Tigray Military Commando Show | ፀላእቲ ዘርዕድ ምርኢት ኮማንዶ ፍሉይ ሓይሊ ትግራይ | Tigray Special force

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • ንኽትፈልጥዎ (FYI) እዚ ምርኢት ኮማንዶ እዚ ን በዓል 11 ለካቲት ከርክብ ተባሂሉ ብውሑዳትን ናይ ሓፂር ሰዓታት ስልጠና ዝተውሃቦም ኮማንዶታት እምበር እቲ ዋናን ቡዙሕን ኮማንዶ ፍሉይ ሓይሊ ትግራይ ገና ኣይረኣኹምዎን። ትግራይ ገና ዘይተርኣየ ሓይሊ ኣለዋ::
    #Share #Subscribe #Comment

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @peacelove467
    @peacelove467 3 роки тому +95

    9 months later to see all this , I can’t hold my laughter

    • @eyerusalemb3369
      @eyerusalemb3369 3 роки тому +11

      It’s very sad actually. These innocent young men are not even aware how corrupt their leaders are. I bet they will let them all kill before they surrender.

    • @Ninaasefa
      @Ninaasefa 3 роки тому +4

      Me too🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @fuadahmed7674
      @fuadahmed7674 3 роки тому +1

      Same here lol

    • @buckshot226
      @buckshot226 3 роки тому +6

      What's funny is your PM need it help from Eritrea and drones to win it and still didn't win a SHIT!
      Please stop fooling your people because the world already know your army is B.S

    • @sahalmohamed3477
      @sahalmohamed3477 3 роки тому +4

      @@buckshot226 : where all these men gone they even fire one bullet.....!!!.

  • @ፍሩትጋልዓጋመወልዋሎ

    ዋውውው ኣነ ካብ ትግራይ ብምውላደይ ኣዝየ ዕድለኛ እየ.ኣየኩም ናይና ደቂ ጀጋኑ።

  • @kineasefa1864
    @kineasefa1864 4 роки тому +35

    ኢትዮጵያ እንደ ሀገር እንዳትቆም ያደረጓትን ጥላቶች በፊት አታውቅም ነበር አሁን ግን አወቀች። ሁሉም ኮማንዶ ከሆነ ያን ለም መሬት ማን ያርሰዋል? ወይስ ኮማንዶ የተኮነው ለም መሬት ለማግኘት ነው?
    እንደ ሀገር በቆመች ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ክልል የቆመች ትግራይ ስትወራጭ ማየት ሕፃናት ከአልጋ እስካልወደቁ ድረስ አልጋ ላይ ቢጫወቱ ምንም ማለት እንዳልሆነ ማሳያ ነው።
    እንደ ሀገር ለመቆም የኮማንዶዎች አለመኖር ብቻ ነበር ችግራችሁ አሁን ተሟልቶላችኋል።
    እንኳን ደስ ያላችሁ።
    ኢትዮጵያን እንደ ሀገር የምታስፈራሩ ኢትዮጵያውያን ናችሁ ወይስ ሌላ?
    ኢትዮጵያውያ እንደ ሀገር ዝም የምትላችሁ ስለምትንቃችሁ ብቻ ነው።
    ኢትዮጵያውያን ተረባርበው
    ከ30 አመት በፊት ወደነበረ ማንነታችሁ መልሰዋችኋል ። አሁን የቀረው በዛው ተረጋግታችሁ ለመቶ አመት እንድትቆዩ ማድረግ ነው።
    የሚሆነውም ይሄው ነው።

    • @seblemaru3013
      @seblemaru3013 3 роки тому

      ለለም መሬት ዘረፋ ሌቦቹ ሌባ ትውልድ ሲያሰለጥኑ አይ ያች ምድር?

  • @alemutelilo1
    @alemutelilo1 3 роки тому +43

    የናተን ልጆች ውጪ አገር ምርጥ ት/ቤት እያስተማሪችው የድሀውን ልጅ የገበሬውን ልጅ ግን አስጨረሳችውት!! እግዚአብሔር እደስሪችው ይክፈላችው

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 3 роки тому

      @@LTLife-j9g ቍልቋል ጋጡ መቸም የናንተ መሬት ከቍልቋል እና ከድንጋይ ሌላ አያበቅል

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 3 роки тому

      Kkkkkkkk Kkkkkkkk woooow

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 3 роки тому

      @@LTLife-j9g ጦርነቱ እንዴት እየሄደላቹ ነው?

    • @erozitube9487
      @erozitube9487 3 роки тому

      @@LTLife-j9g አንች ቁልቋላም ያግረሳችሁን እጅ የምትነክሱ ካሀድዎች አሁንማ ቻሉት መካላከያ ቆርጦ ተነስቷል እድባቅ ያስገባችኋል ሌቦች ናችሁ ሆዳሞች የማትጠግብ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 роки тому

      @@erozitube9487 ጂብ ናቸው

  • @johna2253
    @johna2253 3 роки тому +39

    አፈር ያስበላችሁ! እነኝህን የመሳሰሉ ህፃናቶች አስጨረሳችሁ:: ሙያ ብታስተምሯቸው ምን ነበረበት? ጦርነት የቫንዳም ፊልም አይደለም!

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 роки тому +2

      በጣምያሳዝናል

    • @salamahmm9007
      @salamahmm9007 3 роки тому

      ኣህያ 🤣🤣🤣🤣

    • @johna2253
      @johna2253 3 роки тому +1

      @@salamahmm9007 ሟች በህይት እያለ ማለት አንተ ነህ! ደነዝ

    • @salamahmm9007
      @salamahmm9007 3 роки тому +1

      ኣህያ😫😫😫
      TDF ❤💛💛✊😍😍🥰🥰🥰

    • @johna2253
      @johna2253 3 роки тому +2

      @@salamahmm9007 አሁንማ ምላስና ሰንበር ብቻ ነው የቀራችሁ... ተሳደብ ይሄኔ ሊቢያ ሆነህ ነው የምትሳደበው.. የትግራይ ወጣትማ እሳት ላይ ተጥድዋል እንኳን ኢንተርኔት ሊያገኝ። እሳማ!

