የቀን 6 ሰዓት ስፖርት ዜና … ነሐሴ 07/2016 ዓ.ምEtv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 2 місяці тому +2

    Ethiopia and Ethiopians are great! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 2 місяці тому +5

    አንዱአለም ቡታ ዛሬ እንደወደድኩህ።የጋበዝክልን እንግዳ በጣም ጥሩ ነው።

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 2 місяці тому

    Congratulations to our athletes! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 2 місяці тому +1

    ❤ወገን ፍት ለክብራችን ሌላውን አልጠየቅንም እየተከረትን እንኖራለን ግን አባቶቻችን የሰረከቡን ማራቶን እባካችሁን አትፈጉን ፍትህ ፍትህ ለክብራችን ለሞራላችን ❤

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw 2 місяці тому

    Thank you doctor ashaber gud seran eko

  • @aselefechselassie
    @aselefechselassie 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ደክተር በትክክል ገልፀውታል የስልጣን ጥመኞች ሰልጣኑን አንዴ የዘውታል አትሌቶቹን በማገድ ኢተዮጰያን ለመግደል የተቀጠሩ ናቸው ከአገር ክብር ይልቅ ውርደትን ክብር ያደረጉ ተጠራርገው መወገድ አለባቸው????

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 місяці тому +8

    የኦሮሚያ ፖሊስ ያከበሩንና ያስከበሩንን ስላከበራችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ክብር ለናንተ ይሁን ። ሀይሌ ጀግናችን ክብር ላንተ ይሁንልን ።ኦሎምፒክ ኮሚቴው በሚገባ ይፈተሽልንና ውጤቱ ለህዝብ ይገለጽ ።

  • @lemmagonfa7356
    @lemmagonfa7356 2 місяці тому +1

    Thank you all!!

  • @Bininaldoatunited
    @Bininaldoatunited 2 місяці тому +1

    አንተ ደነዝ ሀይሌ ገ/ ስሌሴ ጠፉብህ! ገብረሥላሴ ምትለዉ!

  • @wudethiopiawy9027
    @wudethiopiawy9027 2 місяці тому +1

    ይገባችኋል ምርጦች።

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 2 місяці тому

    አልገባኝም?ይቻላል?

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 місяці тому +2

    ሽብርተኛው አሸባረና ደራርቱ የ ኦሎምፒኮ ኮሚቴው ለፍርድ ይቅረቡ ከሰልጣናቸው ይባሩ❤ 🍀💛❤💚💚💛💛❤❤

  • @ሂልሜናት
    @ሂልሜናት 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤መሸአለ

  • @addisalemdiriba2880
    @addisalemdiriba2880 2 місяці тому

    ከዚህ በኋላ በሳይንሳዊ መልኩ መመራት አለበት አመራሩ ደግሞ በደንብ እንዲተቹ እውቀት ባላቸው እንዲመራ መደረግ አለበት

  • @SaraDsallh-fv7vc
    @SaraDsallh-fv7vc 2 місяці тому

    ETH💚💛❤️☑️

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 2 місяці тому

    Jegnoch ❤❤🎉🎉

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 місяці тому

    I really like what this doctor said he is right on the money I agree with him 100% I need to be change from a top to the coaches everywhere else because for us Ethiopians this was an acceptable what happened in Paris and totally embarrassment for our country

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw 2 місяці тому +1

    Hagerulay heg ale ashaber be sheber mekeses alebet hager awaraj nw

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 2 місяці тому

    ሁሌድል የለም ባይሆን ለሚቀጥለው በደንብ መዘጋጀት እርስበእርስ መገፋፋትን ትቶ ኢትዬጵያን ከፍማረግ አለባቸው በመጣውድል እናመሰግናለን ቢከፋንም ምንምማረግ አይቻልም።

  • @AmruNegashe
    @AmruNegashe 2 місяці тому +1

    አሸብር ለህግ ይቅረብልን

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 2 місяці тому

    ሙሰነ ነ ሌብነት በሃልነ ኖርማል እያሆ በለበት ሀገር ምንም ያሚገኝ ክብረነ ልእልነ አይኖርም። ቢኞርም ያሳፈራል።

  • @antenhmokenen5953
    @antenhmokenen5953 2 місяці тому

    ሽልማቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለሀገር ከሮጡ እንደሀገር አይሰጥም ኦሮምያ ምን አገባው እና ነው ማእረግ የሚሰጠው። እባካቹ ሀገር እንፈልጋለን እኛም ለደቡብ ብቻ ለይተን ማእረግ እንስጥ ትግራይም እንደዛ አማራውም እንደዛ እረ ተዉ እባካችሁ

    • @birhanemengistu
      @birhanemengistu 2 місяці тому +1

      Lijochu ye oromia polis nachew jorosh chigir alebet meselegn majnun😢😢😢

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 2 місяці тому

    Ethiopiyanoch athileticsun kahagar lu'alawinat gar yeminayaw.

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 місяці тому

    Dr Ashibiri said, * the most important thing is participations in the Olympics game. * This is very Dead idea and just a joking at this biggest and famous Ethiopian Athletic sports. This is the main points why our Ethiopian Athletics got poorest results when we compared with another successful for many years. Basically, He is a Dentist Doctor and should not supposed to manage this federation. This sports federation must managed by very very professional in sports, someone have excellent experience, education and knowledge. This is very important for Qualifications to be successful Ethiopian Athletics sports. Also there is fighting each other's in this federation as many people explained. So from the beginning Our Ethiopian Athletics like Gudafi Tsagayye and others were in bad emotional and angry because of arguing just from the beginning before they arrived in Paris for competition. So how they can be successful!?? As Consequences, they couldn't not do successfully their competitions. Only two two Athletics got very good results.

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv 2 місяці тому

    Dr Ashber Is Nothing Do bad Things Leave Him he do His jobs ,he can not run

    • @mvab3252
      @mvab3252 2 місяці тому

      በለው እንግሊዘኛውን አፈር ከድሜ ነው ያስጋጥከው 🤦🏽‍♂️😂 ምነው ቢቀርብህስ ባትኮምት 🤦🏽‍♂️አሽብር ስለ ስፖርት ምንም ክሉ የሌለው አጅዛ ነው :: አንተ ግን አዝለከው መዞር ት መብትህ ነው እንግሊዘኛዋን ግን ተዋት ዳዴ ነው ያስኬድካት አባቴ 😂

  • @btbt4487
    @btbt4487 2 місяці тому

    🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