በተመጣጣኝ ክፍያ የቀድሞ ፍቅረኛዎን ሠርግ እናበላሻለን! || Episode 14

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @hayat905m
    @hayat905m 2 місяці тому

    ቤንጃ አሪፍ አሪፍ ታሪኮች ናቸው 😂 ስለ ሰርጀሪ ትንሽ ልበል ያው እኛ ፕላስቲክ ሰርጀሪ አልነው እንጂ አሁን ላይ አብዛኛው ኮስሞቲክስ ሰርጀሪ ተጠቃሚ ሆናል አላም ግን በአደጋ በተለያዩ አጋጣሚዮች ከባድ ችግር እና የስነ ልቦና ችግር ያለባቸውን ለማስካከል ነበር። በስነልቦና መጎዳት ከዱላ በላይ ህመም አለው ።
    በተፈጥሮ አንዱ እግራቸው በጣም ረጅም አንዱ ደሞ አጭር ሆኖ የሚወለዱ አሉ ጫማ ለመግዛት እንኳን አንድ አይነት ቁጥር አይበቃቸውም ። እዴት ማህበረሰቡ እደሚያሸማቅቃቸው አስቡ። ከንፈራቸው ተሰንጥቆም የሚወለዱ አሉ። ይሄ በሰርጀሪ መስተካከል ይችላል። ጥበብን ለጥበበኛ ሰቷል ፈጣሪ ጥበበኞች የቃየል ልጆች ናቸው ካላልንን በስተቀር። ቅንጦትን በተመለከተ አፍጫ አካባቢ ትንሽ ቆረድ ያለው ሁሉ ለውበት ሰርጀሪ ያምረዋል አፍንጫን ለመስራት ከራስ ቅላቸው አጥንት መሳይ ነገር ተወስዳ ነው የሚሰራው ይሄ ለኔ ቅንጦት ነው።
    መተጨማሪ በአለም ያሉ ከባባድ ወንጀሎኞች እራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማስመለጥ ሰርጀሪ ይሰራሉ ጾታ እስከመቀየር ድረስ😭 ነገር ግን ፊዚካል መከየር ብንችል ከሂሊና ወቀሳ ከሰሳ አናመልጥም። ከወንጀል ለማምለጥ ተብሎ በተጀመረው ነገር አሁን ጸያፍ ነገር ላይ ደርሰናል ።ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @azebnegash1827
    @azebnegash1827 2 місяці тому +15

    ቻፕ ስቶሪ ግን የምታቀርባቸው ታሪኮች በጣም አዝናኝ እና አስተማሪዎች ናቸው። አያልቅብህ ብየሀለሁ።

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 2 місяці тому +2

    ለጠቢባን ጥበብን የሰጠ እግዚአብሔር እራሱ ነው ።እርግጥ ነው ለቅብጠት ሰርጀሪ መደረጉ ባይመከርም በጣም መልካም አድርጋለች።ለዘለዓለም ኮንፊደንስ አሳጥቷት የምትኖረውን ነገር መሰራቷ መጥፎነቱ አይታየኝም ።በአግባቡ ሁሉንም መጠቀም አይከፋም ።በተረፈ ቻፒስቶሪ አቀራረብ 👌ሁለታችሁም እርጋታችሁ ደስ ይላል ።

  • @SammySergio_24
    @SammySergio_24 2 місяці тому +2

    የ ሁሉም በለ ታሪኮች Photo ብታረግላቸው ባይ ነኝ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 2 місяці тому +3