  • @ABCDTube-ye8gi
    @ABCDTube-ye8gi 4 роки тому +53

    ጥሎብኝ እኔ ንፁህ አማራ ነኝ ግን የትግራይን ህዝብ ከልቤ ነው ምወዳቸው ተጋሩዎች ውስጤ ናችሁ ። በስራ ምክንያት ሽሬ እንዳስላሴን ፣ አክሱምን ፣ አድዋን ፣ ውቕሮን ፣ የሃን ፣ ኩያን ፣ ሃውዜንን ፣ ሰላኽለኻን ፣ እንዳባጉናን ፣ መቐለን ፣ ኣዲዳዕሮን ፣ ኣዲነብርኢድን ፣ ኣዲሃገራይን ፣ ሁመራን ፣ ሽራሮን ፣ አላማጣን ፣ ራማን ፣ አዲግራትን ፣ ኣዲረመፅን ፣ ዳንሻን ፣ ወልቃይትን ፣ ባድመን ፣ ኣዲዋዕላን ፣ ተንቤንን ፣ ሰመማን ፣ ቢያራን ፣ ዕዳጋሓሙስን በቃ ምን አለፋችሁ ያልጠቀስኳቸው ብዙ ከተሞችን ጨምሮ ለብዙ ዓመታት ትግራዋይ ውስጥ ኖሬያለሁ ።

    ይህን ያህል አመት ከእነሱ ጋር ስኖር የተማርኩት ጥሩ ነገር ቢኖር በህይወት ውስጥ ሰርቶ መለወጥን ፣ ሰዎችን አክባሪ መሆናቸውን ማለትም አሁን ባለንበት ጊዜ እንኳን አማራ በማንነቱ የሚከበርበት ብቸኛው ሃገር ትግራዋይ ውስጥ ብቻ ነው ለምሳሌ ሂድ ወደ ሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ታላላቅ ሆቴሎችን ከፍተው ኑራቸውን መስርተው ትዳራቸውን የሚመሩትን አማራዎችን በብዛት ታገኛለህ ። አማራን ግን እያየን ነው በራሱ ክልል ሆኖ እንኳን ማንነቱን እየተነፈገ ያለበትን ሁኔታ በህሊናችን ብቻም ሳይሆን በአይናችን ጭምር እያየን ነው ። በየቦታው እንደእንስሳ በየጫካ እየታገቱ ሴት እህቶቻችን እየተደፈሩና ጡታቸው እየተቆረጠ እያየን ነው ። የአማራው ምስኪን ህዝብ ለአብይ ድጋፍ ላደረጉበት ስታድየምም መልሰው ተቃውሞ እያደረጉበት ነው ። ዘፋኝ ተብዬዎችም መጀመሪያ ላይ አሸሸ አሸሸ አብይ መጣልን ከመሸ ብለው ሲዘፍኑ ከርመው አሁንም ደግሞ መልሰው የስድብ ናዳ ያለበት ዘፈን እያዜሙለት ነው ።

    ወደ ትግራዋዮች ልመልሳችሁና ከተጋሩዎች መልካምነትንና ደግነትን ትማራለህ ፣ ሰክረህ መንገድ ላይ ብትወድቅ እንኳን አይዘርፉህም ፣ አንስተው ቤታቸው ውስጥ ወስደውነው የሚያሰተኙህ ደግሞም ሰካራም ነህ እንዳትሉኝ ። የትግራዋይ ህዝብ እንኳን የሰው አንገት መንገድ እንኳን አቋርጦ አይሄድም ። ቆሞ እለፍ ብሎ ያሳልፍሃል እንጂ ። የመሃል ሃገር መንጋዎች ግን በአደባባይ ሰው ሰቅላችሁ ትገድላላችሁ ።

    ትግራዋዮች ዝም ብለው እንደመንጋ አይነዱም ፣ ሁሉንም ነገር ጠንቅቀው ነው የሚሰሩት ፣ የመሃል ሃገር መንጋዎች እንኳን መሽረፈት አብይ አህመድን ለማወቅ አንድ አመት ሙሉ ሲፈጅባቸው ለትግራዋዮች ግን አስር ቀን ብቻ ነበር የፈጀባቸው ። ትግራዋዮች ለምን ቶሎ ይናደዳሉ ብለህ የጠየቀኝ ሰውዬም አየህ አይደል መልሱ ነገሩ ቶሎ ስለሚገባቸው ነው ።

    ውድ ተጋሩዎቼ ሽሬ እንዳስላሴ በከተማ ዕድገትነቷ በጣም ያደገች ከተማ ናት ፥ ስለዚህ ለዚህች ከተማ ዩኒቨረስቲ አያስፈልጋትም ትላላችሁ ወይ ? አሁንም ለመንግስት ድምፃችሁን አሰሙልን ደባርቅ ላይና ደምቢዶሎ ላይ የተሰራው ዩኒቨረስቲ ቅድሚያ ለሽሬ መሰራት ነበረበት ።

    ተጋሩዎቼ አሁንም መቼም ሁሌም ውስጤ ናችሁ እስኪ በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉኝና ሰው አድርጉኝ ።
    ua-cam.com/video/JNI2O486DGc/v-deo.html

  • @mussieimbay9873
    @mussieimbay9873 3 роки тому +7

    ተጋሩ አጆኹም ሃገርኩም ትግራይ ሓልው ን29 ዓመት ዝሃነጽኩማ ሃገር ከይትጠፍአኩም ናይሞትን ህየትን አያ እዛግዜ አምላኽ ምሳኹም ይኹን ሓውኹም ኤርትራዊ ❤👍👌🙏 ኢሳያስን አቢይን ከጥፍእኹም እዮም አጆኹም

