Poland በነፃ ሙሉ ወጪ ችላ ቪዛ መስጠት ጀመረች | Poland Work Visa Process | How to apply for a Work Visa of Poland
Вставка
- Опубліковано 13 жов 2024
- Poland በነፃ ሙሉ ወጪ ችላ ቪዛ መስጠት ጀመረች | Poland Work Visa Process | How to apply for a Work Visa of Poland
𝙏𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙔𝙤𝙪 𝙁𝙤𝙧 𝙒𝙖𝙩𝙘𝙝𝙞𝙣𝙜!
🚩 Remember To SUBSCRIBE and hit the notification bell "🔔" icon, so you don't miss out on any new videos!
Hello family, I’m Jossy. In this video I will be showing you farm jobs that will bring you to Canada fast and easy. I hope you find this information helpful!!
🚩LINKS
website link 👇
www.jossywbc.c...
Telegram channel 👇
t.me/infowithjossy
*********************** SUBSCRIBE MY CHANNEL ***********************
🚩DISCLAIMER:🚩
I'm not an immigration consultant. All videos on this channel related to immigrating to Canada are based on my personal experience, research on the government website, and opinion. I give all information and advice here FREE of charge. All the videos on the channel are made for education and mainly to help those that want to do it on their own. You can Carefully do your own Research and check out the Canada immigration website for accuracy.
HELPFUL LINKS MENTIONED:
LET'S CONNECT ON:
INSTAGRAM:
Instagram: @infowithjossy
/ infowithjossy
TIKTOK: @infowithjossy
www.tiktok.com...
JOIN OUR TELEGRAM: t.me/infowithj...
Watch some helpful videos below ⬇️
ሙሉ ወጪ ሸፍኖ ካናዳ የሚወስድ ኤጀንሲ | A fully funded Canadian employment agency
• ሙሉ ወጪ ሸፍኖ ካናዳ የሚወስድ ኤጀ...
ካናዳ በስራ መምጣት ለምትፈልጉ | በራሳችን ካለማንም ዘመድ | Canada work visa available
• ካናዳ በስራ መምጣት ለምትፈልጉ | ...
website link 👇
www.jossywbc.com/?p=472
Telegram channel 👇
t.me/infowithjossy
link for study please
አለቃ ከወርክ ቪዛው መቅደም ያለባቸው ጉዳዮችንም ፍንጭ ብትሠጠን አሪፍ ነው። ለምሳሌ ፖላንድ የሚወጡ ስራዎችን እንዴት ማግኘት እና job offer የምናገኝበትን መንገድ ብታስቀድምልን አሪፍ ነው እላለሁ። ስለመረጃህ አመሠግናለሁ።
እናመሰግናለን ለምትሰጠን መረጃ 🙏🙏
ጆስይ like እና subscribers በሽ ነው ሀበሻ የሚመኛው ስለሆና ሁላችንም ጠቅ ነው ምናደርገው እስካሁን ብዙ vacancy apply እናረጋለን ግን ፌክ ነው ለገንዘብ ብለህ ጊዜያችንን ብራችን ደግሞ በvideo አለቅን እኛ ወንድማማቾች ነን መሸቃቀጥ የለብንም
ለሁሉም ነገር እናመሠግናለን ነገር ግን ሁሉም ነገር ህልም ሆነብን እኮ አንዳቸውም ምላሽ አይሠጡንም
ሌላ አማራጭ ካለህ መላ በለን
ጆሲ ሶስት ጥያቄ አለኝ
1, travel insurance አናግሬያቸው የአመት ነው የስድስት ወር ይላሉ ለስንት ጊዜ ነው። permanent residents ስለሆነ ገደብ አለው ወይ
2, እንዴት ነው Apply የምናረገው ብትገልጽልን
3, ስራ ቅጥር ምን ያህል የመሳካቱ እድሉ ብትነግረን ምንም ወጪ አለው የትኬት ግልፅ አይደለም ባይሳካ የtravel insurance ወጪ እንዴት ይሆናል
እኔ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ነው የተመረቅኩት እና በየትኛውም apply ባድርግ ይሻላል
በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ ተባረክ ግን required documents fifth point (first instalment as per agreement) አልገባኝም?
Jossy betam desi yilal thank you🙏
work saynor visa endet yetyekal
telek sehetet mejemeriya job offer yasfelegal ciketel A document that permits to assess that the applicant will leave the territory of the Republic of Poland before the visa expires yehe malet telalek document yasfelegal zm bello mewtat yelem atmognu
የ ካናዳው ምን ላይ ደረሰ?
