ-ፐ7የ
    @ኢተቂላህልቤ-ፐ7የ 9 місяців тому +1

    ማሜላየ እኳንዴሥአለህ የኛልኡል 😢😢😢😢😢

  • @عايشةجديد-د8ح
    @عايشةجديد-د8ح 9 місяців тому +1

    መሻአሏህብያለሁውዶቸ❤🌷🌷🌷

  • @avbbhw
    @avbbhw 9 місяців тому +1

    የኔ ወድም መብሩክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @JgsSgjo
    @JgsSgjo 9 місяців тому +2

    ሙሬዬ በርታ ወድሜ

  • @ኡሙፋኢዛ-ፐ5ጘ
    @ኡሙፋኢዛ-ፐ5ጘ 9 місяців тому +1

    የኔ ስስት ወድም አላህ መልካም ትዳር ያድርግልህ❤

  • @seidmarye-cw2gp
    @seidmarye-cw2gp 5 місяців тому

    ማሻ አሏህ 👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @zd8671
    @zd8671 9 місяців тому +1

    ማሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሙራድ ለምን የያሢን አብዱን ይርባ ሠርግ አልጫከውም በዛውም እናየው ነበረ

  • @ZahraHusin-pj9ec
    @ZahraHusin-pj9ec 9 місяців тому +1

    አይ አገራችን በባህላችን ደስ ይል ነበር አልሀምዱሊላህ በስ

  • @عايشةجديد-د8ح
    @عايشةجديد-د8ح 9 місяців тому +1

    መሩክማሐመድሽጋው💋💋💋🌷

  • @Tamri-o8n
    @Tamri-o8n 5 місяців тому

    የኔምግዜእደዝህእዳታቀልጡትአደራብያለሁ

  • @ShshshHdhddh
    @ShshshHdhddh 9 місяців тому +1

    ማሻአላየኔልዩወድምአልፋአልፋመብሩክሀቢቢ

  • @محمدمحمد-ب5س9ت
    @محمدمحمد-ب5س9ت 3 місяці тому

    ማሻአላ የኔዉዶች❤❤❤❤❤

  • @Aszx-jr6lq
    @Aszx-jr6lq 9 місяців тому

    መሽአላ ብያለሁ ሜሜዋ የኔወድም

  • @LpapiHbes
    @LpapiHbes 7 місяців тому

    መሻአላ❤❤

  • @zd8671
    @zd8671 9 місяців тому +1

    ማሸአላህ አገራችን ሢያምር

  • @OmuMrad245
    @OmuMrad245 9 місяців тому +1

    ወይኔ የልጀን ስም አይቸ ነው የገባሁት 😢

  • @ASd-bc3bo
    @ASd-bc3bo 9 місяців тому +1

    ማሜላየ ወድምነት መልካምትዳር

  • @rddrd6550
    @rddrd6550 9 місяців тому +1

    እር ወገኔ የባጁጁን ስም አበቦልኝማ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @muradbelay7368
      @muradbelay7368  9 місяців тому

      ህህህህ። ባጃጆች አይቻሉም

  • @Toybaseid-t1y
    @Toybaseid-t1y 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ🎉

  • @Pnice-tb9rp
    @Pnice-tb9rp 9 місяців тому +1

    መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JemilYousef
    @JemilYousef 9 місяців тому +1

    መሽአላ ገደ ሲምር

    • @JemilYousef
      @JemilYousef 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameyoutube5369
    @mameyoutube5369 9 місяців тому +1

    አወል መብሩክ

  • @ዜድእሙሂክማ-ቸ3ፐ
    @ዜድእሙሂክማ-ቸ3ፐ 9 місяців тому +1

    ሁለተኛ።እደትነው።ነገሩ።

  • @ዜድእሙሂክማ-ቸ3ፐ
    @ዜድእሙሂክማ-ቸ3ፐ 9 місяців тому +1

    መብሩክ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 9 місяців тому

    መገን አገራችን ከሰወቹ ባጃጁ በለጠ እኮ

  • @nadiyanadiya1604
    @nadiyanadiya1604 9 місяців тому +1

    ኢሻአላ ከስደት መልስ😢😢

  • @Pnice-tb9rp
    @Pnice-tb9rp 9 місяців тому +1

    በጦም ያምራል❤❤

  • @LovelyCoffeePot-mr2ub
    @LovelyCoffeePot-mr2ub 9 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @hulumenegrlbegonew3814
    @hulumenegrlbegonew3814 9 місяців тому +1

    ሙሬ እደግልን በል ሠብሥክሪብ እናደርገሀለን

    • @muradbelay7368
      @muradbelay7368  9 місяців тому

      እሱን እማ እንዳትረሱ ❤❤❤❤

  • @samerah5514
    @samerah5514 9 місяців тому +1

    ጉድ ይህ ሁሎበጅጀ 😂😂😂😂 ይገረማል😜😜

  • @samerah5514
    @samerah5514 9 місяців тому +1

    ሰማ ሙራድ ድሪሞን አሰየኝ በትነሹ ቢህነም

  • @ጀሚላኑርዬYouTube
    @ጀሚላኑርዬYouTube 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ❤