  • @ድንግልሆይ-ጐ2ዐ
    @ድንግልሆይ-ጐ2ዐ 4 роки тому +13

    አሰር ዓይኒ ፀላኢኩም ይደፈን ድንግል ማርያም ተፅልልኩም ንሃገርና ትግራይ ከምቲ ዓወት ዓድዋ ኩሉሻዕ ትጓናፀፍ

    • @tigisttatek8826
      @tigisttatek8826 4 роки тому

      Amen

    • @koala10ish
      @koala10ish 4 роки тому

      አየኹም እንደርታ፣ ቴምቤን፣ ሸረ፣ ራያ ደቂ ዓዳይ። ለዞም ደቓሉ ላይ ኤልትራ ደቂ ዓድዋ እንካብ ህወሓትና ተዘይ እጽኒታዮም፣ ትግራይና ፍጹም ሰላም እይትረክብን። እንካብ መስል ላይ ዓርሰ ምግንጻል እንረክብ ክንቃለስ እሎና። ኣየኹም ናይን ደቂ እንደርታ ጀጋኑ እኒ ደቓሉ ላይ ኤልትራ እቦይ ስብሓት ልኣመስሉ ክቅንጸሉ እኒእዎም።

    • @shewitmultimedia
      @shewitmultimedia 4 роки тому

      ኣወዳት ደስዝብለኩም ሃምቦፍ እዩ ትብል ኣላ ሓፍትና ኣደይ ዝምርዐወካ ኣይትስእንን ትብለኒ ኔራ ይብል ሓውና ዝምርዐወኒ ኣይስእንን መዓት ኣዋልድ እኮ ኣለዋን ካልኦትንናይ ጎደናሕቶታት subscribe ግበሩልና ከዓ
      ua-cam.com/video/XOhe29a04vc/v-deo.html

  • @ልጅበልይሁን
    @ልጅበልይሁን 4 роки тому +40

    ሀገሩን ሰላም የማያሰን ኮማንዶ ገረማችሁኝ ከንቱዎች

  • @kanxgdgsa
    @kanxgdgsa 3 роки тому +37

    9months later all this are gone 😂. Abiy did a great job 👍.

    • @abrahamisaak7483
      @abrahamisaak7483 3 роки тому +2

      Human wave tactics.pussy

    • @Hi-xu9xn
      @Hi-xu9xn 3 роки тому +2

      Repent of your sins and follow Jesus Christ Almight y

    • @trench1xx653
      @trench1xx653 3 роки тому +1

      You mad

    • @hahahahahaha8747
      @hahahahahaha8747 3 роки тому +1

      9 month later...all this gone...ethiopia forever

    • @samatalismuseabdi1993
      @samatalismuseabdi1993 3 роки тому

      Self defence tactics...I was in Mekkelle 2005 to 2007
      Great people
      Training with them

  • @mulukenassefa1743
    @mulukenassefa1743 4 роки тому +114

    እግሩን ማንሳት የማይችል ኮማንዶ አይቼ አላውቅም

  • @gebrekrstoshagos194
    @gebrekrstoshagos194 4 роки тому +96

    ማእገር ትግራይ ኢኩም እሞ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም

    • @youthrevolution7391
      @youthrevolution7391 4 роки тому +2

      Will be destroyed by Ethiopian National Army after the election because Ethiopia will only allow once army force!!

    • @shewitgalshireshvi5481
      @shewitgalshireshvi5481 4 роки тому

      ❤💛❤💛💪💪💪👍👍👍👌👌👌

    • @koala10ish
      @koala10ish 4 роки тому

      አየኹም እንደርታ፣ ቴምቤን፣ ሸረ፣ ራያ ደቂ ዓዳይ። ለዞም ደቓሉ ላይ ኤልትራ ደቂ ዓድዋ እንካብ ህወሓትና ተዘይ እጽኒታዮም፣ ትግራይና ፍጹም ሰላም እይትረክብን። እንካብ መስል ላይ ዓርሰ ምግንጻል እንረክብ ክንቃለስ እሎና። ኣየኹም ናይን ደቂ እንደርታ ጀጋኑ እኒ ደቓሉ ላይ ኤልትራ እቦይ ስብሓት ልኣመስሉ ክቅንጸሉ እኒእዎም።

    • @shewitmultimedia
      @shewitmultimedia 4 роки тому

      ኣወዳት ደስዝብለኩም ሃምቦፍ እዩ ትብል ኣላ ሓፍትና ኣደይ ዝምርዐወካ ኣይትስእንን ትብለኒ ኔራ ይብል ሓውና ዝምርዐወኒ ኣይስእንን መዓት ኣዋልድ እኮ ኣለዋን ካልኦትንናይ ጎደናሕቶታት subscribe ግበሩልና ከዓ
      ua-cam.com/video/XOhe29a04vc/v-deo.html

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 4 роки тому

      ستنظرون دوركم يا وحوش. ذهبتم الي الصومال وقتلتم الشعب الأبرياء ولكن اليوم ستبكون وليس عندكم قوة. ابشروا إنكم بلا مستقبل

  • @biniyamtedroseletrican1544
    @biniyamtedroseletrican1544 4 роки тому +13

    በ ኢትዮጵያዊ ከመጣቹ ደማችሁን ነው ምጣው
    ባበጠ አይደለም💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @slamhh6672
      @slamhh6672 3 роки тому

      Ante dede ethiopia yehulachin new

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 роки тому +7

    Ethiopia strong in all areas , we are a great military force , we are all brave Ethiopian Oromos Amharas Tigréen Afar unisons we ...!!!

