Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
“ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን፦ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና አለው።” - ሐዋርያት 18፥9-10❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነብይ ጆይ ኤሔ ቃል እየበላህ ቀጥል❤❤❤❤እወዳሃለው
“እነሆ ደግፌ የያዝሁት ባሪያዬ፤ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ምርጤ፤ በእርሱ ላይ መንፈሴን አድርጌአለሁ፥ እርሱም ለአሕዛብ ፍርድን ያወጣል።” - ኢሳይያስ 42፥1❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነብይ ጆይ ውርደትህን የምጠባበቁ ክብርህን ያያሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless prophet joy and his ministry!
amen..amen
❤❤❤❤
🔥🔥🔥🔥
መዝሙር 91¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።¹⁵ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።¹⁶ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይሁንልህ ውድ ሐያል የእግዚአብሔር ሰው ዘሜንህ ዘለዓለም ይባርክ❤❤❤❤❤❤
ሮሜ 8¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³¹ እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?³² ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነብይ ጆይ ጌና ትሰፋሌህ❤❤❤❤❤❤
የታለ እሳቱ 🔥🔥
Kkkkk
ማቴዎስ 5¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹¹ ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ።¹² ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና። … ¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተም ያው ነህ ሀሰተኛ ....የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ያሰነቀፍክ, ኢ-መጸሐፍ ቅዱሳዊ ልምምዶችን የምታደረግ የእዚህ ዓለም ገዢ ፈረስ የሆንክ ነህ። አባቶች በመከራ እና በብዙ መሰዋእትነት ያደረሱልንን ወንጌል አሰደባችውት አስነቀፋችውት። በቶሎ ንሰሃ ግባ, በአንተ ምክንያት ለሚፈጠፉት ነፍሳት በልዑል እግዚአብሔር ፊት ተጠያቂ ነህ💔💔
ያዕቆብ 5¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁶ ጻድቁን ኰንናችሁታል ገድላችሁትማል፤ እናንተን አይቃወምም። … ⁹ ወንድሞች ሆይ፥ እንዳይፈረድባችሁ እርስ በርሳችሁ አታጉረምርሙ፤ እነሆ፥ ፈራጅ በደጅ ፊት ቆሞአል።😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮አንቴ ቆይ ማነህ????? ቶሎ ተመለስ አለዝያ ዋዋዋዋዋዋአአአአአ!!!!!!!!!!
“ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥15😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮ኤሃውውውው ውሴሴሴድ😂😂😂😂
ማቴዎስ 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹-² እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።³ በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?⁴ ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።⁵ አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮ኤሃውውውውው ውሴሴሴሴሴድ ብትመለስህ ይሻላሃል እሽሽሽሽሽሽሽ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
“እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።” - ማቴዎስ 5፥22😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኤሃውውውው ውሴድድድድድድ 😂😂😮ተመለስ እንብ ካልክ እንደነዚህ አትቀጥልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ናሆም 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯² እግዚአብሔር ቀናተኛና ተበቃይ አምላክ ነው፤ እግዚአብሔር ተበቃይና መዓትን የተሞላ ነው፤ እግዚአብሔር ተቃዋሚዎቹን ይበቀላል፥ ለጠላቶቹም ቍጣውን ይጠብቃል።³ እግዚአብሔር ትዕግሥተኛ፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ በደለኛውንም፦ ንጹሕ ነህ አይልም፤ እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው።
ኢሳይያስ 41¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁸ ባሪያዬ እስራኤል፥ የመረጥሁህ ያዕቆብ፥ የወዳጄ የአብርሃም ዘር ሆይ፥⁹ አንተ ከምድር ዳርቻ የያዝሁህ ከማዕዘንዋም የጠራሁህና፦ አንተ ባሪያዬ ነህ፥ መርጬሃለሁ አልጥልህም ያልሁህ ሆይ፥¹⁰ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።¹¹ እነሆ የሚቆጡህ ሁሉ ያፍራሉ፥ ይዋረዱማል፤ የሚከራከሩህም እንዳልነበሩ ይሆናሉ፥ ይጠፉማል።¹² የሚያጣሉህንም ትሻቸዋለህ አታገኛቸውምም፥ የሚዋጉህም እንዳልነበሩና እንደ ምናምን ይሆናሉ።¹³ እኔ አምላክህ እግዚአብሔር፦ አትፍራ፥ እረዳሃለሁ ብዬ ቀኝህን እይዛለሁና።❤❤❤❤❤❤ ነብይ ጆይ ኤሔ ቃል ያኑርህ❤❤❤❤❤❤❤
አብራቹ ያላቹ ሠዋች ተረፋቹ ሣትቃጠሉ!ሀሀሀ
ማቴዎስ 12¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³¹ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።በእግዚአብሔር ላይ እጅ የምያነሱት በትጠነቀቁ ይሻላቿል😮😮😮😮😮😮³² በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም ቢሆን ወይም በሚመጣው አይሰረይለትም።
“ጌታም ሌሊት በራእይ ጳውሎስን፦ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ በዚህ ከተማ ብዙ ሕዝብ አሉኝና አለው።”
- ሐዋርያት 18፥9-10
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነብይ ጆይ ኤሔ ቃል እየበላህ ቀጥል❤❤❤❤
እወዳሃለው
“እነሆ ደግፌ የያዝሁት ባሪያዬ፤ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ምርጤ፤ በእርሱ ላይ መንፈሴን አድርጌአለሁ፥ እርሱም ለአሕዛብ ፍርድን ያወጣል።”
- ኢሳይያስ 42፥1
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነብይ ጆይ ውርደትህን የምጠባበቁ ክብርህን ያያሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless prophet joy and his ministry!
