አረብ አገር የሚኖሩ ሴቶች እና ዴቲንግ Habesha dating in Arab countries

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Sara-f2j9i
    @Sara-f2j9i 25 днів тому +6

    አሪፍ ቶቢክ ነው አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን በጣም የዋህና ጠካሮች ናቸው ለራሳቸው ሳይኖሩ ለሠው የሚኖሩ በጣም ነው ሚያሳዝኑት❤

  • @amanzewdu6677
    @amanzewdu6677 25 днів тому +2

    Welcome Back Miko & Tame❤

  • @michaelbelachew6905
    @michaelbelachew6905 25 днів тому

    Top 1 Podcast...we love you guys

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 25 днів тому +3

    እኔ ያለሁት ሳውዲ አረቢያ ነው ያለውት እኔን የጎዱኝ በቅናት ሴቶቺ ናቸው በወንዶቺ መጭበበር ሞቴን እመርጣሉ ግን የማዳም ቤት ስራ በጣም እንጎዳለን ወንዶቺ ቁንጂናቸው ንፅህናቸው ጠረናቸው እያየን እራሳቺን መጠበቅ እነሱን ማፍቀር እንኳን አይፈቀድልም የአረብ አገር አንዳንድ ሴቶቺ ጀግኖቺ ነን ለቤተሰቦቻቺን ሟቺ ነን ግን የዋህ ደግ ነን እኔ የምሰራበት ቤት ወንዶቺ ሞዴሎቺ ናቸው ቁርጂና 6ፓክ ጠረናቸው ለቤተሰቦቻቸው ለሰራተኞቻቸው ለሴቶቺ ያለቸው ክብር ዲሲሊን ይገርመኛ ግን ቀና ብዬ ማየት ማድነቅ አይፈቀድልኝ እራስን መግዛት ተምሬባቸዋለው

  • @banchabaye5962
    @banchabaye5962 25 днів тому +7

    ችግር የሚያወራ ወንድ በጣም ነው ሚያሰጠላ😂

    • @qalbeqalpodcast
      @qalbeqalpodcast  25 днів тому +1

      Tekekel

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 25 днів тому +1

      Chegaram 😂😂😂😂😂 fuketiyam belo lash malet new

    • @alexsabir1240
      @alexsabir1240 24 дні тому +3

      Chigarm silhonsh newa

    • @myሄለን-መስፍን
      @myሄለን-መስፍን 21 день тому

      @@qalbeqalpodcast👀 ውይ ቆምጬ ነሽ እንዴ 😂 የፊደል አጣጣልሽ የሞጣን ይመስላል።

  • @TheGenzebClub
    @TheGenzebClub 25 днів тому +1

    Qalbeqal the best podcast ever

  • @abiyabiy9795
    @abiyabiy9795 24 дні тому

    big-up tame & mike 🎉

  • @bizuhan
    @bizuhan 21 день тому

    ስወዳችሁ🥰🥰 from Dubai

  • @AshenafiHailemariam-oz8iv
    @AshenafiHailemariam-oz8iv 25 днів тому +1

    Ayachu habesha ምቀኛ ነው..... Ezih podcast facts new eminegerew.....habesha gen subscribe eyarege adelem..... Next eski miko ena tame.... ሀበሻ አና ምቀንኘት emil topic btseruln desylengal🙏🏾...ምቀኝ ነት new endih backwards yaregen!

  • @tigistzeleke8332
    @tigistzeleke8332 22 дні тому

    betamm tekekel nachu thank you!

  • @ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ
    @ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ 25 днів тому +1

    በተለይ የዱባይ ወንድ አሰመሳይ
    ሀበሻ ሁሉም አሰመሳይ ነው 😢😢😢

  • @Feruza-q1g
    @Feruza-q1g 25 днів тому

    የኔም ጥያቄ ነበር ስለ አረብ አገር ሴቶች ስላወራቹበት ደስ ብሎኛል ምችት ይበላቹ🥰🥰🥰

  • @gelilanegn8563
    @gelilanegn8563 24 дні тому

    Ene gin wondchen lemamen betam kebedognal min enda mishlgne alwkem betley ye rekat fikre minm almnebtem 😔😔😔😔

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 25 днів тому +1

    እውነት ነው ልጣር ነው እሱን😂 እንኮን ገዘብ ልጠይቀኝ እራሱ እሚሰራውን በጣም ያጠፋል ሁሌ እነግረዋልሁ እንዴት አርጌ ላስተካክለው ምከሩኝ ለኔም ለሱም ቤተሰብ በልክ ችግር የለብኝም ልክ የለውም እኔ ዶራሌን ቁጭ ለማንም አልሰጥ ሺት ቤት አጥቤ ደፋር ለቤተሰቤ አረግ ነበር እሱን ካገኝሁ ሄወቴ አልኩ ምከሩኝ ወንድሞቸ ❤

  • @edenyemane3753
    @edenyemane3753 25 днів тому

    ታሜ❤ሚኮ ሲጀመር እዛ እየኖሩ ምንም አይነት ግንኙነት አያስፈልግም ምክንያቱም 95% የሚጎድበት ስለሆነ!!!