  • @እየሱስከሞትየድናል
    @እየሱስከሞትየድናል 3 роки тому +3

    እዋይ አነ የሕዋተይ ዕድመ ስልጣን በዓል ደብረጺዮንን ስብሓት ነጋን ንኽትኮኑ ዓሊሞም አብ ሓዊ ጠቢሶምኹም ። ደቆምን ሚሊዮናቶምን አሜሪካ አስፊሮም። መዋጽኦ ይሀብኩም።

  • @HaftuHaftu-bo2ys
    @HaftuHaftu-bo2ys 5 місяців тому

    ትግራዋይ ዓይኒ ዓለም ብሓቂ ንዓኹም ዝፀልእ ዓይኑ ይፍሰስ❤❤❤

  • @ከምፍቃድወላዲትኣምላክይኩ

    ልዑል እግዛብሄር ምሳኩም ይኩን ✝️⛪️💖🤲🙏

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc Місяць тому

    Africa must rise to help Ethiopia, we are all for the glory of Ethiopia!

  • @thekhalmiko1367
    @thekhalmiko1367 3 роки тому +8

    Every body gangster until the mekelakeya comes

  • @melat343
    @melat343 Рік тому

    Who read thise comment after 3years like me hhh all turinafaa rip for all.የሞቱትን ነብስ ይማር ለማንኛውም

  • @xakaxaka3485
    @xakaxaka3485 4 роки тому +7

    ጭንቀት የማያመጣው ነገር የለም!!የጨነቀ እለት አለ አጎቴ

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 3 роки тому +17

    እኔ በወጣቶቹ አልፈርድም በባለስልጣኑ ነዉ ወላሂ ይህ እራስ ወዳት ወጣቶቹን ሊስጨርሳቸዉ ነዉ ለስልጣን ብሎ

  • @betobelo56
    @betobelo56 3 роки тому +22

    አፈር ብሉ ሰው እስክሪብቶና ወረቀት አስይዞ አዲስ ትውልድን ሂወት ይቀይራል፣እድሜልክ ደም ጦርነት፣የገዛ ወንድሙን በተኛበት ማጥፉት፣ዘር አይውጣላችው ብዬ ረግሚያችዋለው፣የታሪክ አተሎች👎🏾👎🏾👎🏾👹

  • @beletemamo6360
    @beletemamo6360 4 роки тому +11

    አሁን ሻብዕያ ከናንተ ጋር አይደል የምትዋጉት ሞኙን ደርግ አይደለም አስተዋዩ የትግራይ ህዝብ ዝም ብሎ እያያችሁ ነው።
    ማእከላዊ መንግሥትም ምንም ያህል ብትገፉት ከትግራይ ህዝብ ጋር አይጣላም ያሰለጠናችሁት የትግራይ ወጣት እራሱ ይውጣችሃል።

  • @ፖሊስጋልኣማሐድሪ
    @ፖሊስጋልኣማሐድሪ 4 роки тому +3

    አር ሓድራ ማርያም ኩፉአ ናይ ትግራይ ዓደይ ከይትስምዓኒ ካብ ዓይኒ ሕሳድ የምሕርኹም ተትንቀቑ ከመዙይ እልኩም ክራኩም ክሎ አዚ ሕማቅ መንግስቲ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💅💅💅❤️❤️❤️❤️❤️

    • @jamanisjamanis2309
      @jamanisjamanis2309 3 роки тому

      😂😂😂😂😂💊😤😤😤😤😤👎👎👎👎💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💪💪💪
      💘💘💘💘💘💘

  • @galtigiray3362
    @galtigiray3362 3 роки тому

    ኣዮኹም ናይና ሃገረ ትግራይ ንቅድምት💊💪💪💘💊💘💊💘💞💐💐💐💐

    • @jamanisjamanis2309
      @jamanisjamanis2309 3 роки тому

      ትግራይ ዋይዋይ ደብረፂዮን
      ሽሮ ለመስረቅ ነዉ ሚሰነጥሉት 👎👎😂😂😂😂😂

  • @melkiekebede3624
    @melkiekebede3624 3 роки тому +23

    ዝምብ ቢሰበሰብ ድስት አይከፍትም ነው የናንተ ነገር ። Bandas

  • @ንፍቅርኢየዝነብርኣቢ

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ክብራት ኣሕዋተይ. 👍👍👍🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳👊👊👊👊🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳💕💕💕💕👍👍👍🇻🇳🇻🇳🇻🇳

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 3 роки тому +8

    የት ገቡ ሜዳለይ ብቻነው ፉከራቸው አሳያቸው የኛ መከላከያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጁንታ ከነግብረ አበሮቹ ወደ ቀበሮ ጎድጓድ አከተመ

    • @tsegayzeray605
      @tsegayzeray605 2 роки тому

      😆😆😆ትንሽየ ኣታፍርም የኛ መከላከያ፣ ጀግና፣ ሓርበኛ ምናምን ስትል እጭ ፈርጣጭ ሁላ ትግራይን እናምበርክክ ብሎዉ በጀግኖች የትግራይ ልጆች ከነዕቃቸዉ ተማርኮዉልክ እንደቀሩስ ወሬ የለክም ቀፋፊ😆

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 2 роки тому +7

    ውይ ውይ ይሄንን፡ሁሉ ወጣት ነው ሕዋአት ያስጨፈጨፈው! !!😭😭😢

  • @SA-yj6vg
    @SA-yj6vg 4 роки тому +16

    ፈሪ ወታደር ትጥቅ ያበዛል dedebochi lebochi

  • @ማሾጓልትግራይ
    @ማሾጓልትግራይ 4 роки тому +9

    እም ምሳካትኩም ከምዚ ክብሉ ፅባሕ ንጎሆ ተረከብቲ ዓድን ሃገር ንክከኑ እባ ኣብስዕዲ እስሪቤት ኣብስቃይ ዘለው ኣሕዋትኩም ድምፂ ኩኑዋም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እፍፍፍፍፍ ኣምላኬ በጃኩም ፍትሒ 😭😭😭😭😭😭መንግሲቲ ትግራይ ኣበይ ኣሎ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Diva_Bella
    @Diva_Bella 3 роки тому +4

    In order to be peace in the east let them have their own country so that Ethiopians and Eritreans can live in peace.