amen..amen
❤❤❤❤
🔥🔥🔥🔥
መዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
¹⁵ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
¹⁶ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሁንልህ ውድ ሐያል የእግዚአብሔር ሰው ዘሜንህ ዘለዓለም ይባርክ❤❤❤❤❤❤
ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³¹ እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?
³² ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?
³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነብይ ጆይ ጌና ትሰፋሌህ❤❤❤❤❤❤
የታለ እሳቱ 🔥🔥
Kkkkk
ማቴዎስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ።
¹² ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።
…
¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተም ያው ነህ ሀሰተኛ ....የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ያሰነቀፍክ, ኢ-መጸሐፍ ቅዱሳዊ ልምምዶችን የምታደረግ የእዚህ ዓለም ገዢ ፈረስ የሆንክ ነህ። አባቶች በመከራ እና በብዙ መሰዋእትነት ያደረሱልንን ወንጌል አሰደባችውት አስነቀፋችውት። በቶሎ ንሰሃ ግባ, በአንተ ምክንያት ለሚፈጠፉት ነፍሳት በልዑል እግዚአብሔር ፊት ተጠያቂ ነህ💔💔
ያዕቆብ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ጻድቁን ኰንናችሁታል ገድላችሁትማል፤ እናንተን አይቃወምም።
…
⁹ ወንድሞች ሆይ፥ እንዳይፈረድባችሁ እርስ በርሳችሁ አታጉረምርሙ፤ እነሆ፥ ፈራጅ በደጅ ፊት ቆሞአል።
😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮
አንቴ ቆይ ማነህ????? ቶሎ ተመለስ አለዝያ ዋዋዋዋዋዋአአአአአ!!!!!!!!!!
“ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።”
- 1ኛ ዮሐንስ 3፥15
😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮
ኤሃውውውው ውሴሴሴድ😂😂😂😂
ማቴዎስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹-² እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
³ በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
⁴ ወይም ወንድምህን፦ ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
⁵ አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮
ኤሃውውውውው ውሴሴሴሴሴድ ብትመለስህ ይሻላሃል እሽሽሽሽሽሽሽ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
“እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።”
- ማቴዎስ 5፥22
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኤሃውውውው ውሴድድድድድድ 😂😂😮
ተመለስ እንብ ካልክ እንደነዚህ አትቀጥልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ናሆም 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² እግዚአብሔር ቀናተኛና ተበቃይ አምላክ ነው፤ እግዚአብሔር ተበቃይና መዓትን የተሞላ ነው፤ እግዚአብሔር ተቃዋሚዎቹን ይበቀላል፥ ለጠላቶቹም ቍጣውን ይጠብቃል።
³ እግዚአብሔር ትዕግሥተኛ፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ በደለኛውንም፦ ንጹሕ ነህ አይልም፤ እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው።
ኢሳይያስ 41
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ባሪያዬ እስራኤል፥ የመረጥሁህ ያዕቆብ፥ የወዳጄ የአብርሃም ዘር ሆይ፥
⁹ አንተ ከምድር ዳርቻ የያዝሁህ ከማዕዘንዋም የጠራሁህና፦ አንተ ባሪያዬ ነህ፥ መርጬሃለሁ አልጥልህም ያልሁህ ሆይ፥
¹⁰ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።
¹¹ እነሆ የሚቆጡህ ሁሉ ያፍራሉ፥ ይዋረዱማል፤ የሚከራከሩህም እንዳልነበሩ ይሆናሉ፥ ይጠፉማል።
¹² የሚያጣሉህንም ትሻቸዋለህ አታገኛቸውምም፥ የሚዋጉህም እንዳልነበሩና እንደ ምናምን ይሆናሉ።
¹³ እኔ አምላክህ እግዚአብሔር፦ አትፍራ፥ እረዳሃለሁ ብዬ ቀኝህን እይዛለሁና።
❤❤❤❤❤❤ ነብይ ጆይ ኤሔ ቃል ያኑርህ❤❤❤❤❤❤❤
አብራቹ ያላቹ ሠዋች ተረፋቹ ሣትቃጠሉ!ሀሀሀ
ማቴዎስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³¹ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።
በእግዚአብሔር ላይ እጅ የምያነሱት በትጠነቀቁ ይሻላቿል😮😮😮😮😮😮
³² በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም ቢሆን ወይም በሚመጣው አይሰረይለትም።