  • @hilina3541
    @hilina3541 25 днів тому +2

    First to comment and like 😊😊😊

  • @Aberit
    @Aberit 25 днів тому

    ስወዳችሁ❤from Seattle

  • @Rahelbegashaw-kx3mz
    @Rahelbegashaw-kx3mz 25 днів тому +1

    አንድ topic ልንገራችሁ የሰሞኑ telegram እሙሙ እንዴት አያችሁት
    bayzeway tmechugnalachhu ❤

  • @Mesret-c1k
    @Mesret-c1k 25 днів тому

    ❤❤❤በጣም ነዉ እምወዳችሁ❤❤❤😊😊

  • @alemgetachew6620
    @alemgetachew6620 25 днів тому

    Hasbachu arf nw andegnaw gn sitawera to much like like like like tilalek

  • @Bezawitna
    @Bezawitna 25 днів тому +3

    Owww ይመቻችሁ mrtye mlash ሠታችሁኛል habibi shukren ❤

  • @abemelekbehailu7503
    @abemelekbehailu7503 25 днів тому

    Welcome back

  • @rahimabeautiful7566
    @rahimabeautiful7566 25 днів тому

    ወድሜ ማንን እንመን የኔ አሁን አደየ ስቆ ያወራኛል አደየ እቀየርብኛል እኔ የሱባህሪ ሊጋባብኝመሰል አደየ እስቃለሁ አደየ ደሞ ልክ እደሱ ዝግት ያረገኛል።እደጨዉ አምሳቸዉ ባህሪቸዉን

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 25 днів тому

    እዚቤት ሰዉ ካልተማረ የትም ቦታ አይማርም።👩🏽‍🎓እያዝናኑ ትምርት :ንገሱልኝ :ታሜና ,ሚኪ:ዉድድ💪💪🩷🩷

  • @Alazar965
    @Alazar965 25 днів тому

    Welcome tame and mike as always keep it up abo i truly supports u guys as a duty like it's amazing to find you two guys from this fucked up generation at all thanks to God for real

  • @Feruza-q1g
    @Feruza-q1g 25 днів тому

    ለቦርኮም አትላኩ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 25 днів тому +1

    ስለ እሙሙ አዉሩበት። ግራ ተጋባን። ለምን እንደ እጅ። እግር አይን አናየዉም?

  • @BirtukanChane-jv1fo
    @BirtukanChane-jv1fo 25 днів тому

    Meki Tamye❤

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 11 днів тому

    😂😂😂

  • @saragold880
    @saragold880 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RedietMengistuMengistu
    @RedietMengistuMengistu 25 днів тому

    wow በጣም እንወድአችዋለን ከምር

  • @Kidusyoseph-m5f
    @Kidusyoseph-m5f 25 днів тому

    ALGORITHMUN YRDAWAL 😂😂😂😂✌🏽

  • @ሙናሲሆን
    @ሙናሲሆን 23 дні тому

    ለምንድነው የሀበሻ ብሮድካስት ዝምብሎ ነገር የሚሆነው ።ሌላው አለም ያሉ ለሚያቀረቡት ጥናት አድርገውበት እውቀት ነክ የሆኑ ዝግጅቱ እስከሚቀረበው የተጠና ነው እኛ ጋ ስመጣ ማይክ ስላገኙ ብቻ መዘብዘብ ከአረቦች የምቀናባቸው ብሮድካስት ሁሉገብ ናቸው እውቀት ትንሽ ኮሜዲ ግንዛቤ ።አረብ አገር ያሉ ሴቶች ጅል ሆነው አይደለም እምነት በሰው ላይ ስላላቸው ነው ። ሁሉ የሚያውቀው ፀሀይ የሞቀው ነው ። ደሞ አማርኛ ተጠቀሙ ከሀበሻ ጋር ከሆነ ወሬው

  • @asegedechnegssh4209
    @asegedechnegssh4209 25 днів тому

    weant nawe

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 24 дні тому

    Haha party culture in Lebanon ende afer nw gn setu 400 wendu 4 imagine hahaha ensum demo same level yemibalu hulu adelum like inferior than girls

  • @Abrilala
    @Abrilala 25 днів тому

    pls like b4 u wach ok family..sup tame and miku