  • @ዓሳድራያTUbe
    @ዓሳድራያTUbe 3 місяці тому

    ሉኡል እግዚአብሄር ምስአኩም ይኩን ጀጋኑና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tetetete1703
    @tetetete1703 4 роки тому +5

    ፆፀላእኩም ዓይኑ ይፍሰሰllove tgray💔💔💕💖💖💔💔💖💔💔💖💔💕💖💕💕💕💕💕

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 роки тому +1

    ይገርማል ቢላዋ መጀመር ያም ህዋሀት የሚስኪን ልጅ ተማረልኝ ብላ ስጠብቅ ራሳው እራሱ የት እንደደረሰ ያላወቀች እናት አዝንኩ እድሜያቸው በአፍላ

  • @ኣላህወኣክበርኣላህወኣክበ

    ፀላእኹም ዓይኑ ይፊሰስ ደቂ ወየንትይ

  • @tesfayagonfa7904
    @tesfayagonfa7904 3 роки тому

    የወያኔ መጠቀሚያ አሻጉሊቶች ለዚህ ሁሉ አንድ አማራ በቂ ነው በተግባር አይተናል kikiki

  • @ራያራዪሟዓደይ
    @ራያራዪሟዓደይ 3 роки тому +3

    ፀፀላእኹም ዓይኑ ይፍሰስ እግዝያብሄር ምስኣኹም ይኹን

  • @mengstabrezene5484
    @mengstabrezene5484 4 роки тому +11

    ዋዉ ፉሉይ ምርኢት ኣግኣዚ ኮማንዶ👍✊❤✊👍

    • @shewitmultimedia
      @shewitmultimedia 4 роки тому

      ኣወዳት ደስዝብለኩም ሃምቦፍ እዩ ትብል ኣላ ሓፍትና ኣደይ ዝምርዐወካ ኣይትስእንን ትብለኒ ኔራ ይብል ሓውና ዝምርዐወኒ ኣይስእንን መዓት ኣዋልድ እኮ ኣለዋን ካልኦትንናይ ጎደናሕቶታት subscribe ግበሩልና ከዓ
      ua-cam.com/video/XOhe29a04vc/v-deo.html

  • @raolyared7446
    @raolyared7446 4 роки тому +13

    እንኳን ተንኳታኩተህ እዚያታች ወርደህ ይቅርና እድል በሰጠችህ በዚያን ግዜ እንኳን አላስፈራችሁም እንደፎከርክ ተከዜን ሳትሻገር ታልቃለህ

  • @heyyeu6835
    @heyyeu6835 4 роки тому +1

    ትግራይ ዓደይ ትኩራዕ ብደቃ ኣሰይ ፁሩያተይ ደስክብሉ ፀላኢ ኢኩም ዓኑይደፈን 💖💖💖💖💖💖💪💪💪💪💪💪💪

    • @galtigray3889
      @galtigray3889 3 роки тому

      ኣሜን

    • @malefyabeyene7298
      @malefyabeyene7298 3 роки тому

      ያስክብሉ ጸላኢ 🙃 ማነው ጠላትሽ ሀገር ጠባቂው ከደሞዙ ከፍሎ ያስተማረሽ ልስልጣናቸው እንጂ ለህዝቡ ደንታ የለባቸውም ምስኪኑ ወታደር እና ገበሬ ለዚህ ለቆሸሸ ፖለቲካ መስዓውት መሆናቸው ያሳዝናል ሁሉም የስራውን ያገኛል ነገ ልጆቻችን እዳ ከፋይ ይሆናሉ

  • @ተመስገንሚስጥር
    @ተመስገንሚስጥር 3 роки тому +12

    _አለቃ የቻይና ካረቴ ያውቃሉ ቻይና ደግሞ ምን አይናሞች እኛ ድሮ በጣሊያን ብለው ወሬ ሲጀምሩ ምድነው የምትወራጩት ብለው ጥለው ሄዱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂_

  • @helugalale4090
    @helugalale4090 Рік тому

    ጅግና ህዝበይ 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳

  • @destabirhanuzeleke6459
    @destabirhanuzeleke6459 3 роки тому +29

    ሥለጮኅ ኮማንዶ ነው እንዴ ቀቀቀቀቀቀቀ ፈሣም ምድረ ፈሣም አሽከር ምደረ አሽከር የሀብታም አሻንጉሊት

  • @sikkebeyhahu3957
    @sikkebeyhahu3957 4 роки тому +5

    ለማን ነው ይሄሁሉ ትምህርት መጨረሻችሁን ያሳየኝ

  • @ronnie908
    @ronnie908 3 роки тому +4

    Their "leaders" selfishly used them as human shields. Many did surrender and turned in their weapons but it's sad knowing the fate of those who didn't. These are young ppl who put their lives on the line for selfish old men and women who took their riches are escaped.

  • @febenrezene2000
    @febenrezene2000 4 роки тому +1

    ደቂ ሓላል መሬት ደቂ ጀጋኑ ንሃገርና ሸጥ ማዓንጣና 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohamedhussein2092
    @mohamedhussein2092 4 роки тому +9

    Eve n can't invade Somalia . We reached tigra a lesson . Don't play with somalis

  • @eritrea3501
    @eritrea3501 7 місяців тому +1

    እዉይ እታይ እዮም ዝገብሩ ዘለዉ 🤣 ታዕሊም ማለቶም ድዩ ክክክክክክ

  • @blackmo9501
    @blackmo9501 3 роки тому +6

    Damn, that is realy funny😂😂😂😂

  • @abdihakiimabuukar5229
    @abdihakiimabuukar5229 3 роки тому +1

    I am from somalia and ilike my brothers in tigrai
    GREAT TIGRAI

  • @bersenastudio8275
    @bersenastudio8275 3 роки тому +6

    Hahahahahaha እነዚህ ናቸው ኮማንዶ ከአንድ ጥፊ አያልፉም ተራ ሰልጣኞች ናቸው ከየቴኳንዶ ቤት ተለቃቅመው ይመስላል

  • @حياهحي-ض1ك
    @حياهحي-ض1ك 3 роки тому +5

    አሕ አሕ አሕ ጎይኩም ዝይወዳአኩም ናብ ኪናት አሕ ድቅነይ ማርይ 💟💟💟💟💟💟አምላክ ምሳኩም ይኩን

  • @ermiaseritrea7119
    @ermiaseritrea7119 4 роки тому +8

    Special forces 😂😂😂😂, they are not coordinated and they appear to be malnourished. Shaebia thought yall better then this.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @ABC-hs3ip
      @ABC-hs3ip 4 роки тому

      Emebelaw Atoo nw MERETE lay eminkebalelew...