    ቻፐ አለን እግዚአብሔር ይመስገን የምትለውን ለመስማት እንዴት እንደምጠብቅ ብታይ ዛሬ ደሞ በገራሚ ታሪክ ጀመርክ 😂😂😂

  • @Wassie12
    @Wassie12 2 місяці тому +2

    የሰርግ አበላሹ ግን ነፍሱ አይማርም 😀 interesting but funny! Thanks guys የሚገርም ዝግጅት ነው

  • @AbebechEthio
    @AbebechEthio 2 місяці тому +1

    አርቴፍሻሎችን አልደግፍም በ ሀይማኖታችንም አይፈቀድም ሲጄሜር ፈጣሪ ሲፈጥረን አጣሞን አበላሽቶን አይፈጥረንም በ እናቶች እርጉዝ በሆኑበት ጊዜ. ምንፈስ ኖሮባቸው ወይም ባእድ እምልኮ ካለባቸው ትዛዙን ካልፈፀሙ ዎይም ያጨናግፋል ዎይም አካል ግዳተኛ አድርጎ ወይም መልካቸውን አስቀያሚ አድርጎ ያስወልዳል ያ ማለት በሰው እይታ መልካም ስብና እንዳይኖር ያደርጋል በማንንታቸው እንድያፍሩ ያደርጋል ሰዉ መተማመን በፈጣሪ እንጂ እንዲ ሆኘ ተፈጥርያልውና ማማር አለብኝ ብለን እራሳችን ማጨናነቅ የለብንም
    ለምን. መሰላችሁ. እሄ ነገር በ አደጋ ምክንያት አይደለም ሰውነታቸው የተበላሸው ስትወለድ ስለ ነበረ ያላትን ሀፍት ንብረት ውን ጨርሳ ብትስተካከልም በየሆን ምክንያት ያ የዛር ምንፈስ ያበላሻታል ስልዚ ዳግም እራስዋን ሌላ ታሪክ ውስጥ ትከታለች
    መሆን ያለበት. ባላት ነገር መኩራትና እራስዋን እንደ ሙሉ ሰው አድርጋ ከማንም ጋር መወዳደር መወዳደር የለባትም ፈጣሪ ያኔ ያግዛታል ባይ ነኝ
    ምንም ንገር ቢሆ ባዕድ ስራን አልደግፍም. እኔም ብዙ ተገፍቼ ነው ያደኩኝ ግን አሁን ላይ ፈጣሪዬ አመሰግነዋለው ከሁሉም ጋር እኩል አድጎኛል ስለዚህ በራሴ እኮራለው
    እሱን እያመሰገንኩኝ ያኔ የነበርኩ እኔኔቴንና አሁን ላይ እኔንልቴን ሳስብ. እግዚአብሔር ለእኔ ተአምር ነው ነው እምለው ስሙ ይክበር ይመስገን አሁን ላይ ሙሉ ሰው ነኝ❤

  • @tsehayabebe-sh7mn
    @tsehayabebe-sh7mn 2 місяці тому

    ልክ አይደለም ሁለቱም እግዚአብሔር የሰጠን በቂ ነዉግዜዉን ጠብቆ የሚጠፈዉ ተፈጥሮ ሰለሆነ ነዉ

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 2 місяці тому

    እኔ ደሞ አስተያየቴን ስሰጥ ሰርጀሪም ሆነ ነቅለል ተከላ አልቀበለውም ፈጣሪ የሰጠህን በፀጋ ተቀብሎ መኖርን ስለሆነ የማምነው የቤንጃየን ክርክር( አመለካከት) ውድቅ አድርጌዋለሁ

  • @azebnegash1827
    @azebnegash1827 2 місяці тому +2

    ዶክተር ቢቸግር! የሚባሉ በየመንደሩ ነበሩ ለህብረተሰቡ በቀላል ዋጋ የህክምና አገልግሎት የሚሰጡ የዚህኛው ዶክተር ግን በጣም ድፍረቱ በዛ የሰው ሒወት እስከ ማጥፋት የደረሰ።

  • @awetkidu3941
    @awetkidu3941 2 місяці тому +1

    Ene benja tekekel new bay negn👍👏👏👏

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 2 місяці тому +1

    ቻፒዩና ቤንጃዬ ሞቼ ነው ምወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @soinabelay1573
    @soinabelay1573 2 місяці тому

    ኸረ ቢኒ ማዳላት 😂 ሑሉም ልክ አደለም ።በተፈጥሮሕ መኖር ነው።ያለበለዚያ ግን የፈጣሪ አሰራር አልወደድኩትም እና እኔ ላስተካክለው እንደማለት ነው።