  • @ፋጡማቢንትይማም
    @ፋጡማቢንትይማም 9 місяців тому +1

    አይልጅነት ክክክክሥንወርድ እደዝህማረግነውክክክክ

  • @YkhHjfg
    @YkhHjfg 9 місяців тому +1

    መብሩክያገሬልጅ

  • @ዜድእሙሂክማ-ቸ3ፐ
    @ዜድእሙሂክማ-ቸ3ፐ 9 місяців тому +1

    የትነውግን

    • @ayeshaethio
      @ayeshaethio 9 місяців тому +1

      ውላውላይባላልሀገራችን

  • @jxududjxhdjf4679
    @jxududjxhdjf4679 9 місяців тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ የት ነው

    • @ZahraHusin-pj9ec
      @ZahraHusin-pj9ec 9 місяців тому

      ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ውላውላ ነው

    • @muradbelay7368
      @muradbelay7368  9 місяців тому

      ወአለይኩምሰላም ውላውላ

  • @HADRA-ms2fw
    @HADRA-ms2fw 9 місяців тому +1

    እረሙሬ ማሻአላሙሀመድአወል አገባ

    • @muradbelay7368
      @muradbelay7368  9 місяців тому

      ዳርንው

    • @ZahraHusin-pj9ec
      @ZahraHusin-pj9ec 9 місяців тому

      @@muradbelay7368 ሁለተኛ ሳዱላ አገባ መሻአላህ

    • @LijFudi
      @LijFudi 5 місяців тому

      @@HADRA-ms2fw የፍቅር ሰው

  • @ስደተኛዋ-ነ6ጘ
    @ስደተኛዋ-ነ6ጘ 9 місяців тому +1

    አይ ገደ😢😢

  • @عايشةجديد-د8ح
    @عايشةجديد-د8ح 9 місяців тому +1

    ውድድዋሐገሬ

  • @ssxx48
    @ssxx48 9 місяців тому +1

    አይይይይይ ሀገሬ

  • @DdBcx-bb5rd
    @DdBcx-bb5rd 9 місяців тому +1

    ውላውላም በባጃጂ ሆነደ ሠርጉ

  • @jfnddjdb2214
    @jfnddjdb2214 9 місяців тому +1

    😍😍🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍

  • @كفيكن-ب7ع
    @كفيكن-ب7ع 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaBelay-u4i
    @SeadaBelay-u4i 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ssxx48
    @ssxx48 9 місяців тому +3

    በግ ይመስላሉ በጃጆቹ አጀብ

    • @muradbelay7368
      @muradbelay7368  9 місяців тому

      ሀሀሀሀሀ ይሄው በዙልን ደዚህ

    • @ssxx48
      @ssxx48 9 місяців тому

      ግን የውላውላ ብቻ ነው ይህ ሁላ ባጃጅ

    • @كفيكن-ب7ع
      @كفيكن-ب7ع 9 місяців тому

      ክክክክክክያዳዶቹ ሤቶች ባልሥለሆነነው እህ​@@muradbelay7368

    • @كفيكن-ب7ع
      @كفيكن-ب7ع 9 місяців тому

      @@ssxx48 አይመሥለምሌላምአሉ

    • @كفيكن-ب7ع
      @كفيكن-ب7ع 9 місяців тому +1

      @@muradbelay7368 ክክክክ ያዳዶቹሤቶች ባልሥለሆነነው የበዛውባጃጅ

  • @عايشةجديد-د8ح
    @عايشةجديد-د8ح 9 місяців тому +1

    👍👍👍🌷🌷💋💋💋💋

  • @teebathanks4308
    @teebathanks4308 9 місяців тому

    🎉❤

  • @ፋጡማቢንትይማም
    @ፋጡማቢንትይማም 9 місяців тому +1

    አይይይይይይ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 9 місяців тому +1

    ከዳሡ ሳታሳየነ ለምን

  • @JejrJejr-t1d
    @JejrJejr-t1d 2 місяці тому

    መአሁወሡሸጠሩዩሬ

    • @JejrJejr-t1d
      @JejrJejr-t1d 2 місяці тому

      😢😢❤❤😅😅😊😊😊

    • @JejrJejr-t1d
      @JejrJejr-t1d 2 місяці тому

      ዘነ❤❤❤😂😂😂😂

  • @ኡሙጀሚላኢሻአላህ
    @ኡሙጀሚላኢሻአላህ 9 місяців тому +1

    ሙሽራዉ ፈትቶ ነው እደ የመጀመራይቱን ሁለተኝዉ ነው በኢትብ ማግባት ከያዝ ክክክክክ መሻአሏ ሁለተኝ ሳዱል

  • @ስደተኛዋ-ነ6ጘ
    @ስደተኛዋ-ነ6ጘ 9 місяців тому +1

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @LpapiHbes
    @LpapiHbes 7 місяців тому

    ❤❤❤