    • @هلامدريد-ظ6د
      @هلامدريد-ظ6د 4 роки тому

      إريتريا مجرد حشرات كل مرة اثيوبيا تدوس واحدة منها

    • @shewitmultimedia
      @shewitmultimedia 4 роки тому

      ኣወዳት ደስዝብለኩም ሃምቦፍ እዩ ትብል ኣላ ሓፍትና ኣደይ ዝምርዐወካ ኣይትስእንን ትብለኒ ኔራ ይብል ሓውና ዝምርዐወኒ ኣይስእንን መዓት ኣዋልድ እኮ ኣለዋን ካልኦትንናይ ጎደናሕቶታት subscribe ግበሩልና ከዓ ሃየ
      ua-cam.com/video/XOhe29a04vc/v-deo.html

  • @RahelZemicheal
    @RahelZemicheal 5 днів тому

    ጀጋኑና❤❤❤❤❤❤

  • @Teddy-mb4ef
    @Teddy-mb4ef 2 роки тому +7

    R.I.P junta boys 🇪🇹🇪🇹❤️❤️🙏🙏

    • @chokoxmen
      @chokoxmen Рік тому

      what

    • @weditigray5782
      @weditigray5782 5 місяців тому

      @Teddy-mb4ef RIP fano, how we come to this message a year later and Amhara are in turmoil. One thing is don’t mess with Tegarus they know war and politics better than anyone in Ethiopia

  • @SaruurBudul
    @SaruurBudul 3 роки тому +1

    are they died all these men or still alive?

  • @fishemk1823
    @fishemk1823 4 роки тому +10

    ኣየኹም ናይና
    ኣንሕናለ ላሰዓብና ኢና።

    • @shewitmultimedia
      @shewitmultimedia 4 роки тому

      ኣወዳት ደስዝብለኩም ሃምቦፍ እዩ ትብል ኣላ ሓፍትና ኣደይ ዝምርዐወካ ኣይትስእንን ትብለኒ ኔራ ይብል ሓውና ዝምርዐወኒ ኣይስእንን መዓት ኣዋልድ እኮ ኣለዋን ካልኦትንናይ ጎደናሕቶታት subscribe ግበሩልና ከዓ
      ua-cam.com/video/XOhe29a04vc/v-deo.html

  • @HdSs-vl8bf
    @HdSs-vl8bf 5 місяців тому

    ጀጋኑ ደቂ ትግራይ መን ካማኩም

  • @tesfaygirmay9018
    @tesfaygirmay9018 4 роки тому +8

    ዓወት ንህዝቢ ትግራይ!

  • @lemlemmeqwannet4252
    @lemlemmeqwannet4252 Рік тому

    ኢናንተ ለኢትዬጵያ ሳይሆን ለለላ ለኢትዬጵያ ምልሻ ይበቃል የኣለማቺን ጀግኖች

  • @salamahmm9007
    @salamahmm9007 3 роки тому +5

    wowwwwwwww ኣታ ከንደይ ደስ ክቡልኻ ምዕሩጋት💛💛❤✊🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samaregaw6653
    @samaregaw6653 4 роки тому +1

    በጣም ታዛዝናላቹ ከሀጂዎች ናቹ ኢትዩጽያ አትፈርሣም በባንዲራቹ መኩራት ሲገባቹ እናንተ የኮሚኒስት ባንዲራ ይዛቹ ትኮራላቹ ማፈሬያሞች ናቹ

    • @sadaseid8853
      @sadaseid8853 3 роки тому

      ቀላል ከሀድ ነችዉ የእዉነት

    • @yoelsolomon3378
      @yoelsolomon3378 3 роки тому

      @@sadaseid8853 አናቴ ትሩጥ በጣም ነው ያሳቁኝ ሲጀመር አነዚ 23 ኣመት ቢሆናቸው ነው ምን ድን ነው አሚሰሩት ነገር አኮ በጣም በጣም ቀላል ነው ኣየ ተጋሩ 😂😂

  • @ermiaswolde5481
    @ermiaswolde5481 4 роки тому +9

    It looks like Abdi Martial Art school graduates Ceremonies for yellow belt 😂😂😂😂

  • @Ad-fl2ht
    @Ad-fl2ht 3 роки тому +1

    All these were wiped out in two weeks.they tought war was fun.

  • @shewitab5126
    @shewitab5126 4 роки тому +6

    መሽረፈት አይርአ ሰሙን ምግቢ አይበልዕን

    • @tigisttatek8826
      @tigisttatek8826 4 роки тому

      ሀቅሂ ::

    • @brigalgunta1112
      @brigalgunta1112 4 роки тому

      Kkkkkkkj

    • @shewitmultimedia
      @shewitmultimedia 4 роки тому

      ኣወዳት ደስዝብለኩም ሃምቦፍ እዩ ትብል ኣላ ሓፍትና ኣደይ ዝምርዐወካ ኣይትስእንን ትብለኒ ኔራ ይብል ሓውና ዝምርዐወኒ ኣይስእንን መዓት ኣዋልድ እኮ ኣለዋን ካልኦትንናይ ጎደናሕቶታት subscribe ግበሩልና ከዓ
      ua-cam.com/video/XOhe29a04vc/v-deo.html

