በላይሽ ሌላ ሴት እየደረበብሽ(እየማገጠ)መሆኑን የምታውቂበት መንገድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024
  • Thanks for watching
    Frezer fkadu 0964310316
    #ትዳር #ፍቅር

КОМЕНТАРІ • 73

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf Місяць тому +32

    እባክህ ፍቅር ከባድ ነው እኔ በሂወቴ ደስተኛ በራሴ የምተማመን ሴት ነበርኩ ፍቅር ከያዘኝ ቡሀላ ግን ወረድኩ ደከምኩ ሞትን ተመኘሁ እደፍቅር ዝቅ የሚያደርግ የሚያሰቃይ አላገኘኝም

    • @genetmelese7487
      @genetmelese7487 Місяць тому +3

      አትውረጅ ቀይ መስመር ይኑርሺ

    • @AminahAminah-zq3nf
      @AminahAminah-zq3nf Місяць тому

      @@genetmelese7487 አልተቻለኝም እነሳለሁ መልሺ እዘቅጣለሁ

    • @AminahAminah-zq3nf
      @AminahAminah-zq3nf Місяць тому

      @@genetmelese7487 አልተቻለኝም እነሳለሁ መልሼ እዘቅጣለሁ

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Місяць тому +2

      እኔም ለመጀመራ ፈቅር ከዛ የአባቴ ሞትገደሉኚ 😢😢😢

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Місяць тому +4

      ኣይዞሽ ልክ ነሽ ፍቅር ከባድ ነው ግን በመጠኑ በራስሽ አሁንም ተማመኝ ከወደቅን መነሻው ከባድ ነው

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Місяць тому +10

    ምክሮችክን ስወድልክ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ በርታልኝ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @user-on5lc5mb3b
    @user-on5lc5mb3b Місяць тому +3

    100% በጣም እውነት ነው የተናገርከው እናመሰግናለን …!

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Місяць тому +3

    እናመሠግናለን ወንድማችን ግን እኮ ከባድ ነው ብቻ የውሸት የሚያፈቅሩንን ወንዶች አላህ የያዝልን ጠንቃቃ መሆን ነው ሰበቡን ማድረስ ነው

  • @AkramAkram-zy3uy
    @AkramAkram-zy3uy Місяць тому +6

    እሺ ወንድማችን የርቀት ስራ

  • @user-qx1xh5wi7l
    @user-qx1xh5wi7l Місяць тому +10

    በርቀት ላለነው ስራልን

    • @BezaEthiopia-jf5eq
      @BezaEthiopia-jf5eq Місяць тому +1

      yes😢😢 awo kemr

    • @user-gj7pu7mf8g
      @user-gj7pu7mf8g Місяць тому +1

      ትክክል❤❤

    • @user-tc7gh3fr5j
      @user-tc7gh3fr5j Місяць тому +1

      አጀብ በርቀት ላለነዉ ጭምር ነዉ

    • @user-qx1xh5wi7l
      @user-qx1xh5wi7l Місяць тому

      @@user-tc7gh3fr5j ላ ባንድ ለሚኖሩት ነው የተሰራው ሚሴጅ የሚደብቅ ለርቀት ነው እንደ 😅😅

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k Місяць тому +5

    በርቀት ላለን በስደት ላለን ወድሜ ስራል?

  • @lub6388
    @lub6388 Місяць тому +1

    እናመሰግናለን ወድም በርታልን🙏🥰🥰ምክሮችክ👌💯☺️

  • @SamiraSamir-to2vb
    @SamiraSamir-to2vb Місяць тому +13

    አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Місяць тому +1

    Thank you

  • @ZenabZenabaa
    @ZenabZenabaa Місяць тому +1

    .የኔ ልዪ አተን ያገኘች ሴት ፈጣሪ አድሏታል

  • @user-qh6hp2ic7f
    @user-qh6hp2ic7f Місяць тому +2

    በርቀት ላለነው ስራልን ❤

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580 Місяць тому

    ልክ ብለሀል

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn Місяць тому

    በርታ ወድሜ ጥሩ አሳ ብ ነው❤

  • @TTr-ss5xe
    @TTr-ss5xe День тому

    ባትክክል,ፍሬ,ግን,በዝዉ,ምሳሌ,ሌርቀትም,ስራልን,😊😊😊

  • @user-tk3zi2lq5i
    @user-tk3zi2lq5i 24 дні тому

    በውስጥ ላወራህእፈልግነበረ ብዙጊዜ ግንስልክህን እዴትነውየማገኘው እረአትለፈኝ በምታምነው እምነት ይዠሀለሁ🙏🙏

  • @ፋሲካደባይፋሲካ
    @ፋሲካደባይፋሲካ Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp Місяць тому