ምርጥ መረጃ ነው ጆሲ እኔ ግን ለመን እንደደነዘዝኩ አላቅም መንም አይገባኝም እርዳኝ
aman ebalalehu
ከነfamily እንዴት መሄድ ይቻላል
ከወንጀል ነፃ መሆኔን ለማፃፍ ስፈልግ
በእንግሊዝኛ ካልፃፉት ይሆናል ወይ? በአማርኛ ቢፃፍ ጆሲ
Wendmachen be ergt tru mereja new gn kezi befit bezi melku ye portugal process jemren embassy ye insurane, ye medical, enesu ga mikefel birr ehe hulu wechi kasotan behual ahun mnm yelem new yalun
ኸረ ጆሲ በእግዚአብሔር ሁሌ የምትለቀው እከታተላለሁ ነገር ግን አሞላሉ ገና ሳስበው ይወሳሰብብኛል አንድ ጊዜ እራሡ ሞልቼ አላውቅም በተለይ resumena cover leter ፎርሙን እንዴት ፋይል ማድረግ እንዳለበኝ ግራ ነው የሚገባኝ በናትህ ጆሲዬ አግዘኝ ደግሞ የአስረኛ ክፍል እና የቴክኒክና ሙያ የደረጃ አራት የት/ት ማስረጃ ነው ያለኝ
ቪዲዮ እሰራለው resume and cover letter እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል የሚያሳይ
በነገራችን ላይ ቴሌግራም ላይ ባንተ ስም የሚያጭበረብሩ ሰዎች አሉ
ምን ላርግ ወንድሜ በዙ እኮ, እናንተ ምንም አይነት ምላሽ አትስጡ በእኔ ስም ሲያወሯቹ
Insurance endet endemngeza gltsi aydelem
የ10ኛ ክፍል አይሆንም ወይ??
Jossy apply minaregibet giltsi aydelem
የምትለቃቸው ቪድዮ አይሰሩም አፕላይ ለማድረግ እስቴፓችን ተከትለን ስንገባ አፕላይ ማድረግ አልቻልኩም ለምንድነው?
ቪዲዮ ላይ የምናገረው በትክክል እድርጉ, ብቁ ከሆናቹ ይሰራል
ዶክመንት አታች የምናደርገው በምን ነው ። ይቅርታ ስላልገባኝ ነው
የትምህርት ዶክሜት ይሌለው መሙላት አይችልም?
Insurance yemiyasfeligew le embassy new weys le forme new
so is possible to start process with auto document??????
kanada sira asiketiralewi iyale betelegirami yemlyachiberebiri leba newi ineni 2000dolari achiberibironyili tetankaku
Applay adrge alakim endet endehone asawuken
እዛ ሀገር የሚኖሩ የሥራ ዓይነቶች ብገለጹ?
So where I can find any poland job there can you give us one video
Ok, I will make video soon
work iterviw ba amaric now
ሠላም ጠና ይሲጥልን
እንደት ላመልክት ፓስፖርት አለኝ መሙላት አልቻልኩም እርዳይን
I will make video soon
Jossy selam andet neh እንዴት እንደት
ሚሞላ አሳየን የዶክመንቶችን አሞላል አልገባን እና ኢንሹራንስ በመጀመሪያ ያስፈልጋል
Age limitation alew ?
Lemn website Link directe ataskemtilnm singeba fake new
በ10ኛ ክፍል ዶክሜንት ይቻላል ወይ
Betam enamesegenalen gin be Diploma ayehonm ende?
Yehonal
How can i apply?
ደግሞ እንዴት ነው ምንመዘገበው?
I will make video soon
IbakJossy iskemecheresha dires siralin
RU KIDDING? DUDE HOW WE DOES APPLY TO IT?
I will post video soon
@@infowithjossy OKY GOOD WE WILL WAIT
በናትህ አተ አፕላይ አርግልኝ በጌታ 😢🙏🙏🦶
Bookkeeper alek enda
😂 እዳተ ወሬ ቢሆን ኖሮ ሁሉም ያለ ኤጀሲ በሄደ ብሩም ባልተጭበረበረ
ሲጀመር አውሮፖ ላለ ሰው ነው ቅድሚያ የሚሰጠው አተ ና መሰለሎችህ ለዩቱብ ሽቀላ ብላቹ ይህን የዋህ ህዝብ አታጎምዡት ወረኛ😂
Bro ye 12 yalgim
promo sm
በነትክ በማርያም እኔ እፈልጋለሁ
በላይሴስ አይቻሊም
ስንት ብር ይጨርሳል ?
Lak bilibila ke ho
Abo lakun
bnatk mulalgn embi blogn new
please send address
Phone number laklegn
Lemn website Link directe ataskemtilnm singeba fake new
Fake aydelem check adergu betkkl