  • @የማሚናፋቂ-ቨ9ሠ
    @የማሚናፋቂ-ቨ9ሠ 3 роки тому

    ጁታወች አሏህ ይናአላችሁ የዳሀዉን ልጅ ተምረው ያሳልፍልናል ሲሉ አስጨረሳችሁ በሁለት ጁታ ምክኒያት የትግራይ እናት ሁልግዜ ለቅሶ ሆነባት

  • @aminrobleh5793
    @aminrobleh5793 4 роки тому +5

    Great force I sported my people tigrei. One love
    From dire dawa issa 😍

  • @Samaritan909
    @Samaritan909 5 місяців тому

    I watch this video from Myanmar arkan, I am Rohingya solidarity organisation RSO army

  • @ኣርያምጋልትግራይ
    @ኣርያምጋልትግራይ 4 роки тому +8

    ጀጋኑና ንዘለኣለም ንበሩ ክበሩ ኣሕዋተይ

  • @meazygaltigray2892
    @meazygaltigray2892 4 роки тому +2

    አጀከም ነየና ፅለኢ
    ዓየንከም ያደፈን ትግራይ ዓደይ ስስንልይ

  • @dondada3220
    @dondada3220 3 роки тому +9

    🤣🤣🤣🤣
    ምን ዋጋ አለው?
    ቀሚስ እየለአሱ ፍርጠጣ ጀምረዋ

  • @letebrhanghebremariam6213
    @letebrhanghebremariam6213 4 роки тому +2

    ማአገር ትገራይ ነዊሕ ዕድመን ሙሉእ ጥዒናን ይሐብኩም

  • @ጓልትግራይ-ጨ4በ
    @ጓልትግራይ-ጨ4በ 4 роки тому +4

    ማእገር ትግራይና ሕድሪ ኣቦታትኩም ኣብ ቦትኡ ኣሎ ዋውውውውው

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 3 роки тому

    ዛሬ ላይ ሆኖ ይህንን ቪድዮ እንደማየት የሚያዝናና ነገር የለም

  • @meronking3761
    @meronking3761 4 роки тому +12

    ኣበይ ከይደ እየ ክስሕቅ ።ኣከር ዘመን

    • @yadabrada2581
      @yadabrada2581 4 роки тому +1

      መላገፂ😂ተመችያትኒ

    • @shewitmultimedia
      @shewitmultimedia 4 роки тому

      ኣወዳት ደስዝብለኩም ሃምቦፍ እዩ ትብል ኣላ ሓፍትና ኣደይ ዝምርዐወካ ኣይትስእንን ትብለኒ ኔራ ይብል ሓውና ዝምርዐወኒ ኣይስእንን መዓት ኣዋልድ እኮ ኣለዋን ካልኦትንናይ ጎደናሕቶታት subscribe ግበሩልና ከዓ
      ua-cam.com/video/XOhe29a04vc/v-deo.html

    • @kibrihager6746
      @kibrihager6746 4 роки тому

      ኣብ ቤት ምጥሪ ሰውራ

    • @ሂዊዕባይገጠርምስኩሉሰላም
      @ሂዊዕባይገጠርምስኩሉሰላም 4 роки тому

      አያስቅም እህተየ ተሳስተሹ

    • @Vamos203
      @Vamos203 4 роки тому

      Kkkk

  • @seyoumassefa9825
    @seyoumassefa9825 4 роки тому

    What is the meaning of commando? Whom they are fighting for? for their tribe or for Ethiopia?

  • @user-up1zy3ms3o
    @user-up1zy3ms3o 4 роки тому +9

    የህንድ ዳንስ ይመስላል

  • @daudciise6382
    @daudciise6382 4 роки тому +1

    Are they oromia arms?

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 3 роки тому +14

    ክክክክክ ሰዉ ወንድሙን ወንዲሙን ይገላል በአንድ ሁኖ ሊላን መጋካት ሲገባ

  • @landescap2262
    @landescap2262 3 роки тому

    Amara minew akimachun takalachu lezam new eritrea enditagzachu yehonew.fano,amhara liyu hayl,federal wetahader, eritrea,emarat drone, new eyetewaga yalew tigray. Tigray jegnoch nachew.gura,wishet,shinfet,minmwaga yelowm.selam adurugu besimam belu,Ethiopia is dying sadly.i am eritrean.peace to tigray and eritrean.victory to tigray poeple.

  • @asmoromnegash1930
    @asmoromnegash1930 3 роки тому +3

    Azekirkumni keman EZi dea kab timhrti endatemlsna ngbro znebrna Edyu Temahirka dea kali tigebr Enber So qexilwo ajokum 🇪🇹🇪🇹

  • @ENDRISSEIDEND
    @ENDRISSEIDEND 6 місяців тому

    I am from amahara but they are quality comando always .

  • @mathiasdegefu7415
    @mathiasdegefu7415 3 роки тому +6

    Rest In Peace to those kids. They are all either dead or hiding in a cave with their juntas

    • @Brukrex
      @Brukrex 3 роки тому

      Say that again now 🤣. Tigray won 💊

    • @mathiasdegefu7415
      @mathiasdegefu7415 3 роки тому

      @@Brukrex won what? Number one in starvation?😂😂😂

    • @Brukrex
      @Brukrex 3 роки тому +2

      @@mathiasdegefu7415 God is with us 🔥🔥. God of Abraham and Moses is with tigray people. You guys Lost 3 wars losers

    • @gherieg.1091
      @gherieg.1091 3 роки тому +1

      @@mathiasdegefu7415 You’re happy *Ahmed* is starving the population as a war tactic ?
      Do you know that is Criminal War Crime ?

    • @vitaminprotein6878
      @vitaminprotein6878 3 роки тому

      We won

  • @ethiopiafirst9993
    @ethiopiafirst9993 3 роки тому

    ከንቶወች ለካ ስልጠናችሁ የእማየን ኢትዮጵያ ልጆች ለመጨፍጨፍ ነበር በጎች

  • @aliseid6976
    @aliseid6976 4 роки тому +3

    They can’t even beat Nigerian football team these are out of shaped high school kids !
    I cant believe they want war with the rest of their brothers and sister in Ethiopia!!