  • @soinabelay1573
    @soinabelay1573 2 місяці тому

    😂😂😂 አናቱላይ ወቶ ነው 😂😂😂 አይ ሐገሬ

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 2 місяці тому

    በቅንጦት ካልሆነ በአደጋ የተጎዳ ከሆነ ቢሠራም ችግር የለም ባይ ነኝ።ፀጉር መተከሉ ለወንድ ብዙም አስፈላጊ አይመስለኝም መላጣ ቢሆንስ ምን ችግር አለው።እኔ በራሴ ሽበቴንም ቢሆን ማጥፋት አልፈልግም

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 2 місяці тому

    በቀን 100 ጊዜ እየደወለ ድምፅ ሳያሰማ በዛ ላይ በተለያየ ቁጥር ይሄማ በጣም ነው እንጂ የሚጠላት ሊያጨልላት ፈልጎም ይሆናል እኔ በቀን 3 ጊዜ የሚፈልገኝ ሰው የተለያየም ሰው ይሁን ቢደወልልኝ ስልኬን ዘግቸ ነው የማርፈው 100 ጊዜ

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 2 місяці тому

    በሰርጀሪ ሀሳብ ከቤንጃ ጋር እስማማለሁ ❤❤❤

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 2 місяці тому

    በጣም አዝናንቶኛል❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 2 місяці тому

    chapy zare besak new yegedelkegn yesergu sewye
    ...hulum yemegermu tarikoch nachew thankyou wendeme

  • @waganik9350
    @waganik9350 2 місяці тому

    benja ye ewnet asakegn enem and gize tayfoid bilewign medhanitu sewneten betam siyasabitegn enate lela hakim bet wesidagn new are tayfoid aydelem bilew medhanit keyrewilign yihew selam yehonikut

  • @UmBirktina
    @UmBirktina 2 місяці тому

    Ene enkuan be surgery silawerachubet guday endene ke chap ga esmamalew .lelawu silik ke 100 belay beqen emedewulew bal tebiyew demo qintatenga selaye biyewalew.ksza stories yiqetilu betam azingngina astemari nachew thank you chap &Benja ❤️❤️

  • @getebekele4697
    @getebekele4697 2 місяці тому

    ደስየሚልፕርግራምነውውንደሞችበርቱ❤❤❤❤

  • @ZibazinkiZinkZaker
    @ZibazinkiZinkZaker 2 місяці тому

    ቢንጃዬ አንድ ያለየኸው ነገርም አለ እኔ በብዙ አንግል አየዋለው ሰርጉን የሚረብሸው ሰውዬ በደንብ አጥንቶታል ከኔና ካንቺ ማነው የቀጠረው በሚል እራሱ ከፍተኛ ጭቅጭቅ ሊነሳና ሊረበሽ ይችላል 2ኛ ሴት ሰራተኞችም ሊኖሩት ይችላል እኔ ብሆን ግን ሴቷን እንስምም እመክረው ነበር

  • @AbebechEthio
    @AbebechEthio 2 місяці тому

    የሰርጉ አይነፋም. ጥሩ አይደለም ከታወቀበት ሊገሉትም ይችላሉ ተበዳዮች

  • @ቅድሚያተውሂድ
    @ቅድሚያተውሂድ 2 місяці тому +2

    የታይፎዱ አስቆኝል አናቱላይ እዳይወጣ ክክክክክ ቤጃ በርታ በመሃል ምቀላቅለው ነገር በሳቅ ነው ምሞተው

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 2 місяці тому

    Thanks ❤❤❤

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 2 місяці тому

    😊የኛ ወዶች እዳይሰሙ የሚገርም ነገር

  • @tonitooni9548
    @tonitooni9548 2 місяці тому

    አይ የሰው ተንኮል በጣም ያስገርማል 😅

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 2 місяці тому

    ጋሺ በላይም አሉ የኛ ሰፈር ሀኪም

  • @فوزيةسعيد-و5ح
    @فوزيةسعيد-و5ح 2 місяці тому

    እውነት 2ታችሁም ደሥ ትላላችሁ

  • @erros1535
    @erros1535 Місяць тому

    You have to specialise in particular surgery. This person is Dr. Without boarder

  • @Raheema-f9x
    @Raheema-f9x 2 місяці тому

    Arif prorame new bartu

  • @KuKu-l9n
    @KuKu-l9n 9 днів тому

    ክርክራቹ ደስ ሲል😅😊🎉❤

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 2 місяці тому

    እንኳንም መጣችሁ ❤❤❤❤

  • @DigitalcellCell-mm4cm
    @DigitalcellCell-mm4cm 2 місяці тому

    Zare des yelal kerekru😂😂😂😂😂😂

  • @barch5955
    @barch5955 2 місяці тому

    ወይኔ የዛሬው ዘናነው ያርገኝ

  • @Ina_dire86
    @Ina_dire86 2 місяці тому

    One of my favorite program

  • @MekdySala
    @MekdySala 2 місяці тому

    Chape tenzebazebn alam 😂😂😂😂😂😂

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 місяці тому

    ZORO ZORO YE ERGMAN GENZEB NEW !

  • @ሠላሜ
    @ሠላሜ 2 місяці тому

    ዋው ነው ❤❤❤

  • @AbuTefera-q2b
    @AbuTefera-q2b 2 місяці тому

    እብደት ነዉ

  • @uhgteddjugg7j
    @uhgteddjugg7j 2 місяці тому

    እስኪ ላይክ እያደረጋቹ አበረታታቷቸው ማይረባ ነገርም ይደረግ የለዴ😕😕😕

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 2 місяці тому

    2 ታችሁም በጣም ነው ምትመቹኝ ቶቶለ ኑ ሆረር ቪድኦም ልቀቅ ቤንቻ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 місяці тому

    YEMIFELGU KALU ?
    KE 2 TACHU YGEMR KKK

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 місяці тому

    BE SEW LEJ LMMD ?
    AYT MESLOT NEW ?

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 місяці тому

    SRAWUN ENDET ALTESHAMUTM !

  • @Ferihamitiku
    @Ferihamitiku 2 місяці тому

    Ere chap sakihin lemin tikotibewale

  • @ያብየማርያም
    @ያብየማርያም 2 місяці тому

    ችግር 😂😂

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix 2 місяці тому

    Selam wendime ❤❤❤❤❤

  • @tsenuokubai6246
    @tsenuokubai6246 2 місяці тому

    Sewedachu❤

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 2 місяці тому +1

    ቻፕ ካንተ ፍቅር ይዞኛል 😢 ያለዝያ በኔ ፍቅር ምክንያንት ዩትቤን አንሰብስክራይብ ያደረገች ልጅ አለች ብለህ ፕሮግራም ሰርተህ እዳልሰማ😢

    • @kelemlove4937
      @kelemlove4937 2 місяці тому

      @@ራያወለላ አመረርሽ እንዴ ሲስቱ

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 2 місяці тому

      @@kelemlove4937 የምሬን ነዉ ተባበሩኝ 😥

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 місяці тому

    BE HULUM SERGEGNO MEDEBDEB YAWATAWAL NGEREW !

  • @erros1535
    @erros1535 Місяць тому

    Ethiopian becareful, don’t go to India for treatment.

  • @sararaya158
    @sararaya158 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @DhgfyDggf
    @DhgfyDggf 2 місяці тому

    ነገሚሲሺበላሺተመቸኚ

  • @zizza4515
    @zizza4515 2 місяці тому

    I think chap lek new

  • @Burtkahnkasahungebireqadiq
    @Burtkahnkasahungebireqadiq Місяць тому

    ለወንድ አታዳላ ቤንጃ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 місяці тому

    YE TV W DES YLAL

  • @tinsaetesfaye-pj9yc
    @tinsaetesfaye-pj9yc 2 місяці тому

    😂😂

  • @AbduAhaw-ol8pz
    @AbduAhaw-ol8pz 2 місяці тому

    First comment ❤

  • @azebnegash1827
    @azebnegash1827 2 місяці тому

    Selam Welcome !

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 2 місяці тому

    በቅንጦት ካልሆነ በአደጋ የተጎዳ ከሆነ ቢሠራም ችግር የለም ባይ ነኝ።ፀጉር መተከሉ ለወንድ ብዙም አስፈላጊ አይመስለኝም መላጣ ቢሆንስ ምን ችግር አለው።እኔ በራሴ ሽበቴንም ቢሆን ማጥፋት አልፈልግም