    Thank you betam

  • @user-ml3ii7zq7p
    @user-ml3ii7zq7p Місяць тому

    Tebarek arif new

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Місяць тому

    Ena gen fikire emebale asetelay bechayen menor new alamaye rip lov

  • @ZenabZenabaa
    @ZenabZenabaa Місяць тому

    .ስወድልህ ምክሮችህን

  • @BrktiGebrerufael
    @BrktiGebrerufael Місяць тому

    Egziabher ybarka zhawey

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl Місяць тому

    እውነት ነው ትክክል ❤❤❤❤❤

  • @Gorg-zs5yp
    @Gorg-zs5yp Місяць тому +1

    wundwmachn berket hunne endet mawuke enchelalen teru mker nwu❤❤❤❤

  • @extraaccount-nb1ro
    @extraaccount-nb1ro Місяць тому

    ልክነህ❤❤❤

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e Місяць тому

    ልክ ነህ ወንድሜ

  • @user-jh8zt1gl9z
    @user-jh8zt1gl9z Місяць тому

    ትክክልነህ 100%

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k Місяць тому

    ❤❤ትክክክክ ወድሜ ተባረክ

  • @user-dy4lq1ut2u
    @user-dy4lq1ut2u Місяць тому

    እኔ በፊትእወደውነበር አሁንግን ለመራቅነውየምፈልገው ደሞአልቻልኩም በርግጥሌላአይቸአይደለም እሱእዛይለኛል

  • @AdanechMulatu
    @AdanechMulatu Місяць тому

    yes thanks😍😍😍😍😍😍😍

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Місяць тому

    አው እየተረዳንህነዉ እናመሰግናለን

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 Місяць тому

    ትክክል

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c Місяць тому

    ወንድሜ..በርቀት.ላለነው..እሳ..

  • @zeynebmoges
    @zeynebmoges Місяць тому

    እውነትክን ነው የደረሰብኝ ነገር ነው

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Місяць тому

    ❤❤❤❤በጣም ልክነክ ደርሶብኛል

  • @Erahmeት
    @Erahmeት Місяць тому

    ሠላም ወድም እኳን ደህና መጣህ እኔ ያለሁት ስደት ነዉ የፍቅር አጋር አለኝ ከተገናኘን5አመታችን ነዉ1ልጅም አለን እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ እሱም እደሚወደኝ ይነግረኛል በፊት አብረን እያለን ግን ምንም ጊዜ አልሰጠኝም ነበር አሁን ላይ ሞትኩልሽ ይላል ስደት ከመጣሁ 9ወር ሁኖኛል ስንደዋወል ማልቀስ ነዉ ስራዉ እኔ ግን ልረዳዉ አልቻልኩም አች አትረጅኝም እደምወድሽ ይለኛል ዳታ የለምና ወሎ ላይ ዳገት ወቶ ወርዶ ነዉ የሚያመጣዉ እና ምን ትመክረኛለህ ወድሚ ፍትህ ለአልቃሻ ወዶች

  • @user-eu6pf4bh6h
    @user-eu6pf4bh6h Місяць тому

    በርቀት ላለነው ባለትዳሮች ምን ትመክርናለህ

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i Місяць тому

    ❤❤❤100%

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye Місяць тому

    እደሚርግብኝ እያወቅሁ በተስፍ እየጠበኩት ነበር ንግግሩ ልቤን እያደማው. ነው ግን. መራቅ አልቻልኩም😢😢

    • @GfGf-qi7uc
      @GfGf-qi7uc Місяць тому

      እኔም ነኝ😢😢😢😢

  • @user-th9iq3rv4c
    @user-th9iq3rv4c Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AaAa-vk5lp
    @AaAa-vk5lp Місяць тому +1

    በርቀት ላልነው ስራልን

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Місяць тому

    Slam wondma amesgnalehu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eta-n7i
    @Eta-n7i Місяць тому

    Ene set lijingy kagone anten magegyte batmi destagy hule yante video barta

  • @HaweKebede
    @HaweKebede Місяць тому

    ልክ ነህ እኔ በራሴም ደርሶብኛል 😢

  • @user-ud9cc1go9g
    @user-ud9cc1go9g Місяць тому

    Eshi wendime

  • @user-gw4dp3kn1t
    @user-gw4dp3kn1t Місяць тому

    Mke❤❤❤❤❤

  • @Eta-n7i
    @Eta-n7i Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @FgGji-uy5cw
    @FgGji-uy5cw Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq Місяць тому

    ማርያምን ሁሉምንም አይቸበታለሁ ግን አብሬው ነኝ እዴት ልውጣ ከዚህ 😢😢
    Watssap tefalek neber alemlskem ferazer 😢

    • @Sara-wb4ug
      @Sara-wb4ug Місяць тому +1

      ሚስጊን እኔም እዳች አብርን ሆነን ስልኩን ይደብቃል ሺት ቤት ሲገባ እራሱ ይሸሽጋል እና ከጅለይ ለሰከድ አያስቀምጥም ወድ ልጅ ሌባ ነው

    • @fafitube8112
      @fafitube8112 Місяць тому

      @@Sara-wb4ugየኔው ብቻ ይመስለኝ ነበር ይገርማል😢😢

    • @Sara-wb4ug
      @Sara-wb4ug Місяць тому

      @@fafitube8112 እህት ሁሉም ናቸም የተደበቀ ሚስጥር ስላላቸው ነው

    • @bizu831
      @bizu831 24 дні тому

      ​@Sara-wb4ug ጠይቂው ፍትለፊት ለምን ትደብቀኛለህ በይው

    • @Amen-pf3xq
      @Amen-pf3xq 24 дні тому

      @@bizu831 እማ መልስ የለውም

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c Місяць тому

    በርቀት..ፍቅር.ሁኜ...ስልኬ.ተበላሸቷል....ስልክ.መግዛ.ብር.ላኪልኝ..አለኝ.ወንድሜ..እሲ.ምክር.ስጠኝ...እቢ.ልበል.ወይስ....እሽ.ልበል..ጨቆኛል.

    • @merrygirma8638
      @merrygirma8638 Місяць тому

      Ere wishetam leba nw😂😂😂endatadergiw

    • @bizu831
      @bizu831 24 дні тому

      እንዳትልኪ ማማ

  • @Eta-n7i
    @Eta-n7i Місяць тому

    ❤❤❤❤