    • @aliseid6976
      @aliseid6976 4 роки тому

      Persian Lion don’t u know tigri is part of Ethiopia or is it the other way around ?

    • @aliseid6976
      @aliseid6976 4 роки тому

      Persian Lion which history ?

  • @koala10ish
    @koala10ish 4 роки тому

    አየኹም እንደርታ፣ ቴምቤን፣ ሸረ፣ ራያ ደቂ ዓዳይ። ለዞም ደቓሉ ላይ ኤልትራ ደቂ ዓድዋ እንካብ ህወሓትና ተዘይ እጽኒታዮም፣ ትግራይና ፍጹም ሰላም እይትረክብን። እንካብ መስል ላይ ዓርሰ ምግንጻል እንረክብ ክንቃለስ እሎና። ኣየኹም ናይን ደቂ እንደርታ ጀጋኑ እኒ ደቓሉ ላይ ኤልትራ እቦይ ስብሓት ልኣመስሉ ክቅንጸሉ እኒእዎም።

  • @temesgenbeyene6231
    @temesgenbeyene6231 4 роки тому +9

    Komando 18 dekayek zeyraye beziom yednek ezi school life kelna zehalfenayo be goma mekina endeu neskum kaa fuluy haili komando elkemo ay ke

    • @eritreaasmara7215
      @eritreaasmara7215 4 роки тому

      🤣😂🤣😂😃 ata kenday kushemshe kebla kebla en

    • @habeshamood825
      @habeshamood825 4 роки тому

      Tirah ilka

    • @shewitmultimedia
      @shewitmultimedia 4 роки тому

      ኣወዳት ደስዝብለኩም ሃምቦፍ እዩ ትብል ኣላ ሓፍትና ኣደይ ዝምርዐወካ ኣይትስእንን ትብለኒ ኔራ ይብል ሓውና ዝምርዐወኒ ኣይስእንን መዓት ኣዋልድ እኮ ኣለዋን ካልኦትንናይ ጎደናሕቶታት subscribe ግበሩልና ከዓ
      ua-cam.com/video/XOhe29a04vc/v-deo.html

    • @aidaqueen6040
      @aidaqueen6040 4 роки тому

      🙊🙊🙊🙊 kedefom ba muruyat konadef

  • @fuadahmed7674
    @fuadahmed7674 3 роки тому +2

    Who is here after nine months after the ethiopian red hat commandos took over mekele 😂

  • @mamamama990
    @mamamama990 4 роки тому +11

    ኢትዮ ተዋሪድኩም :እዛ ሃገር ሲ ሕማቕ ኣወዳድቓ ትወድቕ ኣላ ::

    • @samiasmelash7778
      @samiasmelash7778 4 роки тому

      Kem na adka hmak awedadka equa yeley waa esti ykun

    • @shewitmultimedia
      @shewitmultimedia 4 роки тому

      ኣወዳት ደስዝብለኩም ሃምቦፍ እዩ ትብል ኣላ ሓፍትና ኣደይ ዝምርዐወካ ኣይትስእንን ትብለኒ ኔራ ይብል ሓውና ዝምርዐወኒ ኣይስእንን መዓት ኣዋልድ እኮ ኣለዋን ካልኦትንናይ ጎደናሕቶታት subscribe ግበሩልና ከዓ
      ua-cam.com/video/XOhe29a04vc/v-deo.html

  • @kamo9882
    @kamo9882 3 місяці тому

    After 3 years I come back. ይሄ ሁሉ ድንፋታ እና እምቡር እምቡር ማለት ከንቱ ሆነ!
    ይሄን ሁሉ ወጣት የድሮን እና የታንክ ራት አድርገው በየሜዳው የአሞራ ሲሳይ አደረጉት!!ፖለቲከኞቻችን በመጨረሻም ተሳስመው ምሳ ተገባበዙ!!

  • @azebgemechu3199
    @azebgemechu3199 3 роки тому +3

    Tplf unable to celebrate 4th birthday. Sad

  • @abdataka
    @abdataka 3 роки тому +1

    fekeran jahran fekeran jahran hji ab meret tenklaelae koina :)

  • @sukelikaeyu538
    @sukelikaeyu538 4 роки тому +5

    Ezia si hisebula xelaeti zeykone sealti zereade miriet...beliwa.....
    Komando zeykonu mebeata tmhrti keman ziwesedu aymeslun
    Buzuh. Terifkum alo

  • @abe7478
    @abe7478 3 роки тому +1

    እኔ እንደሚመስለኝ፣ ሌላው የኢትዮጵያ አካል የትግራይ ጥላቻ እየበረታ ስለመጣ፣ የሚሻላለው ህወሓት ላለፉት 27 ዓመታት ላደረገው ጥፋት የትግራይን ሕዝብ ይቅርታ ጠይቆ፣ የራሱን መንግስት መስርቶ ከሌላው የኢትዮጵያ እገር ጋር በጉርብትና ቢኖር ይሻለዋል።

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 3 роки тому +3

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጦርነትን ይገድልን

    • @mmedina6068
      @mmedina6068 3 роки тому

      አሚን ሀቢብቲ ስዞር ስዞር አችን አገኘሁ አማረኛ ተናጋሪ

  • @ፈታዊሶሌሞሞና
    @ፈታዊሶሌሞሞና 4 роки тому +4

    ተጋሩ ማለት ይዓክ ሰስኑለይ እስከ ኣቱም ጀጋኑ

  • @yitbarekabi2563
    @yitbarekabi2563 4 роки тому +3

    ወስዳችሁ ወደ ጸበል አስገቡአቸው።

  • @أميره-ل7ص5ر
    @أميره-ل7ص5ر Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀጋኑና